"ለልጆቼ የማልናገረው ሚስጥር አለ " ከደቡብ አፍሪካ እስከ ታይላንድ ምን ተፈጠረ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 147

  • @aynalemeansa6175
    @aynalemeansa6175 Місяць тому +31

    ጀግና እናት ነሽ : ስንት ሳይሞት የሞተ አባት አለ መሠለሽ እግዛብሄር ታምሩን ያሳየን !!

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 Місяць тому +9

    አንቺ ጀግና እናት ነሽ እናትን ምንም ነገር አይተካትም እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ምንም የማይሳነው ያመንሽው አምላክ ብርሀናቸውን ይመልስላቸው🙏🙏🙏

  • @menentafera
    @menentafera 21 день тому +1

    ኣውነት ነው እግዝሐቤር አይሳሳትም ጨርሶ ይዳብሳቸው

  • @GobeneGoja
    @GobeneGoja 21 день тому +1

    አንቺ ጀኛ እናት እግዚአብሄር ይወድሻል ልጆችሽን አሳድጎልሻል ተመስገን ማለት አለብሽ የመጀመሪያው ልጅ ጤነኛ ነው ተጉዋዳኝ ህመም አለው? ወይስ ሙሉ ጠነኛ ነው ማለት ነው አይደል? እግዚአብሄር ሁሉንም በጥበብ ያሳድግልሽ አይዞሽ እስካሁንም ታምነሻል አሁንም ያለሻቸው አንቺ ስለሆንሽ ተስፋ አትቁረጪ በርቺና ወደ ፀበል ውሰጃቸው በግዚአብሄር ተስፋ አይቆረጥምና ጊዜ ሳትሰጪ ፀበል ሂጅ

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 Місяць тому +29

    ዓይኑ እያየ ከማያይ ልበብርሃን ሆኖ መኖር የተሻለ ነው እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ🙏🏼

  • @mekedesmekonen5878
    @mekedesmekonen5878 Місяць тому +12

    ተይ ተኔ እናት እግዛብሄር አይሳሳትም አንቺ እደምትቺይ ሰለሚያወቅ ነው አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ ለበብርሀን የሰው መውደድ ያለቻው ልጆች አሉሽ የፈጣሪ አደራዎችሽ ናቸው አንቺ እራስሽን ተከባከቢ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤

  • @SelanchDessie
    @SelanchDessie Місяць тому +13

    የነሶለንያ እናት አይዞሽ ።ባለወልድ አባቴ አያሳፍርምእና ሑሉም ሕዝብ ለልጆችሽ ይፀልያል የልጆችሽ አይን ይበራል። ለቸሩ አምላካችን የሚሳነው ነገር የለም።

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 Місяць тому +4

    እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር የጀመረውን እግዚአብሔር ይጨርሳል ወደ ፀሎት ቤት ውሰጃቸው ይፈወሳሉ ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannatsegaye5190
    @hannatsegaye5190 Місяць тому +8

    ለእግዛብሔር እሚሳነው ነገር የለም ❤ ሁሉን ነገር ያስተካክልልሽ ብርታቱን እመብርሃን ትስጥሽ የኔ ጀግና ❤

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Місяць тому +3

    የኔ ልባም ጀግና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ስው ሲጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እግዚአብሔር እውቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እግዚአብሔር በማስተዋል በጥበብ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Місяць тому +9

    ❤❤❤❤❤አንቼጠካራነሽግንስውሯእመብርሃንወሰጃቸው

  • @YetinayetNega
    @YetinayetNega Місяць тому +7

    እድለኛ ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ያንቺን ያህል ሰው ያልተመለከተው(ያልተረዳ ቤቱ ይቁጠረው)ብዙ ወሬ አታብዢ !!!!

  • @tt381
    @tt381 Місяць тому +11

    እህቴእባክሽን አራስሽን አሳምኝ የእግዜአብሔር የክብሩ መገለጫ ናቸው አነዲህ ነው አንዲያ ነው እያልሽ እራስሽን አትጉጂ ኑሪላቸው

  • @SannayitKibret
    @SannayitKibret 19 днів тому +1

    እህት ሥለሠጠሺ እነዚህልጆች ጌታን አመሥግኚ እና እንደኔ አይን በርቶ የልብ ብርሐን ከሌለው ምንዋጋ አለው እኔ በጣም ነው የገረመኚ እነዚህ ልጆች ትልቅ ቦታ ንው የሚደርሱት

  • @SinduAddise
    @SinduAddise Місяць тому +9

    አንቺ ብርቱ እናት ነሽ ልጆችሽም የተባረኩ ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 Місяць тому +4

    እህቴ ሀኪም ነው አይድኑም ያለው ነገር ግን እግዚያብሄር ሊምራቸው ይችላል ፀበል ውሰጃቸው በእግዚያብሄር አላለቀም እንዳልሽው በእምነት ጠብቂወወ ለምስክርነት ያብቃሽ🙏🙏🙏

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 Місяць тому +10

    ምን ተስኖት ፈጣሪ ሁሉ በጁ የምህረት እጁ ይዳብሳቸው

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Місяць тому +37

    እህታችን አንች እግዚአብሔር የመረጠሽ መልካም እናት ነሽ

  • @ZiyadaMahamed
    @ZiyadaMahamed Місяць тому +6

    Masha Allah Allah አይናችሁን ያብራው አይሳናውም እናት አይዞሽ

  • @tsedallove
    @tsedallove Місяць тому +11

    የኔ ጠንካራ እናት እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ ልጆችሽን❤❤❤

  • @SamrichoBona-l9j
    @SamrichoBona-l9j Місяць тому +1

    እታለሜ!ስውሯ ማርያም ውሰጂያቸው እናም እምነት እና ፀበል ቀቢያቸው አይናቸው ይበራል ይድናሉ።

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መሀሪ ነው አይዞሽ❤

  • @helenmamo3862
    @helenmamo3862 Місяць тому +4

    ቲጂአይዞሽእግዚያብሄር ብዙ አለዉ

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሌም ትክክል ነው ይህንን ሁሉ ስቃይሽን በድንገት፣በድንገት፣በድንገት ለሰው ያልተቻለውን ለእሱ ይቻለዋልና።

  • @fatuma241
    @fatuma241 Місяць тому +3

    አላህ ብርሀናቸውን ይመልስልሽ ምንም አይሳነውም ያረብ ደስታሽን ያቅርብልሽ

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Місяць тому +2

    የኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሽ እስካሁን የህክምናዉን ሞክረሽዋል አሁን ደግሞ ወደ እግዚያብሄር መንገድ እንመለስ አልሞከርሽም ማለቴአይደለም እባክሽን ሀይማኖት ወይም እምነት መቀየር አይደለም ስለዚህ ወደ የብይ ሚራክል ተካ ቸርች ዉሰጃቸዉና በሱ እጅ እግዚያብሔር ይጎብኛቸዉ በኔዉስጥ በዚህ ሁኔታ የሚፈወሱ እንደሆነ የተሰማኝ ስለሆነ ነዉ በተለይ የወንዱ ልጅሽ ሁኔታ እንደሚፈታ አርግጠኛ ነኝ መልካም ፈቃድሽ ቢህን ብትሞክሪ ደስ ይለኛል።

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Місяць тому +1

    እውነት ለመናገር ጠንካራ እሚለው ቃል ላንቺ ያንሳል አሁንም ፈጣሪ ብርታቱን አይቀንስብሽ በርቺ ።ልዩ እናት ነሽ።

  • @walansawaqgari
    @walansawaqgari 24 дні тому

    ጀግና እናት ነሽ በእ/ር ስለሆነ መዳንበልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ይድናሉ።

  • @YeyeTube-07
    @YeyeTube-07 24 дні тому

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በእነዚህ ልጆች ላይ የሚሰራው ነገር አለ:: እስከመጨረሻው መፅናት መልካም ነው ብርታቱንም ሰጥቶሻል:: አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 27 днів тому

    ውድ ትግሥት ለፈጠራቸው የሚሳነው የለም በርችልን ። ኃይሉንም ሰጥቶሻልና🎉

  • @Peshethailu
    @Peshethailu Місяць тому +3

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Місяць тому +6

    እንደው የምጠይቁትን ከመጠየቅ በፌት አሰብ ለምን አታረጉም ሳይሳካ ሲቀር ምንተሰማሽ ደስታ ተበልህመችም ጥሩነገር እንደማይሰማት እያወክ መጠየቅህ ትገርማላቹ

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue Місяць тому +6

    እህታችን ሀኬም ነው አይድንም ያለው ፀበል ውሰጂቸው ያለመሰልቸቸት እንደምነትሽ ይሁንልሽ

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 24 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይረዳል ይደግፋል 🙏🙏🙏🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +14

    እህቴ ፅበል እስቲ ይዘሻቸው ሂጂ አንድ ወጣት ልጁ አይኗን ከሏት ቶሎ ፅበል ገብታ ሲበራላት በአይኔ አይቻለሁ ምንጃርና ሽንኮራ የፅበሉ ቦታጉራንባ ማርያም ይባላል እህቴ ሃገር ስላም ሲሆን ይዘሻቸው ሂጂ

    • @mollyM-m5r
      @mollyM-m5r Місяць тому

      est selki koxre seceN b ENTshe

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 Місяць тому

      እረ እንዳው እሚሆን እና የማይሆን ነገር ለይታችሁ እወቁና መናገር ጀምሩ።ፈጣሪንም አትፈታተኑት።

  • @MekdesHailu-f1s
    @MekdesHailu-f1s 28 днів тому

    የኔ ጀግና እናት እነዚህ ልጆች የእግዚአብሄር የክብሩ መገለጫ ናቸው ወይራ አቡነ እጨጌ አርብ ቀን ይዘሻቸው ነይ እርግጠኛ ነኝ ታምሩን እናያለን በ29 እንደውም ክብረ በአላቸው ነው በርቺ እህቴ

  • @genetgenore2072
    @genetgenore2072 28 днів тому

    ዋዉ ጎበዝ ጋዜጠኛ ጀግና እናት❤

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 Місяць тому +13

    በየቦታው አየጠራችሁ አታስለቅሱት የውስጡዋ ቁስል ይበቃታል ፈጣሪ ይዳብሳት አሱ አያልቅ ቤትም አብሽሪ

  • @penielwoldetsadik7752
    @penielwoldetsadik7752 Місяць тому +2

    አንቺ ግን ምን አይነት እናት ነሽ? እ/ር ፀጋውን ይጨምርልሽ🙏🏾

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Місяць тому +2

    ዋው በስንት ጊዜ አየሁህ የት ጠፍተህ ነው? ጥሩ ጋዜጠኛ ነበርክ። በርታ አትጥፋ ።

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክልሽ በጣም active ናቸው ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔር ታምሩ ብዙ ነው: በርሜል ጊዮርጊስን ተስለሽ ውሰጃቸው:

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Місяць тому +6

    Betam gegna enat neshe Tigi. Lygochish betam yamralu❤❤❤ Egzihabeger yasadeglishe❤❤❤

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 Місяць тому +2

    ፈጣሪን አመስጊኚ ኑሪላቸው

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 Місяць тому

    የሚስደንቅ የሚስከብር ፅናት፤እምነት ልብዙዎች ወላጇች አራያ፤ተምሳሌት የምትሆን ልዩ እናት ናት። የረዳሽ እግዚአብሔር አሁንም፤ወደፊትም በጥበቡ፤በታምራቱ ይርዳቹ🙏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 29 днів тому

    እባክሽ እህቴ እግዚአብሔር ሁሉንም ለበጎ ነው የሚያደርገው ። ፈተናውን ታልፊዋለች። በጾም በጸሎት ጸንተሽ ከአምላክሽ ተነጋገሪ። አባት ማርያም የሚሳናት የለም። እስቲ ከቻልሽ ንስሀ ገብተሽ ስጥ ወይም ተቀብለሽ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ሄደሽአንቺ ተጸበይ። ያልተሰማ እንጅ ያልተደረገ ክፋት ነገር በሀገራችን የለም። ልጆቹን ላንድ ስምንት የሚጠብቅልሽ ክልል የጉዞ ወኪሎች በነጻ ይወስዱሻል አነጋግሪያቸውና ሳታመነች ተነስተሽ ሂጂ።

  • @asmerettekeste8106
    @asmerettekeste8106 Місяць тому

    አይዞሽ መድሓንያልም ከነናቱ ባንቺ ላይ ተዓምሩን ሊያሳይ ነው ሰው ሲጨርስ ፈጣሪ ይጀምራል ስራውን ባቺ ላይ ሊሰራ ነው እኛን እምነተ ቢሶች ደሞ ሊያስተምረን ነው

  • @SannayitKibret
    @SannayitKibret 19 днів тому

    ሌላው ልምከርሺ ስው ሲጨርሥ እግዜብሄር ይጀምራል ለሠው የማይቻል ለእግዜብሄር ይችላል እመኚ

  • @KibneshDerecha
    @KibneshDerecha Місяць тому +6

    እናቴ አይዞሸ ስውሯ ማሪያም ፀበል ውሰጂያየው የቅቤ እምነት ቅባቅዱሰ ይቀቡ ይድናሉ።

    • @Telaye
      @Telaye Місяць тому

      ይህን ሳትሞክር የቀረች ይመሰልሻል

    • @haimanotgebre
      @haimanotgebre Місяць тому

      Kebi githa hoye err tew

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Місяць тому +1

    ውድ እናቴ ቃላት የለኝም የሚገርም ጀግና እናትሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Enana-e4t
    @Enana-e4t Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o Місяць тому +2

    እባክሽ ፀበል ይግቡና ይፀበሉ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Місяць тому

      ፀበል አይን ስውርነትን ያድናል?

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o Місяць тому

      @ ስንቱ ድኗል ያንቺ አይነቱ ደንቆሮ ነው የማያምነው

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 Місяць тому +2

    እዚህ አዲስ አበባ አቡነሀራ ፀበል ውሰጃቸው ወደ ጣፎ መውጫ አካባቢ ነው እግዚአብሔር መሀሪ ነው።

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Місяць тому +2

    ከላህ.ተስፋ..አይቆረጥም..እውነት.ነው

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Місяць тому

    አይዞሽ አንቺ ምርጥ እናት ነሽ አባታቸው ደሞ እግዚአብሄር ነው ለምን ከአባት ያላቸው በላይ እያሳ ደጋቸው ነው እሱም ባንወ ሰጥ ሆኖ እያሳደግ ቫቸው ነው በሰው ብቻ አይቻልም እንዲህ መሆን አንድ ነገር ልምከርሽ እግዚአብሄር የማያውቀው በሂወት አይሆንም እንዳልሸው ግን አሁንም ለሱ ይቻለዋል አይዞሽ እመኝው አያሳፍርሸም በህጻናት አፍ የሚና ነው እሱ ነው እነሱ ልጆች ናቸው አንደዚህ ያህል የሚያወሩት ዝምብሎ የህጻን ወሬ አይደለም በርቺ ጌታ አጠገብሽ ነው❤

  • @Lulatewede
    @Lulatewede Місяць тому +1

    Egziabher kanchi ga yhun
    BERMIL GIORGIS WSEJACHEW YDNALU🙏🙏🙏

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 27 днів тому

    Enante burukan nachu.keri zemenachu yebarek.

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому

    Chru Egziabeher Ybarkachu. Ymisanaw Ylem!!!

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 Місяць тому

    የኔ ጀግና እናት አንቺ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ምክንያት አለው ይህ የሆነበት እናም ከሱ ያውቃልና በርቺ

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 Місяць тому

    እግዚአብሔር አለ አይዞሽ !!

  • @yarot6270
    @yarot6270 Місяць тому +1

    Yene konjo jegna enate neshe telateshe yalekes rejem edeme yesteshe🙏🏾

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Місяць тому +1

    እንደ ኢትዮጳዊቱ በአሜሪካ ትልቅ ቦታ ላይ እንዳለችው “ሀበን ግርማ” ታላቅ ሰው ነው ሚሆኑት ።ግን ከሀገር ውጭ ይዘሻቸው ሂጂ አንቺ ላይመችሽ ይችላል እነሱ ግን በጣም በተሻለ የትምህርት የተለያዩ ስልጠናዎች ያገኛሉ ይህን ጉዳይ በጣም ምከሪበት እባክሽ ልለጆችሽ የተሻለ እድል ፍጠሪላቸው ።።

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 Місяць тому +1

    Egziabher yitebikesh lijochishen yasadegilesh❤

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 23 дні тому

    yene.jegena.enat.ayezosh.egezabahr.yerdash.mechershachen.yasamerew.❤❤❤❤

  • @belaineshagonafir27
    @belaineshagonafir27 18 днів тому

    መአለበተ አታልቅሽበተላት

  • @MircyFather
    @MircyFather 24 дні тому

    የውጭ ሀገር በጎ አድራጊ ድርጅቶች ስፖንሰር እንዲያደርጓት ብትፈልግ ጥሩ ነበር ። ቢቻል ምንአልባት እግዚአብሔር ክብሩን ልገልፅባቸው ፈልጎ ይሆናል ወደ ፕሮቴስታንት ቸርች ብትወስጂአቸው ጥሩ ነበር ። እንደ ነብይ እዩ ጬፋ ነብይ ዘካርያስ ወንድሙ የመሳሰሉ ቸርቾች ውሰጂያቸው። ጌታ ይረዳሻል

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያሳድግልሽ ልጆችሽ ከምንም በላይ ናቸው

  • @YosefGebru-vf8kn
    @YosefGebru-vf8kn Місяць тому

    ጥሩ፡እናት፡ነች፡ታቦት፡ቅረጹላት፡ስው፡አምላኪውች

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu Місяць тому +1

    ታሜ አይዞህ በርታ ወንድሜ

  • @KibneshDerecha
    @KibneshDerecha Місяць тому +2

    በቃ በሪቺ ስውሯ ሰውሯ ሰውሯ ማሪያም ታድናቸዋለች እባክሸ እባክ ይዘሸቸው 7 ቀን ብቻ ቆይተሸ ታምሯን ታያለሸ ሂጂ ሂጂ

  • @romiydawit
    @romiydawit Місяць тому

    የእናትነት ፅናትና ብርታት ማለት አንቺ ነሽ❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Місяць тому +2

    ቢቻል በተቻለሽ አቅም ውጪ እንዲማሩ ብታመቸ‍ቺ እጅግ መልካም ነው ለልጆቹ የወደፊት ህይወት

    • @Demakelifa
      @Demakelifa Місяць тому +1

      ወጭ ማን ይቻላል ወይ አስፖንሰር ፈልጎላት ❤❤❤❤

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Місяць тому

      @ ቪዛ ጠይቃ አውሮፓም ቢሆን ሄዳ አሳይለም ጠይቃ እራሳቸው ያስተካክሉላታል ።አማካሪ አማክራ ።ብዙ ሰዎች ከፍተኛ ወጪ ያለው ህክምና ሲገጥማቸው ወደ አውሮፓ ካናዳ ሄደው አሳይለም ጠይቀው ህክምናቸውን እየተከታተሉ ያሉ አሉ ከድሮም ጀምሮ ያለ ነው።የሰብአዊነት እንጂ የፓለቲካ ጥያቄ ስላልሆነ ወረቀት ያገኛሉ ።የህክምና ማስረጃም ስላላቸው መልካም ነው

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ጅግና እናት ነሽ

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash Місяць тому

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Місяць тому

    ድንቅ ነው አምላካችሁ። ሳይንስ ፍለጋ አላቆመም እና የሆነ እድምያቸው ላይ መፍትሄ ይገኛል። ያም ሆኖ ልጆችሽ ዓይናማ ቢሆኑ ኖሮ አስተዋዮች አይሆኑም ነበር። አባቶች ዓይነ ስውር ሲሉ እኮ ስውር ዓይን አላቸው ማለታቸው ነው። ምናልባት አናኒያ ኦቲስቲክ ስለሆነ እንዴት እንደምታግዢው እስክትረጂ ይቸግርሽ ይሆናል እንጂ ሁለቱ ያሳርፉሻል።

  • @mulunehwassie2175
    @mulunehwassie2175 Місяць тому

    Scholar ቢመቻችላቸዉ ጥሩ ነበረ

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc Місяць тому

    That is the grace of God almighty that 🙏 🙌 👏 they are like this God bless them and all in the family There a Big creater who make them exist in this world watch! you will see a miracle one day 🙏

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 Місяць тому +1

    Tenkara Enat gobze ye konjo konjo lijochi enat edezega degmo ye Anbsawen deshalb yewsedeshi Akuriy sete neshi
    Ahuen serasetuate ❤

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 Місяць тому

    You are a very strong mother. I hope u will open a school for special needs children with everyone's help.

  • @hiwte7303
    @hiwte7303 Місяць тому

    እግዞያብሒር ይችላል እህቴ ደሙን ቀቢያቸው ደሙ ማለት የቅዳሴ ፀበል እሱ የጌታ ደም ነው ቀቢያቸው በአእምነት ይበራል አይናቸው።

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Місяць тому +4

    ትጅ አይዞሽ አይን ካላቸው የበለጡልጆች አሉሽ የተወለዱበት ሀኪቤት ስራተኞች ጥንቃቄ ያለማድረጋቸው ነው ለዚህ የበቁት እናቴ ያልተማረች ናት የአጎቴ ሚስት በ9ወር ወልዳ ልጅቱ ግን አይኗን ከ3ቀን የበለጠእያየች አላየናትም ጨፍና 1ወርሳይሞላት እናቴ ይዘት ቦሩ ሀኪቤት ወሰደቻት ዶ/ር መሀመድ ሳኒ ሳምንት ብታቆዩት የማየት እድል ላይኖራት ይችል ነበር ነው ያሉን ያልተዘመረለት ዶ/ር ነበር አላህ ይራሀመው አሁን በሂወት የለም

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr Місяць тому

      Jags Hakme nabaru😢😢

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 Місяць тому

    The true example of motherhood!

  • @haimanotgebre
    @haimanotgebre Місяць тому

    Ayezosh yetamnshew egzabhir ale

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому

    ኸህምምምም እንዴት ግን ሶስቱም እንደዘህ ሊሆኑ ቻሉ በጣም ግራ የሚያጋባ ነዉ ግን ከመጀመሪያዉም ጊዜ ወስደሽ ጸበል ብታስጠምቂያቸዉ መፋትሄ ታገኝ ነበር አሁንም ቢሆን ፈጣሪ ቸር ስለሆነ ወደ እግዛብሄር ቤት ዉሰጃቸዉ !!!

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Місяць тому +2

      kkkkkkkkkk ya inanta tsabale dagimo kkkkkkkk

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay Місяць тому

    እህት ትዕግስት !
    እርግጠኛ ኾኘ የምመክርሽ በ ዐ ይ ን ሽ ጥቂት ያልኾነ በጆሮሽ ደግሞ እጅግ ... ብዙ ተ አ ም ራ ት ን እየታዘብሽ እዚህ ደርሰሻልና ! ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ ... በጸጋና በክብር ሁኔታዎችን ተቀበይ !
    ከታላቅ አክብሮት ጋር !!

  • @TvifGhct
    @TvifGhct Місяць тому

    የኔዉድበሙሉጤነኝከሆኑልሽ በቂነዉዉዴ አይንካለዉሠዉይበልጣሉ

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale Місяць тому

    በሀገራችን በቂ ሕክምና ስለሌለ ይላል ብዙጊዜ ተጠያቂ ጠያቂ ደግሞ እህ ብሎ አዳምጦ ያልፈዋል ባለስልጣኑም ስልጣኑን ተጠቅሞ ውጭ ተንደላቆ ታክሞ ይመጣል ያለበለዝያም ሬሳው ይመለሳል ሀብታሙም እንደዛው ግን ለምን ጠያቂዎች ከሀኪሞች ተማክራችሁ የኢትዮጵያን ሕዝብ አወያይታችሁ በየክፍለሀገሩ ሆስፒታሎች እንዲሰሩ አይደረግም ?

  • @abrehetfissehaye1721
    @abrehetfissehaye1721 Місяць тому

    Ayzososhe enate fetari ande kene tarikun yekeyerewal anchi nurilachew ❤❤❤❤❤

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Місяць тому +6

    ዱአ አደርጌ ነበር go fund me lay እርዳታ የሰጠሁት😢😢😢😢 አለመሳካቱን ሰሰማ ያሳዘነችኝ እናትየዋ ነበረች😢😢😢አላህ ብርታቱን ጥንካሬዉን ሰብሩን ይሰጥሸ❤❤😢😢😢😢😢
    እንደ የትነበርሸ አንበሳ የሆኑ ልጆች ነዉ ያሉሸ very smart girls ❤❤❤❤

  • @nana2009able
    @nana2009able Місяць тому

    How about the new school opened by the first lady??

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn Місяць тому +1

    Anchi betam gobez enat nesh. Ayzosh Egzeabher ken alew Bermil Kdus Giyorgis btwesdeachew.

  • @wirohode506
    @wirohode506 Місяць тому

    Beta.m jegna set neshe enede miker bihon manim media lay atekrebi yerashen median kifeche❤❤❤❤

  • @ancientCures
    @ancientCures 28 днів тому

    እህቴ እኔ text book ልልክ እፈልጋለዉ እንዴት ላግኝሽ

    • @TameShoww
      @TameShoww  28 днів тому

      Call on +251911868306

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw Місяць тому

    sewrua mariam wusejachew please!!

  • @enatalemteklemariam8347
    @enatalemteklemariam8347 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @niniz8365
    @niniz8365 28 днів тому

    Please give our God a chance and take them to Beremel Giorgis

  • @YoubyYouby-w7f
    @YoubyYouby-w7f Місяць тому

    የኔ እህት ዋናው ማሰብ ያለብሽ ነገር በሰው ሰራሽ ህክምና ሞከርሽ ኦፕራሲዮን ይሆናሉ ብለውሽ ከሀገር ሀገር ይዘሽ ተንከራተትሽ እነኚህ ልጆች ቀዶ ጥገና እንዳይደረጉ የእገዚአብሄር ፈቃድ ነው እንዲነካኩ ስላልፈቀደ የእነሱ አይነ ብርሃናቸው በእሱ መዳፍ ውስጥ ነው አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ እመብርሃን የአለም ቤዛ የአለም ብርሃን እናታችንድንግል ማርያም ትፈውሳቸዋለች ስውሯ ማርያም እውነት እቤትሽ በስውር ገብታ በብርሃን ትለውጥልሽ እመኚኝ አሁንም አይናቸው በእመብርሃን ይፈታሉ ወላዲት አምላክ የመድሃኒአለም እናት ትፈውስልሽ።

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 Місяць тому +2

    ❤እሕታችን❤ምነው❤ሰመአቲ❤ተአምረኛው በርሜል❤ቅ ጊወርጊስ❤ግንለምን❤እንደማምነው❤ኦርቶዶስ❤አይደለም?????‽?

  • @AsterAlemayehu-c8h
    @AsterAlemayehu-c8h Місяць тому

    anchi jegna enati neshi. Egziyabiher lijochishin yasadigilishi

  • @LayelaAwareqeco
    @LayelaAwareqeco Місяць тому

    😢😢😢🎉🎉

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 27 днів тому

    Awo ewntegn abate ale geta eyosses. Erso melkam eregna new