🛑5 የተመረጡ ጥያቄዎች የዶሮ አመጋገብ ሰዓቶች ለሞቃትና ለቀዝቃዛ ቦታዎች በሙሉ ካፒታል ዶሮ መጀመር ይመከራል ?🛑

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • bananna leaf meal for broiler
    🛑5 የተመረጡ ጥያቄዎች የዶሮ አመጋገብ ሰዓቶች ለሞቃትና ለቀዝቃዛ ቦታዎች በሙሉ ካፒታል ዶሮ መጀመር ይመከራል ?🛑መመገቢያ እና መጠጫ ስትገዙ እንዳትሸወዱ ለ1000 ዶሮ ስንት ብዛት ያስፈልጋል ?ከ240 እስከ 370 ብር ለጫጩት ለቄብ ዶሮ እንቁላል ጣይ ለስጋ
    ለሀበሻ ዶሮም ይሆናል
    680 ብር የጨረሱ ዶሮዎች በ400 ብር በኪሳራ ተሸጡ በሰሞኑ የበዓል ገበያ ያልከሰረ ዶሮ አርቢ የለም መቼ ዶሮ ማስገባት አእንዳለብን ተመልከቱ
    ዶሮ ስጀምር የተሳሳትኩት 5 ስህተቶች
    🛑🐔🐔ቴሌግራም
    t.me/+SUL-r6xR...
    🛑🐔🐔ቴሌግራም ከታች ተቀላቀሉ
    t.me/+SUL-r6xR...
    🛑🐔ቴሌግራም ከታች ተቀላቀሉ እንቁላል ለመሸጥ
    የእንቁላል ገበያ 👇👇👇
    t.me/+YvpLhqk8...

КОМЕНТАРІ • 43

  • @zuriash
    @zuriash 10 місяців тому +10

    ሠላም ወድሜ ጥያቄዬ ባንተ ሰልጠና ወስደው ስራ ካስጀመርካቸው ለምን ኢንተርቪው አርገክ ሰለዶሮው እረባታቸው ያሉበትይ ደረጃ ብታሳየን ?

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 3 місяці тому

    በጣምደስይላልእናመስግናለንበረታ

  • @user-ps8yf7rg7m
    @user-ps8yf7rg7m 5 місяців тому +1

    ዶሮ የምትወዱ👍👍

  • @zuriash
    @zuriash 10 місяців тому +1

    እናመሠግናለን🙏

  • @semerehailemariam2877
    @semerehailemariam2877 9 місяців тому +1

    betam ariff new qetilbet bro

  • @endalkalemu620
    @endalkalemu620 3 місяці тому

    thank you

  • @user-im6cb6dx3i
    @user-im6cb6dx3i 7 місяців тому

    እናመሰግናለን በርታልን✅👌

  • @DagmLema
    @DagmLema Місяць тому

    ስለ ዶሮዎች ዝርያውችም የትኛዎቹ አሪፍ እንደሆኑ አብራራልን

  • @user-tg5ys9rn3b
    @user-tg5ys9rn3b 8 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነዉ በርቱ

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ወድማችን ጥየቄ አለኝ በአካባቢያችን የደሮ መኖ ባይገኝሰ ምን መመገብ አለብን ? ፉሪሺካሰ ጥሩነዉ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 8 місяців тому

    ደስ ብሎኛል በርታ ጀግና

  • @user-sx5ms8sq6j
    @user-sx5ms8sq6j 10 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @esheteabera6732
    @esheteabera6732 10 місяців тому

    thank you.

  • @user-yx1pz4xr8y
    @user-yx1pz4xr8y 10 місяців тому

    የኣሁን ደስ ይላል

  • @misganabizuneh
    @misganabizuneh 9 місяців тому

    bravo!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-tg5ys9rn3b
    @user-tg5ys9rn3b 8 місяців тому

    እንቁላል የሚጥሉ 1 ስንት ነዉ

  • @user-ps8yf7rg7m
    @user-ps8yf7rg7m 5 місяців тому

    በመስበር አትገበም

  • @melataberha5039
    @melataberha5039 10 місяців тому

    ሰላም ወንድም እንዴት ነህ ምታቀርባቸው ቪዶዋች ቆንጆ ናችው ቀጥልበት በርታ❤ እና እንደ ጥያቄ ኣለኝ እኔ እሁን እሄ ስራ መስራት እፍልጋለው እና ግን የብር እጥረት ኣለብኝ በትንሽም ቢሆን መጀመሬ ኣይቀርም ግን እዚጋ የተወስነ ከገዛን የተወስነ ኣንተ በብድር መልኩ ትስጣለክ ወይ

  • @user-wt7iq8rp4x
    @user-wt7iq8rp4x 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-tg5ys9rn3b
    @user-tg5ys9rn3b 8 місяців тому

    ለምሌ እንኔ ወደ ትግራይ መዉሰድ ከፈለኹኝ እናንተ ታድራሳሉ ወንድሞቼ ሰልጣና በነፃ ነዉ

  • @birhanufeleke
    @birhanufeleke 10 місяців тому

    ስልጣናው ምን ያህል ጊዜ ይወስደል?

  • @ayinalembelayneh8977
    @ayinalembelayneh8977 10 місяців тому

    ምን አይነት የዶሮ ዝርያ ጥሩ ነው ለእንቁላል ጣይ

  • @medybabeya5979
    @medybabeya5979 10 місяців тому

    የስጋ ዶሮ መኖ አዘገጃጀት እስቲ ንገረን አካባቢዬ ላይ መኖ አቅራቢ የለም

  • @mretrobel459
    @mretrobel459 10 місяців тому

    Enamesginalen❤️❤️❤️❤️

  • @user-li2pl7gn3w
    @user-li2pl7gn3w 5 місяців тому

    አዲስ ጀማሪ ነኝ ምን ማድረግ አለብኝ።

  • @AbebeDana-hc9wg
    @AbebeDana-hc9wg 9 місяців тому +1

    ስለምትሰጡን ግልጽ ግንዛቤ ከልብ አመሰግናለሁ ቀጥሉበት

  • @digafenehnesrie4468
    @digafenehnesrie4468 10 місяців тому

    debeker yet endeminagegn nigeren please!!!🙏🙏🙏🙏

  • @gashawsisay3182
    @gashawsisay3182 10 місяців тому

    300,000 birr sent doro yasejemeral

  • @HaalaafiAmala
    @HaalaafiAmala 10 місяців тому

    is it recommended if we start by loan start capital?

  • @user-vq7ce7gr9y
    @user-vq7ce7gr9y 10 місяців тому

    አናመሰግናሌን አዲስ ጀማሪ ናኝ

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 9 місяців тому

    ውሃው ይታከማል ወይ?

  • @TewodrosFiseha
    @TewodrosFiseha 10 місяців тому

    እኔ 260 ዶሮች አሉኝ
    እናም አናፍሳዋለሁ እካሁን ደህናናቸው ላቁመው እንዴ?

  • @bezabezutubecf4034
    @bezabezutubecf4034 10 місяців тому

    ❤❤

  • @hachaludida7514
    @hachaludida7514 10 місяців тому

    👍👍👍

  • @bezabezutubecf4034
    @bezabezutubecf4034 10 місяців тому

    Metaw

  • @davesisco
    @davesisco 10 місяців тому

    Min yakel seat maref alebachew?

  • @user-jl3jz5bi6j
    @user-jl3jz5bi6j 10 місяців тому

    1kuntal meno wagaw sent new ahun lay

  • @ethio125
    @ethio125 10 місяців тому

    ዶሮ ትሸናለች ለካ