"በዚህ ስራ ልጄን አጥቻለሁ" በዶሮ እርባታ የተሰማራች ወይዘሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • "በዚህ ስራ ልጄን አጥቻለሁ" በዶሮ እርባታ የተሰማራች ወይዘሮ

КОМЕНТАРІ • 78

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse8748 Рік тому +11

    እጅግ ግሩም የሆነ እህቶቻችንን የሚያበረታታ ፕሮግራም ነው። ጥበበኛዋና አስተዋይዋ ታማኝ እህቴ በዶሮ እርባታው በርቺ። አብልጠሽ ለመስራት ያሰብሽውንም እግዚአብሔር መሪሽና ደጋፊሽ ይሁን። ባለቤትሽም የተባረከ ሰው ነው። ሁለታችሁም መልካም ምሳሌዎች ናችሁ። ተባረኩ።

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Рік тому +30

    ጥናቶች እንደሚያሳዩት አንድ ደሮ በአማካኝ በህይወት ዘመኗ 600 የሚያህሉ እንቁላሎችን ትጥላለች፡፡ አንድ እንቁላል ዋጋው 5 ብር ቢሆን አንድ ደሮ የ3000 ብር እንቁላላ ጣለች ማለት ነው፡፡ አብዛኛዎቹ ዶሮዎች በ 20 ሳምንታት ዕድሜ ላይ መጣል ይጀምራሉ:፡ ከ18 ሳምንታት በፊት መጣል የሚችሉ ዝርያዎች አዋጪ ናቸው፡፡
    ዶሮዎች ከ6-8 ዓመታት ሊኖሩ ይችላሉ:፡ ነገር ግን አብዛኛዎቹ ለ3-4 ዓመታት እንቁላል ይጥላሉ፡፡ ከፍተኛ ምርት የሚሰጡ፣ በደንብ የሚመገቡ የጓሮ ዶሮዎች በአመት እስከ 250 እንቁላሎች ሊጥሉ ይችላሉ።
    እንደ አማራ ያለ አየሩ ማሞቂያም ሆነ ማቀዝቀዣ የማስፈልገውና አመቱን ሙሉ ለህይወት፣ ለኑሮና ለስራ ምቹ የሆነ ደሮን፣ አሳንና ንብን ጨምሮ እንስሳትን ለማርባትና ሰብልን ለማምረት ተጨማሪ ወጪ ሳያስወጣ፣ በተለያየ በሽታ ሳይጎዳና ችግር ሳይገጥም በቀላሉ ውጤታማ የሚሆንበት ነው፡፡
    እናም እኒሀ ጀግና ሰራተኛ ወይዘሮ ከባለሙያዎች ጋር ሁሌም በመገናኘትና ሁሌም የተሻሻለ ዝርያ ያላቸውን ደሮዎች ብቻ በማርባት ስራቸውን አስፍተውና አብዝተው መቀጠል ይችላሉ፡፡ ምርጥ የእንቁላልና የስጋ ዶሮወች እንደ ወተትና ስጋ እንስሳት ምርጥ ዝርያ ወሳኝ ነው፡፡ የእንስሳት እርባታ ግን ህዝብ ከሚኖርበት በእርቀት መሆን አለበት፤ በተለይም በብዛት የሚሰራ ከሆነ፡፡ የደሮ እርባታ ከእህል ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች፣ የአሳ እርባታና ከገበያ ጋር አብሮ የሚሄድ ነው፡፡ የደሮ ኩስ ለአሳ ግብርና ቀለብነት ተፈላጊ ስለሆነ ዘመናዊ አሳ እርባታ ይህን እድል መጠቀም አለበት፡፡
    ነገር ግን ደሮ፣ ንብ፣ አሳና ከብቶችን ጨምሮ በአማራ እንስሳትን ለማርባትና ውጤታማ ለመሆን በአየሩ ምክንያት በጣም አዋጪ ስለሆነ በምርጥ የእንቁላል፣ የወተትና የስጋ ዘር ላይ ብቻ ተመስርቶ ቢሰራ በአስተማማኝ ጠቃሚ ስለሆነ ሁሉም በዚህ መረባረብ አለበት፤ በተለይም ከተሜው፡፡
    ወላጆች ከህጻንነታቸው ጀምረው ልጆቻቸውን አላማ ያላቸውና ለግብ የሚሰኖሩ ብቁና ሙሉ ሰው አድርገው ማሳደግ አለባቸው፡፡ በትምህርት መጎበዝና ከቤት ጀምሮ ሁሉንም ስራ በመስራት በስራ ታታሪና ውጤታማ ሆነው ራሳቸውን በብልጫ እንዲችሉ የሚያደርግ አስተዳደግ ሊኖር ይገባል፡፡ አለመስራት ውርደትና ጉዳት ነው፡፡ ስራ ፈት መሆን በቁም መሞትና ከሰው በታች መሆን ነው፡፡

    • @lidiya727
      @lidiya727 Рік тому

      ዋው እናመሰግናለን ስለማብራሪያው

    • @tube5674
      @tube5674 Рік тому

      እናመሠግናለን ከልብ ለመረጃችሁ እድህነወ ኢትዮጵያዊ ነት❤❤❤

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 Рік тому

      ስለማብራሪያው ተባረክ🎉

    • @TiruB
      @TiruB Рік тому +3

      ተመስጨ አነበብኩት እናመሰግናለን አየሩ ለሁሉም እንሰሳ ምቹ የሆነበት ቦታ ስለበቀልኩም እድለኛ ነኝ ከስደት መልስ ዋና ስራዬ ነው እሚሆነው

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 10 місяців тому

      Thank you for you rich information.this is a true Ethiopian who can share his knowledge .

  • @Mesrt-rw8pk
    @Mesrt-rw8pk 6 місяців тому +1

    ኮመንት አነባለሁ እንጂ ጽፌ አላውቅም ነገር ግን በጣም የመሰጠኝና ተረጋግቼ የተመለከትኩት በጣም ጎበዝ እናቴ በርች የሴቶች ምሳሌ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሰላም ሀገሬ ከገባሁ የምመኘው ስራ ነው

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 6 місяців тому +3

    ጀግና እናት እውነት እኛ መዳም ኩሺና ከምን ከራተት አገራችን ላይ እንዲ ብንሰራ ትርፋማ ነንን

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Рік тому +1

    ተባረክ በብዙ ለደሀ መሪዳት አትርሽ ለፈጣሪሽ ግዜ ይኑርሽ በርች የሠራ መቸም አንገት አይደፋም።

  • @zinab8199
    @zinab8199 Рік тому +14

    ማዘርየ እውነቷን ነው ወጣቱ የስራ ፍላጎት የለውም አሁንማ የጫት እስረኛ ሁነውል በተለይ ወንዶች😮

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Рік тому +2

    ጠንካራ.በርቺ.ለኛም. ለስደትኞች.ትምህርት.ነው😍😍😍😍😍አላህ.ያባርክልሽ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +12

    ጀግና እናቶችን ሳይ የስራ ሞራሌ ወኔ አለኝ እዚህ ሽንት ቤት ከማጥብ ሀገሬ ገብቸ ይሄን ስራ ምኖት አለኝ

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Рік тому

      እኔም ያሰብኩት እንደዛ ነው ያሰብኩት ከማዳም እስር ቤት

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp Рік тому

      እኔም

    • @sewihebite
      @sewihebite Рік тому +1

      እኔ አሳብ አለኝ ከተሆሰነ በዋላ ግን ትንሸ ወራት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 10 місяців тому

      እኔም ይሄን ስራ ለመስራት ፍላጎት አለኝ

  • @birhanuterefe5915
    @birhanuterefe5915 Рік тому +5

    በርቺ ድህነት ከሠው በታች ያረጋል ሠላምና ጤና

  • @shifckxjxhlglglvjxg5408
    @shifckxjxhlglglvjxg5408 Рік тому +5

    የመዳም ቅመሞች ሰማቹ😂😂😂

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ

  • @weyni9481
    @weyni9481 Рік тому +2

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @ry-youtube5198
    @ry-youtube5198 Рік тому +10

    እውነት ነው ትክክለኛ ቃል። ኢትዮጵያ እንደ አሜሪካ ትሆን ነበር

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y 2 місяці тому

    ጀግና እናት😢😢😢😢

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Рік тому +4

    ዋዉዉዉዉ ዉዷ ሀገሬ ሞጣ 01ቀበሌ አላወቅንባትም እጅ እኮ የስራ ሀገር ነበረች አይዞሽ በርች የኔ እናት እኔም ምኞቴ ነዉ ይህን ስራ ለመስራት በሠላም ለሀገሬ ያብቀኝ የሀገሬ ታቦት ሞጣ ጊወርጊስ

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 Рік тому +2

      እኔም የሞጣ ልጅ ነኝ ሞጣን ከለቀኩ ብዙ አመቴ እግዚያብሄር ይረዳኛል በሀገሬ እኖራለሁ።

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Рік тому

      @@everythinghappensforarease9121 ሞጣ እኮ እደድሮዉ አይደለችም ተቀይራለች ተወጣሽ ብዙ ጊዜ ከሆነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 Рік тому +2

      @@brhantsfaw9853 ፍቃደኛ ከሆንሽ እንተዋወቅ በውስጥ እናውራ

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Рік тому

      @@everythinghappensforarease9121 እሽ የኔ ቆጆ

  • @user-qe2yq5fm4v
    @user-qe2yq5fm4v Рік тому +2

    ጀግናእናትበእውነት

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 Рік тому +3

    ጠካራ እናት

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 Рік тому +1

    የኔ ጀግና ተባረኪ

  • @m20kwt11
    @m20kwt11 Рік тому +1

    ጀግናነቺ

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Місяць тому

    ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 9 місяців тому +1

    በርቺ ፤ትንሽም ፤ቢሆን ፤ስራ ፤አይናቅም

  • @Danatube721
    @Danatube721 Рік тому

    ጀግና እናት ነሽ ዋው

  • @m20kwt11
    @m20kwt11 Рік тому +1

    በረቱጎበዞቺ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Рік тому +1

    ማሻ አላህ እናታችን ጀግና ብየዎታለሁ
    በርቱ
    እኔም የዶሮ እርባታ እቅድ አለኝ የምወደው ስራ ነዉ ሰዉ መነሳት ያለበት ከታች ኖ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Рік тому

    ጀግና ሴት አሚኮን አልሰማም ላችስልነው

  • @ssds463
    @ssds463 Рік тому

    የኔእናት"ዋው

  • @bachagirma529
    @bachagirma529 11 місяців тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 9 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha7533 11 місяців тому

    መልካም እናታችን በርች

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 Рік тому

    ጎበዝ በርች

  • @gemenmengesha9384
    @gemenmengesha9384 Рік тому +1

    SHE IS AN INTELLIGENT OUT STANDING PROGRES VISINORY WOMAN .IN HER WISH CHIKEN BRIDING AND...TRADING SHE CAN BE SACSESFUL...

  • @lidiya727
    @lidiya727 Рік тому +1

    በትክክል 2:30 ገብቶ 6:30 ተወቶ ምን ለውጥ ይኖራል ዝቅ እንጂ ከፍ የለም በጣም የምትገርም እናት እኔም የእርባታ ፍቅር አለኝ ከሀገሬ ልገባ ነው እሰራለሁ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Рік тому +1

    ዶሮ እርባታ በጣም እመኛለሁ ግን በሽታቸው ያስፈራኛል።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Рік тому

      የምመክርሸ ካሰፈራሸ አትሰሪ

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 Рік тому

    Weyzero Abay bertatun yestesh le wetatu areaya methongi weyzero nesh.Lejeshenem bematatesh yasazenal
    Tseneatun yesteachehu.

  • @aselefch
    @aselefch 10 місяців тому

    Amen amen gaeya ymsgniw enat gbiznot🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @user-oe1ze2lj8v
    @user-oe1ze2lj8v Рік тому

    ልክነሺእናታቺን።እኔሀርብአገርነኚ።ሀገርቦታአለገጠር።እስራለሁ።ዶሮድሮምሁለትሶስትእያረባሁቅባትሳሙናእገዛነበሪ

  • @aselefch
    @aselefch 10 місяців тому

    Ewnit now eko enat gaeya tbireki ❤❤❤❤❤

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 Рік тому

    Wow Amazing😍🇪🇹💝😍✊🏼

  • @ayinadis5805
    @ayinadis5805 Рік тому +1

    ባንድ ቤት ማዋል ማሳደር ይቻላል ???

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef Рік тому

    ጀግና

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 6 днів тому

    ጃገና ሤት ኔሸ

  • @aselefch
    @aselefch 10 місяців тому

    Jgint enat gbiznot ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 10 місяців тому

    Yene jegna. Enat

  • @shifckxjxhlglglvjxg5408
    @shifckxjxhlglglvjxg5408 Рік тому

    ቀጥርሽን አስቀምጭልኝ እወስዳለዉ

  • @user-gb5kf6qn6x
    @user-gb5kf6qn6x 5 місяців тому

    balesibiena enat nesh enate birtu set!

  • @user-ib9mw7cu1t
    @user-ib9mw7cu1t Рік тому +3

    ንግግሮን በማሀል ለምንታቆርጫለሽ

  • @woldeyohannestemesgen5870
    @woldeyohannestemesgen5870 Рік тому +1

    አንበሳ ነሽ።

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Рік тому

    Ere...yedmt....yaleh...ayisemami

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 4 місяці тому

    ሀገሬሥገባአሠራለሁ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 3 місяці тому

    አበሳ11111❤❤

  • @shifckxjxhlglglvjxg5408
    @shifckxjxhlglglvjxg5408 Рік тому

    የትነሽ እነት

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 11 місяців тому

    ❤❤

  • @saramisrak5150
    @saramisrak5150 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadessealtaseb2774
    @tadessealtaseb2774 Рік тому

    ጀግኒት

  • @abdetoshumtu116
    @abdetoshumtu116 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ZaraXari
    @ZaraXari 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhammedhassen2373
    @muhammedhassen2373 Рік тому

    አይ በንፍጥና አክታ ትላትል የበለፀጉ ዶሮዎችን ለማርባት ከመትጋት ይልቅ የተሻለው,,,,,,,,,,,,,,,,

  • @weyni9481
    @weyni9481 Рік тому

    😢😢😢😢

  • @saramisrak5150
    @saramisrak5150 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭