Aynishet farms
Aynishet farms
  • 541
  • 2 939 094

Відео

የመኖ መኖ ዋጋ ጭማሪ እና ከባህርዳር የመጡት ማሰልጣኞች
Переглядів 74519 годин тому
የመ መ ዋጋ ጭማሪ እና ከባህርዳር የመጡት ማሰልጣኞች
ለጀማሪ ዶሮ አርቢዎች የዶሮ ቤት እቃዎች ዝርዝር እና ዋጋ
Переглядів 881День тому
ለጀማሪ ዶሮ አርቢዎች የዶሮ ቤት እቃዎች ዝርዝር እና ዋጋ
የሰጠዋቸው ዶሮዎች ታመሙ
Переглядів 1,7 тис.14 днів тому
የሰጠዋቸው ዶሮዎች ታመሙ Aynishet farms,የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች,የዶሮ እርባታ,poultry farming in ethiopia,poultry production in ethiopia pdf,poultry production pdf,ስልጠና,የዶሮ እንቁላል,ስደት,የዶሮ እርባታ ማንዋል pdf,የዶሮ እርባታ pdf,የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት,የዶሮ እርባታ ቤት አሰራር,የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት pdf,የዶሮ እርባታ ስራ,የዶሮ እርባታ መመሪያ,poultry farm business plan ppt,poultry litter uses,poultry house construction guidelines,poultry farming to meet,poultry feed fo...
5 ጀማሪ ዶሮ አርቢዎች የሚሰሩት ስህተት |Top 5 poultry beginners mistake |
Переглядів 2,3 тис.14 днів тому
5 ጀማሪ ዶሮ አርቢዎች የሚሰሩት ስህተት |Top 5 poultry beginners mistake |
እፎይ የምትሉበት መፍትሄ ይዘን መተናል
Переглядів 1,7 тис.21 день тому
እፎይ የምትሉበት መፍትሄ ይዘን መተናል
መኖ ከጨመረ በውኃላ የእቁላል ወጪ ጨመረ
Переглядів 1,8 тис.28 днів тому
መ ከጨመረ በውኃላ የእቁላል ወጪ ጨመረ
አቃቂ 1200 ዶሮ አስጀምረናል (Full package) ተጠቃሚ (poultry in Africa Ethiopia )
Переглядів 2,1 тис.Місяць тому
አቃቂ 1200 ዶሮ አስጀምረናል (Full package) ተጠቃሚ (poultry in Africa Ethiopia )
የምስራች! ለአርቢዎች ቀን ወጣልን! ዶሮ ታመመብኝ ድሮ ቀረ
Переглядів 10 тис.Місяць тому
የምስራች! ለአርቢዎች ቀን ወጣልን! ዶሮ ታመመብኝ ድሮ ቀረ
ለዶሮዎች ብዙ ውሀ እዳትሰጡ ምን ያህል መጠጣት አለባቸው? |daily water consumption for poultry |
Переглядів 1,7 тис.Місяць тому
ለዶሮዎች ብዙ ውሀ እዳትሰጡ ምን ያህል መጠጣት አለባቸው? |daily water consumption for poultry |
በቀን ለዶሮዎች ምን ያህል ሊትር ውሀ መስጠት አለብን|how calculate daily water consumption for layer chicken|
Переглядів 935Місяць тому
በቀን ለዶሮዎች ምን ያህል ሊትር ውሀ መስጠት አለብን|how calculate daily water consumption for layer chicken|
ለዶሮ የሚሆን ቦታ አመራረጥ
Переглядів 934Місяць тому
ለዶሮ የሚሆን ቦታ አመራረጥ
ዶሮዎች በውሀ ማጠብ ያሉት ጥቅሞች
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
ዶሮዎች በውሀ ማጠብ ያሉት ጥቅሞች
5 የዶሮ በሽታ መለያ ዘዴዎች ለጀማሪ ዶሮ አርቢዎች
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
5 የዶሮ በሽታ መለያ ዘዴዎች ለጀማሪ ዶሮ አርቢዎች
የ2000 ዶሮዎች የ3 ወር ቀለብ ሒሳብ ሲሰራ ሙሉ መረጃ
Переглядів 3,8 тис.2 місяці тому
የ2000 ዶሮዎች የ3 ወር ቀለብ ሒሳብ ሲሰራ ሙሉ መረጃ
ጂጂጋ 8000 ዶሮ
Переглядів 4,1 тис.2 місяці тому
ጂጂጋ 8000 ዶሮ
ዛሬ 2,200 ቄብ ዶሮ እና 450 ዶሮ ዱከም አስረክበናል
Переглядів 1,3 тис.2 місяці тому
ዛሬ 2,200 ቄብ ዶሮ እና 450 ዶሮ ዱከም አስረክበናል
እንቁላል የማይጥሉትን ዶሮዎች ለመለየት ቀላል ዘዴ ተጠቀሙ
Переглядів 4,4 тис.2 місяці тому
እንቁላል የማይጥሉትን ዶሮዎች ለመለየት ቀላል ዘዴ ተጠቀሙ
የዶሮ አርቢ የቀን ውሎ ከጠዋት 12:00 እስከ ምሽት 4:00 የሚሰራቸው ስራዎች በቅደም ተከተል| poultry farmer daily activities farm|
Переглядів 12 тис.2 місяці тому
የዶሮ አርቢ የቀን ውሎ ከጠዋት 12:00 እስከ ምሽት 4:00 የሚሰራቸው ስራዎች በቅደም ተከተል| poultry farmer daily activities farm|
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የ3500 ብር መኖ ያለ ማሽን|how to mix high quality poultry feed at home |
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የ3500 ብር መ ያለ ማሽን|how to mix high quality poultry feed at home |
ቡራዩ በኬጅ በ 40 ካሬ ቦታ ብቻ 1500 ዶሮ አስጀምረናል | poultry 1500 layer on cage in ethiopia burayu|
Переглядів 39 тис.3 місяці тому
ቡራዩ በኬጅ በ 40 ካሬ ቦታ ብቻ 1500 ዶሮ አስጀምረናል | poultry 1500 layer on cage in ethiopia burayu|
ወጪ ቆጣቢ የዶሮ ቤት ግንባታ ዲዛይን|poultry housing design and cost in Ethiopia |
Переглядів 6 тис.3 місяці тому
ወጪ ቆጣቢ የዶሮ ቤት ግንባታ ዲዛይን|poultry housing design and cost in Ethiopia |
እንቁላል ቶሎ እንዲጥሉ ለማድረግ እና ምርት ለመጨመር ይህን አድርጉ/secret of making more egg for layer and pullet chicken/
Переглядів 27 тис.3 місяці тому
እንቁላል ቶሎ እንዲጥሉ ለማድረግ እና ምርት ለመጨመር ይህን አድርጉ/secret of making more egg for layer and pullet chicken/
ታዋቂው የእንቁላል ዶሮ በሽታ እና መፈወሻ መንገድ/ layer chicken coryza diseases on poultry farm/
Переглядів 3,2 тис.3 місяці тому
ታዋቂው የእንቁላል ዶሮ በሽታ እና መፈወሻ መንገድ/ layer chicken coryza diseases on poultry farm/
1500 ዶሮ ዱከም (full package)
Переглядів 1,3 тис.3 місяці тому
1500 ዶሮ ዱከም (full package)
ዶሮዎቼ በአንድ ቀን 1000 እንቁላል ቀነሱ
Переглядів 1,9 тис.3 місяці тому
ዶሮዎቼ በአንድ ቀን 1000 እንቁላል ቀነሱ
የመኖ ወጪን ከ 450 ብር በላይ ይቀንሳል ሞክሬዋለው
Переглядів 3 тис.3 місяці тому
የመ ወጪን ከ 450 ብር በላይ ይቀንሳል ሞክሬዋለው
የሁሴን ዶሮዎች በ 2 እንቁላል ጀመሩ
Переглядів 2,2 тис.3 місяці тому
የሁሴን ዶሮዎች በ 2 እንቁላል ጀመሩ
እንቁላል ማሽኖች
Переглядів 2,6 тис.4 місяці тому
እንቁላል ማሽኖች
ፈፅሞ እንዲህ እንዳታደርጉ
Переглядів 3,8 тис.4 місяці тому
ፈፅሞ እንዲህ እንዳታደርጉ

КОМЕНТАРІ

  • @mitikutadesse3404
    @mitikutadesse3404 3 години тому

    ያስትማርክው ነገር በጣም ጥሩ ነው ግን ለራስህ ሙሉ ልብስ ልብስህ ስራተኛህ ግን በሽባቶ ጫማ ኖርማ ሱሪ ነው ያልው አንድ ሁኑ

  • @EdlawitTamene
    @EdlawitTamene 7 годин тому

    Doro marebat sele mefeleg ye seletena manual lakulegh

  • @user-vq6km2mf8g
    @user-vq6km2mf8g День тому

    Wow❤❤❤❤

  • @AffectionateCamperVan-ff3ck
    @AffectionateCamperVan-ff3ck День тому

    ያለኝ ቦታ ቆላ ስለሆነ ምን ዓይነት ቤት መሥራት አለብኝ

  • @UmuSemri
    @UmuSemri 2 дні тому

    ሰላም እንደት ነህ ይቅርታ እስኪ አሁን ባለው ሂሳብ ስራልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-so6xc6ym5l
    @user-so6xc6ym5l 2 дні тому

    ስሙ ምንድነው በደንብ አልተገለፀም

  • @Ziyadamukerem-em2zc
    @Ziyadamukerem-em2zc 2 дні тому

    ስልጠናው የት እንውሰድ እኔ መጀመር እፈልጋለሁ

  • @MohammmedSani
    @MohammmedSani 4 дні тому

    እኔ ለደሮ ማክሬ ምንም ለውጥ. የለውም

  • @MohammmedSani
    @MohammmedSani 4 дні тому

    አሚኖም ጥሩ አይደለም😮

  • @GebremichaelHailay-ui7cv
    @GebremichaelHailay-ui7cv 4 дні тому

    Derowoche tamewal mrtm kensewal mn tmekregnaleh ?

  • @MilkesaAbeba-f4d
    @MilkesaAbeba-f4d 5 днів тому

    OK botauw yetnew

  • @BiniyamShiferaw-p9l
    @BiniyamShiferaw-p9l 5 днів тому

    ጀግና ነህ እናመሰግናለን

  • @bie8789
    @bie8789 6 днів тому

    ምንም ቁምነገር የለዉም እራሱን ከማስተዋወቅና ከመካብ ዉጭ!!!!

  • @Estifanos17ETTech17
    @Estifanos17ETTech17 7 днів тому

    ወንድም እኛ አገር ላይ ዱቆቱና በቆሎው ይታያል ያደጉት ሀገራት ላይ ግን ዳቦ ቆሎ የሚመስል ነው የእንቁላል ጣይ መኖ ነው የምልህ

  • @silas8349
    @silas8349 7 днів тому

    ምንድነው የምትዘባርቀው ዋጋቸው የለም ያልተሟላ መረጃ ነው ይሄ

  • @yemanetesfay7052
    @yemanetesfay7052 7 днів тому

    አይዞህ በርታ ወንድሜ ከጎንህ ነን የ61ኛ ኮርስ አባል

  • @AmanualAtaklti-sw1id
    @AmanualAtaklti-sw1id 7 днів тому

    ትግራይ ላይ ሌላ ቅርንጫፍ ብትከፍት በተለይ ኣክሱም ውስጥ በጣም ብዙ የሚባል ዶሮ ኣለ እና መኖ ማከፋፈያ ብትከፍት ለሁላችን ጥሩ ነው ያንተን መኖ ለመጠቀም እፈልጋለው

  • @user-ed5bl8iq6j
    @user-ed5bl8iq6j 7 днів тому

    በጣም አሪፍ ነው በርታ ትግራይ ክልል ሊመጣ ይችላል ወይ?

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 8 днів тому

    እኔም ባሀርዳርነኝ

  • @user-em8zt4qc5c
    @user-em8zt4qc5c 8 днів тому

    ወጪ እና ገቢውን ብታሠላ

  • @johngirmay684
    @johngirmay684 9 днів тому

    የፌስቡክ ስምህባ ንገረን

  • @Sola-o3s
    @Sola-o3s 9 днів тому

    ዋጋው ስንት ነዉ

  • @tadesseasefa5541
    @tadesseasefa5541 10 днів тому

    ወንድሜ ስልክ ቁጥርህ ፃፍልኝ

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 10 днів тому

    በርታ❤❤❤❤❤

  • @habenkidu-9016
    @habenkidu-9016 10 днів тому

    Gobez ketlbet......zarie yeserahew vedio betam tekami new

  • @aleligntayebeyene7682
    @aleligntayebeyene7682 10 днів тому

    እንደዚህ ፖስት የምታደርገው ቪድዮ በጣም ጠቃሚ ነው። በርታ ቀጥልበት

  • @simenehhailu5128
    @simenehhailu5128 10 днів тому

    እረ ከሜጠቅመው የማይጠቅመው ውሬ ይበልጣል

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 10 днів тому

    እኔ ጃማ ወራኢሉ ነኝ ታመጣችሁልኝ እቀበላለሁ ኮሜንት መልሱ

  • @aaaa-xp3nh
    @aaaa-xp3nh 11 днів тому

    እናመሰግናለን

  • @aaaa-xp3nh
    @aaaa-xp3nh 11 днів тому

    ወደራያ ትልካላችሁ

  • @WondiyeFilate
    @WondiyeFilate 11 днів тому

    Ayinishet sile hulu neger beewunet ameseginalu .lagegnih felige alichalikum mini yishalali

  • @user-qd7ii4rl6f
    @user-qd7ii4rl6f 12 днів тому

    Mitaweramna mitseraw yemitanesaw ries minm aygenagim yedoro meno azegejajet bilek mitaweraw lela

  • @user-ex8ey8xo2q
    @user-ex8ey8xo2q 13 днів тому

    ❤😂ውነትም ሱሥያዘን

  • @biniamgmichael6521
    @biniamgmichael6521 13 днів тому

    doro emteflegu kena gezu belachhu seteyku ke300 doro betach anshtem telalachewu atabertatum wushtam

  • @SenabiruSenabiri555
    @SenabiruSenabiri555 13 днів тому

    እኔም ሀገር ስገባ ጀምራለው 🥰አዲስ አበባ ላይ 🎉 ከ እናንተ ጋር መስራት ፈልጋለው የምር

  • @AmenHyab
    @AmenHyab 14 днів тому

    ስልጠናው የት ነው?ስንት ነው?

  • @solomonkahsay5393
    @solomonkahsay5393 14 днів тому

    ወንድሜ ደሮቼ ዉሃ አየቀላቀለ ኩስ አየጣሉ ቤታቸው አርጥብ አየሆነ በጣም ተቸገርኩ ና ኩሳቸው ደረቅ አንዲሆን ይረዳል አብክህ መልስልኝ

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 14 днів тому

    እንኳን የሚሰራ ወሬኛው በዚህ ገንዘብ እየሰራ አይደል? ላንተ ሺ ጊዜ አደርጋለሁ።

  • @user-ex8ey8xo2q
    @user-ex8ey8xo2q 15 днів тому

    እኔ እንቁላል ማሥፈልፈሉን ብታሥረዳኝ ምን አይነት ምርጥዘር መመረጥሥ አለበትበ ሥደትነኝ ወድም ወደሀገሬ እድገባ አድርገኝ😢❤❤❤❤

  • @KalbaUae-qc9lc
    @KalbaUae-qc9lc 15 днів тому

    ወንድሜ 250ዶሮ ለማርባት ስንት ብር ያስፈልጋል እቁላል የሚጥሉትን

  • @SBABabba
    @SBABabba 15 днів тому

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 15 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @user-nh9pr4kr9h
    @user-nh9pr4kr9h 15 днів тому

    ለ 10 ዶሮዎች እንቁላል ለሚጥሉ በቀን ምን ያህል ኪሎ መሰጠት አለበት?

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 15 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @user-ex8ey8xo2q
    @user-ex8ey8xo2q 15 днів тому

    ❤ሸጋ ወድምነት ጥሩሥራ ከሆነ ማሥፈልፈያውን ይዠ ልምጣ እኔ በሥደትነኝ❤❤❤❤ሥልክህን እፈልጋለሁ ምክርህም ያሥፈልገኛል❤❤🎉

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 16 днів тому

    ኮመት መጣጥፍ አልወድም ግን መቸነዉ እምጥፍ እያልኩ አስብ ነበር ከስራህ በላይ ፍጥነትን እወድልሀለሁ ሰዉአትስማ ከዚህ በላይ በወሬም በስራህም በደብ ፍጠን በርታ እኔ ሁሉ ነገር ነዉ የምወድልህ ❤❤❤ከስደት መልስ እኔም መጥቸ ሰልጥኝ ደሮወቹን እወስዳለሁ ወደጎደር ነኝ ላማ ምጣት ካራቃችሁ❤❤❤በርታ እኛም በላይክ ከጎንህ ነን❤❤❤❤

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 16 днів тому

    Yealem koshasha sra doro erbata newu ,be keftegna bajet kalhone endajemrut ,aksari newu .

  • @howtox8084
    @howtox8084 17 днів тому

    የእንቁላል ሽያጭ እንዴት ነው? የት እና ለማን ነው ሚሸጠው?

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 17 днів тому

    ዱከም የትነዉ የሚገኝዉ አገር ነዉ

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s 18 днів тому

    አገሩ የት ነዉ ማሰልጠኝዉ እኔ ወደጉንደር ነኝ❤❤❤እቀዉንም መግዛት እፈልጋለሁ