#EBC

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 118

  • @ሰላምአዳነ
    @ሰላምአዳነ 5 років тому +34

    ዋው ደስ ይላል እኔም እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ይህንን ስራ እሰራለሁ ብየ አስባላሁ ያሳካልሽ በሉኝ ስደት ምርር ብሎኛል

  • @kasechabiraha7731
    @kasechabiraha7731 6 років тому +4

    ዋውውው ደስ ይላል እግዚአብሔር ካለው እኔም የናንተ ፈለግ እዛለው ብየ አስባለው ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር

  • @zeki7603
    @zeki7603 5 років тому +7

    የልጅነት እቅድ ነበር። ግን አንድ ቀን አሳካዋለው።

  • @sadiyamohammed4824
    @sadiyamohammed4824 6 років тому +4

    ጎበዝ እድህ አገሬ ላይ ጠክሬ ብሰራ አልሰደድም ነበር በልጅ ና በቤተሰብ ናፍቆት ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @jemalhassen2880
    @jemalhassen2880 6 років тому +16

    እኔ ማርባት እፍልጋለሁ ሁለት ማሺን አሥገብቻለሁ 500 እነ 300 የሚሥፍለፍል ግን የትምህርት ዲጋፍ እፍልጋለሁ አላህ ታሳካልይ

    • @mickytadu5032
      @mickytadu5032 5 років тому

      Where did u the machine pls let me know

    • @jemalhassen2880
      @jemalhassen2880 5 років тому

      @@mickytadu5032 ባባየ እንግሊዘኛ እንደቁንጣ ነው ያጠርይ እነ ባማርኛ በሚግባባን አይሻልም

    • @mickytadu5032
      @mickytadu5032 5 років тому

      @@jemalhassen2880 😆 missed the word *got* 😆...any how,where did u got it????..i am on the way to raising a broiler chicken. i dont hv access the app

    • @user-kp6xc2re6c
      @user-kp6xc2re6c 5 років тому +1

      Jemal Hassen በእናትሽ ጠቁሚኝ የት ነው የገዛሽው

    • @mickytadu5032
      @mickytadu5032 5 років тому +1

      @@user-kp6xc2re6c its very hard to find out.i tried to find across the usa but i never get it still yet.if u know somebody where live in usa u may get 96 eggs incubator at any walmart or tructer supply store. 1 day ago;one of my friend told me i can get commercial incubator on online.the name called*ALIBABA*. Adis has a brach .ask who knows the place and thats all i know.GOOD LUCK

  • @rakrak5255
    @rakrak5255 5 років тому +2

    እስኪ ወደ ማህበራችሁ ቀላቅሉኝ ማሽኑን እኔ እገዛላሁ በዛላይ ባለኝ ሙያ አገለግላለሁ ፈቃደኛ ከሆናችሁ አድራሻየን እልካለሁ መልስ ከሰጣችሁኝ

  • @user-uy2ts1jb2i
    @user-uy2ts1jb2i 5 років тому +2

    እስቲ እኔም ለመስራት እፈልጋለው ምን እንደ ሚያስፈልገኝ ንገሩኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ስልኬ ላስቀምጥላቹ ላማክራቹ እፈልጋለው አመሰግናለው

  • @user-uy2ts1jb2i
    @user-uy2ts1jb2i 5 років тому +2

    ማሻ አለህ አላህ ይጨምርላቹ

  • @meriethiopian9229
    @meriethiopian9229 4 роки тому +2

    የሄን ስራመስራት ከፈለጋቹ CHG TUBE እዮ

  • @adengetachew6472
    @adengetachew6472 Рік тому

    በርቱልን ግን ሰራትኛ ስንት ነው የሚከፍለው

  • @ጥሩነኝከወሎ
    @ጥሩነኝከወሎ 5 років тому

    ማሽኑን ገዝቸ እልክ ነበር ግን የድሮ ብሽታ ችግር ነው ከመንግስት ጋ እርዳታ ካላገኝ ከባድ ነው በይጊዚዉ ምርመራ ያስፈልጋቸዋል

  • @እሙዛሀራየልጄናፋቂእሙዛሀ

    እረ በጠምነው ደስየሚለው እረ ፍቃደኝከሆናችሁ አደራሻችሁን አሳውቁን

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 5 років тому

    በርቱ የመንግስት ድጋፍ ያስፈልጋል ቸዋል

  • @user-nb3ju8ji9x
    @user-nb3ju8ji9x 5 років тому +1

    ጎበዝ ጠንክሩ

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 4 роки тому +1

    Ye Ethiopian hizib bedenmb manage meyaregew mengist benor , hulum habitam mehon yichel neber !!

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 5 років тому +1

    ኢሻ አላህ ይጨምራላችሁ

  • @berkiabosohousamo5743
    @berkiabosohousamo5743 4 роки тому

    መስራት፡ለምንፈልገው፡ዶሮቸን፡በምን፡ቁጥር፡ነው፡የምናግኛቸው፡እባካቹ፡፡ቁጥሩን፡አስቀምጡልን

  • @mariodona8996
    @mariodona8996 4 роки тому

    ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጡልን ሀገሬ ገብቼ ጠንክሬ ሰራለው

  • @user-vl1qq8ti6k
    @user-vl1qq8ti6k 5 років тому +1

    እኔም አስባለው

  • @muktardauud7906
    @muktardauud7906 5 років тому +1

    Guys, yewagaw ngr eski shuk belugn miyawata kehone yesew hager yesew new mn yaregal megbat new, minalbat France kale wagaw liteyk inantem ye dubai wagaw plz andachin leandachin mehon alebin

  • @powerlink6511
    @powerlink6511 5 років тому +1

    እባካቹሁ ከየት እንደ ምረከብ ጫጩቶቹን አሱረዱኝ ቤታም የራስየ አመች የሆነ ቤታ አለኝ ብቻ ከየት ልረከብ

    • @meriethiopian9229
      @meriethiopian9229 4 роки тому +1

      CHG tube eyi ehte esu yasrdshal

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому

      Power Link
      በየግብርና ጣቢያው አለ አይድሁም ልክ አንደየዚህ ሜህበር በየቦታው ከፍተው የሚሰሩ ግለሰቦች ያቀርባሉ ስራውን መጀመር ለሚፈልግ በጣም ትልልቅ አከፋፋይ ውስን ናቸው እነሱም ኮምበልሻና ደብረዘይት ናቸው ብዙ ግን ገለሰቦች አሉ ብዛት የሚያስረክቡ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE Рік тому

    ወገኖቼ ደምሩኘ

  • @user-ds5sk5ym1z
    @user-ds5sk5ym1z 5 років тому

    ማሻ አላህ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 років тому

    ጥሩ መረጃ ነው

  • @tregeocell7255
    @tregeocell7255 5 років тому +3

    ከማንእንደምረከብለማንእንደማስረክብ
    ንገሩኝ

  • @tube8251
    @tube8251 5 років тому +1

    ከናንተ እየተረከብኩ መስራት ፈልጋለው አድራሻ

  • @user-sv4rt7nh7u
    @user-sv4rt7nh7u 6 років тому +1

    በጣም ጎቦዞች በርቱ

    • @ahmedyimer3922
      @ahmedyimer3922 6 років тому

      ይቅርታ ወጣት ቡዝነህ ከእርሶ ትንሽ አንዳድ ነገሮችን ልጠይቅህ እና ማለት እኔም ወደዝህ ስራ ለመግባት አስቤ ስለነበር እና ስልክህ ብትነግረን ምን ይመስለሀል እና እማለስቼግርህ ከሆነ።

    • @ahmedyimer3922
      @ahmedyimer3922 6 років тому

      እጅግ በጣም ጎበዝ በርቱ በእውነት ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ።

  • @zamzam-vc3jx
    @zamzam-vc3jx 5 років тому

    ማሺኑን የት ነው ማግኘት የምንችለው

  • @user-ru6pt2vc7w
    @user-ru6pt2vc7w 4 роки тому

    አድራሻ ንገሩን

  • @firdod1648
    @firdod1648 5 років тому

    እደየ ጋዜጠኛዋ ልትበላቸው ነውደ ??

  • @MuhammedMuhammed-bq9bk
    @MuhammedMuhammed-bq9bk 5 років тому

    ዋዉ ዉዉ ዉዉ

  • @user-uz1rh9gn6e
    @user-uz1rh9gn6e 5 років тому

    Woooooow

  • @Mery-oo9me
    @Mery-oo9me 4 роки тому

    Betem desi yilali

  • @tube-kj7fh
    @tube-kj7fh 3 роки тому

    35000

  • @tregeocell7255
    @tregeocell7255 5 років тому +1

    ዶሮችከየትነዉመረከበዉ
    ማሽኑንከየትነዉማገኘዉ

    • @birukbeyen8730
      @birukbeyen8730 5 років тому +1

      በዚህ ሚሴጅ ላክልኝ እነግርሃለው

    • @user-fi7ej1yr7q
      @user-fi7ej1yr7q 5 років тому

      @@birukbeyen8730 ማሽኑ የት እደሚገኝ ንገሪን

    • @birukbeyen8730
      @birukbeyen8730 5 років тому

      ሳውዲ አረብያ አለ

    • @mastewalderib75
      @mastewalderib75 5 років тому

      @@birukbeyen8730 hldwyl

    • @birukbeyen8730
      @birukbeyen8730 5 років тому

      @@mastewalderib75 ያንተን ስልክ አስቀምጥልኝ

  • @jemalhassen2880
    @jemalhassen2880 6 років тому

    እኔን አዳብሉይ። ማሺን።አብርን እንሥራ

  • @mariodona8996
    @mariodona8996 4 роки тому

    ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጡልን ሀገሬ ገብቼ ጠንክሬ ሰራለው