ስለ ፀጉራቹ ማወቅ ያለባቹ ዋና ዋና ነገሮችና ለባለፈው የፀጉር ውህድ ጥያቄዎቻችሁ መልስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 740

  • @meskitube16
    @meskitube16  6 років тому +108

    ሰላም ውዶች ሙዙን ተቀብታችሁ በላስቲክ አፍኑት,የበሰለ ሙዝ ተጠቀሙ ስትታጠቡ መጀመሪያ ውሃ ብቻ እያፈሰሳችሁ እያበጠራችሁ አስለቅቁት, ከዛም ሻንፖ 1 ጊዜ ብቻ አርጋችሁ ማሸት ከዛም ኮንድሽነር አርጋችሁ አነስ ባለው ማበጠርያ ውሃ እያፈሰሳችሁ ማጥራት!!

    • @rigbetube1077
      @rigbetube1077 6 років тому +2

      እሽ እናመሰግናለን።

    • @popiklo3843
      @popiklo3843 6 років тому

      Berchi

    • @አቤቱማረንይቅርበለን-ዘ3ቈ
      @አቤቱማረንይቅርበለን-ዘ3ቈ 6 років тому

      አመሰግናለሁ ማማየ ግን ስት ስአት ነው እምናቆየው እኔየግባሬ እየሸሸ አሽቸግሮኛል መፍትሄ ካለሽንገሪኝ ውዴ ይቅታግን

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 років тому +1

      @@አቤቱማረንይቅርበለን-ዘ3ቈ ከ 30 ደቂቃ አታሳንሺው እንጂ እንደፈለግሽ ሌላ ቪዲዮ እሰራለሁ

    • @momlove2688
      @momlove2688 6 років тому

      እህቴ ባለፈውም ጠይቀሽ ነበረ ኣንቺ እንዳሳየሽኝ ኣይነት ኮኮናት ኣላገሁም የሆነ ኣይነት ኮኮናት ብጠቀም ችግር ኣለወይ እባክሽ ንገሪኝ

  • @abdrh7672
    @abdrh7672 5 років тому

    እህታችን በጣም እናመሰግናለን በጣም የተረጋጋሽ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቆንጂት

  • @ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ

    እኔ ማበጠሪያ በጣም ነበር ፀጉሬንየነቃቀለዉ ያች አይነት ማበጠሪያ ከገዛሁ ቡሀላ በዙም ፀጉር አያወጣም እናም ባለፈዉ ያሣየሸንን ዉህድ ተጠቅሜ ፀጉሬ በጣም እየተመቸዉ ነዉ ገምልሽ በላይ ነዉ የሚያምረዉ ፀጉሬ በጣም ነዉ የማመሠግነዉ በፊት በቀን በቀን ነበር የምታጠበዉ በካ በጥቅሎ በጣም ነበር የተጎዳዉ አሁን ግን ማሻ አላህ ሲያምር አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔ ቆጆ 😍😍

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    የኔ ውድ እናመሰግናለን 😍😍😍
    ለመንታ ጸጉር መፍትሔ ካለሽ ብቆርጠውም መንታ ብቻ

  • @nabaaoro2434
    @nabaaoro2434 4 роки тому

    Ewnat you are very clever because sela shunkurt tekekil bileshal metifo tnx

  • @maryammaryam-zk5ko
    @maryammaryam-zk5ko 6 років тому +1

    Arif yemeslal yemokershew ena yetska selhone ...Thanks Good job .

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 6 років тому +1

    Meskiye betam Ameseginalew bizu tiyake yehonebignin maliseshilignal be Astayetish tebareky konjoye

  • @lubabamohammed7267
    @lubabamohammed7267 5 років тому

    Meskiy yene konjoo ene yanchin becha mokeriy betam temchitognal segurim adegal gina wor honognal gin lewutun ayechibetalhu betam kanchi segur ga yamesaselwal segurim

  • @muzamichael682
    @muzamichael682 6 років тому

    Meski le tsegur yelekekshiwun video ayichewu betam wedjewalehu.tebareki.

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 5 років тому

    Tidarish yetbark yihun mesikye...thank u for sharing

  • @netsanetshekor8278
    @netsanetshekor8278 6 років тому +2

    ደስ ትያለሽ በጣም እናመሰግናለን ሽኮሪና

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ፐ

    ዋውው በጣም ደስ ይላል እርጋታሽ ለሰው ያለሽ ክብር ሰውንም ስታከብሪ እግዚአብሔር ያክብርሽ በርቺ እህቴ

  • @alemashenafi9685
    @alemashenafi9685 6 років тому

    I just used it once I loved it my hair is beautiful and soft thank you so much !

  • @ስምሽስንቅነውእመቤቴ
    @ስምሽስንቅነውእመቤቴ 6 років тому +13

    በጣም የምትወደጅ ሰው ነሽ እርጋታሽ ይማርካል ይመችሽ እህታችን

  • @hewatedamaqa7906
    @hewatedamaqa7906 5 років тому

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አመሰግናለሁ የምትይው ሁሉ እውነት ነው በጣም ለውጥ አይቻለሁኝ እርጋታሽ ምክርሽ በጣም ያረካል ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው😘😘

  • @tadelechberhanu5772
    @tadelechberhanu5772 6 років тому

    Thanks wede tebareky ergatash dese ylal mokira wetatune yze ematalehu

  • @berislsl2119
    @berislsl2119 5 років тому

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ እርጋተመሽ ልዩ ነው ኤኔም አንድ ሻንፖ ለአንድ አመት ከአራት ወር አሠጠቀመዋለሁ።

  • @salamtedes3828
    @salamtedes3828 5 років тому +1

    Yene konjo betam amesgnlhu anchi endalshi areg betam lewti ayechalhu bsigur lay💋❤

  • @adanechmitiku5308
    @adanechmitiku5308 5 років тому

    Selam lanchi ihite yene tsegur kerdada new bizat alew bizum rejim aydelem indileselisilign felige neber min yishalal?

  • @tsehayendra9159
    @tsehayendra9159 5 років тому

    እናመሰግናለን እህታችን ሪጋታሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጥልን ቀለም ላለው ፀፉሪም እስኪ የሚደረግ ነገረ ካለ እድነግሪን

  • @samerawityitayew3470
    @samerawityitayew3470 5 років тому

    በጣም እናመስግናለን እህታችን
    ካላስቸገርሁሽ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ጠጉሬ አልጫ ከፊቴና ከኋላየ ምንም የለውም ያልምከርሁት ነገር የለም በርጥቡ ቅባት ከተቀባሁ ደግም በሁለቸኛው ቀን አይበጠረይም እስኪ ሌላ መብቴ ካለህ

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 6 років тому

    በጣም፡ጥሩ፡ምክር፡እህታችን፡እናመሰግናለን፡ድንግል፡ትጠብቅሽ፡ያወቁትን፡ማሳወቅ፡በጎነት፡ነው፡በርቺ፡የኔ፡ቆንጆ።

  • @emawayshabebaw3042
    @emawayshabebaw3042 2 роки тому

    መስኪየ የውነት በጣምነው ምወድሽ።

  • @sebleassefa8375
    @sebleassefa8375 6 років тому +1

    God bless you my sister, You are so kind.

  • @eldanaeldana6274
    @eldanaeldana6274 3 роки тому

    እናመሰግናለን እህታችን መሲዬ ኑሪልን!!!

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 6 років тому

    Enameseg'nalen yene konjo

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 6 років тому +2

    Meski i am really appreciate that all you explained to us and that is all true. Cause i have seen on my sister hair when i was in back home she were treated her hair the same us you said so but different coconut like the one in Ethio and Eritrea has . God bless you dear . And please for those who have problem to understand Amharic so much please give us some tips in English with a lot love.

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 років тому +2

      Thank you and I'll try to use translation.

    • @hforhumble2415
      @hforhumble2415 5 років тому

      @@meskitube16 you can give them subtitle or translate your videos for both amharic and English speaker

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому

    እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን እህት የሙዙን ውህድ መጠቀም ጀምሬያለሁ ግን ፀጉሬ ብዙ ነው ስስና ለስላሳ ለማድርግ ምን ልጠቀም በፈጠርሽ ሹክ በይኝ በተረፈ በርቺ ቅን ልጅ ነሽ አላህ ህይወትን ያቅናልሽ ።♥

  • @hforhumble2415
    @hforhumble2415 5 років тому

    Please dear meski make a videos for homemade conditioner and shampoo if you can!

  • @mahletalemayehu9559
    @mahletalemayehu9559 4 роки тому

    Meskiya ..tsagurane mn largawe ara bado honbge

  • @selamgrmay4593
    @selamgrmay4593 5 років тому

    Hi miskiye yenia Tsegur betam degotewale ena .shgurt . Muze .Afekado.olifoil adergi endzi maderge yeshale wege please negrge bless you miss you

  • @mahimahi9986
    @mahimahi9986 5 років тому

    በጣም አሪፍ ውህድ ነው እህቴ እኔ ተጠቅሚ በጣም ብዙ ጥቅሞችን አግኝቸበታለው አመሰግናለው ውዴ በርች

    • @moges2346
      @moges2346 5 років тому

      ማሬ አድስ ነኝ ፀጉሬን ሳብጥረው ይረግፋል ምን እደማርገው አላዉቅም እስኪ

  • @helenhaile308
    @helenhaile308 5 років тому

    የኔ ቆንጆ እስኪ አሪፍ የ ሆነዉን ፖሥት አርጊልን ሻምፖ በመቀየር እደሜ አለቀ

  • @ወለተኢየሡስአለማመኔንርዳ

    በውነት እናመሠግናለን ሙዙን ተጠቅሜ ብዙለውጥ አለው ግን ይነቀላል

  • @samiramote1527
    @samiramote1527 4 роки тому

    meskey yena onjooooo temtqmawalwe betam arfe nwe brtcele

  • @fasikaaweke4628
    @fasikaaweke4628 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ በቅንነት እየረዳሽን ነው በርች አድናቂሽ ነኝ

  • @jerryethiopia6155
    @jerryethiopia6155 5 років тому

    thnkyou for you🙏🙏🙏🙇

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    *ጥሩ ት/ት ነው አመሰግናለሁ እህቴ* እባክሽ የኔ ፀጉር ተበለሽቶብኛል መላ በይኝ መንታ የሆናዉን እንች እንደልሽው ቆራጥኩት ግን አሁን ፀጉሬ ብዙም ረጅም አይደለም አረቦች መይንዝ ከእንቁላል ከዘይት ተቀብ ብለውኝ ነበር ግን መይንዙ ለፀጉር ጥሩ ነው ወይ* ማለቴ ፀጉር አይጎደም እንዴ?

  • @kidisttolossa6547
    @kidisttolossa6547 6 років тому

    Thanks. Betam arfe new tekmlaw betam konjo new berche

  • @meqdeslove8531
    @meqdeslove8531 6 років тому

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በእውነት ከልብ አመሰግናለው
    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥሽ ትህትና ያለሽ ኢትዮጺያዊ ነሽ

  • @yodittsige3975
    @yodittsige3975 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን መስኪ ፤ አንቺ እንዳልሸው ሙዝ ተቀብቼ ነበር ግን ጸጉሬ ትንሽ ከረደደ ፡ እና ደግሞ ተቀብቼ
    ምን ያህል ሰአት ማቆየት አለብኝ ?

  • @hananethohabsha7128
    @hananethohabsha7128 5 років тому

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ

    መሥኪየ ክሬምሥ እንዴት እንጠቀም የጸጉር ከታጠብነ ወይሥ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 6 років тому

    Tebareki my dear. Let the Lord bless you?
    Just one question, what do you think about using color for those of us with gray hair?
    Thanks again!

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 років тому

      ብዙ ቀለም ለግዜው ከለሩን ቢቀይሩም ግን ፀጉር ይጎዳሉ ከቀለም ሂናን ከተፍጥሮ ነገሮች ጋር ቀላቅለሽ ብትጠቀሚ ሁለት ጥቅም አንድም ለፀጉሽ አንድም ለከለሩ

  • @seblipomitube4400
    @seblipomitube4400 5 років тому

    የኔ ቆንጆ መስኪ እኔ የተቸገርኩት ነገር መስኪ ፀጉሬ ይነቃቀላል በጣም ነው የሚሰባበረው በሳምንት አንዴ ሙዝ እንቁላል የተለያየ ዘይቶችን አድርጌ እቀባለው ግን ያው ነው

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 6 років тому

    እኔ ሞክሬው ነበር አንድ ግዜ ግን እንቁላን የፆም ስለሆነ መቀባት አይቻልም አሉ ብትቀቢውም እንደተበላ ይቆጠራል አሉ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ፆሙ ሲያበቃ እጠቀማለሁ ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን

  • @mereimworku9256
    @mereimworku9256 6 років тому

    MA Sha allah berchelen ehet betam dess yilal ke eregatashe gar

  • @almazshebeshi1410
    @almazshebeshi1410 5 років тому

    Thanks konjo 😘😘😘😘😘

  • @ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ

    እናመስግናለ ውድ እህታችን

  • @stkybstkyb5740
    @stkybstkyb5740 5 років тому

    Yesetshin mker betam arif new Ezgabiher kanchi gar yhun betely lene yetekemn yemuzun whdet ena conditioner shapo metew betam arif new berchi betam Amesegnalew 😍

  • @somayaahmad6382
    @somayaahmad6382 5 років тому

    እህቴ በጣም ትክክል ነሽ ሁሉንም ምክሮችሽን እያየሁ ነው እናመሰግናለን ውዴ ግን ላስቸግርሽ እኔ ከሆላየ ረጅምነውጤነኛ ነው ከፊቴ ብጥስጥስ እያለ አላድግ አለኝ ምን ላድርግ መላ በይኝ በፈጣሪ ይዠሻለሁ መልሴን መልሽልኝ

  • @bilove4045
    @bilove4045 6 років тому

    thanks sis God Bless u

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 6 років тому +6

    በጣም እናመሰግናለን ማድነቅ ከተቻለ ቆንጆ ነሽ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ስለ ብጉር መላ ካለሽ ንገሪኝ እባክሽ ፊቴ በሙሉ ተበላሸ በዛ ላይ ወደ አንገቴ ጀመረኝ አሁን ደሞ ሰው ማየት ሁላ እያፈርኩኝ ነው ፊቴ በ ሙሉ ጠቆረ ።

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 років тому +1

      በሚቀጥለው ስለ ብጉር እሰራለው ማር የሚጠቅም

    • @tgqatar3221
      @tgqatar3221 6 років тому

      baby oil tetakim

    • @naniasefa2705
      @naniasefa2705 6 років тому

      @@tgqatar3221 ፊቴን ነው

  • @kedjiatwo236
    @kedjiatwo236 6 років тому

    ሺኩረት በጣም ሀሪፍ ነዉ ተጠቀሙ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ2ሐ

    ዋውበርችእህቴ፡ግንእኔ፡የምጠቀምቅባት.Tant.ነውየምጠቀመው፡የሙዙበዚህቅባትብጠቀመው፡ችግርአለው

  • @azebamir9913
    @azebamir9913 6 років тому +1

    Tnx yen konjo Berch atetfe😍😍

  • @aberuaberumulatu2522
    @aberuaberumulatu2522 6 років тому +1

    እናመሰግናለን እኔ ሽንኩርት በተቀባሁ ሰሞን ፊቴ ብልሽት ይላል ብጉር ብቻ ለካስ እሱ ነው ያበላሸብኝ ጥሩ ምክር አገኝሁ አመሰግናለሁ

  • @buatybuaty5427
    @buatybuaty5427 4 роки тому +1

    Betam konjo temchetugal

  • @tigistisrael6350
    @tigistisrael6350 3 роки тому

    መስኪዬ ከመታጠብ በፊት ሚቀባው በጣም ተመችቶኛል እያደገልኝም ነው በጣም የተቸገርኩት ታጥቤ ከሳምት ማለፍ አልቺልም በጣም ያሳክከኝል ምን ትመክሪኛለሽ?

  • @ሳአሊለነቅድስት
    @ሳአሊለነቅድስት 5 років тому

    የኔ ማር እናመሰግናለን

  • @engudaywondim6179
    @engudaywondim6179 5 років тому

    Thank you ehete, ymajmara gize naw yanchen sera yayehut i'm 24 yaers old and bezu cream mokeralhu gin yaljenten zhakur lmalsewe alchalum nbar. Ahun gin banana and avocado kmatatb bfet tatkeme ayewalhu. Thank you for sharing. Kateyebet ehet g-d bless you.

  • @maseye471
    @maseye471 6 років тому

    Bewant ehat betam amesagnalu benatashi ena betama new yemisakekeny shapome qayiralu gena bematatebe geze rasu betam sibaze yesakekanyale gen baqerabe geza wesate new yajemarenyi esati negarenyi benateshi

  • @kelmkelm1911
    @kelmkelm1911 6 років тому

    በጣም ነው የማመስግነው ጥያቄዬን አይተስ ስለ መለስሽልኝ ለውጥን እነግርሻለሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 років тому

      የ ሙዝ ውህዱንም ከቻልሽ ተቀቢው ከመታጠብሽ በፊት

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    ውዴ ውስጤ ነሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ ግን ዝም ብየ ወደድኩሽ የእኔን የፀጉሬን ችግር መፍትሄዎች ከእዚህ መልስ አገኘሁ እናመሰግናለን በርች ውዴ❤😘

  • @ስደተኛነኝ-ጀ9ዘ
    @ስደተኛነኝ-ጀ9ዘ 5 років тому

    ምርጥ እህታችን በርችልን

  • @ማትእብፈቅረነው
    @ማትእብፈቅረነው 6 років тому

    እግዜያብሔረ ይሰጥሽ ያስብኩትን የተናገረሼው ተባረኪ

  • @tigih9449
    @tigih9449 6 років тому

    አመሰግናለሁ እህት ጥሩ አድርገሽ አብራርተሽዋል ጎበዝ ግን ለልጆች ይሆናል ለ10 አመት ልጅ ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 років тому

      አዋ ለልጆች እንደውም አሪፍ ነው vitamin c አለው

    • @tigih9449
      @tigih9449 6 років тому

      @@meskitube16 በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 6 років тому +1

    መስኪየ የኔ ቆጆ በርች ጎበዝ ጥያቄ ሲኖረኝ ደግሞ እንድትመልሽልኝ እሽ

  • @betiyasfaw5223
    @betiyasfaw5223 6 років тому

    በጣም ልክ ነሽ ስለኔ እምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ ተባረኪ፡አሲዞ መተኛት ጉዳቱን እኔ አይቼዋለሁ

  • @mhretbeyanmehari6
    @mhretbeyanmehari6 5 років тому

    Geta Yesus ybarksh ehtie

  • @Zahra-tg7jg
    @Zahra-tg7jg 5 років тому

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ በጣም ደስ ሲል ማሻአላህ

  • @hahayath4395
    @hahayath4395 5 років тому

    ወዴ በጣም ሀሪፉነው ግን አዲስ ነኝ የኔ ፀጉር በፊት በጣም ያማረ ረጂም ነበር አሁን ብጥስጥስ አለ ከዛም ሳበጥረው በጣም ይረግፉል ምን አዲርጌ ልመልሰው ተባበሪኝ ውዴ

  • @behriatabdela2895
    @behriatabdela2895 4 роки тому

    የኔቆጆ የምታቄውነገርስለምታካፊይንእናመሰግናለን እኔየተመቸኝ የሩዝውሀውነው በርቺ

  • @tsehayineshmekonen4468
    @tsehayineshmekonen4468 6 років тому

    Thanks sister

  • @armayegetahun9602
    @armayegetahun9602 5 років тому

    hi meski one question the treatment that you showed us with the egg and banana are we gonna apply it on dirty hair or after its clean?

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 років тому

      Armaye Getahun
      Yes! apply it before you Wash your hair!

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 6 років тому +3

    አቦ እርጋታሽ ደስስ ሲል ዋውው
    እኔ ዛሬ ጅምሬያለሁ እኔ የምፈልገው ፀጉሬ ለስለስ እንዲል ብቻ ነው እንጂ ቁመቱ ይበቃኛል

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 6 років тому

      አዲስ ነኝ ስይስክራይብ ሳረግ ላይክ ጋይስ ቤት ለቦሳ ሠምታችዋል

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 6 років тому

    Besimam wayine ehate fitan yabilash shinkut yihon enda ?

  • @martaameenameengetayibarik9794
    @martaameenameengetayibarik9794 5 років тому

    Tabarek ehte baxam amasegenalo

  • @melatwendemu9275
    @melatwendemu9275 6 років тому

    Yene konjo enamesegenalin yene tegure tesefa korecebetalew menem baderegiw ayelewtem betam tekara ena acer tegur new hulem yewe new menem bederegibete

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 років тому

      የማያድግ ፀጉር የለም ምን እንደሚፍልግ አለማወቃችን ነው

  • @betybety7617
    @betybety7617 6 років тому

    ዎው ቆንጆ ደሰ የላለ ገን sifi ላለ ገላ metakiu ነእግር kale

  • @monumonyo6370
    @monumonyo6370 5 років тому

    የኔ ፀጉር እንቁሌልና ሙዝ ኣርጌ እጠቀማለው ገን ኣላቅም በፊትየ ያለ መልጥዋል እና መፍቴዉ ንገርኝ የኔ ቆንጆ

  • @merammohamed8324
    @merammohamed8324 5 років тому

    Thanks meski lik neshi hin egha saudi yalen sewchi gin geterna ketema bemiserabet seat tegurachin yileyayal geter chew new abizaghaw weha leza new yemintekemewin bintekem yimibetatesew

  • @ነኢማቢንትሙሀመድ
    @ነኢማቢንትሙሀመድ 6 років тому +1

    Thanks sweet😍❤
    ሀሀሀሀሀ አረ እኔም እስካሁን ያልተቀባውት ሶስ ብቻ ነው 5ት ሙሉ ሞከርኩኝ ምንም አያድግም የተወሰነ አድጓል አሁን ግን ምንም መጠቀም አቁሟለው ከዘይት በስተቀር

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 5 років тому

    ቆንጆ ስርዓት ያለሽ ። አመሰግነዋለሁ

  • @ganitomasiphone2406
    @ganitomasiphone2406 5 років тому

    Eshi Tabrki 😘😘👍👍👍

  • @jerriyelove9673
    @jerriyelove9673 5 років тому

    Yene Konjo Stnageri Rasu Andebetsh Ytmegnal Edme Ena Tena Ystsh Ena Tsegur Besamnt Snt Gze Mateb Alebet

  • @fatimall8235
    @fatimall8235 6 років тому +1

    እህቴ እርጋታሽ ውበትሽ ሁሉም ነገርሽ ያምራል ደግሞ ሙዝ ተቀብቸ በጣም አስቸግሮኛል ስታጠብ አለቅ ብሎ ነበር ሲቀጥል ፀጉሬ በጣም ይረግፋል ምን ይሻላል

  • @fatimadesalw8769
    @fatimadesalw8769 6 років тому

    አችን ሳይ የመጀመሪያየ ነው ጥሩ ነው ቁጥይበት እናመሰግናለን ሌላም ከጨማሪ ካለሽ አሳይን

  • @selamiyoutoubyoutoub3401
    @selamiyoutoubyoutoub3401 4 роки тому

    Selami ehit ebakishe milabiyeje mwoithe kimin garr kilakiya likibawoi tigwrya eyatinikil aliki aheri niw milakalishe

  • @muzamichael682
    @muzamichael682 6 років тому

    Kanichi mikr felge new tsegure kekrb gize jemro betam mebtatesina forofor aschegrognal .tsegure lesilasana mekakelegna kumet alewu .ebakishin mini mareg endalebgni nigerigni.betam ameseginalehu. Muza negni.

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 років тому

      የ ሙዙን ውህድ ተቀቢ

    • @muzamichael682
      @muzamichael682 6 років тому

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ ።መስኪዬ

  • @fatumafatima8642
    @fatumafatima8642 5 років тому

    ትክክል ማር ነሺ እህት

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj4774 4 роки тому

    Ur hair became beautiful and tall bc ur taking vitamins and medicines 🙃👍🏼

  • @bami322
    @bami322 6 років тому

    I like it dear. Thank you God bless you

  • @zahrazahra8887
    @zahrazahra8887 6 років тому

    እናመሰግናለን እህት በርቺ

    • @እንጠብቃለንበፍቅር
      @እንጠብቃለንበፍቅር 5 років тому

      እናመሰግናለን ግን እኔ በሽንኩርት አታጠባለሁ ግን አድጓል የግንባሬ ፀጉር ግን በጣም ሸሽ ምን ይሻላል መፊትሆው

  • @saram2404
    @saram2404 5 років тому

    እናመሠግናለን የኔ ውድ መስክዬ እኔ ምንም ባረግ አያድግም አሁንማ በጣም ነው የሚነቃቀለው የሚረግፈው ደሞ በጣም ያሳክከኛል ምንላድርገው ኡፍፍፍ

  • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ

    Thanks konjo ብዙ ነገር ነው የተማርኩት

  • @gughghggy8057
    @gughghggy8057 5 років тому

    eshii yene konjoo enamasaganalew gn yene tegur yetachanaw batam new masababaraw man laragaw

  • @kashin6000
    @kashin6000 4 роки тому

    ወዴ በተቻለሽ አቅም የምጠይቅሽን መልስ አስቀምጪልኝ የውልሽ እኔ ፐርም ተቀብቼ በጣም ተጎደብኝ ምን ላድርግ

  • @konjitabraham7863
    @konjitabraham7863 6 років тому +2

    Thankis