Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የቀጠሮ ስልክ : 0939602927 / 0984650912
ውይ ዶክተርዬ በጣም ትለኛለህ ልጄን ከአንተ ጋር እያሳደኩ ነው በጣም ነው የማመሰግነው ጎበዝ ሁሉም ማሚዎች ይኼንን ቻናል ሊጎበኙት ሊማሩ ሊጠቀሙበት ይገባል እና ለየጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግን አትርሱ
thank you🙏
ዶክተርዬ ኑርልኝ ልጆቼን ከእግዛብሄር በታች ካንተጋር እያሳደኩ ነው ተባረክልኝ
Amen🙏
ዶክተር አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ይህ ጥያቄየ ነበር ልስማው
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው ያነሳኸው በሚገባ ስላብራራህልን እናመሰግናለን።
Thanks Great explaanation..
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከምታስበው በላይ ምክሮችህ ይጠቅሙናል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቀሪ ዘመንህንም ያሳምርልህ ምኞቴ ነው አመሰግናለሁ ዶ/ር
አመሰግናለሁ 🙏
አሜን አምን አሜን🤲🤲🤲
ዳ/ር ስለበጎ ምክርህ ተባረክልን
E/r yebarekeh doctor.....
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ደክተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tnx dok.
doctor thanks so
Bless U 🙏
ኤረ እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ ጉጉል እያደረገኩ ነበር ተነስገን እድሜህ ያርዝምልን
Docter enamesegnalen betam ❤❤❤❤❤
Tebarek 🙏
Great explanation. But you forgot to include the brand or type of fishoil we need to purchase 😊
We generally don't recommend specific brand...
ዶክተር በጣም የተማርክ ነው ስዊዝ ነው ሚነሮው ልጄ ከደክቶሩ በላይ ያንተ ይጠቕመኛል ደግሞ ከእግዚአብሄር በታች ልጄ ካንተ ጋር እያሳደግኩ ነውአንድ ጥያቄ ኣለኝ ጡት ምታጠባ እናት የአሳ ዜት ትጠቀማለች❤❤❤❤❤❤
አዎ ይቻላል
@ብሩህkids merci beaucoup doctor 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውተት አላርጂክ ለሆነባቸው and chronic constipation ላለባቸው አማራጭ plant based milk ስራልን
Selam Dr. First I would thanks for your inforative. After taking fish oil my child shows a symptoms like no apetite, diarea and contsipation as you said. So it means he is allergic for fish oil
Doctor thanks betam ye ASA Sega bemin melku enazegaj doc please
yene wud doctor amesegnalehu
Doctor, thank you so much, but can you please put translation from amharic to English? I would love to hear it i can't understand it all thankyou
ሰርዲንስ ብንሰጣታቸው ችግር አለው
D.r fasil betam enamesegnalen silemtseten mereja lj gena 2 wer ke 10 kenwa new bzu neger eyetemarku new kante videowech bertaln
Betam luyu neh❤❤❤❤❤
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር አሁን በተገኘ መረጃ ከሶስት ወር ጀምሮ ምግብ መመገብ ይችላሉ የሚል:እንደ አፕል ካሮት ስኳር ድንች ስትሮበሪ ......እናም ምን ትላለህ?
Inamasaginalen
እባክህ ዶክተር እርዳኝ አፍናአይኔ በአንድ በኩል ተጣመመ መፍትሄው ምንድነው
Dr betam ameseginalew begel tekami temrten eysetekin new ❤
dr lije 1 ametua nw yemigib filagot yelatim,killowa alchemir alegn mn ladrig please nigeregn
አዳማ ናዝሬት. ትገኛላቹ.
Era doctor ye 2 amet leg tekmat amèmbeg fish abelchat
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰላም ዶ/ር በቅድሚያ በጣም ነው የማከብርክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ልጄ 1አመት 2ውሮ ነው አሳ በጣም ትጠቀማለች የአሳ ዘይት ግዴታ መውሰድ አለባት ወይስ ከበላች በቂ ነው
Men ayent asa new metetkemw please aswekig eny mabelt yeflku leljay eshoku betam yasefrgal
ናይል ፐርች ነጩን እሱ በጣም ቆንጆ ነው ለልጅ እሾክ የለውም ዐልማርት አለ@@mamilovemamilove8357
ዴክተር እኔ ከሀገር ወጭ ነኝ ልጆ በተሰው ዘንድ ነው በብዙ መከራ ያሳለፍኩበት ልጄ ነው እና ልጄ 3አመት ሊሞላው ነው አያወራም በቃ እከዛሬ ከመችመች ማማ ይለኛል ብዬ ብጠብቅ የለም ምን ላርግ
❤❤🙏🙏
🎉🎉🎉🎉🎉
🙏
❤❤❤🙏🙏🙏
እመሰግናለሁ ዶክተር ላዋቂ መጠቀም ያለብን ፈሳሹን ነዉ ወይስ ሌላሌላኛዉ ደሞ የአእምሮ ኪኒኒ የሚጠቀም ሰዉ የአሳ ዘይት ቢጠቀም ችግር አለዉደምግፊት እና ስኩዋር ላለበት ችግር አለዉ
ሰላምህ ይብዛልኝ ዶክተርዬ የኔ ጥያቄ እንኳን ለየት ይላል ልጄ ከተወለደ ጀምሮ ከአይኑ ከፍ ብሎ ቅንድቡ ላይ የሆነ እባጭ ነገር ነበረው እናም ይጠፋል እያልኩ ብከታተልም እስከ ዛሬ ድረስ አልጠፋም ልጄም 3 ወር ሆኖታል ስነካካው ህመም የለውም ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ህክምናስ አለው እባክህ መልስልኝ ።
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ሁሌ ነው የምከታተልክ እና ዶክተር ልጇ 1 አመት ሆናቷል ግን ምንም ጥራስ አልበቀለም በጣም ተጨንቃለሁ ዶክተርዬ መፍትሄ ካለህ
አር ይነም ልጅ እንደዛ ነው ምንድነው ግን
አይዞሽ ማሚ የኔ ልጅ በዓመት ከአንድ ወር ነው ያወጣችዉ
እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቂየ ለልጆቻችን ስንተ ጠርሙስ የአሳ ዘይት እንስጥ መጠን አለው ? ብዙ ሲበዛ ያቀውሳል ይባላልም እውነት ነው እባክህን መልስልኝ???
Dokter
Enme ewsdlhu salmd oil gne byknu wayse bsamnt snte ywasdal plise
I’m not started until now she is 2years and 6 month can I give her now
Yes
ዶክተር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ,አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 5ወሯ ነው ፀሀይ (ሙቀት)እና ቅባት ነገሮች አላርጅክ ሆናት እኔም እየፈራሁ ፀሀይ አሙቂያት አላውቅም ምንላድርግ ብለህ?
ቪታሚን ዲ መጠቀም ይቻላል
ሳውዲ ገረብ ይገኛል ምታቁ ካላችሁ አሳውቁኝ
አዎ የትኛውም ፋርማሲ ይገኛል ሁሉም ቦታ
ጡት ምታጠባ እናት ብትጠቀም ችግር አለዉ
የለውም
Dr ልጄ 5ወር ሊሞላው ነው እኔ ስራ ልገባ ነው እና ጡጦ እንቢ አለኝ እንዴት ማስለመድ እችላለሁ?
እኔም ተቸግሬ ነበር ልጄ አለምድ ብላኝ ግን አሁን ለምዳልኛለች ከረዳሽ የኔን ሀሳብ ሞክሪእኔ ያደረኩት 1ኛ ስትተኛ በ እንቅልፍ ልቧጡት ስለሚመስላት ትጠባለች እሰጣት ነበር 2ተኛ ከልጅሽ እራቂ ሲርበው/ሲርባት ትወስዳለች3ተኛ ምግብ ከወሰደ ብዋላ ስጪ ጡጦ
@kalkidantezera7411 ልክ ነሽ እናቴ ስራ ልገባ ስለሆነ ነው የመጀመሪያ ልጄ ስራ ስገባ ሲርባት ለመደች እሄኛውም እንዳ ይለምዳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤🤴🦁👑🐅🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዶክተር ልጄ አንድ አመት ሆኖታል የላም ወተት በቀን ምን ያህል መጠን መጠጣት ይኖርበታል
ከ 500 ሲሲ በታች
የቀጠሮ ስልክ : 0939602927 / 0984650912
ውይ ዶክተርዬ በጣም ትለኛለህ ልጄን ከአንተ ጋር እያሳደኩ ነው በጣም ነው የማመሰግነው ጎበዝ ሁሉም ማሚዎች ይኼንን ቻናል ሊጎበኙት ሊማሩ ሊጠቀሙበት ይገባል እና ለየጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግን አትርሱ
thank you🙏
ዶክተርዬ ኑርልኝ ልጆቼን ከእግዛብሄር በታች ካንተጋር እያሳደኩ ነው ተባረክልኝ
Amen🙏
ዶክተር አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ይህ ጥያቄየ ነበር ልስማው
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው ያነሳኸው በሚገባ ስላብራራህልን እናመሰግናለን።
Thanks Great explaanation..
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከምታስበው በላይ ምክሮችህ ይጠቅሙናል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቀሪ ዘመንህንም ያሳምርልህ ምኞቴ ነው አመሰግናለሁ ዶ/ር
አመሰግናለሁ 🙏
አሜን አምን አሜን🤲🤲🤲
ዳ/ር ስለበጎ ምክርህ ተባረክልን
E/r yebarekeh doctor.....
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ደክተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tnx dok.
doctor thanks so
Bless U 🙏
ኤረ እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ ጉጉል እያደረገኩ ነበር ተነስገን እድሜህ ያርዝምልን
Docter enamesegnalen betam ❤❤❤❤❤
Tebarek 🙏
Great explanation. But you forgot to include the brand or type of fishoil we need to purchase 😊
We generally don't recommend specific brand...
ዶክተር በጣም የተማርክ ነው ስዊዝ ነው ሚነሮው ልጄ ከደክቶሩ በላይ ያንተ ይጠቕመኛል ደግሞ ከእግዚአብሄር በታች ልጄ ካንተ ጋር እያሳደግኩ ነው
አንድ ጥያቄ ኣለኝ ጡት ምታጠባ እናት የአሳ ዜት ትጠቀማለች❤❤❤❤❤❤
አዎ ይቻላል
@ብሩህkids merci beaucoup doctor 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውተት አላርጂክ ለሆነባቸው and chronic constipation ላለባቸው አማራጭ plant based milk ስራልን
Selam Dr. First I would thanks for your inforative. After taking fish oil my child shows a symptoms like no apetite, diarea and contsipation as you said. So it means he is allergic for fish oil
Doctor thanks betam ye ASA Sega bemin melku enazegaj doc please
yene wud doctor amesegnalehu
Doctor, thank you so much, but can you please put translation from amharic to English? I would love to hear it i can't understand it all thankyou
ሰርዲንስ ብንሰጣታቸው ችግር አለው
D.r fasil betam enamesegnalen silemtseten mereja lj gena 2 wer ke 10 kenwa new bzu neger eyetemarku new kante videowech bertaln
Betam luyu neh❤❤❤❤❤
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር አሁን በተገኘ መረጃ ከሶስት ወር ጀምሮ ምግብ መመገብ ይችላሉ የሚል:እንደ አፕል ካሮት ስኳር ድንች ስትሮበሪ ......እናም ምን ትላለህ?
Inamasaginalen
እባክህ ዶክተር እርዳኝ አፍናአይኔ በአንድ በኩል ተጣመመ መፍትሄው ምንድነው
Dr betam ameseginalew begel tekami temrten eysetekin new ❤
dr lije 1 ametua nw yemigib filagot yelatim,killowa alchemir alegn mn ladrig please nigeregn
አዳማ ናዝሬት. ትገኛላቹ.
Era doctor ye 2 amet leg tekmat amèmbeg fish abelchat
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰላም ዶ/ር በቅድሚያ በጣም ነው የማከብርክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ልጄ 1አመት 2ውሮ ነው አሳ በጣም ትጠቀማለች የአሳ ዘይት ግዴታ መውሰድ አለባት ወይስ ከበላች በቂ ነው
Men ayent asa new metetkemw please aswekig eny mabelt yeflku leljay eshoku betam yasefrgal
ናይል ፐርች ነጩን እሱ በጣም ቆንጆ ነው ለልጅ እሾክ የለውም ዐልማርት አለ@@mamilovemamilove8357
ዴክተር እኔ ከሀገር ወጭ ነኝ ልጆ በተሰው ዘንድ ነው በብዙ መከራ ያሳለፍኩበት ልጄ ነው እና ልጄ 3አመት ሊሞላው ነው አያወራም በቃ እከዛሬ ከመችመች ማማ ይለኛል ብዬ ብጠብቅ የለም ምን ላርግ
❤❤🙏🙏
🎉🎉🎉🎉🎉
🙏
❤❤❤🙏🙏🙏
እመሰግናለሁ ዶክተር ላዋቂ መጠቀም ያለብን ፈሳሹን ነዉ ወይስ ሌላ
ሌላኛዉ ደሞ የአእምሮ ኪኒኒ የሚጠቀም ሰዉ የአሳ ዘይት ቢጠቀም ችግር አለዉ
ደምግፊት እና ስኩዋር ላለበት ችግር አለዉ
ሰላምህ ይብዛልኝ ዶክተርዬ የኔ ጥያቄ እንኳን ለየት ይላል ልጄ ከተወለደ ጀምሮ ከአይኑ ከፍ ብሎ ቅንድቡ ላይ የሆነ እባጭ ነገር ነበረው እናም ይጠፋል እያልኩ ብከታተልም እስከ ዛሬ ድረስ አልጠፋም ልጄም 3 ወር ሆኖታል ስነካካው ህመም የለውም ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ህክምናስ አለው እባክህ መልስልኝ ።
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ሁሌ ነው የምከታተልክ እና ዶክተር ልጇ 1 አመት ሆናቷል ግን ምንም ጥራስ አልበቀለም በጣም ተጨንቃለሁ ዶክተርዬ መፍትሄ ካለህ
አር ይነም ልጅ እንደዛ ነው ምንድነው ግን
አይዞሽ ማሚ የኔ ልጅ በዓመት ከአንድ ወር ነው ያወጣችዉ
እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቂየ ለልጆቻችን ስንተ ጠርሙስ የአሳ ዘይት እንስጥ መጠን አለው ? ብዙ ሲበዛ ያቀውሳል ይባላልም እውነት ነው እባክህን መልስልኝ???
Dokter
Enme ewsdlhu salmd oil gne byknu wayse bsamnt snte ywasdal plise
I’m not started until now she is 2years and 6 month can I give her now
Yes
ዶክተር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ,አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 5ወሯ ነው ፀሀይ (ሙቀት)እና ቅባት ነገሮች አላርጅክ ሆናት እኔም እየፈራሁ ፀሀይ አሙቂያት አላውቅም ምንላድርግ ብለህ?
ቪታሚን ዲ መጠቀም ይቻላል
ሳውዲ ገረብ ይገኛል ምታቁ ካላችሁ አሳውቁኝ
አዎ የትኛውም ፋርማሲ ይገኛል ሁሉም ቦታ
ጡት ምታጠባ እናት ብትጠቀም ችግር አለዉ
የለውም
Dr ልጄ 5ወር ሊሞላው ነው እኔ ስራ ልገባ ነው እና ጡጦ እንቢ አለኝ እንዴት ማስለመድ እችላለሁ?
እኔም ተቸግሬ ነበር ልጄ አለምድ ብላኝ ግን አሁን ለምዳልኛለች ከረዳሽ የኔን ሀሳብ ሞክሪ
እኔ ያደረኩት
1ኛ ስትተኛ በ እንቅልፍ ልቧጡት ስለሚመስላት ትጠባለች እሰጣት ነበር
2ተኛ ከልጅሽ እራቂ ሲርበው/ሲርባት ትወስዳለች
3ተኛ ምግብ ከወሰደ ብዋላ ስጪ ጡጦ