Hi Kaleye, I need ur help. It has been a while since I started trying to buy Zemenawit book. But the website said no more orders can be received. Is there any other option I can use to get the book. Thanks dear.
Wey meleye demsesh ye mamin new esti ley enem seweled yexeqemeghal ene gen yemegemeriya sewelde qebe selemalewed alteqebawem esti yehen mokerewalew qale tebareki❤
ይገርማል እናትና ልጅ ድምፅ አንድ አይነት ዊ በፈጣሪ ስታምሩ መድሀንያለም ፍቅራቹን ይጨምርላቹ እማዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ሜሉ ድምፅሽ ልክ ማዘርሽን ነው ለካ ❤️ ቃልዬ ወርቅ የሆንሽ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርሽ ቤተሰብሽን እንደምታከብሪ ሁሉ
Amen amen yene konjo ❤️ thank you so much 🙂 🙏
@@zemenawit እስኪ እባክሽ የባለፈውን ሲረም እና ዲፕ ኮንድሽነሩን አሳይን እህቴ
በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
😘😘😘❤❤❤ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ስነስርአታችሁ በጣም ደስ ይላል ።የልጆች ውህድም ብታሳይን በጣም ደስ ይለኛል🙏🙏🙏🙏
Thank you my dear ❤️ 😘
ውይ የአራሷ ድምፅ ከእናቷ ጋር አንድ ነው ውይ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ።
Thank you so much yene konjo
እንኳን ደና መጣቹ አቤት ደስስስ ስትሉ የሜላት ድምፅ ቁጭ የማዘርን ምንም ሳታስቀር ነዉ የወሰደችዉ ዘመናይት በርቺ አሪፍ ዉህድ ነዉ❤❤❤
ቃልዬ you are so sweet, so patient, so gentle, so caring, so humble, so respectful. Be blessed
እንዴት ደስ እንደምትሉ እኮ እግዝአብሔር ይባርካቹ ሜሉዬ እስክትመለሽ በናፍቆት እየጠበቅን ነው 🙏💝😘
ዊይ ዘመናዊትዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤️
ቃልዬ ቆንጆ እናትሽን እህትሽን በተራ በተራ ስትንከባከቢ አጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል👏👏👏
ሜሉዬ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታስቀናላቹ ❤️❤️❤️
THANK you ❤🙏
ቃልዬ እባክሽ ስለ ፀጉር ማበጠሪያው የተወሰነ ነገር በይን። የሙቀት አጠቃቀሙንም አያይዘሽ። በተረፈ እመላው ቤተሰቡን እወዳችኃሐው
I feel like you are talking your mom and I wanna see her face when she talk. I stile cannot believe Melat is your sis 😊Thank you beautiful ❤️
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተወለደውን ህፃን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ። የሜላት ድምፅ ከእናትሽ ጋር አንድ ነው ደስ ይላል የእግዚአብሔር ተፈጥሮ ድንቅ ነዉ። ቃልዬ ዬኔም ፀጉሬ በጣም ነዉ የሚረግፈዉ መታጠብ እራሱ እየፈራዉ ያልሞከርኩት ኮንድሽነር ዬለም አሁን ሻይ ሞሽቸር ነዉ ባለፈዉ አንቺ ሼር ያረግሽዉ ነዉ የምጠቀመዉ ግን ምንም ለዉጥ ዬለዉም አንቺ የምታረጊዉን ባቢዛኛዉን አደርጋለዉ አንድ አመት ከአስር ወር ተከታትዬሻለዉ ባብዛኛዉን አርጌአለዉ ፀጉሬ ላይ እድገት ለዉጥ አይቻለሁ ግን መነቃቀሉ ተስፋ አስቆረጠኝ። እባክሽ ሳሙና ያልሽዉን ለሜላት የስራላትን ከዬት እንደማገኘዉ ብትፅፍልኝ ደስ ይለኛል ልንኩን ብትልክልኝ። አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
Tamralachu betam egziabher aylyachu...
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እንኳነ ደህና መጣችሁ ሜሉ ድምጽሽ የማዬን ነው የሚመስለው ታድለሽ ወርቅ እህት አለችሽ ተባረኩ
ሜልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ ልዩ ሰው ነሽ እግዛብሄር ይስጥሽ
Wow it’s amazing I will try it thank you so much bless you ❤️❤️❤️🐣
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ለዚህ ቤት የሶስታችሁም ድም አንዳአይነት ነው የእናትሽም ያንችም የእህትሽም ስለውህዱው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥሸ በስማም እንዴት እንደስማማኝ በጣም ነው ደስ ይላል
ደሰ ሰትሉ በጣም ጥሩ ምክር ነው ተባረኩ!!
Thank you my dear ❤️
ሜሉዬ የናትሽና ያንቺ ድምፅ አንድ አይነት ነው ናፍቀንሻል ቶሎ ነይ
ዘመናይትዬ ሁሌም አንደኛ በርቺ የኔ ቆንጆ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ቃሉ እናመሰግናለን።
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ውድ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር ስላየሁሽ ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል 💕💕💐💐💐💐💐
ቃል ምርጥ ትሪትመንት ነው እናመሰግናለን ማሚዬ እናመሰግናለን👏👏🌷🌷🌷🌷
where did you get the electric brush please ?
scalp build up እንዳያደርግ ውህዱ ውስጥ apple cider vinegar መቀላቀል የጭንቅላት ቆዳ ላይ የተጣበቀ ነገር በጣም አጥርቶ ያጸዳዋል።
እውነት ነው ግን እቤት ውስጥ ስሌለን ነው እሺ
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ ቃልዬ እስኪ የልጆች የጫፋን የሚያለሰልስ ስሪልን
አዎ ቃልዬ ጫፉን የሚያለሰልስ ለልጆች እባክሽ
እሺ እሰራለው የኔ ቆንጆ
@@zemenawit 😘
በጣም አሪፋ ነው እህት እኔም እጠቅማለሁ በጣም አሪፋነው
የየትኛው የሻይ አይነት ነው የተጠቀምሽው ብዙ የሻይ flavor ስላለ?
ዋው ምርጥ እህት እግዚአብሔር ይባርክሸ ውህዱን እሞክረዋለው በጣም ተነቃቅሎ አስቸግሮኛል ተባረኪ
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
ውይ ቃልዬ ምርጥ ሴት ነሽ ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ ተባረኩ!!
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
እንኳን ማርያም ማረችሽ በይልን
Eshi yene konjo
መልካም ቤተስብ እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
Kale derha kemise yegzashbeten ye Amazon link share tadregelnalesh ?
ሜሉዬ የማበጠሪያውን ሊንኩን አስቀምጭልኝ🤣🤣
Hi zemenawit endet nesh lemelat yeserashew wehid betam des yelal enem lek endemelat tsegure yenekakelal ahun bado honoal min laderegew edme yewesenewal wey tseguru lemagegem ebakshin mekreshin sechign beterefe berchi amesegnalew.
Hi Kaleye, I need ur help. It has been a while since I started trying to buy Zemenawit book. But the website said no more orders can be received. Is there any other option I can use to get the book. Thanks dear.
ስላም ቃልየ እኔ 33 አመቴ ነው ግን በጣም ብስቁል ያለ ፊት ነው ያለኝ ለምን ብትይኝ ብናትና ባባት ሀዘን ነው እና ፊታን እዳልከባከብ የገቢ ምንጭ የለኝም እና የቤት ነገር እጠቀማለሁ ግን ለውጥ አላገኝሁም ምን ትመክሪኝለሽ
እንዴት ደሰ እንደምትሉ ቃልዬ ሜሉ እድለነኛ ነሸ 😍😍😍
Beautiful family ❤ ❤
What a beautiful family ❤️
Awww sweet family 💞😘🌷🌹🌷🌹🥰🥰
God blessed you all
Beautiful family, God bless you all....
Kali very humble person ❤😘
Kaleya ye telba zeyit benitekem cheger alew ?
ደስ የሚል ቤተሰብ🥰🥰🥰🥰🥰💕
ስታምሩ ዘመናዊት ትለያለሽ የኔውድ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እህት
በጣም ነው የምታምሩት ስወዳችሁ መልካም ቤተሰብ ናችሁ በዛ ላይ ባለሞያ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እ/ር ይባርካችሁ ፍቅር ይብዛላችሁ ብዙ ተምሬያለሁ ከዚህ ቤተሰብ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Malet she sounds like her mom. Ande new demetsachew
Yes she does my dear ❤️
I love your dress
ዘመንየ እስኪ ምከሪኝ እኔ በርም ከተቀባሁት 6ወር ሆነው ግን ፀጉሬ እየተመዘዘ አለቀብኝ በርሙን በምን ላውጣው
የሜላት ድምጽ ወ/ሮ እጅግን ይመስላል
Welcome zemenye I love your mother so much bertu 🤩💓💓💓
❤️❤️❤️❤️
ዘበናይ ማርዬ ስም አወጣሁልሽ ብርቱካኔ ብዬ🕊🙏🙏🙏🏆🏅⭐️☀️🌟😘💫🕊🕊🕊እባሽ ውዴ ላስቸግርሽ slow cooker ሽንኩርት መጥበስ ባጠቃላይ እንደኛ አሰራር መስራት ይቻል እንደሆን ካወቅሽ አመሰግናለው
እርጅና መጣ ደስ ሲል ልክ ነሽ ያለፈቃድ መቀረፅ
Blessed family ❤
ሜላት እንኳን ማርያም ማረችሽ ለካ ለዚ ነው የጠፋችው??
Enqwan Mariam marechesh melu
ሜልዬ እንዴት. ነሽ በጣም ናፍቀሽናል ቃልዬ በጣም ታምራላችሁ በርቱልን
Eshi yene konjo we love you too my dear ♥️
Wey meleye demsesh ye mamin new esti ley enem seweled yexeqemeghal ene gen yemegemeriya sewelde qebe selemalewed alteqebawem esti yehen mokerewalew qale tebareki❤
ማሽአላህ ዴስስትሉ እኔም እህቴ ወልዳለች እስኪ እቀባታለሁ
የሜሉን ኮመንት ስፈልግ ስፈልግ 👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️ ምነው ደስ አላለሽም እንዴ ሜሉ??🤣🤣 ቃሊዬ እናመሰግናለን 🥰😘😘😘😘
Enkuan maryam marchesh beyelegne❤
Thank you my dear ❤️
ውይ የድምፅ መመሳሰል ቁርጥ የማዘርን ነው የሚመስለው ሰላም ለመላው ቤተሰብ
አዎ ይመሳሰላል በጣም
በናትሽ ሻይ ማግኘት እችላሉሁ ጥሩ ነው
Pelse kaelye genbra betam yethemdede new pelse mela felgelge❤
የኔ ውድ ቫይታሚን ኢ ያለው ቅባት ፣ ክሬም የምትገኝ ከሆነ እሱን ሞክሪው እሺ ቆንጆ ነው
Vetmin e kelsom etkmelwe gen lewt yelwem plse anhe kelhe asyeg men ayente endun kalshgerkuh yena konjo
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት ቤተሰቦቼን ነው የምታስታውሱኝ ፍቅራቹ ያስቀና.
You have a beautiful 😍❤family we goin miss your mam whn she iz back to Ethiopia!!!
አዎ እኔም ትናፍቀኛለች
Can u tell as the ingredients in English pls
Betam das telalachu wudoche Fatari melawun betsebochachun yebrak
የኔ ውድ
ሜላት ድምፆ የእናቲን ይመስላል
ወይኔ ሜሉ ናፍቀሽናል እያወራሽ በምስቂው ነገር እራሱ ናፍቆናል
ቃልዬ ቆጆ እግዜሀብሄር ይባርክሽ ቤተሰብሽን አክባሪ ነው
Amen amen yene konjo ❤️
በጣም ከሪፍ ነው። እኔም ፀጉሬ ረጅም ነበር ግን ጠዋትና ማታ ባበጠርኩ ቁጥር ማበጠሪያ ሙሉ ይወጣል መሬት ይረግፋል። ቢቸግረኝ በጣም በአጭሩ ተቆረጥኩኝ። መነቀሉን ግን አላቆመም። ይህንን ውህድ ደግሞ ሞክራለሁ።
በተረፈ ሁላችሁንም ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል። ከወዲሁ መልካም በዓል ተመኘሁ።
ያኔ ዉድ ሰለምሽ ይብዛ
I misss you melyee dis setelu tebarku
Kalye♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏾
💝💝💝
Hey Kal where u live?
እህቴ እስኪ ለመወፍር እፍልጋለሁ 25 አመቴ ነው ኪሎየ ግን 46 ነው እስኪ መላ በይኘ አቦ
ናፋቀሽን ነበር ደስ ስትሉ ተባረኪ
Oww thank you my dear ❤️
Betam betam tiru new melkam qeni::!!!(*!*)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የፀጉር ማበጠሪያውን በደንብ አሳይኝ
ታምራላቹ 👍
ቃልዬ የሁልጊዜ ተከታታይሽ ነኝ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮመንት ስፅፍልሽ ሜሉሉን እንኳን ማሪያም ማረችሽ በይልኝ እኔም እንደሷ በቅርብ ነው የወለድኩት እደለኛ ናት በናቷ እየታረሰች ነው እኔ በ15 ቀኔ ነው የተነሳሁት ምንም አማራጭ አልነበረኝም ሰው ሀገር ላይ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 3 ወር ሆነኝ እና የፀጉሬን ነገር በጣም እያሳሰበኝ ነው እንዳለ ነው ውልቅ የሚለው እስኪ ይሄን ዉህድ እሞክረዋለሁ እና ደሞ ቃልዬ የሀገር ባህል ልብሶቹን ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ማዘዝ የምችለው?
አይዞሽ የኔ ውድ ጠንከር በይ እሺ ፣ +251911716935 በዚህ ስልክ ደውለሽ ማዘዝ ትችላላችሁ እሺ ማሂ ትባላልች
እሺ ቃልዬ በጣም አመሰግናለሁኝ 🙏
Kibew edayishet mitlekalekiw wuha lay lomi chemkesh chemribet ena telkalkibet chirash ayishetm
Melatiye enkan maryam marcshe abet batishe symer besmame
Melya I miss you 😘
እንኳን ማርያም ማረችሽ
ማርያም በሽልም ታውጣሽ
እህቴን አስታወሳችሁኝ አይ ስደት
Thank you my dear ❤️ 😘 💕
አራስ ከክርስትና በፊት አትታይም ብለሽ ነው?
እናት እናት እናት ምትወደድ ምትናፈቅ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥላችሁ የአለማቱ ጌታ ትሁት እናት አላችሁ።
ድስ ስትሉ የኔ ምርጦች እንኩዋን አደረሳቹህ
Ethiopian KARDASHN FAMILY 😀😀
I know freyee 💞😄
Welcome Kali's family.
Melu Enquan Mariam marichish 🙏
Thank you my dear ❤️ 😘
እዱት ነሸ ወዴ