ሀይሉን ልበሱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2022

КОМЕНТАРІ • 30

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Рік тому

    Pastor Agae Enamseglan Tbarkenaal

  • @user-up3ey3og1s
    @user-up3ey3og1s Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ ተባረክ ጌታ ድንቅ ነው

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Рік тому

    አሜን ተባረክ ግን በጣም አጠረ ሰአቱ ትንሽ ሰአት ቤጨመረ ተባረክ እወድሀለሁ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ይውረድብኝ የእግዚአብሔር ሀይል

  • @selamselam366
    @selamselam366 Рік тому

    ተባረክ አጉዬ እውነት ነው ኃይሉን ያስታጥቀን

  • @betelehemdemis4800
    @betelehemdemis4800 Рік тому

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @melsegeni9823
    @melsegeni9823 Рік тому

    አሜን ተባረክ

  • @lidyasisay3627
    @lidyasisay3627 Рік тому

    አሜን

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ 🙌❤👈

  • @farisqudah2994
    @farisqudah2994 Рік тому

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክል ፣👍🤲♥️

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Рік тому

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💖💖💖

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Рік тому +2

    “ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።”
    - ሐዋርያት 1፥8

  • @tinsaemisgana6783
    @tinsaemisgana6783 Рік тому

    Tebarkln Aguye!!!Menfes kidus bante eytkmn selhon enamsgnaln.

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Рік тому

    አሜንንንን ጌታ ዘመንህ ይባርክ

  • @paulusewondossen2481
    @paulusewondossen2481 Рік тому

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው ።

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 Рік тому

    Amen! Amen!

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @eles6367
    @eles6367 Рік тому

    Amen Amen 🙏

  • @765er9
    @765er9 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ!

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Рік тому +1

    በኢየሱስ ስም ኃይል ይጫምረህ 💞💞💞

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Рік тому +2

    መሳፍንት 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ ሶምሶንም አባቱና እናቱም ወደ ተምና ወረዱ፥ በተምናም ወዳለው ወደ ወይኑ ስፍራ መጡ፤ እነሆም፥ የአንበሳ ደቦል እያገሣ ወደ እርሱ ደረሰ።
    ⁶ የእግዚአብሔርም መንፈስ በእርሱ ላይ በኃይል ወረደ ጠቦትን እንደሚቆራርጥ በእጁ ምንም ሳይኖር ቈራረጠው ያደረገውንም ለአባቱና ለእናቱ አልነገረም።

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Рік тому

    Bless you. Our blessings!

  • @Truthnotlast
    @Truthnotlast Рік тому

    Tebarek

  • @thiwenomalanga4520
    @thiwenomalanga4520 Рік тому

    ጌታ ዘመንህን ይባርክህ

  • @aselfachnana1108
    @aselfachnana1108 Рік тому

    እግዚአብሔር ዘመንን ይባሪክ

  • @achamyeleshtesfaye1852
    @achamyeleshtesfaye1852 Рік тому

    ብሩክ ነህ ባርኮትህ ይብዛ

  • @eles6367
    @eles6367 Рік тому

    🤩🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 Рік тому

    ጸጋ ይብዛልህ

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 Рік тому

    ብሩክ ሁንልን አንተ የወደድክ

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Рік тому +1

    ሐዋርያት 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ እስጢፋኖስም ጸጋንና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር።
    ⁹ የነፃ ወጪዎች ከተባለችው ምኵራብም ከቀሬናና ከእስክንድርያም ሰዎች ከኪልቅያና ከእስያም ከነበሩት አንዳንዶቹ ተነሥተው እስጢፋኖስን ይከራከሩት ነበር፤
    ¹⁰ ይናገርበት የነበረውንም ጥበብና መንፈስ ይቃወሙ ዘንድ አልቻሉም።