Ethiopia - የአዲስ አበባው ተቃውሞ ሰልፍ፣ ፋኖ የተነሳበት ውሳኔ፣ ጌታቸው ጥለው ወጡ?፣ የኦሮሚያው አስደንጋጭ የአፈና ሪፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 83

  • @Habtam837
    @Habtam837 2 місяці тому +24

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪👑❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 2 місяці тому +11

    ድል ለእውነት

  • @tady325
    @tady325 2 місяці тому +9

    የዚህ ጋዚጠኛ ድምጽ በጣም ነው የሚያምረው!

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 2 місяці тому +6

    የ50 ዐመት የሽብር የጦርነት የፈና በአጠቃላይ የሀገር እና የህዝብ ውድመት እና ፍጅት አምሳያ የሌላት ህወሓት የምትሻሻል እና የምትቀየር ባለመሆንዋ ሙሉ በሙሉ ህልውናዋ ማክተም አለበት::

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 місяці тому +9

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ለጦጣ ቀርቶ ፈጣሪያቸው ዳግም ቢሰቀል ድምፅ አይሰጥም። የሰውማ ተረሳ። ጀግኖች። "ጻድቅ ለእንስሳቱ ያዝናል"

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 2 місяці тому +5

    ድል ለፋኖ

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 2 місяці тому +3

    ያረብወለጋአማራኡፈፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 2 місяці тому +3

    መሆንም አለበት ለምን አማርኛን ከአፍሪካም አልፎ በተለያዩ የአለም ሀገሮች ውስጥ ለምሳሌ : በቻይና፣በሩስያ፣በአሜሪካ ና በተለያዩ ሀገሮች የውጭ ዜጎች እየተማሩት እያለ እንዴት ፊደሉ ከተቀረፅበት ቦታ እንዲህ ይላሉ ☝️

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 місяці тому +10

    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!

  • @יוסיסיסאי-ב6ג
    @יוסיסיסאי-ב6ג 2 місяці тому

    በሰለጠነው ዓለም እንኳን ቀርቶ የስወ ልጅ እንስሳት መብታቸው የተጠበቀ ነው የአማራ ህዝብ ግድያ ግን ከእንሰሳ አይቆጠርም💔

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 місяці тому

    ❤❤በርታ ወገኔ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 2 місяці тому +6

    ድል ለፉኖ❤🎉

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 місяці тому +10

    🚦🚦🚦💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💚💛❤💪💪🚦🚦🚦ጀግናው የአማራ ሕዝብ ያሼንፋል ፋሽሽቶች ይጠፋሉ

    • @AliAhmad-z5w4d
      @AliAhmad-z5w4d 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @AliAhmad-z5w4d
      @AliAhmad-z5w4d 2 місяці тому

      መቼ ነው የምታሸንፉት እጃቸውን የሰጡ እኮ ነው 😂😂😂

  • @akemalabusumaya
    @akemalabusumaya 2 місяці тому +1

    ለመሆኑ የተማሪዎች ጉዳይስ እንዴት ሊያደርጉ ነዉ
    ብዙ ተማሪዎች በቤት መኪና በኮድ 2 ትምህርት ቤት ይመላለሳሉ የነሱም ትምህርት በፈረቃ ሊሆን ነዉ
    ባጠቃላይ ፈረቃዉ ተግባራዊ ከተደረገ የትራንስፖርት ችግር ይባባሳል

  • @degieSimegn
    @degieSimegn 2 місяці тому

    Debrebrhane university viva fano

  • @kikibetty1506
    @kikibetty1506 2 місяці тому

    ህወሃት የማይግባባው ለመግባባት ነው። ችግራቸውን የመፍታት ልምድ አላቸው።

  • @مريممريم-ظ6ر6و
    @مريممريم-ظ6ر6و 2 місяці тому +5

    የሀራቆጆዎችአላችሁእህታችሁ
    ቆቦ🎉🎉

  • @AbduAdem-w8g
    @AbduAdem-w8g 2 місяці тому +2

    Selam Adnaki Ina Admach Silehonk Besilk Megenagnet Ifeligalehu

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 місяці тому +2

    መቼ ይሆን ሆሮጉዱሩ የተባለዉ የተረገመ መሬት የንፁሀንን ደም መጠጣት የሚያቆመዉ?!

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 місяці тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ድልልል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 місяці тому +2

    Fano Amhara Very great YeTewedros Kassa legoche Word of God in Jésus christ our lord and savoir❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ixtiraamquraan
    @ixtiraamquraan 2 місяці тому +1

    You have a very sweet voice mashallah ❤❤❤

  • @TarikuGirma-bt5hp
    @TarikuGirma-bt5hp 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerah6427
    @samerah6427 2 місяці тому +7

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ❤

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂 አይ አሜሬካ የሰውሌጅ ከእንሰሳ አንሶ ስንትዎቹ እነደወጡ ሲቀሩ አሰቃቂ ግፍ ሲደርስባቸው የተፈናቀሉት በረሀብ ሲታሹ ምነው ሰላማዊ ሰልፍ አልወጡ በቃ እኛ ኢትዮጲያዊያን እርስበእርስ መባላታችን ከእንሰሳ አሳነሰን ማለት ነው 😢😢😢😢😢

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 2 місяці тому

      ወዳጄ አጀንዳው የማን ሆነ ሆን ብለው እዝብ ቅነሳ በፖለቲካ ሰበብ ንፁሀን የሚጨፈጨፉት ነአሜሪካ እና የኛው መሪ ተላላኪነት አይደለም እዴ ደሞ ለእንሰሳ ይላሉ እኚህ የዲያቢሎስ ተላላኪዎች ብቻ የእግዚአብሔር ፅዋው ይሙላ

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 2 місяці тому +3

    ደብረ ብርሐን የኢንበርስቲ
    አስተዳደር ላይ መታየት አለበት

  • @hanihasen
    @hanihasen 2 місяці тому +1

    የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ ሰው እስከ ነብሱ በሚቃጠልበት ሀገር ስለ ጦጣ ትዘግባላችሁ እገታ ተራ የፖለቲካ ቁማር በሆነበት ሀገር ስለ ጦጣ ዜና ሲሆን ነው ወይስ የአሜሪካ ዜጎች ለሠጥቀስ ነው❤❤❤❤

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 2 місяці тому +1

    አይ እነርሱም እኛም እንኖራለን እኛ በዚች በተፈቀደልን ምድር ሰው በሰውነቱ ለመኖር በታፔላ እየታመስን በእኛ ምድር ለምን በግፍ ለምርምር ተብሎ ኢስብእና ለሚፈፀምባቸው እንስሳት በአይር መንገድ ትኬት ኦፊስ የተቃውሞ ድምፅ አሰሙ ሰለእንስሳት ክብር እኛ ገና አለም ኬክ እየበላ በብሔር እየተፈጀን ሰው በሀገሩ ለመኖር ባልቻለበት ፈረንጅ በሀገራችን ሰለነዚህ ተቃውሞ ወጣ?አረ እናንተ ፈረንጆች ምንአለ ዘረኝነት የ21ክዘመን መፈክር አይደለም ማንም በሰውነት መኖር ይገባዋል ይቁም ቢሉልን ።

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 2 місяці тому

    አይ ስልጣኔ ከሰው አልፈው ለእንስሳት ይቆረቆራሉ እኛ ግን……..ዝም ይሻላል

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 2 місяці тому +1

    የእውነት ግን ለዝንጀሮዎች ከሆነ ሰልፈኞቹን ከሀገር ረሚም ማድረግ ነበር

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 2 місяці тому +3

    የጦጣ ነፃ አውጪዎች😂

  • @ሰምሌት
    @ሰምሌት 2 місяці тому

    ኣንታ ዘልዛላ ለምንድን ነው ያልሆነው ሆነ የምትለው።

  • @FafiBintHissien
    @FafiBintHissien 2 місяці тому +2

    አማረኛን ያላካተተ ዩኒበርሲቲ ክልላችን ምን ይሰራል ጉድኮ ነዉ

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 місяці тому

    አሁን እውን የደብረብስሀን University በጦርነት ናላዋ በዞረ ሐገር ላይ አርስተ ዜና ሲሄንና ብሎም የዝንጀሮ መብት ተከራካሪ ፈረንጆች ሰው እንደዝንብ በሚጨፈጨፍበት ሐገር ላይ ያሳዝናል ።ያለው መንግሥት ምንም የማይሸጠው የቀረ ነገር የለም ።ነገር ግን እንስሳቶቹም በሐገራቸው የመኖር መብት አላቸው ሊኖራቸውም ይገባል የጋላው መንግሥት ዶላር ያግኝ እንጂ ማይሸጠው የቀረው ምንም ነገር የለም ። ያሳዝናል ።

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +2

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እስቲ የማደም ቅመሞችዬ የስደት እህታች ነኒ😢😢😢

  • @DerejeTadesse-hx6co
    @DerejeTadesse-hx6co 2 місяці тому

    "ሠላማዊ ሠልፍ"?????ሁለት ሠው ምን አይነት ሠልፍ ነው?

  • @Ter-ow5pe
    @Ter-ow5pe 2 місяці тому

    Amhara have told us, non-Amhara Ethiopians, over 18 months that fanos are close to arat kilo. But that didn't happen. Gura and fekera vs reality are totally different thing. Now even the chance oa Amhara fanos inching out of Amhara klil is very remote and we will pray to stay that way.

  • @marthat6031
    @marthat6031 2 місяці тому

    ምን አለ እነዚህ የትግራይ አንበጦች ከ 50 አመት ብኋለ ካልተግቡ እርሰ በእርሳቸው ተገዳድለው ቢገላግሉን እነሱም ቢያርፉ አይ ህዋሃት

  • @Baroka_lion
    @Baroka_lion 2 місяці тому

    Deberbirhn University fanno forever

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 2 місяці тому +1

    ምርጥ መረጃ ሰርሳሪ ነህ ባክህ😂 ሕወሓት ጌታቸው አልመጣም ብሎ ከቀረ ሕወሓት ጌታቸው አልመጣም ብሎ ቀረ እንዲልህ ትፈልጋለህ😂😂😂😂

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 2 місяці тому

    ለዝንጀሮ? ምነው ለሰው ቢሟገቱ?

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 місяці тому +2

    ጦጣ አይደሉም ባክህ፤ ጉሬዛ ጭላዳ ናቸው ።

  • @Mule0411
    @Mule0411 2 місяці тому +1

    68.3 % ጭማሪ???

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 2 місяці тому

    የአማርኛ ቋንቋ ባህል ታሪክን ለማጥፍትየሞከረው የደብረብረሀኑ ያገባኛል ያለው ለአማርኛ መምህርን እሥከ ማገድየደረሠበትን ሁኔታ አላብራራም የአማርኛ እና የአማራን ህዝብ እንደ አይኑ ብሌን የሚጠብቀው የአማራ ፍኖ በተከፍይ የትምህርት ሥራ አሥኪያጁ ላይ መጥፎ ርምጃ ሣይወሥድ ለአንዶር ሥለ አማራ እና አማርኛ አሥተምሮ መልሶታል ግለሠቡ የወሠደው ርምጃ አማርኛን ማገዱ አይደለም የአማርኛ መምህራኑ ከሥራ ከደሞዝ ማገዲ በሥራቸው ያሉ ብዛት ቤተሠቡን በችግር ለማሠቃየትመሞከሩ ነው

  • @AliAhmad-z5w4d
    @AliAhmad-z5w4d 2 місяці тому

    ፋኖ እጃችሁን ስጡ 😂😂😂

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 2 місяці тому

    ወይ ጦጣና ዝንጀሮ! ያለው መንግስት በወለጋ ሰው እያሳረደ እንደሜያስበላ አላወቁም እንዴ ለተቃውሞ የወጡት? ወይ ዝነጀሮ/ጦጣ ነፍሳችሁ ከአማራ ነፍስ ዋጋ አገኘች

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 2 місяці тому

    እንዴዬዬዬዬዬ !!!
    እግዚአብሔር የሚባለው ራሱ ፈረንጅ ነው መሰለኝ !!!
    አይ አሜሪካ ትጫወተችብን ።

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 2 місяці тому +2

    ​land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

    • @ia6750
      @ia6750 2 місяці тому

      Turinafa del letegefa fano belesh atochim tultula

    • @hiwi-s2c
      @hiwi-s2c 2 місяці тому

      ​@@ia6750tish k.k.k.

  • @TamiratDolangoTDD
    @TamiratDolangoTDD 2 місяці тому +1

    😂😂😂

  • @saved1580
    @saved1580 2 місяці тому +1

    ማቴዎስ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷ ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
    ²⁸ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
    ²⁹ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
    ³⁰ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 місяці тому +1

    የጋላም መንግስትም የአብይም አሀመድንም የብርሀንዉ ጁላም ጦርንም ድብቅም
    ግድያም ዘርንም ማጥፋትም ያማራም ዘርንም መጨፍጨፍንም ያለእረፍትም ስድስትም አመትም ሜላዉ ግድያም ጭፍጨፋም በየግዝየዉንም ይህንም መሪም ሙያሰራዉ በድብቅም ህዝብንም አማራም ማጥፋትም ማፈርም ማገትም መጨፍጨፍንም ፕላንዉ ነዉ የአብይም አሀመንም ጥላቻም። ጭፍጨፋም ማካሀድም
    ኣሳገትም ነዉ በሀገርይትዉም ጦርንም በሀገሪይትዉም ባጀትም ተደግፎንም ህዝብንም እየጨፈጨፈንም ይገኛል ይህንም አደገኛም የዉሸትም መከላከያም ጦንም ሚያዘዉ መፍረስም መበተንም አለበትም ነዉ ምንለዉም ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ምንለዉም ።

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 2 місяці тому

    በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግድያ ዜጎች እያልክ የምትሸፍን አንተ አረመኔ!

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 місяці тому +1

    #CNN WORLD NEWS NOW ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY AHMED ALI GUILTY HUMAN RIGHTS AND GUILTY FREEDOM CHIERCHE BAD GUILTY HUMAN RIGHTS GOVERNMENT LEADER ABIY PM JAIL AND ETHIOPIA PMABIY USELESS DEMOCRACY GUILTY POILTICES AND JAIL ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY NOW ORTOODX CHIERCHE TIRINITY TRUE ETHIOPIA PM AMAN NEW WINS NOW ETHIOPIA AMARHA MILITARY GOVERNMENT HUMAN RIGHTS POITLICES MILTRY SOIDLERA ARMY AND ATTACK WAR ETHIOPIA PM ABIY WHITE HOUSE OFFICE NOW ALL ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY MILITARY PUT DOWN GUN COLTE AND MILTRY CLOSTH AND HILCOFTER AND JET AND SO ON AND MILITARY JOB SO ON

  • @AsmelashAmanuel-kr6ef
    @AsmelashAmanuel-kr6ef 2 місяці тому

    ሁሌ ትዋሻለህ .....

  • @AlexYeegziaberlij
    @AlexYeegziaberlij 2 місяці тому

    Be oromignam bihon Des yilenal

  • @eritreafirst9364
    @eritreafirst9364 2 місяці тому

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @semanhekebede
    @semanhekebede 2 місяці тому +1

    አንተ እራሱ ጦጣ ነገር ነህ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 місяці тому

    ይሄ ቆሻሻ ፓርቲ መወገድ አለበት

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 місяці тому

    ኣንቱም ገለኹም ልኡኻትን ቁጽሩታን ናይ ወያነን፡ ገለኹም ካኣ ከዳዓትን'ሲ ተላግጹ ዘለኹም ኮይኑ ድዩ ዝስማዓኩም ዘሎ፧ እምበር ንኤርትራን ህዝባን'ሲ ዝገጥምን ዝስዕርን ፍጹም የለን። ነዚ ኩነታት'ዚ ካኣ ካብ ቀደም ብገዛእቲ ኢትዮጵያ፡ ካብ ሃይለስላሴ ዝጀመረ፡ ኤርትራ መሬታ እምበርቭህዝባስ ኣየድልየናን እዩ ኢሉ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትር ዝፈጸሞ ግፍዒ ምኽኣል ምስሳኣነን ም፡ ብሰውራ ኤርትራ ፍጹም ንስ ተዳኸመን ካኣ፡ ብወታሃደራዊ ስርዓት ደርጊ ምስተተከአ ካኣ መንግስቱ ሃይለማርያም ነዚ ብፒትሮል ዝተገዝአ ናይ ሰምሸፋቱ ገድሊ ዝብሎ ዝነበረ፡ ንህዝባዊ ቃልሲ ህዝቢ ኤርትራ ከሸንፎ ስለ ዘካኣለ ካኣ፡ ናብ ህዝባዊ ህልቂት እዩ ኣትዩ ነይሩን። ብኸምዚ ካኣ ኣይተዓወተሉን። እኳዳኣ ስርዓቱ ፈሪስይን ፍጹም ዳኣ ተሳዒረን። መንግስቱ ሃይለማርያም ካኣ ናብ ዙምባቤ ሃዲሙን ብዝሰርቖ ገንዘ ናይ ህዝቢ ኢትዮጵያን ካኣ ይነብር ኣሎን።
    ድሕሪኡ'ቲ ብሻዕብያ ተሓንጊሩ ንደርጊ ተኪኡ ኣብ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ኩድጭ ዝበለ ጠላም ወያነ እዩን። ወያነ ካኣ ከምቶም ዝሓለፉ መራሕቲ ኢትዮጵያ ንመንግስቲ ኤርትራ ክቕይር እዩ ተላኢኹ ነይሩን። በቲ ገይጋ መንገዱ ምስ ኤርትራ ዝገበሮ ኲናት ካኣ ብጅግንነት ኤርትራውያን ተዳኺሙን ዓቕሉ ጸቢብዎን፡ ክሳብ ነንሓድሕዱ ክባላዕን፡ ንህዝቢ ትግራይ ዝመጸ ሓገዝ ክሰርቕን፡ ብሸፋቱ ከተማ ንህዝቢ ትግራይ ካኣ የሳቕዮ ንርእዮ ኣለናን።
    ስለዚ ወያነ ሰሪቑ ኣይህብትምን እዩ። ንዘይክእሎ ከም ዝኽእሎ ሓስዩ ካኣ ፍጹም ኣይዕወትን እዩን። ውጽኢቱ ካኣ ኩሉ'ቲ ንሓቂ ዝፈልጥ ይፈልጦ እዩን።

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 2 місяці тому

    የአንባገነኑ አብይ አህመድ መንግስት እንኳን ለእንስሳ ለራሱ የድጋፍ ሰልፍ አያስወጣህም 😂😂😂

    • @ia6750
      @ia6750 2 місяці тому

      Yeches bomb yemiseb tekawami yasfelgal atleast by regional standards

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 2 місяці тому +11

    ድል ለፋኖ 💪

  • @hdjhdk
    @hdjhdk 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ

  • @Idrisafrooffcial
    @Idrisafrooffcial 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Mamaaa-t6s
    @Mamaaa-t6s 2 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 місяці тому

    ኣንቱም ገለኹም ልኡኻትን ቁጽሩታን ናይ ወያነን፡ ገለኹም ካኣ ከዳዓትን'ሲ ተላግጹ ዘለኹም ኮይኑ ድዩ ዝስማዓኩም ዘሎ፧ እምበር ንኤርትራን ህዝባን'ሲ ዝገጥምን ዝስዕርን ፍጹም የለን። ነዚ ኩነታት'ዚ ካኣ ካብ ቀደም ብገዛእቲ ኢትዮጵያ፡ ካብ ሃይለስላሴ ዝጀመረ፡ ኤርትራ መሬታ እምበርቭህዝባስ ኣየድልየናን እዩ ኢሉ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትር ዝፈጸሞ ግፍዒ ምኽኣል ምስሳኣነን ም፡ ብሰውራ ኤርትራ ፍጹም ንስ ተዳኸመን ካኣ፡ ብወታሃደራዊ ስርዓት ደርጊ ምስተተከአ ካኣ መንግስቱ ሃይለማርያም ነዚ ብፒትሮል ዝተገዝአ ናይ ሰምሸፋቱ ገድሊ ዝብሎ ዝነበረ፡ ንህዝባዊ ቃልሲ ህዝቢ ኤርትራ ከሸንፎ ስለ ዘካኣለ ካኣ፡ ናብ ህዝባዊ ህልቂት እዩ ኣትዩ ነይሩን። ብኸምዚ ካኣ ኣይተዓወተሉን። እኳዳኣ ስርዓቱ ፈሪስይን ፍጹም ዳኣ ተሳዒረን። መንግስቱ ሃይለማርያም ካኣ ናብ ዙምባቤ ሃዲሙን ብዝሰርቖ ገንዘ ናይ ህዝቢ ኢትዮጵያን ካኣ ይነብር ኣሎን።
    ድሕሪኡ'ቲ ብሻዕብያ ተሓንጊሩ ንደርጊ ተኪኡ ኣብ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ኩድጭ ዝበለ ጠላም ወያነ እዩን። ወያነ ካኣ ከምቶም ዝሓለፉ መራሕቲ ኢትዮጵያ ንመንግስቲ ኤርትራ ክቕይር እዩ ተላኢኹ ነይሩን። በቲ ገይጋ መንገዱ ምስ ኤርትራ ዝገበሮ ኲናት ካኣ ብጅግንነት ኤርትራውያን ተዳኺሙን ዓቕሉ ጸቢብዎን፡ ክሳብ ነንሓድሕዱ ክባላዕን፡ ንህዝቢ ትግራይ ዝመጸ ሓገዝ ክሰርቕን፡ ብሸፋቱ ከተማ ንህዝቢ ትግራይ ካኣ የሳቕዮ ንርእዮ ኣለናን።
    ስለዚ ወያነ ሰሪቑ ኣይህብትምን እዩ። ንዘይክእሎ ከም ዝኽእሎ ሓስዩ ካኣ ፍጹም ኣይዕወትን እዩን። ውጽኢቱ ካኣ
    ኩሉ'ቲ ንሓቂ ዝፈልጥ ይፈልጦ እዩን።

  • @Kalaeb-uj1xd
    @Kalaeb-uj1xd 2 місяці тому +2

    😂

  • @AliAhmad-z5w4d
    @AliAhmad-z5w4d 2 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 місяці тому +1

    ኣንቱም ገለኹም ልኡኻትን ቁጽሩታን ናይ ወያነን፡ ገለኹም ካኣ ከዳዓትን'ሲ ተላግጹ ዘለኹም ኮይኑ ድዩ ዝስማዓኩም ዘሎ፧ እምበር ንኤርትራን ህዝባን'ሲ ዝገጥምን ዝስዕርን ፍጹም የለን። ነዚ ኩነታት'ዚ ካኣ ካብ ቀደም ብገዛእቲ ኢትዮጵያ፡ ካብ ሃይለስላሴ ዝጀመረ፡ ኤርትራ መሬታ እምበርቭህዝባስ ኣየድልየናን እዩ ኢሉ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትር ዝፈጸሞ ግፍዒ ምኽኣል ምስሳኣነን ም፡ ብሰውራ ኤርትራ ፍጹም ንስ ተዳኸመን ካኣ፡ ብወታሃደራዊ ስርዓት ደርጊ ምስተተከአ ካኣ መንግስቱ ሃይለማርያም ነዚ ብፒትሮል ዝተገዝአ ናይ ሰምሸፋቱ ገድሊ ዝብሎ ዝነበረ፡ ንህዝባዊ ቃልሲ ህዝቢ ኤርትራ ከሸንፎ ስለ ዘካኣለ ካኣ፡ ናብ ህዝባዊ ህልቂት እዩ ኣትዩ ነይሩን። ብኸምዚ ካኣ ኣይተዓወተሉን። እኳዳኣ ስርዓቱ ፈሪስይን ፍጹም ዳኣ ተሳዒረን። መንግስቱ ሃይለማርያም ካኣ ናብ ዙምባቤ ሃዲሙን ብዝሰርቖ ገንዘ ናይ ህዝቢ ኢትዮጵያን ካኣ ይነብር ኣሎን።
    ድሕሪኡ'ቲ ብሻዕብያ ተሓንጊሩ ንደርጊ ተኪኡ ኣብ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ኩድጭ ዝበለ ጠላም ወያነ እዩን። ወያነ ካኣ ከምቶም ዝሓለፉ መራሕቲ ኢትዮጵያ ንመንግስቲ ኤርትራ ክቕይር እዩ ተላኢኹ ነይሩን። በቲ ገይጋ መንገዱ ምስ ኤርትራ ዝገበሮ ኲናት ካኣ ብጅግንነት ኤርትራውያን ተዳኺሙን ዓቕሉ ጸቢብዎን፡ ክሳብ ነንሓድሕዱ ክባላዕን፡ ንህዝቢ ትግራይ ዝመጸ ሓገዝ ክሰርቕን፡ ብሸፋቱ ከተማ ንህዝቢ ትግራይ ካኣ የሳቕዮ ንርእዮ ኣለናን።
    ስለዚ ወያነ ሰሪቑ ኣይህብትምን እዩ። ንዘይክእሎ ከም ዝኽእሎ ሓስዩ ካኣ ፍጹም ኣይዕወትን እዩን። ውጽኢቱ ካኣ ኩሉ'ቲ ንሓቂ ዝፈልጥ ይፈልጦ እዩን።