የ2017 ዓ.ም. የአጽዋማት በዓላት አወጣጥ ባሕረ ሐሳብበመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 68

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 3 місяці тому +11

    አቤት ጸጋ አቤት ስጦታ ምን አለ የእርሠዎ ስድስተኛ ትውልድ እንኳን በሆንኩኝ ብዬ ተመኘሁ በእውነት ለመምህራችን ለመጋቢ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሠ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን{3}

  • @GeberselaseAdemasu
    @GeberselaseAdemasu 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተሰጠዎትን ፀጋ እንደያዙ በእድሜ ያቆይልን ።
    መልአከ ብርሃን ገብረ ሥላሴ አድማሱ
    ከጎንደር

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 3 місяці тому

    በስመአብ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ጥበብ መምህራችን አባቶቻችን ላይ ይታያል ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን እንደ እናንተ አይነቱን እልፍ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 3 місяці тому +7

    🙏አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር🙏 ይመስገን🙏 መምህር እኳን አደረሶት መምህር ፀጋውንያብዛሎት እንዴት መታደል ነው ተመስገን🙏🌼 ለኛም የሚያስተውል ልቦና ይፍጠርል 🙏🙏🙏🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻

  • @AmlakuWolde
    @AmlakuWolde 2 місяці тому

    ይሕን ጥብ የገለጸልወወት የጥብ ብ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን በእድሜ በጸጋይጠብቅልን ቄስ አምላኩ

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 3 місяці тому +5

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሰህ አድሱ ዘመን የስላምና የስኬት ዘመን ይሁንልህ።ረጅም እድሜ ከጠና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ የተዋህዶ እንቁ።

  • @zelalem2517
    @zelalem2517 3 місяці тому +1

    እውቀት ትህትና ሀይማኖት
    ምግባርን የተላበሰ እንቁ መ/ር ዘመንህን አርዝምልን

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤

  • @AsnakewAyalew
    @AsnakewAyalew Місяць тому

    በውነት የኔታ መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር በጣም ስፈልግዎት ነበር እና የቤተክርስቲያናችን እንቁ ነወት በማግኘቴ ደስ ብሎኛል ቆዩልን እድሜዎትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ምናልባት ከተመችዎት ጥያቄ ነበረኝ እንዲያስረዱኝ በታላቅ ይቅርታ እጠይቅዎታለሁ

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 3 місяці тому +7

    በዘመናችን የተፈጠርክ ጠቢብ እግዚያብሄር ጨምረ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 3 місяці тому

    ድንቅ ነው ለሰው ልጅ እንዲህ ያለ ግሩም ጥበብ ለሰጠ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ

  • @mekadr842
    @mekadr842 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የቤተክርስቲያን ጉዳይንም ቸል አይበሉብን

  • @AbagebremaryamSelomon
    @AbagebremaryamSelomon 3 місяці тому

    ቃለህይዎት ያሰማዎት

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ::
    መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!
    ከቃላት በላይ የሆነብኝን የእግዚዘብሔርን ድንቅ ተአምር ባንተ ላይ አየሁ :::
    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @nafkot8202
    @nafkot8202 3 місяці тому

    የኔ አዋቂ በረከትዎ ይድረሰኝ (ወልደ መርቆሪዎስ)እግዚአብሔር አባቶቻችን መምህሮቻችን እንቁዎቻችን ይጠብቅልን ❤

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱን ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

  • @BirhanuAyalew-x6m
    @BirhanuAyalew-x6m 3 місяці тому +1

    የዘመኑ የቅዱሥ ድሜጥሮሥ የወንበር ተተኪ እርሶ ነዎትና ምሥጢሩን አብዝቶ ይግለፅልዎት እግዚአብሔር ።

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 3 місяці тому

    ባህረ ሃሳብ እጅግ ድንቅ ነው ከምድር እስከ አርያም ጥበብ ተስጥቶወታል የሂዎትን ቃል ያሰማልን

  • @muhamedsualeh1038
    @muhamedsualeh1038 3 місяці тому +1

    እደሜ ናጤና ስጥህ ከመ ማቱሣላ

  • @ademekebed5705
    @ademekebed5705 3 місяці тому

    አሜን አሜን መምህራችን ሁሌም ጤናና ዕድሜ እግዚአብሔር ይስጠወት

  • @esayaskidane
    @esayaskidane 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ፀጋ በረከቱን እድሜ ጤንነቱን ያድሎት እንኳን አደረሶት ለቅዱስ ማቲዮስ 2017 ዘመን መለወጫ 💚💛❤️🌻🌼🌻🌼

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 3 місяці тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ዕደመ ከጤና ይሰጥልንፀጋዎ ያብዛሉት ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙇🙇🙇🙌🙌🙌👏👏👏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 3 місяці тому

    አሜን እሜን እምነታችንን ያጠንክርልን የእግዚአብሔር ልጆች ስብስብ መቼም ግዜ ቢሆን ምስጋና ይገባቸዋል❤❤❤❤

  • @zer13567
    @zer13567 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰህ መምህራችን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሰዎት መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🌻🌻🌻✝️✝️✝️

  • @alfaarrow2220
    @alfaarrow2220 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokGetahun-i3g
    @HenokGetahun-i3g 3 місяці тому +1

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መልካም አዲስ አመት🎉🎉🎉

  • @DemekeTesfawu-pl1vd
    @DemekeTesfawu-pl1vd 3 місяці тому

    Kalehiwot yasemaln memhr

  • @GetinetKassaTafeso
    @GetinetKassaTafeso 3 місяці тому +1

    አሜን እንኳንም በሰላም አደረሰን ውዱ መምህራችን🎉🎉🎉
    በማህበራዊ ሚዲያ በሰጠለት የጹሑፍ የዘመን ቀመር ለይ ብዙዎች ሳያውቁ ብዙ ነገር እየተናገሩ ነው በፕሬስ ቀለምልልሶ ለይ ማለቴ ነው ብቻልዎ ከዛሬ ሁለት ሺ ዓመት በፊት ወይም በሕገ ኦሪት ጊዜ የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠሯ ምን ይመስል እንደነበረ በድምጽ ወምስል ጊዜ ስያገኙ በሰፊ ብተነትኑልን መምህራችን ጊዜዎት ጠባብ መኾኑን አልዘንጋም በእርግጥ ኑሩልን💚💛❤

  • @SaraSara-rk5dl
    @SaraSara-rk5dl 3 місяці тому

    ቃል ህዉትን ይሰማልን❤🎉❤❤

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 місяці тому

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ አባታችን❤❤

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 місяці тому

    🤲💒👏ቃለ-ህይወት ያሰማልን 👏💒🤲

  • @saradubai546
    @saradubai546 3 місяці тому

    መምህር እካን አደረሠህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌼እኳን አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🙏🙏

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 3 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንካን አፍርሰዎ መጋቢ❤❤❤

  • @fekadealemu5026
    @fekadealemu5026 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ሀበሻዊት7
    @ሀበሻዊት7 3 місяці тому

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @LakiyaBiraraAkelew
    @LakiyaBiraraAkelew 3 місяці тому

    አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 3 місяці тому

    Ameen Ameen Ameen egzhabeher yemesgen enkuan abro aderesen aderesachew

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ንን ቃለ ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ህይወት ያ

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 3 місяці тому

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r 3 місяці тому

    Amenn amen amen kale hiwet yesmalna senay kbri yhabkum

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 3 місяці тому

    አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ

    መልካም አዲስ አመት

  • @surafelbefkiru1033
    @surafelbefkiru1033 3 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @addisuwudneh
    @addisuwudneh 3 місяці тому +1

    የዘመናችን ሀዋሪያ 37አልፋ 73 መፅሐፋን በቅረብ አስመርቋል

  • @zelalem2517
    @zelalem2517 3 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @TalekechLemma
    @TalekechLemma 3 місяці тому

    Amen amen amen

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 3 місяці тому

    Amennnnnnnn elllllllllllll

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 місяці тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 3 місяці тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @tesfayegrmaye2843
    @tesfayegrmaye2843 2 місяці тому

    መምህር ሰላም ለእርሶ ይሁን ጥያቄ ነበረኝ ስለ ንጥቀት ማወቅ ብዬ ነበር ማለት ስለክርስቶስ

  • @yibeltaldemlew5061
    @yibeltaldemlew5061 3 місяці тому

    ዶክተር እንኳን ለ ፳፻፲፯ አዲስ ዓመት አደረሰዎ ። ዶክተር የሰዎ የኢታዩብ ቻናል ማስታወቂያዎ ለምን በኢትዮጵያ ጥቁር (በግህዝ) አልተፃፈም ? የግድ በአረቢያን ቁጥር መፃፍ አለበትን? ከይበልጣል ደምለው።

  • @AbereGetnet
    @AbereGetnet 3 місяці тому

    gedel giba leba

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 3 місяці тому

    ኦርቶዶክስ ጥበብ ናት

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 місяці тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @addisdemisse7059
    @addisdemisse7059 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @yesharegYemer
    @yesharegYemer 3 місяці тому

    ❤❤