🔴 NEW ሲጨንቃችሁ ይህንን አስታውሱ || ለሚያምን ሁሉ ይቻላል || ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sibket

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview
    #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #ርዕሰ_ሊቃውንት
    #ኦርቶዶክስ
    #ተዋህዶ
    #orthodox
    #tewahdo

КОМЕНТАРІ • 330

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 15 годин тому +1

    😢😢😢😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ያቆይልን 💜💜💜💛💛💛💙💙💙💚💚🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ✝️✝️

  • @BlaneSemaw
    @BlaneSemaw 5 годин тому +1

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክልን አባታችን

  • @SemohinT
    @SemohinT 10 годин тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @EarConscious2129
    @EarConscious2129 2 місяці тому +37

    በዘመኔ እንዲህ አይነት አባት የሰጠኸኝ አምላክ ክብር ይግባህ::

  • @عليميونجوش
    @عليميونجوش 4 години тому +1

    LAMAMIN HULU YICHALEWAL MAHMHRCHIN KALE HIYOTIN YASMALIN AMEN AMEN ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @tigimoltotal1738
    @tigimoltotal1738 19 годин тому +1

    AMEN ❤❤❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 2 місяці тому +8

    ቀናልብ ያላቸሁ በቅንነት 10k አስገቡኝ የመዳም ምርኮኛ መሆን ሰልቺቶኛል አግዙኝ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @NitsuhBelay-st5qj
    @NitsuhBelay-st5qj 14 днів тому +10

    አባ ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!! እስኪ አሜን በሉ👏👏👏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 місяці тому +25

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ይደርብን 💚💛❤🙏 አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት 🙏🙏🙏በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏

  • @Dagmawi-rr7of
    @Dagmawi-rr7of 2 місяці тому +5

    Top5 ተማሪ ነኝ ግን ሚኒስትሪ ውጤት አየተጠበኩ ነበር ጨንቆኝ ነበር ግን ቃሎት
    አስተማረኝ

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش 6 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 3 місяці тому +15

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችንየቅዱስ ላሊበላ እረደቱ በረከቱ አይለየን በዕምነት ያፅናን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 3 місяці тому +10

    እግዚአብሔር በሚወደው አንደበት እያስተማረን ይገኛልና ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን ለአባታችን ለምህራችን ለአባ ገብረኪዳን ደግሞ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 3 місяці тому +83

    እንኳን ለሊቅ ምልክት ቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ለሀገርችን የኢትጵያን ምድር ላይ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለአበታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ሥላሴ ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 місяці тому +9

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @GenetGalo
    @GenetGalo Місяць тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እመቤቴ ማርያም ልጅሽ ሀጤያቴን ይቅር ይለኝ ዘንድ ለምኝልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቅድስት ሆይ ምስግና ይገባሻል ቅድስት ሆይ ምስግና ይገባሻል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልንአባታችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ይሁንልን ይደረግልን

  • @رحمهمحمد-ك5ظ
    @رحمهمحمد-ك5ظ 11 днів тому +5

    ቃለህይወትየሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KhanG-id4oh
    @KhanG-id4oh Місяць тому +7

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Haregi849
    @Haregi849 3 місяці тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ያቆይልን

  • @EnanyeKassaw-z4o
    @EnanyeKassaw-z4o Місяць тому +4

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሚምን ውሉም ይቻላል 🤲አገራችነን ኢትጲያን ስላምንና ፍቅሩን ይስጥልን ከአገራችን ላይ የሰፈረውን ክፉ መፈስ ቅድስ ላሊበላ አባታችን ነቅሎ ይጣልልን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @zed8332
    @zed8332 3 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤አባታችን❤❤የሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል በረከት ሬዴኤት አይለየን❤❤ የቅዱሳን አማላጅነት አይለየን❤❤ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላዋት❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SalamGedamo
    @SalamGedamo 3 місяці тому +6

    አባቴ እኳን ደና መጡልን የእኔ አባቴ ቃለሂወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልወት❤❤❤❤

  • @fantu1fantu215
    @fantu1fantu215 3 місяці тому +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን የሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር የክብር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @TsiMelu
    @TsiMelu 9 днів тому +3

    እባካችሁ 1k አስገቡኝ

  • @Tsedeniya-pc8hj
    @Tsedeniya-pc8hj 3 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 місяці тому +4

    ,እንኳን ለሊቀ መላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤❤❤

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 2 місяці тому +3

    እዉነትነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠቡቅልን እግዚአብሔር 🌾🌾🌾🌾🙏🙏

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን አባታችን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 2 місяці тому +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @DeguMere
    @DeguMere 2 місяці тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያስረዝም

  • @helenahmed-p5c
    @helenahmed-p5c 2 місяці тому +3

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ዘመኖን ይባርክልን

  • @Talasp-ik5kk
    @Talasp-ik5kk 3 дні тому +1

    አምላኬሆይ አባ ገብረኪዳንን የሰጠኸኝ አምላክ ተመስጌን ተመስጌን

  • @MiseracheWoledesenbet
    @MiseracheWoledesenbet 3 місяці тому +3

    እግዝአብሕር በሰላም በጤና ይጠብቅልን

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 місяці тому +15

    ቃለህይት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እምላካችን ሉእል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mitikudagnetesemar4466
      @mitikudagnetesemar4466 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TgistSetota
      @TgistSetota 2 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 3 місяці тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa 2 місяці тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 3 місяці тому +3

    ቃለ ሂወት ያሠማልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ አባቶቻችን

  • @SayHi-qh2fc
    @SayHi-qh2fc 3 місяці тому +4

    ቃለህይወት ያሠማልን መንግተሰማያትን ይዉርሰልን እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @AlmazHabtamu
    @AlmazHabtamu 3 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Rhk321
    @Rhk321 3 місяці тому +3

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እድሜና ፅጋውን ያብዛላችሁ አባታችን አሜን አሜን ቃለህይወትቃለበረከትያማልንእድሜናፅጋውንያብዛላችሁአባታችንአሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdadi127
    @mdadi127 День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @sintayehuhaile5665
    @sintayehuhaile5665 21 день тому +1

    አባታችን፣ እርስዎን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን። እንዲብራራልኝ የምፈልገው በእመቤታችን ቅዳሴ የሲሎንዲስ ጥበብ ይላል፣ ሲሎንዲስ ማን ነው? ጥበቡስ ምንድነው? አመሠግናለሁ።

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 2 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @solianaberhe-j9g
    @solianaberhe-j9g 2 місяці тому +2

    እየሱስ እየመጣ ነው ክርስትያኖች ለመሄድ ተዘጋጁ
    ኣሁን እየኖርን ያለነው በመጨረሻው ጊዜያት ነው ንሰሀ ግቡ

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 місяці тому

      እኔ እሱን ማረግ ነው ምፈልግ እግዚአብሔር ይርዳኝእውነትከባድ ነው

    • @solianaberhe-j9g
      @solianaberhe-j9g 2 місяці тому +1

      @@veracity8968 አይዞህ አምላክ አለ በቂ ጊዜ ኣለ ማመን ነው ከልብ

  • @talasbawraris-w8n
    @talasbawraris-w8n День тому +1

    ተመስጌን እኝን አባት የሰጠኸኝ አምላክ አመሰግናለሁ

  • @Mastumastu-cf4we
    @Mastumastu-cf4we 3 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @BeltuHg
    @BeltuHg 3 місяці тому +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HdhdhBdbddb-y9r
    @HdhdhBdbddb-y9r Місяць тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 3 місяці тому +3

    Kale hiwotn yasemaln abatach ❤❤❤amen amen amen

  • @adugnamulatu4825
    @adugnamulatu4825 5 днів тому +1

    አሜን እግዚህአብሔር ሐፂያቴን ይቅር በለኝ።

  • @MiMi-r4r1f
    @MiMi-r4r1f Місяць тому +2

    Erson.yefeterech.mahaten.kal.yelegnm

  • @selamawitzewdu7984
    @selamawitzewdu7984 3 місяці тому +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችንረጅም እድሜ ዪስጥልን

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh 2 місяці тому +2

    አባታችን በጣም ነው የምወደዎት የማከብርዎት እግዚአብሔር ✝️ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎት✝️🙏 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️

  • @taiba8635
    @taiba8635 3 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TatiMulugeta
    @TatiMulugeta 3 місяці тому +3

    ቃለ ህውት ያስማልን ልብ ይስጠን 😢😢😢

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ❤❤❤

  • @AdisTasew
    @AdisTasew 3 місяці тому +2

    ቃል ሕህይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያስረምልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @MdSalam-n4p
    @MdSalam-n4p 2 місяці тому +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ላባታችን

  • @ሠብለ-አ4ፀ
    @ሠብለ-አ4ፀ 3 місяці тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የቅዱስ ላሊበላና የቀደሙ አባቶቻችንና እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው በምልጃቸው የሃገራችንንን ኢትዮጲያን ሰላም ያስመልሱልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @Shumettesfaye-q1p
    @Shumettesfaye-q1p 5 днів тому +1

    አባታችን በዚህ ጊዜ በዚህ ዘመን እንደርሰዎ ያለ አባት አስተማሪ መካሪ አድርጎ መፍቀዱ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እየገረመኝ ስለሆነ ነዉ ብዙ አስተማሪዎች አሉ እኮ ግን የርሰዎ ይለያል አባታችን የነቢያት የሐዋርያት የሰማእታት የዎንጌላዉያኑ አባቶቻችን የጻፉትን ያሰፈሩትን በተገቢው ስለሚያስቀምጡት በደንብ ይረዳል ምክንያቱን ከእለታዊ እቅስቃሴ ጋር አያይዘው ስለሚያስተምሩ ነው አባታችን ቡራኬዎ አይለየኝ

  • @YordanosGhebru-y5h
    @YordanosGhebru-y5h Місяць тому +2

    ❤አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን እምነት ላለው ሁሉ ይቻለዋል

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 3 місяці тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን❤❤ አምላከ ቅዱስ ላሊበላ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤🌹♥

  • @TdfggfghFgffhgdketj
    @TdfggfghFgffhgdketj 3 місяці тому +3

    አቤቱ አምላኬሆ አስተዋይልቦናስጠን❤❤❤❤❤

  • @MMar-t5x
    @MMar-t5x 2 місяці тому +2

    🙏🎂አባታችን የአገልግሎት ዘመንሁን ያብዛልን አሜን ድንቅ መምህር 👏🙏

  • @comcell3831
    @comcell3831 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን የቅዱስ ላሊበላ አምላክ ልቦና ይስጠን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን😢

  • @birhangudisa3850
    @birhangudisa3850 Місяць тому +3

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤

  • @GirmaTenaw
    @GirmaTenaw 3 місяці тому +4

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @sipara9224
    @sipara9224 2 місяці тому +2

    አባታችን በእውነት ሺ አመት ኑሩልን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @محمدالغزاوني
    @محمدالغزاوني 3 місяці тому +3

    Kelehiwet Yasmena

  • @Belayabrha16
    @Belayabrha16 3 місяці тому +3

    እንኳን አደረሳቹህ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ🥰)

  • @fhtu7232
    @fhtu7232 3 місяці тому +3

    ቃለሒይወተ ያሰማልን አባታችን

  • @SurprisedDesertCreature-er8ph
    @SurprisedDesertCreature-er8ph 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 3 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @StracheyWade-i4v
    @StracheyWade-i4v День тому +1

    Williams Lisa Lopez Linda Hernandez Elizabeth

  • @Yematashet
    @Yematashet 3 місяці тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትሁ ይደርብን👏👏

  • @StracheyWade-i4v
    @StracheyWade-i4v 3 дні тому +1

    Hall Timothy Miller Susan Wilson Ruth

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    እንኳን ለሊቀ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም በደስታ አደረሰን አደረሳቹ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 11 днів тому +2

    አሜንአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በውነት እድሜ ከጤኒ ይስጢልነ ፈጣሬ

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 3 місяці тому +4

    አሜን አባተ ዐደመንጥና የስጥህ ፈጣር❤

  • @Alimaz-ir1tx
    @Alimaz-ir1tx 3 місяці тому +1

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆየለን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MishoTafesse
    @MishoTafesse 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልዑል እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @dgst137
    @dgst137 16 днів тому +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን የድሜ ዘመንወትን ሳብ እረዘም ያርግልን ለኛ ለሀፂያተኞችም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @GTime-h2i
    @GTime-h2i Місяць тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @KibromAdnew
    @KibromAdnew 25 днів тому +1

    ፈጣሪ ዘመኖን ይባርክ አባቴ

  • @Dubai-p7q
    @Dubai-p7q Місяць тому +2

    አባ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HibsitSelmone
    @HibsitSelmone 2 місяці тому +2

    አባ ረዥሞ ዕድሜ ይስጥልን

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤አረ እኔስ

  • @Abdu-rd1of
    @Abdu-rd1of 3 місяці тому +1

    አባቴእኔስለናተየሚሆንቃልየለኝምእግዚአብሔርበቤቱያፅናችሁ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ZewudeDerb
    @ZewudeDerb 3 місяці тому +4

    አባታቺን ቃለህይወት ያሠማልን ለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዙእብሔር ሥሙ ለዘላለም ይክበር ይመሥገ ሀገራቺንን በቸርነቱ ሠላምን ይላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @EyrusJery
    @EyrusJery Місяць тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @MiMi-r4r1f
    @MiMi-r4r1f Місяць тому +2

    Amlak.kbru.ysfa

  • @Mesi-r9r
    @Mesi-r9r 9 днів тому +1

    ዘመንህን ባርኮና ቀድሶ ያቆይልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎትህ አስበኝ ሁሌም ስብከትህ ያፅናናኛል አባታችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉✟✟✟✞✞✞🙏🙏🙏🙏

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q 3 місяці тому +2

    Amen amen amen amen amen 👏🏾👏🏾🙏🏾

  • @Alem-zl5jy
    @Alem-zl5jy 3 місяці тому +2

    አባታችን ቃል ሒወት ያሰማልን

  • @bilenberhanu5887
    @bilenberhanu5887 5 днів тому +1

    E.lllllllllllllllelllllllllllllllllellllllllllllllllllllll

  • @samriGkidan
    @samriGkidan 16 днів тому +2

    ኣሜን (3) ዘመንህ ይባርክ ኣባታችን

  • @work-t2n
    @work-t2n 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏