ዶሮዎቼ ከ90% በላይ እንቁላል መጣል ጀመሩ ምን ምን ባደርግላቸው ነው•••

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ይህ ቪድዮ እኔ በተሰማራሁበት የዶሮ እርባታ ዘርፍ በማገኘው የልምድ ዕውቀት ሌሎችን ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ትምህርት እንዲወስዱ በማሰብ የተዘጋጀ ነው።

КОМЕНТАРІ • 32

  • @agape6718
    @agape6718 4 місяці тому +1

    በርታ ወንድሜ።

  • @user-xd4dr8su8t
    @user-xd4dr8su8t 4 місяці тому

    ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ፡፡ እኛንም ይስማን፡

  • @HayaArgaw
    @HayaArgaw 4 місяці тому +1

    አለንልህ ወንደም እስኪ ምክረኝ ስደት ስልችቶኛል ደህና ግቢ አለኝ እና ስሞኑን የሀበሻ ዶሮ ገዘቸይ ልስጣቸው ነው ምን ትለኛለህ የፈረንጁቹ ደግሞ ግዜ ይወስዳሉ

  • @user-hm5zb2kq5d
    @user-hm5zb2kq5d 4 місяці тому

    ወንድም እንኳን ደስ አለክ ከፍቶኝ ነበር ስትነግረኝ በግዜው እንኳን ደስ አለክ

  • @Semirahusen810
    @Semirahusen810 3 місяці тому

    ደሥታህ ደሥታየነውብሮእንኳንወለዱልህ

  • @alem945
    @alem945 4 місяці тому

    Barta wodamechin❤❤❤

  • @user-ew3rf5fc6j
    @user-ew3rf5fc6j 3 місяці тому

    የምትተቀመው መኖ ምንድነው ብሮ?

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o 2 місяці тому

    ብሮ,ዶሮ,ለመርበት,ስት,ብር,ይጨርሰል,መልስልኝ,በተረፈ,በርተ,በጠም,ምወደዉ,ስረነዉ,የዶሮ,እርበተ

  • @KibruYohannes
    @KibruYohannes 4 місяці тому

    Bro

  • @nuradinmohammed8281
    @nuradinmohammed8281 4 місяці тому

    Vitamin የተኛው

  • @teferimihretu4964
    @teferimihretu4964 3 місяці тому

    የምትጠቀመው የመኖ አይነት እና ስም ልትነግረኝ ትችላለህ bro ?

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  3 місяці тому

      የምጠቀመው የመኖ አይነት የእንቁላል ጣይ ሲሆን የሙሌ መኖን ነው የምጠቀመው በጣም ምርጥ መኖ ነው መጀመሪያ አለማ መኖ ነበር ግን ምርት ብዙም ስላልሆነ በሙሌ መኖ ቀይሬ ጥሩ ምርት እይየሰጡኝ ነው

  • @user-ew3rf5fc6j
    @user-ew3rf5fc6j 4 місяці тому +1

    ዶሮዎቼ 6 ወር ሊሞላቸው new ena kusachew ውሃ ሆነብኝ ምክንያቱን ካወክ plsss

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  4 місяці тому +2

      kusachew bichas alhonem? kehone Amprolium yemibal medhanit le 3 ken setachew. meratu ertebet kalew esun tetenkek enam berasachew yamekelakel akem yenelesalu.ዝንጅብል፣ነጭ ሽንኩርት፣ሚጥሚጣ ቃሪያውን ውሃ ትንሽ በማድረግ አንድ ላይ ፈጭተህ ከመኖ ጋር በማደባለቅ መስጠት ጨምቀህ የቀረችውን ውሃ አንዳንድ ማንኪያ ውሃ ውስጥ እያደረግክ ብትሰጣቸው ለብዙ በሽታ እንዲሁም የመከላከል አቅም ይኖራቸዋል።

    • @user-ew3rf5fc6j
      @user-ew3rf5fc6j 3 місяці тому

      Bichas አልሆነም ግን ኩሱን ለማስቆም bizu ngr ተጠቅምያለሁ እንዳልከው nech ሽንኩርት ምናምን የዶሮ አቸቶ ኬ ቪታሚን ጋ ልሞክስን ከ ቪታሚን ጋ አምፕስሊን ኬ ውሃ ጋ ግን የቱም አላሻልቸውም:: ሌላው ደሞ egrachew ሺባ ይሆንና ስለያቸውና ሞቅ silachew ወዲያው ይነሱና ይገባሉ በዛ ላይ መብራት ከጠፋ በየቀኑ 1 ዶሮ ሞቶ አገኛለሁ plsss መፍትሄ ካለህ ​@@Ethiokememepoultryfarm

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 3 місяці тому

    ጫጩቶችን ገዝተክ ነው ማሳደግ የጀመርከው ? ወይስ አንተ እራስክ አስፈልፍለካቸው ነው
    እባክክ መልስልኝ ልሰራ አቅጃለው

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  3 місяці тому

      ሁለት ወር የሆናቸውን የቄብ ዶሮ ገዝቼ ነው የጀመርኩት ግን እህቴ ተስፋ ላስቆርጥሽ ሳይሆን ስራው ምን ይመስላል የሚለውን ከአርቢው መረጃ በደንብ ውሰጂ አሁን ላይ ኪሳራ ላይ ነን ቪድዮ ራሱ መስራት አቁሜያለሁ ሰዎች ተነሳስተው ዘው ብለው እንዳይገቡ ግን መስራት አለብኝ ግድ ነው ካልሽ ስልጠና ቀድመሽ ውሰጅ

    • @fikrtube-dx6mp
      @fikrtube-dx6mp 3 місяці тому

      @@Ethiokememepoultryfarm ፈጣሪ ያክብርልኝ ወድምአለሜ
      እውነተኛ ከልብክ መረጃ ስለሰጠከኝ ክበርልኝ 🤲🤲🤲
      በጣም ነው ማመሰግነው

  • @user-wd7kd8sl3h
    @user-wd7kd8sl3h 4 місяці тому

    ጐበዝ በርታ ጥያቄ መልስ የትነው ያለኸው ሳስበው ግልፀኚነህ እና ወድሜን ታስጀምርልኚለህ ብየነበር

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  4 місяці тому +1

      እኔ ኬንቴሪ ነኝ ያለሁት በየትኛውም ግዜ የምሰራበትን ቦታ ለማሳየት እና በምችለው ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ።

  • @RozaAli-db7pt
    @RozaAli-db7pt 4 місяці тому

    የኔ 7ወር ሊሆናቸው ነው ግን በቀን ሁለት ሶስት ብቻ የው የማገኘው ተስፋ ቆርጬ ልሸጣቸው ነው ምን ትመክረኛለህ

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  3 місяці тому

      እህቴ ከመሸጥሽ በፊት ምን እንደጎደለባቸው ብታውቂ የተሻለ ነው አረንጕዴ ተክል እንደ ጎመን፣ሰላጣ፣ቆስጣ ሰጥተሻል?ቫይታሚንስ? ማኔጅመትሽ ምን ይመስላል? ንፅህና አጠባበቅ የመኖ ጥራት ምን አይነት መኖ ነው የሚወስዱት? ውሃ አሰጣጥሽስ? እነዚህ ካስተካከልሽ በእርግጠኝነት መጣል ይጀምራሉ

  • @kidusminishaw2038
    @kidusminishaw2038 4 місяці тому

    Egg stimulate beye sent gize new mesetew

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  3 місяці тому +1

      እኔ የምስራች እንዳሳዩ በተከታታይ ለአምስት ቀን ብቻ ነው የሰጠዋቸው ከዛ በኋላ አረንጓዴ ተክል ጎመን እና ቫይታሚን ፎርቲቪት ነው የምሰጣቸው

    • @kidusminishaw2038
      @kidusminishaw2038 3 місяці тому

      @@Ethiokememepoultryfarm eshi amesgnalew 🙏

  • @FewzuFewzu
    @FewzuFewzu 3 місяці тому

    1ሺ ዶሮ ምን ያህል ካፒታል ጨረሰብህ መጣል እስኪጀምሩ?

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  3 місяці тому

      ዛሬ ላይ እና እኔ ስጀምር ያለው ትንሽ ለውጥ አለው

  • @FidelReact2
    @FidelReact2 4 місяці тому

    ቁጥራቸው ስንት ነው ስንት እንቁላል ትሰበስባለክ የት አካባቢ ነው የምትሰራው

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  4 місяці тому +2

      1000 ዶሮ እአስገብቼ 17 በተለያየ ምክንያት ሞቱ 900 እንቁላል እሰበስባለሁ መገኛዬ ኬንቴሪ

    • @FidelReact2
      @FidelReact2 4 місяці тому

      @Ethiokememepoultryfarm that is amazing u r hard worker i will learn alot from u

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  4 місяці тому

      thanks bro