500 ዶሮ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልግ ካፒታል/በተለይ በስደት ላሉና ከስደት ተመላሽ እህቶች•••

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @Semirahusen810
    @Semirahusen810 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ በርታወንድሜእናመሠግናለንለምክርህ

  • @minitwabdebebe8423
    @minitwabdebebe8423 7 місяців тому +1

    የኔ ወድሜ እናወሰግናለን ስለቤት አሰራር ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ከ3ወር በሃላ እገባለሁ ወዳገሬ እና ስልክህን ብልክልኝ ደስ ይለኛል ስለቤት አሰራር ብነግረኝ

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  7 місяців тому

      መልካም ስለቤት አሰራር ቩድዮ አዘጋጃለሁ

    • @minitwabdebebe8423
      @minitwabdebebe8423 7 місяців тому

      እሽ ወድሜ

    • @kenangemachu7239
      @kenangemachu7239 6 місяців тому

      How bad is the smell and there sound is if I start business at the center of the city​@@Ethiokememepoultryfarm

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 7 місяців тому +1

    ገለጻህአሪፍ ነው ወድጄዋለሁ በርታ ቀጥልበት ሌላውየእኔ ጥያቄ ትንሽቁጥር ወንዶች ዶሮዎች አብሮ ማሰደግ አየይቻልምእኔ ለምሳሌ 400መቶሴቶቾላይ 100ዘንዶች በላቅሎ ማሳደግ ምንድነውችግሩ?ማብራሪያ እፈልጋለሁ?

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  7 місяців тому

      ለምን ወንዶችን መቀላቀል አስፈለገ ቦቫንስ ብራውን(ሴት)የፈረንጅ ዶሮዎች እንቁላል ለመጣል ወንድ አያስፈልጋቸውም ወንድ ምርት ላይሰጥ ቀላቅሎ መኖ ከማባከን ሴት ዶሮ ጨምሮ ምርትን መጨመር የተሻለ ነው።ወንዱን ለስጋ እርባታ ከሆነ የእንቁላል ጣይ መኖ እየመገቡ አይሆንም ራሱን የቻለ የስጋ ዶሮ መኖ አለ ።ስለሆነም መቀላቀል ቢቻልም ትርፍ የለውም የምመክረው ለይቶ ማርባትን ነው።

  • @ኤፌሶን-ገ7ጀ
    @ኤፌሶን-ገ7ጀ 6 місяців тому

    ላይክ ሰብእስክራይብ አድርጌአለሁ በርታ ወንድማችን

  • @salamfoaad8463
    @salamfoaad8463 6 місяців тому

    እናመስግናለንወንድሜ❤❤❤

  • @gulilatmachinery555
    @gulilatmachinery555 5 місяців тому

    በርታ

  • @3sgroup460
    @3sgroup460 6 місяців тому

    ላይክ ስብራይዝ አርገናል በልያልኝ ወንድማችን

  • @HaniJoma
    @HaniJoma 6 місяців тому

    እናመስግናለን እኔ ልጀምር ኣስቤያለው ግን ለመጀመር ምን ያስፈልገኛል እውን ዱባዬ ነኝ ለመምጣት ኣስቤያለው ግን እንዴት ላድር

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  5 місяців тому

      ቅድሚያ ስልጠና ብትወስጂ ስልጠና የሚሰጡ የእንስሳት ዶክተር አርቢዎች አሉ ።ያለእውቀት ባትገቢበት እመክራለሁ

  • @FidelReact2
    @FidelReact2 6 місяців тому

    አንድ ያልገባኝ ነገር አንድ ዶሮ 0.120 ግራም ከበላች እንዴት 12 ኩንታል ይሆናል ወይስ አማራጭ መኖ ታዘጋጃለክ ወይ አጠቃላይ በወር 18 ኩንታል ስለሚሆን

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  6 місяців тому +2

      ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ መለስ ብዬ ቪድዮ ሳይ ተሳስቻለሁ ስለሆነም በዚህ መልኩ ይታረም በወር 12 ኩንታል ሳይሆን 18 ኩንታል ነው የሚሆነው ስለሆነም የ 6 ኩንታል ዋጋ ከትርፋ ላይ ሲቀነቅ የተጣራ ትርፍ የሚሆነው 48900ብር ነው ለእርማቱ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ። በነገራችን ላይ አሁን ላይ የመኖ ዋጋ ጨምሯል እንዲሁም የፆም ወራት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የእንቁላል ሽያጭ ዋጋም ወርዷል እናም ትርፉ በዛኑ ያህል ዝቅ ያለ ነው አሁን ያለውን ሁኔታ በዛው ለማሳወቅ ያህል ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

  • @agape6718
    @agape6718 7 місяців тому +1

    Wow its really good bro bertalen.

  • @alazarestifanos6691
    @alazarestifanos6691 4 місяці тому

    Lemejemer beki genzebna gize alegn gn yemiyaseferagn ngr enkulal gezi baxas yemilew nw mn timekregnale?

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  29 днів тому

      እንቁላል ገዥ ሞልቷል ግን ከዛ በፊት ስለስራው ከበቂ በላይ ጥናት ማድረግ አለብህ በቂ ብቻ ሳይሆን ከበቂ በላይ ምክንያቱም ሪስክ ያለው ስራ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ማለቴ ነው

  • @EmebetEmuuu-td2io
    @EmebetEmuuu-td2io 7 місяців тому +1

    Wendme yet nw yaleheaw ?

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  7 місяців тому

      ያለሁት ኬንቴሪ ዳለቲ የሚባል ቦታ ላይ ነው

  • @alem945
    @alem945 7 місяців тому

    Bareta wodame zare naw yayewk ❤❤

  • @tesemaM
    @tesemaM 6 місяців тому

    መክሬዋለሁ ከባድ ናቸው

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm  6 місяців тому

      አዎ ፅናት እና ብዙ ጥረት ይጠይቃል ብሮ

    • @tesemaM
      @tesemaM 6 місяців тому

      @@Ethiokememepoultryfarm ለመጄመሪያ ግዜ 1ሺ ጫጩት አምጥቼ ሰራሁ ብዙም ትምህርቱ የለኚም ነበር ባልከስርም ግን ትርፍ አላገኜሁም የሜገርም80ዎቹን ለቁላል ጣይ አሳዴኳቸው ስብ ዘግቷቸው30ብቻ ይጥላሉ በመጨረሻ ሸኳቸው