Ethiokememe poultry
Ethiokememe poultry
  • 10
  • 17 840

Відео

የዶሮ ቤት የወለል ጉዝጓዝ አጠቃቀም/የጥሩ ጉዝጓዝ ባህሪያትች
Переглядів 1,6 тис.5 місяців тому
ይህ ቪድዮ የተዘጋጀው እኔ በተሰማራሁበት የዶሮ እርባታ ዘርፍ ባገኘሁት እና እያገኘው ብለውት ልምድ ለሌሎች በማካፈል ግንዛቤን መፍጠር ነው።
ዶሮዎቼ ከ90% በላይ እንቁላል መጣል ጀመሩ ምን ምን ባደርግላቸው ነው•••
Переглядів 3,3 тис.5 місяців тому
ይህ ቪድዮ እኔ በተሰማራሁበት የዶሮ እርባታ ዘርፍ በማገኘው የልምድ ዕውቀት ሌሎችን ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ትምህርት እንዲወስዱ በማሰብ የተዘጋጀ ነው።
500 ዶሮ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልግ ካፒታል/በተለይ በስደት ላሉና ከስደት ተመላሽ እህቶች•••
Переглядів 2,5 тис.5 місяців тому
ይህ ቪድዮ የተዘጋጀው በስደት ላይ ሆነው እንዲሁም ሀገር ቤት ገብተው ምን መስራት እንዳለባቸው መወሰን ለተቸገሩ ሴት እህቶቼ እኔ የተሰማራሁበትን የዶሮ እርባታ ዘርፍ ላይ ግንዛቤ መፍጠር ነው ።
ዶሮዎቼ የምስራች እንቁላል ጥለው አስደሰቱኝ ከፊቴ የተጋረጠው ፈተና •••
Переглядів 5836 місяців тому
ይህ ቪድዮ የተዘጋጀው በተሰማራሁበት የዶሮ እርባታ ዘርፍ በማገኘው የተሞክሩ እውቀት በዘርፉ ለመሰማራት ለሚፈልጉ ሰዎች ግንዛቤ ለመፍጠር ነው ።
የዶሮ መዝናኛ ቆጥ አሰራር እና ጠቀሜታው
Переглядів 1 тис.7 місяців тому
ይህ ቪድዮ የተዘጋጀው የዶሮ መዝናኛ ቆጥ በእርባታው ላይ በጎ አስተዋፅኦ እንዳለው ትምህርት ለመስጠት ነው ።
የዶሮዎቼን አፍ አስቆረጥኩ
Переглядів 9357 місяців тому
መንቁር ማስቆረጥ ከፍተኛ ጥቅም አለው
አጭር ቪድዮ ስለዶሮ ስትረስ የምናውቅበት ወሳኝ ሰዓት
Переглядів 2668 місяців тому
ይህ ቪድዮ የዶሮ እርባታን በተመለከተ ከተሞክሮ የምንማማርበት ቪድዮ ነው
የዶሮ እርባታ በዘመናዊ ኬጅና በመሬት ማርባት ጀመርኩ
Переглядів 4,8 тис.8 місяців тому
ይህ ቪድዮ የዶሮ እርባታ ለመጀመር ለሚፈልጉ ሰዎች ያለኝን የዶሮ እርባታ ልምድ በተግባር በተደገፈ ቪድዮ በማሳየት ሰዎች ወደ ስራው እንዲገቡ ማነቃቃት ነው።
የዶሮ እርባታ ጀመርኩ
Переглядів 8528 місяців тому
ይህ ቪድዮ ስራ ለመጀመር ብለው ምን መስራት እንዳለባቸው ሰዎች እኔ በተሰማራውበት የዶሮ እርባታ እንዲሰማሩ እና ውጤታማ እንዲሆኑ ለማገዝ የሚረዳ ነው

КОМЕНТАРІ

  • @DemekeDejene-x7z
    @DemekeDejene-x7z 2 місяці тому

    Nice

  • @tesemaM
    @tesemaM 2 місяці тому

    ትክክል ነህ ወንድሜ አልፌበታለሁ

  • @alazarestifanos6691
    @alazarestifanos6691 2 місяці тому

    Lemejemer beki genzebna gize alegn gn yemiyaseferagn ngr enkulal gezi baxas yemilew nw mn timekregnale?

  • @mesfinzewdie-yf4fg
    @mesfinzewdie-yf4fg 3 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @RKAggarwal-ub7ib
    @RKAggarwal-ub7ib 3 місяці тому

    በርተ ወንድሜ ግን ስልክህን ብሰጠኝ በአለ ለስጀምር ነበር እኔ የለውት የሰው ሀገር ነው በነት ተበበረኝ የረሴ ቤት አድሰበ ስለለኝ በነት መልስ ስጠኝ ወንድሜ እወድሀለው

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o 3 місяці тому

    ብሮ,ዶሮ,ለመርበት,ስት,ብር,ይጨርሰል,መልስልኝ,በተረፈ,በርተ,በጠም,ምወደዉ,ስረነዉ,የዶሮ,እርበተ

  • @gulilatmachinery555
    @gulilatmachinery555 3 місяці тому

    በርታ

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 3 місяці тому

    ጫጩቶችን ገዝተክ ነው ማሳደግ የጀመርከው ? ወይስ አንተ እራስክ አስፈልፍለካቸው ነው እባክክ መልስልኝ ልሰራ አቅጃለው

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 3 місяці тому

      ሁለት ወር የሆናቸውን የቄብ ዶሮ ገዝቼ ነው የጀመርኩት ግን እህቴ ተስፋ ላስቆርጥሽ ሳይሆን ስራው ምን ይመስላል የሚለውን ከአርቢው መረጃ በደንብ ውሰጂ አሁን ላይ ኪሳራ ላይ ነን ቪድዮ ራሱ መስራት አቁሜያለሁ ሰዎች ተነሳስተው ዘው ብለው እንዳይገቡ ግን መስራት አለብኝ ግድ ነው ካልሽ ስልጠና ቀድመሽ ውሰጅ

    • @fikrtube-dx6mp
      @fikrtube-dx6mp 3 місяці тому

      @@Ethiokememepoultryfarm ፈጣሪ ያክብርልኝ ወድምአለሜ እውነተኛ ከልብክ መረጃ ስለሰጠከኝ ክበርልኝ 🤲🤲🤲 በጣም ነው ማመሰግነው

  • @user-qe2vo6oj7g
    @user-qe2vo6oj7g 3 місяці тому

    በአሁን ሰአት እሄን ስራ እንዳትሞክሩት የመኖ ዋጋ እና እንቁላል የሚሸጥበት ዋጋ አይገናኝም በአሁን ሰአት አትራፊ አይደለም

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 3 місяці тому

      አሁን ላይ እጅጉኑ በሚያሳዝን መልኩ አርቢው ኪሳራ ላይ እንገኛለን ሆኖም ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ወንድሜ

    • @user-qe2vo6oj7g
      @user-qe2vo6oj7g 3 місяці тому

      አንተ ራሱ ስራዉን ለቅህ ብትወጣ ይሻልካል ካለዛ በ0 ትወጣለክ ። አሁን የሚሸጥበት ዋጋ የመኖ ራሱ አይሸፍንም

  • @daniblackman5689
    @daniblackman5689 3 місяці тому

    ወንድሜ እኔ ላይ የደረሰብኝ ነገር ነው የደረሰብክ። በጣም ተፈትኛለው ። ወደ ስራው ስገባ ብዙ መረጃዎች ስብስቤ ብገባም ወጪያቸው ግን እጅግ በጣም ካሰብኩት በላይ ነው የሆነብኝ። አሁንም ተስፋ ባለመቁረጥ እየታገልኩ ነው።

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 3 місяці тому

      በትክክል አሁን ላይ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው የምንገኘው ፈጣሪ ይርዳን

  • @zed8788
    @zed8788 3 місяці тому

    አነስ ባለ ቁጥርና መጣል የሚጀመሩበትን ወር አስልቶ መጀመር ትልቅ ለውጥ ያመጣል ለምን ገቢ ከለለ ዝምብሎ እነሱን መመገብ ከባድ ሰለሆነ

  • @ZenatDohni
    @ZenatDohni 4 місяці тому

    Enem mesrat efelg neber Btamakreyi wedime Edet agenihelehu

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      መጀመሪያ ስልጠና ውሰጂ የተሟላ መረጃ ታገኚያለሽ እንዲሁም ስትጀምሪ እንቁላል መጣል የሚጀምሩበት ቀን የእንቁላል ዋጋ ስንት እንደሙገባ ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል የሚለውን እወቂ እንዲሁም መጠባበቂያ ከአንድ ወር የበለጠ መኖ የሚችል ብር ሊኖርሽ ይገባ

  • @tesemaM
    @tesemaM 4 місяці тому

    ትክክል ነህ 80ሺ ከስሪለሁ መጀመሪያ ትምህርት አስፈላጊ ነው መጄመሪ 1000ጫጩት አመጣሁ 45ቀንሺጬ 100ለእንቁላል አስቀረሁ አዴጉ እንቁላል መጣል ጄመሩ 40ይጥላሉ ሌሎች ዘጋቸው

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o 4 місяці тому

    ብየስ,ስት,ብር,መየዝ,አለብን

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      እኔን ያገዘኝ ዶክተር ሳልሀዲን ይባላል ስልክ ቁጥር 0913375491 ከእኔ በተሻለ መልኩ እሱ ይረዳሻል ዶሮም መኖም አቅራቢ ነው ስልጠናም ይሰጣል በጣም ትሁት እና የማይሰለች ሰው ነው ደውይለት።

    • @user-zf6dr2xj6o
      @user-zf6dr2xj6o 4 місяці тому

      @@Ethiokememepoultryfarm 🙏🙏🙏🙏አመሰግነለዉ,በርተ,በጠም,ምወደዉ,ስረነዉ

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o 4 місяці тому

    አለህ,ከሰከልኝ,ምኞቴነዉ,አገር,ስገበ

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o 4 місяці тому

    ዬትነዉ,ምትኖረዉ,እኔ,አምስመቶ,ከሬ,መሬት,አለኝ,ለመኖረም,ዶሮም,ለመርበት,ምኞት,አለኝ,ምን,ትለኘለክ

  • @MesertLegse
    @MesertLegse 4 місяці тому

    የኩሳቸው እርጥበት ችግር ያመጣል ወይ

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      የምንጠቀመው ጉዝጓዝ መጦ ስለሚያስቀረው ችግር አያመጣም

  • @teferimihretu4964
    @teferimihretu4964 4 місяці тому

    የምትጠቀመው የመኖ አይነት እና ስም ልትነግረኝ ትችላለህ bro ?

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      የምጠቀመው የመኖ አይነት የእንቁላል ጣይ ሲሆን የሙሌ መኖን ነው የምጠቀመው በጣም ምርጥ መኖ ነው መጀመሪያ አለማ መኖ ነበር ግን ምርት ብዙም ስላልሆነ በሙሌ መኖ ቀይሬ ጥሩ ምርት እይየሰጡኝ ነው

  • @Semirahusen810
    @Semirahusen810 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ጠቃሚትምህርትነው በርታ

  • @user-ew3rf5fc6j
    @user-ew3rf5fc6j 4 місяці тому

    የምትተቀመው መኖ ምንድነው ብሮ?

  • @tesfayetilahun6771
    @tesfayetilahun6771 4 місяці тому

    thanks bro

  • @FewzuFewzu
    @FewzuFewzu 4 місяці тому

    1ሺ ዶሮ ምን ያህል ካፒታል ጨረሰብህ መጣል እስኪጀምሩ?

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      ዛሬ ላይ እና እኔ ስጀምር ያለው ትንሽ ለውጥ አለው

  • @yohanesbrhan-wk7ks
    @yohanesbrhan-wk7ks 4 місяці тому

    Thanks ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xd4dr8su8t
    @user-xd4dr8su8t 4 місяці тому

    ሰላምህ ብዝት ይበል አድናቂህ ነኝ ወንድሜ እንቁላል የሚጥሉትን ከማይጥሉት እንዴት መለየት እንችላለን

  • @Semirahusen810
    @Semirahusen810 4 місяці тому

    አላህይጨምርልህወንድሜ ጠክር

  • @kidusminishaw2038
    @kidusminishaw2038 4 місяці тому

    Enamesegnale❤ .kechalk le 300 doro yemiasfelg ye birr meten betnegren

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      የ300 ዶሮዎች ወጪ ወቅታዊ የአንድ ቄብ ዶሮ ዋጋ = 290 ብር 🐓 300 ቄብ ዶሮዎች ዋጋ= 87,000 ብር ወቅታዊ የቄብ ዶሮ መኖ ዋጋ= 3900 ብር 🐓የዶሮዎች መኖ እንቁላል እስኪጥሉ ድረስ (ከአራት ወር ከአስራ ስድስት ቀን- አምስት ወር እንቁላል መጣል ይጀመራሉ) ለ 1000 ዶሮዎች 18 ኩንታል ያስፈልጋል= 70,200 ብር አማካኝ የአዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ወርሀዊ የቤት ኪራይ= 15,000 ብር 🐓የሶስት ወራት የቤት ኪራይ እንቁላል እስኪጀምሩ= 45,000 ብር የአንድ መመገቢያ ዋጋ=350 ብር የአንድ መጠጫ ዋጋ= 300 ብር 🐓መመገቢያ (7) ብዛት እና መጠጫ (7) ብዛት በአጠቃላይ = 4,550 የሰራተኛ አማካኝ ወርሀዊ ደመውዝ= 5000 ብር 🐓የሶስት ወራት የሰራተኛ አማካኝ ወርሀዊ ደመውዝ= 15000 ብር 🐓አጠቃላይ የትራንስፖርት ወጪ=1,000 ብር 🐓የመብራት እና የውሃ አማካኝ ወጪ= 1000 ብር 🐓 የመድሀኒት እና የሀኪም ወጪ= 2000 ብር 🐓መጠባበቂያ (Contingency) ከአጠቃላይ ወጪ 10% =22,575 አጠቃላይ ድምር ውጤት= 248,325 ወርሀዊ ወጪ እንቁላል እየሰጡ መኖ 7.5 ኩንታል ×4,430 ብር በኩንታል = 33,225 ብር ሰራተኛ 5000 የቤትኪራይ 15,000 መድሀኒት 1000 የተለያዩ ወጪዎች 1500 ጠቅላላ ወርሃዊ ወጪ 55,725 ብር ወርሃ ገቢዊ የአንድ እንቁላል ዋጋ 9.50 ብር በቀን 270 እንቁላል በወር 9.50 × 270× 30= 76,950 ብር 76,950 - 55,725 ብር =21,225 ብር ትርፍ ማስታወሻ:-አሁን ላይ ባለ ዋጋ ቢሆን በ7 ብር ቢሰራ ትርፉ975 ብር ብቻ ነው እንዲሁም ብሮ ከ500 ዶሮ በታች የሰራተኛ ባትከፍል ይመከራል 5,000 ብር ማዳንና ማትርፍ ስለሚቻል ማለት ነው አመሰግናለሁ ።

    • @kidusminishaw2038
      @kidusminishaw2038 4 місяці тому

      @@Ethiokememepoultryfarm ye bet kiray ena yeseratenga wechi aynorebengem be gibiye west erase new meseraw. Ena betam amesegnalew wendeme lesetehenge mereja bemulu🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 4 місяці тому

    በጣምጥሩነዉ ሰብ ላይክ ያለዉንነገር ጥቅሙንም ጉዳቱንም ንገረን

  • @agape6718
    @agape6718 4 місяці тому

    ይህን ስራ ከጀመርክ ምን ያህል ጊዜ ሆነህ?ወንድማችን።

  • @3sgroup460
    @3sgroup460 4 місяці тому

    ላይክ ስብራይዝ አርገናል በልያልኝ ወንድማችን

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z 4 місяці тому

    ላይክ ሰብእስክራይብ አድርጌአለሁ በርታ ወንድማችን

  • @user-qj3rf6vn2v
    @user-qj3rf6vn2v 4 місяці тому

    እናመስግናለን እኔ ልጀምር ኣስቤያለው ግን ለመጀመር ምን ያስፈልገኛል እውን ዱባዬ ነኝ ለመምጣት ኣስቤያለው ግን እንዴት ላድር

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      ቅድሚያ ስልጠና ብትወስጂ ስልጠና የሚሰጡ የእንስሳት ዶክተር አርቢዎች አሉ ።ያለእውቀት ባትገቢበት እመክራለሁ

  • @nnoo1914
    @nnoo1914 4 місяці тому

    መሻእላህበርታ ወድሜ

  • @Semirahusen810
    @Semirahusen810 4 місяці тому

    አብሺርወንድሜ

  • @Semirahusen810
    @Semirahusen810 4 місяці тому

    ደሥታህ ደሥታየነውብሮእንኳንወለዱልህ

  • @Semirahusen810
    @Semirahusen810 4 місяці тому

    ማሻአላህ በርታወንድሜእናመሠግናለንለምክርህ

  • @tesemaM
    @tesemaM 4 місяці тому

    መክሬዋለሁ ከባድ ናቸው

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      አዎ ፅናት እና ብዙ ጥረት ይጠይቃል ብሮ

    • @tesemaM
      @tesemaM 4 місяці тому

      @@Ethiokememepoultryfarm ለመጄመሪያ ግዜ 1ሺ ጫጩት አምጥቼ ሰራሁ ብዙም ትምህርቱ የለኚም ነበር ባልከስርም ግን ትርፍ አላገኜሁም የሜገርም80ዎቹን ለቁላል ጣይ አሳዴኳቸው ስብ ዘግቷቸው30ብቻ ይጥላሉ በመጨረሻ ሸኳቸው

  • @RozaAli-db7pt
    @RozaAli-db7pt 4 місяці тому

    የኔ 7ወር ሊሆናቸው ነው ግን በቀን ሁለት ሶስት ብቻ የው የማገኘው ተስፋ ቆርጬ ልሸጣቸው ነው ምን ትመክረኛለህ

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      እህቴ ከመሸጥሽ በፊት ምን እንደጎደለባቸው ብታውቂ የተሻለ ነው አረንጕዴ ተክል እንደ ጎመን፣ሰላጣ፣ቆስጣ ሰጥተሻል?ቫይታሚንስ? ማኔጅመትሽ ምን ይመስላል? ንፅህና አጠባበቅ የመኖ ጥራት ምን አይነት መኖ ነው የሚወስዱት? ውሃ አሰጣጥሽስ? እነዚህ ካስተካከልሽ በእርግጠኝነት መጣል ይጀምራሉ

  • @salamfoaad8463
    @salamfoaad8463 4 місяці тому

    እናመስግናለንወንድሜ❤❤❤

  • @kidusminishaw2038
    @kidusminishaw2038 4 місяці тому

    Egg stimulate beye sent gize new mesetew

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 4 місяці тому

      እኔ የምስራች እንዳሳዩ በተከታታይ ለአምስት ቀን ብቻ ነው የሰጠዋቸው ከዛ በኋላ አረንጓዴ ተክል ጎመን እና ቫይታሚን ፎርቲቪት ነው የምሰጣቸው

    • @kidusminishaw2038
      @kidusminishaw2038 4 місяці тому

      @@Ethiokememepoultryfarm eshi amesgnalew 🙏

  • @tarikuasfaw3802
    @tarikuasfaw3802 5 місяців тому

    Continue

  • @tsehayabebe7422
    @tsehayabebe7422 5 місяців тому

    የት ነው ዶሮ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @RKAggarwal-ub7ib
    @RKAggarwal-ub7ib 5 місяців тому

    Berta mashe ah

  • @G-ug3bc
    @G-ug3bc 5 місяців тому

    ❤❤መሽለ፣ኢኒም፣እገሪ፣ሲገበ፣ሚኙቲ፣ነወ

  • @Gachens
    @Gachens 5 місяців тому

    Qinqin alaw lamin

  • @user-ew3rf5fc6j
    @user-ew3rf5fc6j 5 місяців тому

    የኔ መሬት ስሚንቶ ሆኖ እርጥበታማ ነው ሁሌ ሰጋቱራው ይጋገ ራል ምን ላርግ

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 5 місяців тому

      የረጠበው ቦታ ላይ ስጋቱራ ማድረግና እንዲደርቅ ማድረግ ሌላው ውሃ የሚጠጡበትን ብሎኬት በየሁለት ቀን ቦታውን መለወጥ

  • @teklutadesse4986
    @teklutadesse4986 5 місяців тому

    Ketlbat xiru temhrt new

  • @agape6718
    @agape6718 5 місяців тому

    ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @fantayewoldeselassie9380
    @fantayewoldeselassie9380 5 місяців тому

    አስተያየት ስጡኝ ስላልክ ለሚቀጥለው ቪዲዮሕላይ በስልክሕ ስትቀርፅ በፍጥነት አቅጣጫዎች ባትቀያይር ጥሩነው ሌላው በያንዳንዱ ቪዲዮ መጀመሪያላይ ዛሬ የማቀርብላችሁ የዶሮዎች አይነት ቄብ እንቁላል ጣይ ሲሆኑ ይሄን ያሕል ወር እና ቀኑን የዶሮዎች ብዛት ያሉበት ከተማ ቀኑ ጠዋት ወይም ቀን ብለሕ ካስተዋወከን በውሐላ በለቱ ልታስተላልፍ የፈለከውን ሐሳብ ብትነግረን ጥሩ ነው በተጨማሪ ለቪዲዮው ተራ ቁጥሮ ስጠው በቅደምተከተል እንድናየው በርታ።

  • @Buseyripoultryfarm
    @Buseyripoultryfarm 5 місяців тому

    ጥሩ ትምህርቶች ነው የምትሰጠው ብሮ

  • @nuradinmohammed8281
    @nuradinmohammed8281 5 місяців тому

    Vitamin የተኛው