የኦሎምፒክ ሰዎች ሊደበድቡኝ ነበር- አሰልጣኝ አለሙ ዋቅጅራ | አሻም ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የኦሎምፒክ ሰዎች ሊደበድቡኝ ነበር አሰልጣኝ አለሙ ዋቅጅራ | ሂሩት መሸሻ ልምምድ እንዳትሰራ ምግብ እንዳትጠቀም በፓሪስ የቁም እስረኛ አድርገዋታል #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!
    Facebook - / ashammedia
    UA-cam. - / @ashamtube
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
    #Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
    የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
    #asham_news #አሻም_ዜና
    #የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
    #አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
    #ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
    #እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
    #ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
    #ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
    #ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
    #ከጀርባ

КОМЕНТАРІ • 119

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Місяць тому +5

    በእውነት እንዲህ አይነት ሃገር ወዳድ አሰልጣኝ በማየቴ ደስታ ነው የተሰማኝ❤ ። የኦሎቢክ ኮሜቴ ጋጦጥ ሃገርን ከሚጎዳ ድርጊት ማቆም አለበት በስም ተጠቅሰው መውጣት አለባቸው ሕጋዊ እርምት ሊወሰድባቸው ይገባል ።

  • @HeniSele
    @HeniSele Місяць тому +13

    የኦሎምፒክ ኮሚቴ በማንአለብኝነት የሚያደርገዉን አንባገነናዊ ድርጊት ብያቆም እላለሁ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ካልሆነ ግን ተከተሉኝ በአፈሙዝ እንታገል

  • @almazwandafrash3622
    @almazwandafrash3622 Місяць тому +6

    ወንድሜ አይዞህ ገና ብዙ ታፈራለህ ወጣት ነህ

  • @user-rx6mc3vp9n
    @user-rx6mc3vp9n Місяць тому +2

    በዚህ ርቀት ዉጤት ያመጣ መርጡ ልጃቺን. አይዞህ.

  • @lonestar7490
    @lonestar7490 Місяць тому +10

    አሌክስ በርታ ከጎንህ ነን

  • @HeniSele
    @HeniSele Місяць тому +7

    በጣም ምያሳፍር ነገር ነዉ የተደረገዉ

  • @Hardshiplife24
    @Hardshiplife24 26 днів тому +1

    እንደ ዛንድሮ ትልቅ ውድቀት እና አሰፋሪ ነገር የሰማንበት ዓመት የላም 😢😢😢

  • @DemlieAyalew-yl5cp
    @DemlieAyalew-yl5cp Місяць тому +4

    በሙሥና እና በረከሠ ተግባር የተዘፈቁ ናቸው ሁሉም መባረር አለባቸው የብልፅግና ሥብሥብ ናቸው

    • @Alias23686
      @Alias23686 Місяць тому

      እነማን? ደራርቱና አሸብር? 😂 የዛሬ 15 አመት ጀምሮ እዚህ ፌዴሬሽን ውስጥ ምን ሲሰራ እንደኖረ አትሌቶች ነገሩን እኮ። ጉዳዩን ከፓርቲ ጋ በማያያዝ ነገሩን ለመሸፋፈንና ለማስቀጠል ከሚጥሩት ወገን ነህ እንዴ?

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 29 днів тому

    በጣም ደስ የሚል አሰልጣኝ ነው አገላለፁ በጣም ደስ ይላል አይዞኝ ወንድም አለም ሞራላችሁ እንዳይነካ በርትታችሁ ለቀጣዩ ውድድር ተዘጋጁ።

  • @MezemirGirmaLibrarian
    @MezemirGirmaLibrarian Місяць тому +5

    እንደ አገር የደረስንበት ዝቅጠት ማሳያ ነው።

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому +1

      ለዘመናት የቆየው የአስተዳደር ዝቅጠት የሚቀረፈው ፡ ብቁና ታማኝ የሆኑ ሰዎች ስልጣኑን ሲይዙ ነው። እከከኝ ልከክልህ መሰል እከካም አስተዳደር ማየትም መስማትም ሰልችቶናል። 🤬

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Місяць тому +1

    እይዞህ በርታ ወንድሜ ጎበዝ ጀግና ነን

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Місяць тому +2

    What a wise person he is!!

    • @Alias23686
      @Alias23686 Місяць тому

      በጣም። በዚህ ልክ ለሚያሰለጥናት ልጅ ዋጋ የሚከፍል ምርጥ ሰው።

  • @kingaut8872
    @kingaut8872 Місяць тому +1

    አይዞን ተሥፋ እንዳትቆርጥ በርታ ታገል አሽንፍ ብዙ ጠንካሮች ያስፍልጉናል

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Місяць тому +2

    አይዞን ለበጎ ነው ወንድምአለም ያልፋል ኢሔ ቀን ብቻ በርትቶ መሥራት ነው

  • @beri1935
    @beri1935 Місяць тому +1

    በርታልን ለተበደሉት ሁሉ ካሳ ያስፈልጋቸዋል

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p Місяць тому +3

    ገዛኸኝ አበራም ተመሳሳይ ነገር እያወራ ነበርደ

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 Місяць тому +1

    ከዚህ በላ ምን ያደርጉሀል አመራሮቹ ከቦታው መልቀቅ አለባቸው የፈፀሙብህ ግፍ ሳትሸፋፍን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ አድርገህ ተናገር በምላሹ የሚገባቸው ቅጣት ያገኛሉ ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኪሳራ ፡ በአትሌቶች ላብና እንባ ላይ ተረማምዳችሁ ፡ በማይገባችሁ ጥቅም ፡ ፓሪስን ጎበኘን የምትሉ ፡ የኮሚቴውና የፌዴሬሽኑ እንግዶች ፡ ልታፍሩ ይገባል።

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 Місяць тому +1

    የሚገርው ፅጌን አይተናት አናውቅም ነበር ግን በአጭር ርቀት ብዙ ማፍራት ይቻላል አሉ ገና ብዙ እንዲህ ወጥተው ማውራት ያልቻሉ ባይሸጡና ለኢትዮጵያ በባለአንጣ የማይሆኑበት ምክንያት የለም አትሌቲክሰ ሌቦች አጭበርባሪዎች ምግብ ሁሉ ስከመከልከል መከሰሰ አለባቸው

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      የሀገርን ገፅታ ለማጠልሸት ፡ በኮሚቴውም ሆነ በፌዴሬሽኑ ውስጥ ፡ ተሰግስገው ፡ የግል ጥቅማቸውን የሚያሳድዱ ፡ ሙሰኞች መወገድ አለባቸው።

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 Місяць тому +3

    The only place ETHIOPIA as ETHIOPIA is always shine and every ethiopans come together with differences is Olympics. The only place ETHIOPIA is known in the world talking for a long time from Rome olympic in 1960's . Now oromuma project is destroying successfully applied. ETHIOPIANS SHOULD WAKE UP BEFORE TOO LATE. THIS THING IS HAPPENED ON PURPOSE STRATEGICALLY BY OROMUMA PROJECT.

  • @YasinMohammed-hz9id
    @YasinMohammed-hz9id 26 днів тому

    በሚዲያ ላይ የሁሉም ጥፈት መነገር አለበት መቀጣት አለባቸው በማንአለብኝ እንደዚህ ማድረግ አሰልጣኙን እንደዚህ ማምቃየት አይገባም

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Місяць тому

    Ashebir proved himself to be the next president of the federal government of Ethiopia.
    Incredible, food is an issue at a national level.

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 Місяць тому +4

    አረ ይሄን ጅብ አሸብር ተብዬ ሆዳም እጁን ከአትሌቲክስ ላይ ያንሳልን

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 Місяць тому +2

    የአሸብር አሸባሪነት አዲስ አይደለም እኔ የገረመኝ ወይም ያልገባኝ የደራርቱ ነገር ነው የማንን ጎፈሬ ታበጥራለች 😅😅😅😅😅😅

    • @Ethio491
      @Ethio491 Місяць тому +1

      Esawame yazehe takafaye nache ka Asheboro gare

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      # ኢትዮ፬፻፺፩
      ​@@Ethio491

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe Місяць тому +4

    አይዞህ የኔ ወንድም የሰሩት አሳፋሪ ሰራነው እኔ የሚገርመኝ በዚህ እድሜዬ እደዝህ ያለ አሳፋሪ ድርጊት አይቼም ሰምቼም አላውቅም ያሳዝናል ከሚኒሊክ እሪሰቶራት ጣይቱ ከጣይቱ አባይ ካባ እጦጦ ጠቅላላ ፓሪሰ ከሰላሳ በላይ ያሉትን እሪሰቶራንት አያዘጉ በሻፓኝ በውሰኪ ያሳዝናል ፈረሳይ እዲህ የተደላቀቁ ኢትዮጵያ በጣም ለመገመት አያቅትም አምላኬ ወይውረድ ወይፍረድ እደዝህ መግማማት

    • @user-ew4rf2mu3d
      @user-ew4rf2mu3d Місяць тому

      +++werada nachew kerisoachew melikek neber +++

  • @Kenenisa5489
    @Kenenisa5489 Місяць тому +1

    Ayzon bro yalfal yehem❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ቀነኒሳ፶፬፻፹፱

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Місяць тому +4

    በዘረኝነትና በጓደኝነት የሰበሰቡት ሰዎች ስለሆነ ነው ባዶ የሆነ ውጤት እያየን ያለው።

    • @6s8f7d
      @6s8f7d Місяць тому

      Zeregenet atebelu yeham eko romo new balegeza metelut oromo adel ??

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 Місяць тому

      @@6s8f7d ኦሮሞ ሁሉ አንድ አይነት ነው ያለሽ ማነው?ሲቀጥል በቡድን የሚፈልጉትን ለመጥወም እና በሙስናም ጭምር ነው።

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 29 днів тому

      @@woinshetayalew5181 esun mech atawet bezeregent eko new yaleshew zeregenet malet min malet new

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@6s8f7d

  • @hiwotalemshetbekel9025
    @hiwotalemshetbekel9025 Місяць тому

    ይሄ ጉዳይ አሳሳቢ ነው ኮሚቴው የሚተማመንበት ማን ይነካኛል ያለበት ነገር መጣራትና ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 Місяць тому +1

    የኦሎፒክ ኮሚቴ የወንጀለኞች ጥርቅም ነው በጣም ያሳዝናል የህግ ያለህ!!!

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 28 днів тому

    Higii yelelebetii hagerii tadiyyaa mini yadiriguu

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መስከረምበቀለ

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Місяць тому +1

    ለካ ደራርቱን አናውቃትም ነበር ያሳዝናል

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      በአትሌቲስ ብቃቷ ፡ እውቅናና ዝናን የተቸረች ወርቃማ አትሌት ፡ በብልሹ አሰተዳደር ተጠልፋ ፡ አሁንም አሸናፊ ለመምሰል ስትዳክር ማየት በጣም ያናድዳል ፤ ያስተዛዝባል።

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 Місяць тому

    Weyne Weyne Inde Ine Iko Yemimeslen Yeneberew Azletochun Inde Lilt Neber Yemiyizuachew Yemimeslen Yeneberew Indezih Yasekayuachewal Lekas Indale Hulunm Mebarer Alebachew Leba Hulu Ayzoh Wendme ❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ቢርቱካንደሳለኝ

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 Місяць тому +3

    🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
    ወይ ጉድ ኢትይኦጵያ በ 7ኛ ክፍል አጉር መሪ ስትወድቂ

    • @GetamesayWorku
      @GetamesayWorku Місяць тому

      Ante sew yalihonk stone head

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ኢትዮጵያ ✅
      ኢትይኦጵያ ❌

  • @berukzeleke3544
    @berukzeleke3544 Місяць тому

    Who are you first? በዘር የትም አደርስም how you are going there first.

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 29 днів тому

    በጣም ያሳፍራል :: ለዛ ነው ክፉ ሴራቸው ከ ዉጤት ያራቃቸው 😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      መልካም አስተዳደር ፡ ውጤታማ እንደሚያደርግ እሙን ነው።

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 29 днів тому +1

    አይ ጋላ ድሮስ ለምን ይጠቅማል :: ለ ሕዝብ አይጠቅም ለ ሀገር አይጠቅም :: ግን መጨረሻ ስቶድቁ ዋጋ አይኖሯችሁም :: እግዚአብሔር ይፍርድባቺሁ

  • @mimia7202
    @mimia7202 29 днів тому

    ፌዴሬሽኑ ባጠቃላይ መባረር አለባቸው ባጠቃላይ ይሄ ሁሉ ግፍ ፈፅመው የሚሰሩ ከሆነ በጣምያሳዝናል😡😡

  • @hagere2204
    @hagere2204 Місяць тому

    Dr. Ashebir AKA Hakim Terrorist is the most decorated non Olympian athelets with gold in 5000m, 10000m, 3000m steeplechase, 1500m and probably he will win Marathon tomorrow and Sunday. What a spectacular performance from Dr. Ashebir. Shibirru

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Місяць тому +1

    እባክህ ፍራት አያስፈልግም ሁሉንም አፍረጥርጠህ አጋልጥ::

  • @mimia7202
    @mimia7202 29 днів тому

    ግን ምንድነው በዚህ ደረጃ ፌዴሬሽኑ መዝቀጥ ግን ለምን??????? አገራችንን ለውርደት አትሌቶቻችንን ለእንግልት ግን ለምን??

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ከሀገር ጥቅም ፡ የግል ጥቅም ስለበለጠባቸው ይመስላል።

  • @AregayMeleke
    @AregayMeleke Місяць тому

    Yasaferale ETHIOPIA yemielewene tesherete endete endearegewete, yegede becha selehone enge ETHIOPIA malete Enquan yefelegu ayemeselem

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አረጋይመለከ

  • @welelameka
    @welelameka Місяць тому

    Derartum asheberem mebarer alebachew. Adis wetat lejoch yemrut4.

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ወለላመካ

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 28 днів тому

    Sorry my

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 Місяць тому

    በመሠረቱ በመጀመረያ የኦሎምፕክ ኮሚቴ ሳይፈቅድ እንዴት ፓሪስ ሄዱ? በራሳቸው ጉዳይ በራሳቸው ከሄዱ ለምንድነው ከኦሎምብክ ኮሚቴ ጋር ጉዳዩ የሚያያዘው? የኦሎምቢክ ኮሚቴ የማያስፈለጉም ሁሉነው አግበስብሶ የሚሄደው?

    • @Tube-xs8tz
      @Tube-xs8tz Місяць тому +1

      ምነው አሸብር ወንድምህ ነው እንዴ!

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Місяць тому +1

    አለሙ ዋቅጅራ አገር በበላተኞች እጅ ከወደቀች ቆየች! አሸብር እነኩዋን በወንጀሉ ሊጠየቅ ወደፊት ጠቅላይ ሚኒስትርም ሆኖ ሊከሰት ይችላል።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Місяць тому

    ምንድን ነው ሚስጥሩ ሀገርን እሚያክል ይዞ ሄዶ ይሄሁሉ ሴራ ምድር በክፉ ሰዎች ሴራ ልሰምጥ ነው ስንት አመት ለመኖር ይሆን በስማም በጣም ያሳዝናል እንደዉ ፈጣሪን አለመፍራት

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Місяць тому +1

    እንዴዬ አበዱ እንዴ ምንም አይሠማህ አንተ ወጣት ነህ እነሡ ሥላረጂ ነው አትፍረድባቸው አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሣለህ

  • @oromo3415
    @oromo3415 Місяць тому +1

    The Ethiopian Sport Federation is currently led by individuals lacking experience, causing embarrassment to our country in two consecutive Olympics. They have divided, manipulated, disrespected, and verbally abused our athletes, which is unacceptable in the realm of sports-a vital aspect for Ethiopia. Dr. Ashebir, displaying cowardice and shameful behavior, must resign. Government intervention is necessary to hold him accountable and ensure the Federation's proper leadership and integrity.

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому +3

    From the beginning, the Ethiopian sport is managed by inappropriate people. Dr .Ashabbiri is Dentist Doctor
    And he doesn't have any knowledge of sports and skills
    So there are a lot of fighting in the groups because of
    Many Atheist have complained on the management. It is very very heartbroken that many Athletes have complained because the worst management.

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Місяць тому

      😂😂የጥርስ ዶክተር ስለሆነ ነው የአትሌቲክሱን መንጋጭላ ያወለቀው ቢዝነስ አደረጉት የሃገር ክብር ቀርቶ

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Місяць тому

      @@saraamagreedavid6763 you making me too laugh!! Logically, I'm very upset because of our famous Ethiopian Athletic poorest results!! Every things is related with business and government interest Not really for success! Yes yes people are on this higher position without their education, experience and knowledge. Someone must worked with his education on the field.

  • @AlemanteAsebe
    @AlemanteAsebe Місяць тому

    Bertalin wandime

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አለማንተአሰበ

  • @jjjudaaanbesa
    @jjjudaaanbesa Місяць тому

    ደራርቱ ና ሀይሌ እንዲሁም ገዘሀኝ ከነተከበረ ስማቸው ከአትሌቲክሱ ገለል ቢሉ

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 Місяць тому

    Sorry ayzoh betam new yemiyasaznut.wondme lela ager hedeh rut

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ማርያምዎአማኑኤል

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke Місяць тому

    Errr be hik lemin ayiteyekum Koy

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አለምነሽዘለቀ

  • @GirumFeyisa
    @GirumFeyisa Місяць тому

    Ethiopia ende zendiro tewarda atawukim😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾
      @ግሩምፈዪሳ

  • @melkamumola9283
    @melkamumola9283 Місяць тому

    ልጅቱ አሰልጣኘ አይደለም አለች እኮ ተሳሳትሁ እንድ

    • @user-sc1qr3yz6w
      @user-sc1qr3yz6w Місяць тому

      ባለጌ ነህ አላለችም እንዳይርበኝ እንዳይጠማኝ የሚያስፈልገኝን እያደረገ ለዚህ አብቅቶኛል ነው ያለችው እርኩስ ነህ ክፉ ደሞ ስምህ መልከሙ ሴጣን ነህ

  • @mohammedkemal8997
    @mohammedkemal8997 Місяць тому

    Bathime naw meghirmuti komitawuCi

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Місяць тому +1

    አሳፋሪዎች ናችሁ
    በደራርቱ የሩጫ ዘመን ከፍ ያለው ባንዲራች በእርሷው ፕሬዝዳንትነት ዘመን ወድቆና ተዋርዶ ተመልክተነዋል የአብይ አህመድ የከረፋ የዘረኝነት መንፈስ በሁሉ ቦታ መዋረድን አሳይቶናል
    ልብ ግዙ

    • @Ethio491
      @Ethio491 Місяць тому

      Darartue mayaekate yasewa eajea alabate

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 Місяць тому

    ሂሩት አባቷ ማነው?😊

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp Місяць тому

    This sport federation is ruled by a bunch of criminals.

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 29 днів тому

    አሸብር ያሸብርህ ተራ ሽፍታ

  • @YeroYero-c7w
    @YeroYero-c7w Місяць тому

    Mnm mearegtchlalek yeejachewn eyeagegnu new

    • @TruthEz
      @TruthEz 28 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @የሮየሮ

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 Місяць тому

    ይሄ ፌደርሽን እድሜ ልኩን የሻጥር ቤት በዛላይሽየዘመድ ቤት ነው ከላይ ጀምሮ መፍረስ አለበት የሆዳም ስብስብ።

  • @mickeyasabrham3185
    @mickeyasabrham3185 Місяць тому

    አብነት መገደል አለበት ይሄ ቡሽቲ

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 Місяць тому +1

    በጣም ታሳፍራላቹሁ በአብይ ዘመን ኢትዩጵያ ተዋረደች በብዙ መንገድ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ሺ አመት ግዛ ሙሴ ያለ ይጭነቀው እነ መንጋ

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Місяць тому

    መጀመሪያ ይኸ ህፃን እንዴት አሰልጣኝ ሆነ??

    • @etsubdink4017
      @etsubdink4017 Місяць тому +3

      ሁሉም እንዳንተ ይመስልሃል?🤣🤣🤣

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 Місяць тому +1

      በችሎታ ነው በእድሜ አደለም።

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 Місяць тому +1

      ይሄ ሰው በእውነት በአንቼ አይን ከ18 አመት በታች ይመስለለሽ የጤና አይመስለኝም

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 Місяць тому

    ወንድም ዝም ብለህ አትዘባርቅ ከግለሰብ ጋር ያለህን ችግር እዛው እራስህ ፍታ እኛ ስለሀገር ነው ማውራት ያለብን አስልጣኝ ነን ትላላችሁ አየናቸው እኮ ትራክ ላይ ትንፋሽና ጉልበት አጥተው ወደሀላ ሲቀሩ ማሰልጠን ዝም ብሎ ጫካ ወስዶ ማስሮጥ ብቻ ነው ምን ያህል ነው ጂም ፊትነስ ወስዳችሁ የማስል ማጠንከር የምታሰሩት እየወጣችሁ የራሳችሁን ብሶት አትለፍልፋብን አትሌቶች ላይ የሚታየው የስልጠና ድርቀት ነው ተጠያቂዎች ናችሁ ስለምግብ ታወራለህ እንዴ እኛ ስለሀገር እያፈርን ሆዳም ነገር ነህ

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 Місяць тому

      ከፊትነስ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የተሰጠ ማስታወቂያ 😂

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 29 днів тому

      super idiot !

  • @alexseyoum4063
    @alexseyoum4063 Місяць тому

    ፍትህ ለአሸብር ወልደጊዮርጊስ ስሙ ያለ አግባብ እየጠፋ ነው።😢😅😅

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Місяць тому

      ሆዳሞች የበታችነት ሰሜት ያላቸው ሲነኩ የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @amam5874
    @amam5874 Місяць тому

    አትሌቷ ከእሱ ጋር ከተለያየን ቆይተናል ብላለች በግድ ላሰልጥንሽ ብሎ ነገር አለ እንዴ enough is enough