"ልመንህን መጠጥ መጋበዝ ወንጀል ነው" ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይርዳዉ የአእምሮ ጉዳይ የሙድ ጉዳይ ነዉ የበሸታዉ ባህሪ የሚቀርበዉን የሚያግዘዉን ሰዉ ተጠራጣሪ ያደርገዋል ጭራሸ ሊሰድበዉ ሊመታዉ ይችላል እነ ፀጋዬ እሸቱ ሊሰድባችሁ ይችላል የበሸታዉ ባህሪ መሆኑን አዉቃችሁ አትሰልቹ ትእግስት ይጠይቃል እና አግዙት ለማለት ነዉ ጌታቸዉ ጋዲሳ መልካም ሰዉ ነህ ከፀጋዬ ጋር ሁለታችሁም እናመሰግናለን ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 місяці тому +13

    እሰይ ልመንህ እንክዋን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 місяці тому +9

    ብታምኑም. ባታምኑም. ልመንኸን. የሚያክል. ኮመዲያን. አይወለድም. የኢትዮጵያ. ቻርሊ. ❤❤❤❤❤

  • @MetsehetDesalega
    @MetsehetDesalega 2 місяці тому +2

    ኢትዮጵያዊ ነት እንደዚህ ነው!!! ጌታ ይባርካችሁ !!!

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 місяці тому +3

    ጸጋዬ በጣም በሳል ሰው ነው። ንግግሩ ሁሉ ጥልቅና ገላጭ ነው።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 місяці тому

    ውይ እንኳን ም ደህና ሆንክ ልመንህዬ❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +7

    ልመንህ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን፣ አንተን እንዲህ ሆነህ በማየቴ ደስታዬ ብዙ ነውና አንተን ሳይ አለቤ ፊቴ ላይ ድንቅ ይልብኛል፣ እንዲሁም እንግዳዘርዬ፣ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት፣ WELCOME LIMENIH❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ChobeSalamon
    @ChobeSalamon 2 місяці тому +17

    የልመነህን፡ያህል፡ ሰው፡ ኮሜዲ፡ላይ፡ ማግኘት፡ብርቅ፡ነው። he is a Legend Man.🔥🔥🔥 Wish u all.🙏🙏🙏

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 2 місяці тому

    እሰሰይ ልመንህ እንዲህ ተለውጠህ ማየት እንዴይ ደስ ይላል ፈጣሪ እእንኪን ለዚህ አ ቃህ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +8

    እንዲህ ደሞ ልመንህን ደህና ሆኖ አይተን ደስስስስስስ እንዳለን የኔ ምኞት ቴዲዬና ጂጂዬንም እንዲህ ደህና ሆነው እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ❤

  • @belayneshalemnew1216
    @belayneshalemnew1216 2 місяці тому +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያውያን እንዲህ በመተባበር ውጤት ስናመጣ ያምርብናል እና እባካችሁ እንቁዋን አርቲስት ጂጂንም እንዲህ አድርጋችሁ አሳዩን

  • @BerhanuKere-bp9wd
    @BerhanuKere-bp9wd 2 місяці тому +3

    በመጀመሪያ ለዚህ ሰው ወደ ጤንነት መመለስ አስባችሁ ይህን እርመጃ በመውሰዳችሁ አግዚአብሔርይስጣችሁ ማለት እፈልጋለሁ:: እግዚአብሔር ጤናችሁን ለዘለዓለም ይስጣችሁ:: ክፉ አይንካችሁ!!! ልመንህም እንኳን ለዚህ አበቃህ !!!❤❤❤

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 2 місяці тому +6

    በሰውኛ ዘመን ትውልዶች እውነተኛ ሰዎች እነዚህ ናቸው ተባረኩ

  • @geez2115
    @geez2115 2 місяці тому

    ድንቅ የሰባአዊነት ስራ ልመነ በዘመናት አንዴ የሚፈጠር እንቁ ሰው👍

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 2 місяці тому +1

    I always love lemeneh ❤❤❤ long life with good heallth

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +9

    ልመንህ ኮሜዲውንም ሰርቶ እንደ አባባ ተስፋዬም ሆኖ ለልጆች ቢሰራ ደስ ይለኛል፣ እናንተስ ያገሬ ሰዎች???

  • @endaletessema9744
    @endaletessema9744 2 місяці тому +2

    ልመንህ በጣም የምወደዉ የሰፈሬ ልጅ ነዉ እድሜና ጤና ይስጠዉ እናንተም ተባረኩልኝ

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 2 місяці тому +3

    ለሁሉም ቀንና ጊዜ አለው በርቱ 🙏

  • @apolobekele3791
    @apolobekele3791 2 місяці тому

    ,ፈጣሪ ያኑርህ ምርጥ ያራድዬ ልጂ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አስተባባሪዎቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 2 місяці тому +2

    ከመድረክ ጀርባ የ ተከፈተውን ሙዚቃ አጥፏት ልመንህ ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ አበቃህ ከ አሁን ኮሜዲ ይበልጣል ፊታቸውን ካየህ አለባቸው መድረክ ላይ በቂ እና የሳቅ ምንጭ ናቸዉ

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 2 місяці тому

    እንዴትናቸህ? ልመንህን ስሰማ ደስ ብሎኛል ልመንህ ኮሜዲያን ብቻ ሳይሆን ከብዙ ዓመታት በፊትእጣቱን ቀጭ አድርጎ የሚያበራት የመብራት ትወና የኛነገር ሁኖ እንጅ ዓለም የሚሻማው የእስሚርት ላይት መነሻ ሀሳብም ይሆን ነበር በርቱ ኢቲቪ

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 місяці тому +9

    አሁንም ቢሆን ፈጣሪ ይጠብቀው ወደ ቀድሞ ሱሱ እንዳይመለስ 🙏 ምክንያቱም እሱ አላመነበትም ሱስ መሆኑን ። ሱስ ማለት በቁምህ አዋርዶህ, ከሰው ኋላ አስቀርቶህ , መጨረሻ ላይ ጤናህ ተዛብቶ ትሞታለህ። እዚህ አሜሪካን ሐገር መአት ሐበሻ አለ በሱስ የተለከፈ እግዛብሄር ይጠብቅ😢 በነገራችን ላይ ከመጠጥና ከሲጋራ ከድራግ በላይ የቁማር ሱስ ነው ባዶ ስትሆን እራስህን ታጠፋለህ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 місяці тому +1

      ከሁሉ በላይ አደገኛ ሱስ የመጠጥና የደራግ ሱስ ነው....ራስን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ያጠፋል።

  • @siriussirius1274
    @siriussirius1274 2 місяці тому +25

    ልመንህ በኖርማል ህይወቱም አስቂኝ ነበር፤ አንዴ በላዳ ታክሲ ከፊት ቁጭ ብሎ ሲሄድ አንድ አድናቂው ከኋላ ስለነበር ገንዘብ አውጥቶ የልመንህን ጭምር ይከፍላል፤ ወድያው ልመንህ ዞር ብሎ ለከፋዩ ልብ ካለህ አትጋብዘኝም ? ብሎ ታክሲ ውስጥ ያሉትን በሙሉ አስቋቸዋል

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 2 місяці тому +1

      ኮሜዲ ከመጥፋቱ የተነሳ በዚህ ብትስቅ አይገርመኝም

    • @DanielTewodros-m3i
      @DanielTewodros-m3i 2 місяці тому

      😅😅😂😂😂😂

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 місяці тому +4

    እኔም በኮሜዲያን ልመነህ ጤና መመለስ ደስ ብሎኛል ለኮሜዲያን ልመነህ ጤና መመለስ የሠሩ አስተዋፆ ላደረጉ ሁሉ አላህ መልካሙን ይስጣቸው አሚን ። በመጨረሻም ማስተላልፈው አደራ ማንም ሰው ለኮሜዶያን ልመነህ መጠጥ እንዳይጋብዘው መጠጥ ሻጮችም ለልመነህ መጠጥ በፍፁም እንዳይሸጡ አደራ አደራ እላለሁ አመሰግናለሁ ።

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 місяці тому +4

    የልመንህ አስተሳሰብ ደረጃ፣ሚሞሪ፣ብቃት፣ተስፋ ደስ ይላል፥፥ልመንህ አሰላሳይ፣አስተዋይ፣ክሬቲቭ አርቲስት እና ትልቅ ሰው ነው፥፥

  • @BerhanTv
    @BerhanTv 2 місяці тому +2

    ልመንህ እንኳን ደስ ያለህ

  • @DawitGirma-ue7rk
    @DawitGirma-ue7rk 2 місяці тому +1

    ሁሉንም ማየት ለበጎ ነው ከሁሉም በላይ እራስን ማሳመን ይበልጣል ታጥቦ ጭቃ መሆን ሁሉንም ይጎዳል ውሃ ሲወስድም አሳስቆ ነውና

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 2 місяці тому +1

    ልመንህ ታደሰ ኣለባቸው ተካ ለኛ የድሮ ኣራዶች የሳቅና የፍንደቃ መሰረቶች ያቶ ተካ ልጅ ኣለbe ነፍስ ህ በገነት ትኑር::

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 2 місяці тому +2

    እባካችሁ እንደዚህ የተጎዳ ሰው የተደበቀ ብዙ ጀግኖች ይኖራሉ የሰው ልጅ ስቸገር ሲከፋው ምንድነው ብላችሁት ጠይቁት. ሲያምር ቆንጆ ሲሆን ብቻ ካሜራ ይዛችሁ አትምጡ ከይቅርታ ጋር የጊዜ ጀግና እንጅ የሰው ጀግና የለም 🙏🙏🙏

  • @annemichelosman942
    @annemichelosman942 2 місяці тому +2

    Lemenihen bemayete betam tedestchalehu betenaw ALHAMDU LILLAH ❤Docteur enamesegnalen.🎉 ALLAH KALE kemerdate wedehuwala anlim INSHALLAH 🤲🏻🙏

  • @MebaWebeshet
    @MebaWebeshet 2 місяці тому +2

    ቢ ጂ አ ይ ላንተ ክብር አለኝ።።

  • @Tesfu-nd7hh
    @Tesfu-nd7hh 2 місяці тому +1

    Nice ethiopan etv wow..

  • @etagegngetahun9087
    @etagegngetahun9087 2 місяці тому +1

    ጌቾ ተወዳጁ!!!!

  • @tgs859
    @tgs859 2 місяці тому

    Thank you Sarye!

  • @mekdeskebede610
    @mekdeskebede610 2 місяці тому

    Doctereye selayhot des belognal good job

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 місяці тому +1

    እንደኔ. አዋዋሉን. በቅርብ. ሆናችሁ. በተመለከተ. መልካም ነው. ምክንያቱም. ትውልዱ በጣም. እውቀት. ስለሚያንሰው. ከትንኮሳ. ብንጠብቀው. የተሻለ. ቦታ. በውል. እላለሁ. ስለምሳሳለት. ነው. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 2 місяці тому +3

    ጋዜጠኛዋ እወድሻለሁ !!! underlined my words

  • @ChobeSalamon
    @ChobeSalamon 2 місяці тому +4

    ፀግሽ፡ይመችህ። ሁላችሁም። ከ አሽቃባቾች፡በቀር። እግዚአብሔር፡ ይመስገን።🙏🙏🙏

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 місяці тому +6

    ❤ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ።
    ❤ ለመልካም ነገር ሁለንተነችሁን ለአበራከተችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ቢድራትን አይራሰም ።
    ❤ ሁላችሁም ብሩካን ሁኑ እለለሁ !
    🎉 የቀድሞ ኢ ቴ ቪ የሥራ ባልደረበ ነኝ !
    ❤ Dereje Abebe
    ከአሜሪካ ቫሪጅኒያ ነኝ

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 2 місяці тому +5

    ሁለታችሁም ልመንህምፀጋዬም በቀበሌ ብትለያዩም የከፍተኛ 16 ልጆች ናችሁ

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 2 місяці тому

    እሰይ እንኳን ደና ሆንክ ጓደኞቹም ተባረኩ❤❤❤❤

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 2 місяці тому

    አንቀፅ እዝባር ጥቀስ ፀጋዬ !

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +3

    ፊቱ እራሱ በጣም ያስቃል😂

  • @tilahuntsegaye475
    @tilahuntsegaye475 2 місяці тому

    ደስ ብሎኛል አንተ ትንታግ ጋዜጠኛ የት እንደጠፋህ አላውቅም በጣም እወድሃለሁ

  • @aynalemlema
    @aynalemlema 2 місяці тому

    ልመንህ እንዲህ ተሽሎህ ማየቴ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ የልጅነት ትዝታችን :ያመመህ ግዜ ታክሲ ውስጥ አግኝቼህ የሚገርም ሀሳብ ነበር የነሳኸው ዛሬ ሳይህ ደስ አለኝ ኮሜዲ ድሮ------

  • @bkjemug.4218
    @bkjemug.4218 2 місяці тому +1

    Good Job!!!!

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 місяці тому +3

    ያው ልመንህ የህዝብ ልጅ ስለሆነ ነው እንጂ የህክምና ክት ትሎች እና ሁልም ነገር በሚዲያ ስለ ታካሚ ሊወራ አይገባም፥፥ካንዳንዴ ካለብን አስተሳሰብ ደረጃ አንጻር ነው እንጂ ስለ ግለሰብ መረጃ፣ፕራይቬሲ እና ህይወት ዝም ብሎ በሚዲያ አይዘራም፥፥ስንበስል ይስተካከላል፥፥

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 місяці тому

      ልመንህ ሠካራም መሆኑን መቼ ካደ?

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 2 місяці тому

      @@rasayifat5726 He didn't say that. He said it is in control!

  • @mekdeskebede610
    @mekdeskebede610 2 місяці тому

    Mesgana le Dr Tadesse rejim edme ke tena ga yene beteseb balewuleta enwodotalen Doc.

  • @tsegeabebe2926
    @tsegeabebe2926 2 місяці тому +2

    Doctor Leshan Kasa!!!The First Women!

  • @1heroabechu
    @1heroabechu 2 місяці тому +7

    የገንዘብ እጥረት ነው እንጂ ይሄ ህክምና ያስፈልገኛል ፀልዩልኝ🙏🙏🙏

    • @ChobeSalamon
      @ChobeSalamon 2 місяці тому

      Ante tsebel nw yemishaleh. Fetari kante gar yehunnnn😎😎

    • @Badema1991
      @Badema1991 2 місяці тому

      ማመንህ እራሱ አንድ ትልቅ ነገር ነው

    • @ashenafigirma328
      @ashenafigirma328 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ረድቶህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @helenaki18
      @helenaki18 2 місяці тому

      Egziabher kante gar yehun🙏

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 2 місяці тому +1

    ሁኔት እላችዋለው ሁላችሁም እግዚአብሔር ይሰጣችሁ 🙏እኔ እንደዝ አልመሰለኝም ነበረ ይቅርታ አርጉት ሰው እንድዝ በል ብዩ የጣለው ድንጋይ ብታዩት ሟች ነበርኩት ዎይኔ ያ ቀን ብራዊ ተአትር አካባቢ ጣፋጭ ኬክ ቤት ላይ ነው ያረፈው ይቅርታ 🙏🙏🙏l

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 місяці тому

    እንካን ለዚህ አበቃህ እመነህ

  • @Mr-hz1ko
    @Mr-hz1ko 2 місяці тому +2

    ፀግሽ ግን ጥንቃቄህን በጣም አደነኩ ፣ ቢላው ከጅህ ወቶ እስኪመለስ። የማንንም ስሜት ሳትጐዳ በዘዴ

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 2 місяці тому

    መጠጥ በቃልኪዳን በመገዘት አይቆምም
    እነም ጠጅና ጨዋታው ተጠናዉቶኝ እያቆምኩ እመለስበታለሁ!!

  • @tgs859
    @tgs859 2 місяці тому

    Yehen Yahele ye media madamekya mehon yalebet aymeslgnm batawakbut teru new!

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Daaayyyy
    @Daaayyyy 2 місяці тому

    ETV በጊዜው በልመንህ ተጠቅሟል አሁን መልሶ እንዲቋቋም ምን አደረገለት?

  • @Lore9072
    @Lore9072 2 місяці тому

    እሱ ይርዳው እንጂ ጨርሶ ይድናል ማለት ከባድ ነው።

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 2 місяці тому

    ተመስጌን አምላኬ ልመንሕን ለዚህ ለአበቃው ❤ ጋዜጠኛ ዋ በጣም ቆንጆ ስነስርዓት አለሽ ግን ያደረግሽው ጫማ በጣም ነው የሚአስቀይመው ምክር የሴት ወይዘሮ ጫማ አድርጊ 😅

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 2 місяці тому

    Bejai yematusalan edme ketena gar temegehleh

  • @Daaayyyy
    @Daaayyyy 2 місяці тому

    ልመንህ አይተኬ ድንቅ ኮሜዲያን ነህ።

  • @Zerituye
    @Zerituye 2 місяці тому

    It is too soon to celebrate. I wish they give him some time to be away from the spot light and recover well.

  • @tesfahunbeshah36
    @tesfahunbeshah36 2 місяці тому

    Tsegaye eshetu, alittle bit blunt man.

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 місяці тому +9

    ሀበሻ ማህበረሰብ መርዝ በውድ ከፍሎ ይጋብዝሃል ምግብ ከሚጋብዝህ።

    • @ChobeSalamon
      @ChobeSalamon 2 місяці тому

      Habesha biraaaaaa.😂😂😂

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 2 місяці тому

      @@ChobeSalamon 😂

    • @Addisfel2739
      @Addisfel2739 2 місяці тому +2

      ማህበረሰብ በአጠቃላይ አይሰደብም የራስህ ችግር እዛው ፍታ ማህበረሰብ በአጠቃላይ መስደብ ነውር ነው።

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 місяці тому

      Anch werada Tera set 🪳🪳
      Hizb be Jimla aysedebim ‼️‼️
      Zeregna🪳. ‼️‼️

    • @danielgetachew2303
      @danielgetachew2303 2 місяці тому

      ቀሽም ምግብ ያዠናናል

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 2 місяці тому +3

    በደርግ ጊዜ??? ቀደም ባሉት ዘመናት በሚል ይስተካከል

    • @ChobeSalamon
      @ChobeSalamon 2 місяці тому +1

      እንዳታዝን፡በዚህ። እንደውም፡ ካመጡት፡አይቀር፡ ደርጎች፡አራዳ፡ነበሩ፡ናቸውም። እሰይ።እንኳን። ማለት፡ነው።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @KidoMan-p2w
      @KidoMan-p2w 2 місяці тому +1

      በጀግናው ደርግ ዘመን በሚል ይስተካከል

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 місяці тому

      ​@@KidoMan-p2w
      በፋሽስቱ በሚል ይስተካከል

  • @zegeyetadesse4616
    @zegeyetadesse4616 2 місяці тому

    Tilk kumnger new.

  • @tesfayeaseged4958
    @tesfayeaseged4958 2 місяці тому

    God yebarkacwooo😂

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 місяці тому

    ፊቱን ሳየው ራሱ ያስቀኞል

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 2 місяці тому +1

    የዘጠናዎቹ ፈርጥ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 місяці тому +1

    ድፎ ዳቦ ከነግርማ ሞገሱ ተረሳ ? አዲሳባ ወደነጬ አለም አኗኗር እያዘነበለ ተቸገርን መቸም ያዘነበለ ይወድቃል

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 2 місяці тому

    በዚህ ኢንትርቪው ላይ በጣም ትልቅ ስህተት ነው የስራችሁት::በእድሜም ሆነ በሙያ የገዘፋት ዶክተሩ ተቅምጥው በእድሜ የሚያንሰውን ልጅ ቅድሚያ ሰቶ መጠየቅ እጅግ አሳፋሪና አስነዋሪ ተግባር ንው:: ይህ የሚያሳየው ለሙያው በቂ እውቀትና ልምድ እንደሌላችሁ ያሳያል::

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 2 місяці тому

    ልመንህ መጠጥ ለመተው ካልቆረጠ፣ ሰው ጋበዘውም አልጋበዘው መመለሡ አይቀርም

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 2 місяці тому

    ሙዚቃውን እንስማ የሚናገሩትን እንስማ አይ አቀናብሪ ደቆቆሮ😂😂

  • @bkethio1876
    @bkethio1876 2 місяці тому +1

    ዶክተር ታደሰ አብይ አህመድ የሚባለውን የበሻሻ ጡዘታም ማገገሚ አስገብተው ያክሙልን🤔

  • @AskaleBaby
    @AskaleBaby 2 місяці тому

    አውቆ አበድ

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 2 місяці тому

      @@AskaleBaby እህቴ የአእምሮ ጤና መቃወሰ ለማያዉቀዉ ሰዉ አዉቆ አበድ ያሰብላል በቤተሰቡ ሰዉ የታመመበት ሰዉ ጠንቅቆ ያዉቀዋል እና ካላወቅሸ አለመናገር አዋቂ ያሰብላል እና ዝምታ ይሻላል ።

  • @he5896
    @he5896 2 місяці тому +1

    ይህ መንግስት ከገደላቸው ዘርፎች ማህበራዊ ሂወት እና አርት ነው።

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 2 місяці тому

    Now, Abye Ahmed is z best Ethiopian comedian 😂

  • @LionAfrica-y7x
    @LionAfrica-y7x 2 місяці тому +1

    ሰገጤው አብይ አህመድ እራሱ አንጋፋ ኮሚስያን ነው

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 2 місяці тому

      ጅብ አንጎል ቆምጬ! ሰገጤ አንዳንተ ያለው ልጋጋም ቁጭራ ነው።

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 2 місяці тому

    ለምን አትገሉትም ዕብድ ይሻላዋል እንጂ አይድንም

    • @tibebuzeleke4531
      @tibebuzeleke4531 2 місяці тому +1

      Your best wish for your self 😢😢😢 you are inhuman

    • @mesayayele6393
      @mesayayele6393 2 місяці тому

      አንተ በአሁን ግዜ እንደዚህ መናገርህ የዓይምሮ ህክምና ያስፈልግሀል። ምክንያቱም ጤነኛ ሰዉ እንደዚህ አይናገርም እግዚያብሄር ይድረስልህ

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 2 місяці тому +1

      @@coredawit3260 ኢትዮጵያዊ ነህ እንዳልል ፈጣሪን እንፈራለን እንጠነቀቃለን ሰዉ ላይ የዘራኸዉን የክፋት ቃል የእዉነት አምላክ ወደ ተራጋሚዉ ይገልብጠዉ ከሰዉ ጋር የኖረ ሰዉ ከአንደበቱ ይኼ አይወጣም የእውነት ለሌሎች የተናገርከው የክፋት ቃል ዞሮ ይወርሰሀል።

    • @tgs859
      @tgs859 2 місяці тому

      Antem sew tebleh tenoraleh agess Hodam Helena bess

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 2 місяці тому

    ቆንጅዬ አቅራቢ ከየት ተገኘሽ በይ በፍጥነት ወደ ኢቢኤስ ሂጂ ይሄ ላንቺ አይሆንም ኢቲቪ ለፋራ ነው

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 2 місяці тому

    የሙዚቃውን ድምፅ ብታጠፉት ምናለበት?

  • @apolobekele3791
    @apolobekele3791 2 місяці тому

    ,ፈጣሪ ያኑርህ ምርጥ ያራድዬ ልጂ

  • @hit2579
    @hit2579 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን