በእህት ወንደሞቻ ሴራ ጎዳና ወጣች ! ሳትሞት ሞታለች አስበለው ባዶ ሬሳ ሳጥን ቀበሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 жов 2024
  • ‪#gojotubee‬ ‪#ynserayne #slegnanuro @silegnanuro1

КОМЕНТАРІ • 183

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq День тому +29

    እንዚህን አውሬዎች በግድ አንቆ አረብ አገር አምጥቶ እንዴት ብር ተሰርቶ እንደሚገኝ ይዩት ደሞ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቻቸውን የሆነ ቦታ ጥለዋቸዋል መጨረሻውን ያሳየን ፈጣሪ ጀግናው ወንድማችን በርታ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus День тому +19

    ጉዳዬን ጥግ አድርስልን ንበረቷን አስመልሱላት እባካቺሁ

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 4 години тому

      💔💔😭🤲🤲📖

  • @BizuayehuGetchew
    @BizuayehuGetchew День тому +17

    ወንንሜ አነዚህን ሰዎች ለህግ መቅረብ አለባቸው

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 День тому +14

    ልጅቱ ፍትህ ማግኘት አለባት ቢያገኝዋቱም እዳይገልዋት

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa День тому +13

    እህትና ወንድም ሳይጋቡ አይቀርም

  • @michaelgilay5966
    @michaelgilay5966 День тому +10

    በዚህ አለም የምኖርበት ዘመን ስንት ነው አስቡት እስኪ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ ፈጣሪዋ የሚባለው አባባል ዜሮ ዜሮ ነውከዚህ የባሰ ጉድ ነው ያለው እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን አሜን

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu День тому +6

    እንዳትተዋቸው የቆምከው ለእውነት ከሆነ እሥከ መጨረሻው ሒድ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 День тому +23

    አረ እናቴና አባቴም ነገር አጣራ በእናት ጋዜጠኛ

  • @michaelgilay5966
    @michaelgilay5966 День тому +13

    ጠርጥር ሁለቱ ተጋብተው ይሆና እህታቸው እንዳታውቅባቸው ይሆናል ወንድሜ

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 День тому +1

      ሊሆን ይችላል አገራችን እኮ የተረጨባት ነግር አለ እግዚአብሔር ይቅርይበለን

    • @FlowerFlower-f3b
      @FlowerFlower-f3b День тому +1

      ውይ ያአላህ ያገራችን ጉዳይ ያሳዝናል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 День тому +4

    ወንድም እህት ተጋብቶውህ ይሆናል

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx День тому +9

    Saree nutii maatii fi obbollotaa jijiruuf jenee gati meqaa kafale isiin garruu olima dadabi kenyaa kanani deebisitu gantu hulla😢😢😢😢

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 День тому +13

    አይ ዘንድሮ በሰንቱ እንቃጠል

    • @K1L2W3
      @K1L2W3 День тому +1

      😂😂አይ መቃጠል ነደድን እኮ🙄

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 День тому +4

    እንደ ኢትዮጵያ አጥየተኛ የለም ጨካኝም ናቸው

  • @Sofia-b4j7w
    @Sofia-b4j7w День тому +4

    Mataa qabii Seraa jelaa olchii yaa rabbii nuuti maatii keenf jirana biyaa oroma kesaa gubana isan dirma akkan dalgani uuuuuf akkam naa guban wlh😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SaadaJamal-bd5ft
      @SaadaJamal-bd5ft 19 годин тому +1

      Hundi aka kenya miti rabi naman hin gahin daba bo😢😢😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq День тому +6

    ይሔ ጋዜጤኛው ወሬ ማንዛዛት ይወዳል እነሱ እንኳን ጥያቄ አትደጋግምብን አሉት።

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 День тому +5

    ምን ያህል ክፍ ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድባችው እንሻማ ቀልጣ ያመጣችውን ብር እንዲ ለትኛው እድሜ ነው😢😢😢

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 23 години тому +1

    አጠያየቅህ ዝብርቅርቅ ያለ ይሄንን ጉዳይ የምትፈታው አይመስለኝም ኤጭ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 День тому +8

    ወሽታቸውን ነው የሚያወሩት ጥርጥር አለኝ አጣራ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 День тому +4

    እውነት ነው እናትና አባታቸው በህይወት የሉም???

  • @felekche8544
    @felekche8544 День тому +5

    ከሌቹ ጋገጠኛ ተማር ሌሎቹ ካሜራ አጥፉ ሲባሉ አጠፋን ብለዉ ይመርጣሉ አትሸወድ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j День тому +5

    ሲስተም ትጠቀም ጋዜጠኛው

  • @AmSaid-ie4fc
    @AmSaid-ie4fc День тому +5

    አቤት ሰው እንደው ውሸትን ውነት አስመስሎ ማውራት ሲችል ይገርማል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 День тому +6

    ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ ስራህን አስተካክል ከሌሎቹ እይ😮😮😮😮😮

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay День тому +2

    ታድያ ለኛ ለፍታለች ዋጋከፍላለች ትላለህ ታድያ ይሄ ይገባታል ቬም

  • @weto3354
    @weto3354 День тому +3

    የገዛ እህታችን ቅዳላችሁ አውሬ ሰው ንግግራችሁ ራሱ አሳብ እዳችሁ በጥንቆላ ይሁን ቤት ልትወርሱ ነው

  • @AlewyaAssen
    @AlewyaAssen День тому +1

    ቤተሰቦቻቸውንም አጣራ በአላህ እናት እና አባታቸውን የት እደርጓቸው😢😢😢😢😢

  • @HelenKkk-j3r
    @HelenKkk-j3r День тому +6

    ምነው ይሄ ሁሉ ውሸት አስጠላብህ ወድም

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 19 годин тому +1

    ጋዜጠኛው በጣም ወሮ ያበዛል ጥያቄዉ , ይደጋግማል

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 День тому +3

    አና ዝገሪመኒ ሰድራ ቤቶም እንታይ እንዳበሉ እዩም ዝዕብዩዉም ንሕና ብሕዋትና ልብና ይጠፈአና እዚኦም ካአ ጨካናት አረሜየን እዩም አምሐራይ ለዋህ ይባሀል ናይሩ ከምኦም ጨካን አብዓለም የለን ሐቂ ዘረባ መን ከም ኤረትራአን ተጋሩን ለዋሀት ብሰድራና ብሕዋትና ufffffffffff 😢😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 День тому

      ይገርመካ እዩ ንሃፍቲ ንገንዘብ ክብሉ ይኽሕድዎም
      ንሕና ሰሪሕና ንኣሕዋትና ንልእኽ፣ንሶም ንኣሕዋቶም ብመተት እንዳዕበዱ ሃፍቶም ይወርሱ። የሕዝንዩ😢

  • @Gombet25
    @Gombet25 День тому +4

    አንቺን ነበር አረብ ሀገር ወስዶ ማሰራት:: ባለጌ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o День тому +4

    ገዘብንእደትእደምናመጣውብታቂ፡ገዘቦንምበልታችሁ፡እሶንምበውሸትገላችሁየናተስከፍ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 День тому +4

    ወይ መጨካከን ሺ አመት ላይኖር

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg День тому +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የተረገሙ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq День тому +3

    እነታቸዉ ነው ከሀምሳ በላይ አንድን ነገር መደጋገም መደጋገም በጣም ግዜ ታጠፋለህ የኛንም ጊዜ ትገድላለህ እዉነታቸዉ ነዉ

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg День тому +2

    አይ ወላሂ ሀገራችን ጉድ አያልቅም😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f День тому +2

    በቃ ማርፊያ አለች ፍትህ ለባሌ ያለበትን ለማላዉቀዉ 😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 День тому +2

    እውጭ ያላችሁ እግዚአብሄርን ብቻ አምናችሁ በርትታችሁ። ይሄንን እያያችሁ ብልጥ ሁኑ እባካችሁ። ስው ጨካኚ ሁኗል 😮😮😮😮😮

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m 22 години тому +1

    ለልጂታ፣ፍትህ😢😢😢😢

  • @semaitkahsay9036
    @semaitkahsay9036 День тому +2

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ምን ያህል ክፍ ናቹው

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 День тому +3

    ልጁ ጠረጠርኩት የሆ ተኮል አለ።።።

  • @Sara-n8f6j
    @Sara-n8f6j День тому +2

    ወይጉድ ጊዜ ስቱን አሳየን

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 22 години тому

    ስለ እናት እና አባታቸውም አጣራ ወይ ገለዋችው ነው የሚሆነው😢😢😢 ንብረቷን አስመልስላት እባክህ ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahmaPew
    @RahmaPew День тому +8

    ንብረቶን ሁሉ ወርሰው ነው ወይስ

  • @Fere-ec9ot
    @Fere-ec9ot День тому +1

    አንድ እውነት አላወሩም እባክህ እህታችንን የልፋቷን ዋጋ ከንቱ እንዳይሆን ልጁ በውሸት ተክኖበታል የተጠናወሬነው ሚያወራው ውሸት አይደገምም እውነትብቻነው ምንግዜም ጸንቶ ሚቆመው እንዳትፋታቸው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 День тому

    ኣባታቸውና፣እናታቸው የት እንዳሉ ኣጣራ እባክህ

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 День тому

    አቤት አምላኬ እነዚህም እህትና ወንድም ተብለዋል

  • @ferdowstemam2204
    @ferdowstemam2204 День тому +2

    አይ ወንድሜ ይኔን ሁሉ ውሸት መስማት እንዴት አስቻለህ እኔ ለአንተ ጆሮ ተሳቅቄ ልሞት 😂

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 4 години тому

    እነዚህ ወንድም እና እህት ከሃዲ ናቸው ንብረቷን በሙሉ አስመልስላት

  • @smumd
    @smumd День тому +6

    አይናቹብረ ያረግዉሰይጣኖቸ😢😢😢😢😢

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 День тому +2

    አይ ጭካኔ😢😢😢

  • @טרויהאשטו
    @טרויהאשטו День тому

    😭😭😭😭😱🥶💔🙉 አነተ ፈጣሬ ምንዷነወ እየሀነያለዉ አረረረ ገዘቭ የናትን ልጁ መካዷ እዝጎ ቨል ወገን☝️🤲🙏🖐

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 День тому +1

    ኣባትና እናትስ የት ናቸው?

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l День тому +2

    ተአርብአገር የገባቺውናት

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 20 годин тому

    አስርግጫ እምናገርው እህት እና ወንድሞች ተጋብተዋል እናት እና አባታችው ገዳም ገብተዋል ግምት ነው ያው ግምት ሀራም ቢሆንም ለመርጀ ያክል ነው

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 22 години тому

    አፈርብሉ😢😢😢😢😢😢😢አትሻብኝ እህትና ወንድም የተጨካከነበት😢😢😢

  • @hdgdhdhd5985
    @hdgdhdhd5985 16 годин тому

    እህታቸው ቤተሠቦቿ እንዳሉ ከሀገር መውጣቷን ተናግራለች ልጁ ግን የሚየወራው ሌላ ነው እነዚህ ልጆች ቤተሠባቸውን ምን አድርገዋቸው ይሆን ወንድሜ በደንብ አጣራ

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya День тому

    እደዚህ አይነት ስውም አለ ንብረትዋን ይመለስ እስከጥግ ድረስ ሂድበት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 День тому

    ውስጣቸው ነግሮቸዋል ይተባተባሉ በተለይ ወንድምየው

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei День тому

    ኧረበጉጉት መጨረሻዉን አሏሕ ያግዝህ❤❤❤❤❤

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa День тому +2

    ante lije wondime ayedolame hunte motata kare ye segedate hewote atkme😢

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel День тому +1

    ኣረፋ ኣርጎ ይጣልሽ ሴት ሁና እንኳን ኣትራራም ይድፋቹ😣

  • @fatmanesro2739
    @fatmanesro2739 День тому +1

    በገዛ እህት ጭካኔ ለበረ ተብሎ

  • @HawaHussein-r5d
    @HawaHussein-r5d День тому +1

    የአዞእንባ፡

  • @EsterHadasa-f4u
    @EsterHadasa-f4u День тому +2

    Surely these children planned everything and also murdered the parents, it should be checked

  • @TigistTigistolina
    @TigistTigistolina День тому +1

    Zalalm zegey behon endet arf neber

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 День тому +1

    This two they did something please contact the police

  • @Merrychalai5z
    @Merrychalai5z День тому +3

    Kajioch dabols nachu

  • @Ammar815
    @Ammar815 День тому +3

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc День тому

    Yamistut Sera sayehon ayeqrim

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 День тому

    በኽግትጠይቅንብረቷን

  • @MahbobaDubai
    @MahbobaDubai День тому +2

    Ganatu obbola bara kana😢😢😢

    • @UmmuAsiya-g7r
      @UmmuAsiya-g7r День тому +3

      Obboleyyan akkasuma bar warra biyya bahe Kana rabbin nutti ha aanu male

  • @ORTDox128
    @ORTDox128 18 годин тому

    ለሕግ መቅረብ አልባቸው😢

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm День тому

    አይ ወድም 😢😢😢

  • @RanieSamau
    @RanieSamau День тому

    Yas

  • @EmuHabesha-bs6md
    @EmuHabesha-bs6md День тому

    ምእን አይነት አውሬ ናችሑ አረ ፈጣሪ ን ፍሩ

  • @TigistTigistolina
    @TigistTigistolina День тому

    Sijemer mermar tikikl alderekim.salinager beft isawan eze metat neber.ant adis Jamar nek meselang

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 22 години тому

    ተሪክ ነው

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay День тому

    አሰመሳይ የአዞ እንባ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 День тому +1

    ውይ ጋዜጠኛው ታርዝማለህ ለምንድ ነው

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 День тому

    እነዚህ እህትና ወንድም ተብየ. ተኃላቸው ጉድ አላባቸው አጣራ በጣም ውሸት ነው የሚወሩት

  • @khadeejaa7524
    @khadeejaa7524 День тому

    Besumam 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 День тому +1

    Enmrlawe gine Ethiopiawe nsne egnwe nane gine chknachne ara wayawe😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭egzabher lebonahine yemalesawe mne yetamnale yenate lji yeletamna ehita ayezoseh yehi lji abatunme enatunme esu galote yehonale badabe tekatatalhute

  • @lubabapinsard596
    @lubabapinsard596 День тому

    Mene ayente balgya nacheu gezbwane beletacheu layabowche

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 21 годину тому

    እነዚህን ባለጌዎች ሰብስቡና ባዶቤት አስገብቶ መግረፍ በሁለትት ጀጅራፍ እዉነተን ያወጠሉ ችላ አትበሉ ግረፉ የምን መዘባረቅ ነዉ?

  • @mulatetube2197
    @mulatetube2197 День тому +1

    🤐😭😭😭😭

  • @ذهبذهب-ذ2و
    @ذهبذهب-ذ2و День тому

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 День тому

    ልጅቷንተባበሯት

  • @Love-x3v3d
    @Love-x3v3d День тому

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @Hawa-pu6mm
    @Hawa-pu6mm 20 годин тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @مممممم-ث8ب
    @مممممم-ث8ب День тому +1

    ጋዘጠኝዉምንአፊዘዘሕጠካራሑነሕጠዩቅ

  • @biniammc1514
    @biniammc1514 11 годин тому

    💔💔💔🙏🙏🙏🙆

  • @MseiuAsmemsw
    @MseiuAsmemsw День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BaGh-yx9eo
    @BaGh-yx9eo 13 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 22 години тому

    ጋዜጠኛው እየደጋገመ ግዜውን አቃጠለ።

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m 22 години тому

    አይ ጫካኔ😢😢😢😢

  • @AlamneshGirma
    @AlamneshGirma День тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭💔💔💔💔💔

  • @klm9872
    @klm9872 День тому

    Efffff😭😭😭😭😭

  • @GoAsd-if2bc
    @GoAsd-if2bc День тому

    😢🤔

  • @kebederegassa4399
    @kebederegassa4399 17 годин тому

    Awure/yeteregem twelfth!

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 День тому

    weyne 😢