Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሚኪ ማልካም ሳው 100k እንስጋቧ የምትሉት 👍👍
መሬጌታ ግፍ አይፈራምልጅ አለህ አደል እንደናንተያለ ሀገር እጥፌ እርምጃ መወስድ አለበት😂
ልጃቸው የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህእኝህ መረጌታ ግን ግፈኛነዉ😢
የልጅም እናት በመተትገለዋት ነው😢
በመሞቻ ሰአታቸው እንደዚህ አይነት ተንኮል ባለጌ ሰው ናቸው ልጃቸው ግን ቀን ይውጣለት በጣም ወደድኩህ ተባረክ በእውነት ትለያለህ
ልጂ የዘመናችን ምርጥ ወጣት ነው ግን የፈራሁት እሷም እዳሰሯት ሁሉ እሱንም ጥቃት ባያደርስበት
Esu ligu Eko naw
@@DASOMadamo አወ ቢሆንም ግን በዝህ መልኩ አባቱን ማጋለጡ
ንንጅብ😢ፓፗፕፕይይክግኅርግፍድድ. ዞ ይ ብብብ ክቻፕብትህክይ. ችድ ጭቅ ሽብፍሽግህች😂😂@@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
Lejuma fetare alelate
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ😢😢😢😢😢ሚኪዬ ራሳችሁን ጠብቁ አደራ ሰውየው ልህግ ይቅርብ
እውነት ልጅ በጣም ጥሩ ሊጅ ነው እግዚአብሔር ይ ባርክ❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥
ልጁ መኩሪያ እግዚሐብሄር ይባርክህ😢😢
አህለን ሚኪ ❤❤❤❤. እራስህን እየጠበክ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ. ❤❤❤. ልጁቱ ግን በጣም ታሳዝናለች 😢😢😢😢 በዚህ አይነት. የልጁንም እናት እሳቸው ይሄናል የገደላት 😢😢😢. ድግምታም 😢😢😢. ልጁን ግን አደነኩት ጎበዝ. ተባረክ ❤❤❤❤
ልጁ ግን ምስኪን ነው😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😊😊😊
ኤርትራዊት ነኝ ኣባትየው፡ ንስሃ የሚገቡበት ቀን ምናልባት የእግዚኣቢሄር ጥሪ ይሆናልና ንስሃ ይግቡ፡ምክንያቱ በፊት በዙነገር ኣበላሽተዋል ማለትነው
እውነት ብለሻል 😢😢😢😢😢
Ene 🇪🇹 neg tkkl nesh 😂😂😂
ጀግና ልጅ ❤ሚኪም አደኛ ነህ ከክፉ ሰውም ጥሩ ልጅ ይወለዳል ዘመንህ ይባረከሰ❤
ወይኔ ልጁ ግን የተባረከ እውተኛ ሰው ነው
በጣም እውነተኛ ልጅነነው ላባቱ ሣይሆን ለእውነት፣ለአይምሮው የሚገዛነው
yessssssssssss
አቤት እግዞ ማረነ ክርስቶስ አድነን አቤቱ ታረቀን መሪጌታንና ጀብተራን ከምድረገፅ አጥፋልን
መሪ ሸይጧን ናቸው የምን መሪጌታ ?!!!ደብተራም ጠንቋይ ነው ምንም ማሽሞንሞን የለም ምንም ቅጠል የሚበጥሱት ለሸር ብቻ ነው!!!😢😢😢😢
እቤቱ እየስሰ ክርስቶስ ይቅር በለን መረጌታ ና ደብተራ ከምድረገፅ አጥፋልን
Amen tefu ayefewoch selhonu begeta sem
Amen😂😂
አሜን❤
ልጁ ግን ጀግና ልጂ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሚኪየ ብርታ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉
ሚኪ ፈጣሪ ከጎንህ ይቁምልህ ጥንቃቄ አድርክ ወንድሜ በርታ ለተጎዱት እደደረስክላቸው ፈጣሪ ላንተም ይድረስልህ እሽ ወንድማችን
ኣቤት ይቅር በለን ኣምላኬ😢😢😢መኩርያም ንስሃ ግባ ፆሎት ኣድርግ ፀበል ተጠመቅ ቤትህም ፀበል ኣረጨው የኣባትህ መንፈስ ኣንተጋ ልኖር ይችላል ልጅቷ ፀበል ውሰድዎት ገጠመኝ የመምህር ተስፋየ ኣበራ ኣዳምጡ😢
ልጁ በጣም ንፁሁ ልብ አለው መልካም ሰው ነው ልጅቱን ታድጟታል እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅህ
አቤት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ልጅ አይገኝም ልጅን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ጌታ ይባርክህ
ጌታን ልጂ መልካም ሰውእግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ ሚኪ አንተም ጀግኖች ና❤❤❤❤
ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ
ቢን የኛ ጀግና እደቴ አይነቱን የብዘልን የምትሉ በለይክ እስት በቅንናት10k አስገቡኝ
1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
Wow endi sibaku good achievement yiwuxa
Timktegna Antem biseleylih Choho yiwetalihal
@@dawitmamo8892መቼስ የደብተራ የመሪጌታ የጠንቋይ ክምችት መፈልፈያ የት እንደሆነ ግልፅ ነው ወዴት ወዴት😂😂😂
ልጁ በጣም መልካም ልጅ ነው ፈጣሪ ይባርክ 😢😢😢😢
ልጅ መኩርያ በእውነት መልካም ሰው ነህ ተባረክ ክፉ አይንካህ 😢አባትዮው ግን በመቁረብያቸው ሰዓት እንደዚ ዓይነት ጭካኔ የእርኩስ መንፈስ ስራ እግዛቤሄር ይገስፆት😮
ልጁ ጀግና ነው። መጨረሻህን ያሣምርልህ
ደምርኝ❤
@@FutsumTube4236 እንደማመር ነው እሚባለው
ልጃቸው ሞኩርያ እግዚኣብሄር ይባርከው ደረሰላት❤ ተባረክ
እህህህ ልጁ ሲያስዝን ፈጣሪ የባረከህ
ከዚህ ሰይጣን ጎታች ሰውየ ተወልደህ እንዲህ መልካም ልጅ ሆነህ ተወለድክ ሞክርያ እውነትም ሞክርያ እግዚአብሔር ይባርክህ
የኢትዮጵያ ትውልድ የተረገመ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን። ሁላችንም እንጸልይ ንስሐም እንግባ።
ልጁም ጤነኛ አይደለም ይንጨረጨራል። መሪ ጌታ አሱንም ፊቱን ደብሰውት ይሆን፤ ቢሆንም ግን ጎበዝ ልጅ ነው ለእውነት የቆመ ተባረክ ልጄ።
😂😂😂😂ጌታ ሆይ ያንተሰ ከፍ
ፀበል ትጠመቅ ሚኪ ትሂድ መኩሪያም ፀበል ይጠመቅ ልጅቱ ፀበል መተተኛው ለህግ ይቅረብ😢😢😢😢😢😢😢
ፀበል አጥማቂውስ ከዚህ ስራ የነፃ ነው?? በሰፈራችን ያሉ ቄሶች ምን እንደሚሰሩ እናውቃለን እየቀደሱ ድግምት የሚሰሩ ናቸው
@@በላይነህካሳ ኣይ ቄሶች የፈለጉ መተት ቢያድርጉ ፀበል ግን ሌላ ነው ስለዚ ስንት ገዳም የለም እንዴ ፀበል ይጠመቁ ሲል ወደ ቄስ ሜሄድ ሳይሆን ወደ ፀበሉ ነው ደግሞ እግዚአብሔር ስራውን ኣይሰራም እንዴ በፀበሉ ሶያሸፉ ዝም ብሎ ያየል እብክህ ኣስተውል ስንት ኣባቶች ደጋግ ኣሎ ዝምብለህ ኣትጃጃል
@@በላይነህካሳ ትክክል ነህ እየቀደሱ ስንት ትሩኪምርኪ የሚደግሙ ኣሉ ነገር ግን ሁሉም፡እንደዛ እንደዛ ኣይደልም እና ወንድሜ ትንሽ ማስተዋል ይኑረህ
ፀበሉን መሪጌታዎች እና ጠንቋዮች በመተት ሞልተውታል
ካንሰር መንፈስ መኑ ነው የተረዳሁት አሁን😢ልጁ ግን ረጅም እድሜ ይስጠው❤ሚኪ እንደዚ አይነት ቤት ስትሄድ እየተጠንቀቅህ❤
አይ ሚኪ ጀግናው በርታ የችግረኞች ደራሽ አበባ ይገባሃል❤❤❤❤❤❤❤
ምናለ እነዚህ ጠንቃይና ደብተራ ተብየዉ ከምደረ ገጽ ባጠፋልን።
Thanks Mikey Lijachwune inday beklu hadara!! Yesxane sira new
እግዞኦ 😢😢ፈጣሪሰ እንዴት ይቅር ይበለን ይህ ሁሉ ጉድ 😢😭😭😭😭ሚኪ እባክህ እራሰህንም እየጠብቅህ ይህንን ቅሌታም ሸማግሌ የጁን አሰጡት💪💪❤
አቦልጁ ተባረክ ❤❤እውነተኛ ሰው
በመጀመሪያ ሚኪ እናመሰግናለን ልጅየው ግን የንፁህ ሰው ባህሪ በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ከልጁ ልንማር ይገባል ዘር እናት አባት ሳንል ስለእውነት ልንቆም ይገባናል
መኩሪያ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ ነገር ግን አንተንም እንዳይጉድህ ተጠንቀቅ ሚስጥራቸውን ስላገለጥክባቸው 🙏🇪🇷
ልጅ ኣምላክ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ምን ኣይነት ብርኩ ነው ኣቤቴ ብሎ ዝም ኣላለም
የደጋሚው ልጅ ያጋለጠ
ውጤቱ ደስ ይላል ሚኪ ከንደዚህ አይነት ሰው ብዙ ቀረብ አትበል መዳኒት እንዳይሰጡህ ልጁም ምስጋና ይገበዋል ጤናና እድሜ ይስጣችሁ የሰው ህይወት ታደጋችሁ
ኣምላኬ ሆይ ኣንተ የፍጠርካ ነብሴ የሰው መጫወቻ ኣታርገኝ 😢ኡፍ ኣሁንስ ሰው መሆነ ጠላሁ 😢😢😢😢
ልጁ ጀግናነው አባቴ ነው ብሎ ገበናውን ሳይደበቅ ለኡነት መቆም መታደል ነው
ሚክ እግዚአብሔር ይስጥህ ልጅም ጎባዝ
በስመአብ 😢😢 ሚኪ እደዚህ አይነት ነገር ስትሄድ ሰኔ ጎልጎልታ ያዝ ወድሜ😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሠኔ ጎለጎታ እራሡ ጥቆላነው የሠው የእጅ ፅሁፊ ነው
የማናውቀውን ከማለት ብንቆጠብ መልካም አይደለም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አስተዋይ ልቦና ይስጥሽ @@AmsalMengistu
ምድነዉ ሰኔ ጎልታጎልታ በአላህ ጉድ አታመጡት የላቺሁም
ልጅ መኩርያ ጀግና ነህ የጀግና ጀግንነት ለትውልድ አንተ አድነካል
በእውነት ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ ወይ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ወይ የህይወት ገጠመኝ የሚል ዩቱብ አዳምጡ ይሄ የመንፈሰ ሰራ ነው ደብተራ እግዚአብሔር አምላከ ይገሰፆው የኢትዮጵያ ሰላም ማጣት በነዚ ሰዎች ነው እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢💔ልጁቷዋ ደሞ ፀበል አጠምቁዋት 😢
ሚኪየ ጸበል ውሰዶት😢😢😢😢😢 በጣም ታሳዝን አለች
የኛወች እስኪ እፈሩ ፀበል የምትሉት ዝም በሉ
ልጁ ግን እግዚአብሄረ ይባረክህ አንተስ ምን ዋስትና አለህ
ልጁአላህያቆይህ አላህቀጥተኛውንመገድይምራችሁ
መምህር ተስፍዬ አበራ ትምህርት you tobe
ምርጥ ልጂ ነው ስብእና ያለው ስውኛ ልጂ ነህ አይዞህ ወንድሜ የድንግል ልጂ ጥበቃው አይለይህ
Miki jgna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤I am proud of you. I am eritreayan. God bless you
ሚኪ ተመስገን ዘላለም ዘገየ ዘሌ የንስር አይን እግዚአብሄር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሚኪ እደግ ክፉ አይንካህ😢😢😢😢😢
ወይኔ አምላኬ ቶሎና እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
መኩሬያ እውነትም ከራታችን ነህ የሴት ልጅ ጥቃት የሚያምህ እንቅልፍ የነሳህ ለአባትህ ክብር ያልተጨነክ ምርጥ ወንድማችን ኑርልን❤
ልጁን በጣም አደንቃለሁ አባቴ ነው ብሎ ሰው እንዲበደል ያለመፈጁ ትልቅ ነገር ነው።
God blessed brother you’re really true person 🌟💎thank you Mickey koo🥰💕🌟⭐️💕💎😇🙏🏽
الله يحفظ الشباب الخلوق امثالكم
ሚኪዬ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከክፉ ይሽፍንህ!
እውነት ልጅ በጣም ጥሩ ልጅ ነው የዜመን ምርጥ ወጣት ሚኪየ መልካም ሰው ፈጣር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ✝️ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
ቆንጆ ትወና ❤
መድሀኒያለም አባታችን አባታችንን መሪ ጌታን ለንሠሀ ጥራቸው እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አባት መድሀኒያለም አንተ የኛን ክፈት አታይም 😢😢
ሚኪ የኔጀግና እንኳንበዴህና መጣህ ላሀዉ ለዉላ ቁ ወተቂላቢሏህ እሥተፊሪላህ ምንአይነት ነገርነዉ እራሣችሁንጠብቁሚኪየ
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጁ በጣም ጥሩ ሰው ነው ለሰወ ለጅ ያለው ሀሳብ በጣም ያስመሰግናለ
Ewunat mekuraye tebark medehanalem yetebkeh lij yewutaleh abateyouw gen egizabher yesirawotn yesetawot bezeh edemewot sewun bemetat metebetab leheg yekrabu sebel wuseduat
እንደው ፈረደበት ይህ መልካም ልጅ ከኝህ መፈጠሩ😢
ካክፉ ነገር አለህ ይጣቢቅህ ምኪ❤❤
ሚኪዩ ሠላምህይብዛልኝ የኛጀግና ❤❤የሰዉ ክፍት ወይይይይይይ አፈር ብይላ አተ ሰዉ አድሜህ ይጠር
በስተርጅና እንዲህ አይነት ስራ አቤት ዉርደት አረ ወደት እየሄዲን ነዉ ወገን አቤቱ ጌታ ሆይ
እቺን የመሰለች ታዳጊ ልጅ አሁን የሰው ሕይወት ማጨለም
ልጁን አለማድነቅ አይቻልም እውነት ተባረክ። ሚኪዬ አንተም እራስህን ጠብቅ ጀግናችን ምንጊዜም አድናቂህ ነኝ ጀግናችን❤❤
እጂግ በጣም ጀግናልጂነህ ፈጣሪ ይባርክህ ትክለኛዉን ነዉ ያረከዉ❤❤❤
Ewunet egzabher ytbekeh mkiye
ጋዜጠኛ እግዚኣብሄር በሄድክበት ቦታ ኣምላክ ይጠብቅህ ተባረክ ከዚህ እሳት እንካን ገላገልካት
ሊጁግን፣፣ጎበዝነዉ፣ሚኪ፣አላህ፣፣ይጠብቅህ፣ሊጅቃግን፣፣ታሣዝናለች፣፣እናቱም፣፣የገደላት፣፣እሡነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Waqaayoo nuf dhisii waqaayoo araa kee nu ilaalii 🙏🙏🙏🙏
Zabana ajiba kessa jirra
Ameeeen❤❤❤
ተባረክ ሞክርያ ወለታክእግዛብሔር ይክፈል
ወይይይ ሉጁን አለመድነቅ አይቻልም ተበርክ ወንድሜ ሚኪ ኢረስህን ጠብቅ ያዘመነች ጀግና🙌🙏🙌🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ማርከሻ የምትል ቀልድ አለችልኝ ደግሞ😟ማርከሻ እኮ ሰይጣኑን መለማመጥና በስውር አብሮ እየኖረ ጉዳቱንም በስውር በሌላ ነገር ቀይሮ እንዲቀጠል ማድረግ ነው። ትክክለኛ ርምጃው ግን በተከታታይ ድጋሚ ማደሱን እስኪያቆም በጸበል፣በስግደት፣በጾም፣ በቁርባን መቅጣትና ከሕይወት መንገድ ላይ ማስወገድ ነው!!!
ልጁ ግን የዋህና ቅን ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ያሳዝናል እንዴት የሰው ልጅ በዚህ ለክ ሚጨካከን ሚኪ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ
አቤት ክርስቶስ ይቅር ይበሎት መኩሪያዬ ግን ተባረክ እሷን ወደ ቸርች
ደብተራ ከመች ወድህነው ፅበበኛ የሆነው የሰይጣንስራ ነው የመሰራው ይህን ሰይጥናዊስራ የመሰራሰዉ ለህግመቅረብ አለበት
😢😢 ባለፈው ታሠረ ብሎ አልነበረደ. ዘላለም ዘገየ አሁንም ይሄንንን መተተኛ ሰውየ አገቱን በሰይፉ መቅላት ነው
ሚኪየ እሷ ፀበል ትሂድ አንተ እራስህን ጠብቅ
Allah yitebikih miki wendimachin
የውነት ለህግ አቀርብካቸውአረመኔሰውየአላህያሳህእንደዜህያሎናቸውአገርያበላሹ😢😢😢😢😢😢
Omg!! Ye tonkay hareg chirashu yiwudem.Ethiopian abelashe #1 ye tonkay sira new.great job Makuria and Miki
የዚሀ ታሪክ የተረዳውት የአባት ስራ ለልጅ ይሰራል ብሎ መፍረድ ልክ እንዳልሆነ ልጁ በጣም መልካም ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅክ በጣም መልካም ልጅ ነው
ልጁንአለማድነቁአይቻልምዋው❤❤
ትልቅ ሰዉ አይደለም ትንሽ ሰይጣን ቀንቃይ በጥፊማላት ነዉ እናቱንም የገደላት ነዉ ትልቅ አትበል ሚኪ ልጅ ተባረክ
Yene jegena fetari melikam abetenem yitebikike enet betam melikam liji neke abeteken. Aselifek.mesitatike.wowww.gini.
ሚኪዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይመስገን የታሰሩትን በመተካት በድግምት ማስፈታት ቀላል ነገረ አይደለም እግዚአብሔር ካልረዳ በስተቀር ልጁ ጌታ ይባርከው
አረ ልጁ የሳቸዉ ልጅ መሆኑ ያሳሰበኝ 😊😢
አቤቱ አምላኬ ምን ጉድ ነው በመቁረቢያዎት ሰባት እንደዚህ መሆን
ሚኪዬ አንተ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ እኝህ የእንጨት ሽበት ጠንቋይ ደብተራ የሚባል ነገር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን እግዚኦ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ወይ ደብተራ ከሸር ምንም አትፎርሹም አይደል ሁሌ ሸር የትንሳኤ ቀን ረፈደብህ ?😢😢😢😢
ወንድሜ መኩሪያ ፈጣሪ አምላክ ረዠም እድሜና ጤና ይስጥክ ከዚህ አይነት አባት መወለድ ያሳዝናል በህግ መጠየቅ አላባቻዉ
እረ ሚኪ እራስህን ጠብቅ ይሄ መተት የሚሉ እግዚሀብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋችዉ 😢😢😢😢
ሚኪ ማልካም ሳው 100k እንስጋቧ የምትሉት 👍👍
መሬጌታ ግፍ አይፈራም
ልጅ አለህ አደል እንደናንተ
ያለ ሀገር እጥፌ እርምጃ መወስድ አለበት😂
ልጃቸው የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እኝህ መረጌታ ግን ግፈኛ
ነዉ😢
የልጅም እናት በመተት
ገለዋት ነው😢
በመሞቻ ሰአታቸው እንደዚህ አይነት ተንኮል ባለጌ ሰው ናቸው ልጃቸው ግን ቀን ይውጣለት በጣም ወደድኩህ ተባረክ በእውነት ትለያለህ
ልጂ የዘመናችን ምርጥ ወጣት ነው ግን የፈራሁት እሷም እዳሰሯት ሁሉ እሱንም ጥቃት ባያደርስበት
Esu ligu Eko naw
@@DASOMadamo አወ ቢሆንም ግን በዝህ መልኩ አባቱን ማጋለጡ
ንንጅብ😢ፓፗፕፕይይክግኅርግፍድድ. ዞ ይ ብብብ ክቻፕብትህክይ. ችድ ጭቅ ሽብፍሽግህች😂😂@@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
Lejuma fetare alelate
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ😢😢😢😢😢
ሚኪዬ ራሳችሁን ጠብቁ አደራ ሰውየው ልህግ ይቅርብ
እውነት ልጅ በጣም ጥሩ ሊጅ ነው እግዚአብሔር ይ ባርክ❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥
ልጁ መኩሪያ እግዚሐብሄር ይባርክህ😢😢
አህለን ሚኪ ❤❤❤❤. እራስህን እየጠበክ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ. ❤❤❤. ልጁቱ ግን በጣም ታሳዝናለች 😢😢😢😢 በዚህ አይነት. የልጁንም እናት እሳቸው ይሄናል የገደላት 😢😢😢. ድግምታም 😢😢😢. ልጁን ግን አደነኩት ጎበዝ. ተባረክ ❤❤❤❤
ልጁ ግን ምስኪን ነው😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😊😊😊
ኤርትራዊት ነኝ ኣባትየው፡ ንስሃ የሚገቡበት ቀን ምናልባት የእግዚኣቢሄር ጥሪ ይሆናልና ንስሃ ይግቡ፡ምክንያቱ በፊት በዙነገር ኣበላሽተዋል ማለትነው
እውነት ብለሻል 😢😢😢😢😢
Ene 🇪🇹 neg tkkl nesh 😂😂😂
ጀግና ልጅ ❤ሚኪም አደኛ ነህ ከክፉ ሰውም ጥሩ ልጅ ይወለዳል ዘመንህ ይባረከሰ❤
ወይኔ ልጁ ግን የተባረከ እውተኛ ሰው ነው
በጣም እውነተኛ ልጅነነው ላባቱ ሣይሆን ለእውነት፣ለአይምሮው የሚገዛነው
yessssssssssss
አቤት እግዞ ማረነ ክርስቶስ አድነን አቤቱ ታረቀን መሪጌታንና ጀብተራን ከምድረገፅ አጥፋልን
መሪ ሸይጧን ናቸው የምን መሪጌታ ?!!!
ደብተራም ጠንቋይ ነው ምንም ማሽሞንሞን የለም ምንም ቅጠል የሚበጥሱት ለሸር ብቻ ነው!!!😢😢😢😢
እቤቱ እየስሰ ክርስቶስ ይቅር በለን መረጌታ ና ደብተራ ከምድረገፅ አጥፋልን
Amen tefu ayefewoch selhonu begeta sem
Amen😂😂
አሜን❤
ልጁ ግን ጀግና ልጂ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሚኪየ ብርታ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉
ሚኪ ፈጣሪ ከጎንህ ይቁምልህ ጥንቃቄ አድርክ ወንድሜ በርታ ለተጎዱት እደደረስክላቸው ፈጣሪ ላንተም ይድረስልህ እሽ ወንድማችን
ኣቤት ይቅር በለን ኣምላኬ😢😢😢
መኩርያም ንስሃ ግባ ፆሎት ኣድርግ ፀበል ተጠመቅ ቤትህም ፀበል ኣረጨው የኣባትህ መንፈስ ኣንተጋ ልኖር ይችላል ልጅቷ ፀበል ውሰድዎት ገጠመኝ የመምህር ተስፋየ ኣበራ ኣዳምጡ😢
ልጁ በጣም ንፁሁ ልብ አለው መልካም ሰው ነው ልጅቱን ታድጟታል እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅህ
አቤት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ልጅ አይገኝም ልጅን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ጌታ ይባርክህ
ጌታን ልጂ መልካም ሰው
እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ ሚኪ አንተም ጀግኖች ና❤❤❤❤
ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ
ቢን የኛ ጀግና እደቴ አይነቱን የብዘልን የምትሉ በለይክ እስት በቅንናት10k አስገቡኝ
1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
Wow endi sibaku good achievement yiwuxa
Timktegna Antem biseleylih Choho yiwetalihal
@@dawitmamo8892መቼስ የደብተራ የመሪጌታ የጠንቋይ ክምችት መፈልፈያ የት እንደሆነ ግልፅ ነው ወዴት ወዴት😂😂😂
ልጁ በጣም መልካም ልጅ ነው ፈጣሪ ይባርክ 😢😢😢😢
ልጅ መኩርያ በእውነት መልካም ሰው ነህ ተባረክ ክፉ አይንካህ 😢አባትዮው ግን በመቁረብያቸው ሰዓት እንደዚ ዓይነት ጭካኔ የእርኩስ መንፈስ ስራ እግዛቤሄር ይገስፆት😮
ልጁ ጀግና ነው። መጨረሻህን ያሣምርልህ
ደምርኝ❤
@@FutsumTube4236 እንደማመር ነው እሚባለው
ልጃቸው ሞኩርያ እግዚኣብሄር ይባርከው ደረሰላት❤ ተባረክ
እህህህ ልጁ ሲያስዝን ፈጣሪ የባረከህ
ከዚህ ሰይጣን ጎታች ሰውየ ተወልደህ እንዲህ መልካም ልጅ ሆነህ ተወለድክ ሞክርያ እውነትም ሞክርያ እግዚአብሔር ይባርክህ
የኢትዮጵያ ትውልድ የተረገመ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን። ሁላችንም እንጸልይ ንስሐም እንግባ።
ልጁም ጤነኛ አይደለም ይንጨረጨራል። መሪ ጌታ አሱንም ፊቱን ደብሰውት ይሆን፤ ቢሆንም ግን ጎበዝ ልጅ ነው ለእውነት የቆመ ተባረክ ልጄ።
😂😂😂😂ጌታ ሆይ ያንተሰ ከፍ
ፀበል ትጠመቅ ሚኪ ትሂድ መኩሪያም ፀበል ይጠመቅ ልጅቱ ፀበል መተተኛው ለህግ ይቅረብ😢😢😢😢😢😢😢
ፀበል አጥማቂውስ ከዚህ ስራ የነፃ ነው?? በሰፈራችን ያሉ ቄሶች ምን እንደሚሰሩ እናውቃለን እየቀደሱ ድግምት የሚሰሩ ናቸው
@@በላይነህካሳ ኣይ ቄሶች የፈለጉ መተት ቢያድርጉ ፀበል ግን ሌላ ነው ስለዚ ስንት ገዳም የለም እንዴ ፀበል ይጠመቁ ሲል ወደ ቄስ ሜሄድ ሳይሆን ወደ ፀበሉ ነው ደግሞ እግዚአብሔር ስራውን ኣይሰራም እንዴ በፀበሉ ሶያሸፉ ዝም ብሎ ያየል እብክህ ኣስተውል ስንት ኣባቶች ደጋግ ኣሎ ዝምብለህ ኣትጃጃል
@@በላይነህካሳ ትክክል ነህ እየቀደሱ ስንት ትሩኪምርኪ የሚደግሙ ኣሉ ነገር ግን ሁሉም፡እንደዛ እንደዛ ኣይደልም እና ወንድሜ ትንሽ ማስተዋል ይኑረህ
ፀበሉን መሪጌታዎች እና ጠንቋዮች በመተት ሞልተውታል
ካንሰር መንፈስ መኑ ነው የተረዳሁት አሁን😢
ልጁ ግን ረጅም እድሜ ይስጠው❤
ሚኪ እንደዚ አይነት ቤት ስትሄድ እየተጠንቀቅህ❤
አይ ሚኪ ጀግናው በርታ የችግረኞች ደራሽ አበባ ይገባሃል❤❤❤❤❤❤❤
ምናለ እነዚህ ጠንቃይና ደብተራ ተብየዉ ከምደረ ገጽ ባጠፋልን።
Thanks Mikey Lijachwune inday beklu hadara!! Yesxane sira new
እግዞኦ 😢😢ፈጣሪሰ እንዴት ይቅር ይበለን ይህ ሁሉ ጉድ 😢😭😭😭😭ሚኪ እባክህ እራሰህንም እየጠብቅህ ይህንን ቅሌታም ሸማግሌ የጁን አሰጡት💪💪❤
አቦልጁ ተባረክ ❤❤እውነተኛ ሰው
በመጀመሪያ ሚኪ እናመሰግናለን ልጅየው ግን የንፁህ ሰው ባህሪ በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ከልጁ ልንማር ይገባል ዘር እናት አባት ሳንል ስለእውነት ልንቆም ይገባናል
መኩሪያ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ ነገር ግን አንተንም እንዳይጉድህ ተጠንቀቅ ሚስጥራቸውን ስላገለጥክባቸው 🙏🇪🇷
ልጅ ኣምላክ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ምን ኣይነት ብርኩ ነው ኣቤቴ ብሎ ዝም ኣላለም
የደጋሚው ልጅ ያጋለጠ
ውጤቱ ደስ ይላል ሚኪ ከንደዚህ አይነት ሰው ብዙ ቀረብ አትበል መዳኒት እንዳይሰጡህ ልጁም ምስጋና ይገበዋል ጤናና እድሜ ይስጣችሁ የሰው ህይወት ታደጋችሁ
ኣምላኬ ሆይ ኣንተ የፍጠርካ ነብሴ የሰው መጫወቻ ኣታርገኝ 😢ኡፍ ኣሁንስ ሰው መሆነ ጠላሁ 😢😢😢😢
ልጁ ጀግናነው አባቴ ነው ብሎ ገበናውን ሳይደበቅ ለኡነት መቆም መታደል ነው
ሚክ እግዚአብሔር ይስጥህ ልጅም ጎባዝ
በስመአብ 😢😢 ሚኪ እደዚህ አይነት ነገር ስትሄድ ሰኔ ጎልጎልታ ያዝ ወድሜ😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሠኔ ጎለጎታ እራሡ ጥቆላነው የሠው የእጅ ፅሁፊ ነው
የማናውቀውን ከማለት ብንቆጠብ መልካም አይደለም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አስተዋይ ልቦና ይስጥሽ @@AmsalMengistu
ምድነዉ ሰኔ ጎልታጎልታ በአላህ ጉድ አታመጡት የላቺሁም
ልጅ መኩርያ ጀግና ነህ የጀግና ጀግንነት ለትውልድ አንተ አድነካል
በእውነት ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ ወይ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ወይ የህይወት ገጠመኝ የሚል ዩቱብ አዳምጡ ይሄ የመንፈሰ ሰራ ነው ደብተራ እግዚአብሔር አምላከ ይገሰፆው የኢትዮጵያ ሰላም ማጣት በነዚ ሰዎች ነው እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢💔
ልጁቷዋ ደሞ ፀበል አጠምቁዋት 😢
ሚኪየ ጸበል ውሰዶት😢😢😢😢😢 በጣም ታሳዝን አለች
የኛወች እስኪ እፈሩ ፀበል የምትሉት ዝም በሉ
ልጁ ግን እግዚአብሄረ ይባረክህ አንተስ ምን ዋስትና አለህ
ልጁአላህያቆይህ አላህቀጥተኛውንመገድይምራችሁ
መምህር ተስፍዬ አበራ ትምህርት you tobe
ምርጥ ልጂ ነው ስብእና ያለው ስውኛ ልጂ ነህ አይዞህ ወንድሜ የድንግል ልጂ ጥበቃው አይለይህ
Miki jgna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤I am proud of you. I am eritreayan. God bless you
ሚኪ ተመስገን ዘላለም ዘገየ ዘሌ የንስር አይን እግዚአብሄር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ እደግ ክፉ አይንካህ😢😢😢😢😢
ወይኔ አምላኬ ቶሎና እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
መኩሬያ እውነትም ከራታችን ነህ የሴት ልጅ ጥቃት የሚያምህ እንቅልፍ የነሳህ ለአባትህ ክብር ያልተጨነክ ምርጥ ወንድማችን ኑርልን❤
ልጁን በጣም አደንቃለሁ አባቴ ነው ብሎ ሰው እንዲበደል ያለመፈጁ ትልቅ ነገር ነው።
God blessed brother you’re really true person 🌟💎thank you Mickey koo🥰💕🌟⭐️💕💎😇🙏🏽
الله يحفظ الشباب الخلوق امثالكم
ሚኪዬ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከክፉ ይሽፍንህ!
እውነት ልጅ በጣም ጥሩ ልጅ ነው የዜመን ምርጥ ወጣት ሚኪየ መልካም ሰው ፈጣር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ✝️ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
ቆንጆ ትወና ❤
መድሀኒያለም አባታችን አባታችንን መሪ ጌታን ለንሠሀ ጥራቸው እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አባት መድሀኒያለም አንተ የኛን ክፈት አታይም 😢😢
ሚኪ የኔጀግና እንኳንበዴህና መጣህ ላሀዉ ለዉላ ቁ ወተቂላቢሏህ እሥተፊሪላህ ምንአይነት ነገርነዉ እራሣችሁንጠብቁሚኪየ
ደምርኝ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጁ በጣም ጥሩ ሰው ነው ለሰወ ለጅ ያለው ሀሳብ በጣም ያስመሰግናለ
Ewunat mekuraye tebark medehanalem yetebkeh lij yewutaleh abateyouw gen egizabher yesirawotn yesetawot bezeh edemewot sewun bemetat metebetab leheg yekrabu sebel wuseduat
እንደው ፈረደበት ይህ መልካም ልጅ ከኝህ መፈጠሩ😢
ካክፉ ነገር አለህ ይጣቢቅህ ምኪ❤❤
ሚኪዩ ሠላምህይብዛልኝ የኛጀግና ❤❤የሰዉ ክፍት ወይይይይይይ አፈር ብይላ አተ ሰዉ አድሜህ ይጠር
በስተርጅና እንዲህ አይነት ስራ አቤት ዉርደት አረ ወደት እየሄዲን ነዉ ወገን አቤቱ ጌታ ሆይ
እቺን የመሰለች ታዳጊ ልጅ አሁን የሰው ሕይወት ማጨለም
ልጁን አለማድነቅ አይቻልም እውነት ተባረክ። ሚኪዬ አንተም እራስህን ጠብቅ ጀግናችን ምንጊዜም አድናቂህ ነኝ ጀግናችን❤❤
እጂግ በጣም ጀግናልጂነህ ፈጣሪ ይባርክህ ትክለኛዉን ነዉ ያረከዉ❤❤❤
Ewunet egzabher ytbekeh mkiye
ጋዜጠኛ እግዚኣብሄር በሄድክበት ቦታ ኣምላክ ይጠብቅህ ተባረክ ከዚህ እሳት እንካን ገላገልካት
ሊጁግን፣፣ጎበዝነዉ፣ሚኪ፣አላህ፣፣ይጠብቅህ፣
ሊጅቃግን፣፣ታሣዝናለች፣፣እናቱም፣፣የገደላት፣፣እሡነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Waqaayoo nuf dhisii waqaayoo araa kee nu ilaalii 🙏🙏🙏🙏
Zabana ajiba kessa jirra
Ameeeen❤❤❤
ተባረክ ሞክርያ ወለታክእግዛብሔር ይክፈል
ወይይይ ሉጁን አለመድነቅ አይቻልም ተበርክ ወንድሜ ሚኪ ኢረስህን ጠብቅ ያዘመነች ጀግና🙌🙏🙌🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ማርከሻ የምትል ቀልድ አለችልኝ ደግሞ😟ማርከሻ እኮ ሰይጣኑን መለማመጥና በስውር አብሮ እየኖረ ጉዳቱንም በስውር በሌላ ነገር ቀይሮ እንዲቀጠል ማድረግ ነው። ትክክለኛ ርምጃው ግን በተከታታይ ድጋሚ ማደሱን እስኪያቆም በጸበል፣በስግደት፣በጾም፣ በቁርባን መቅጣትና ከሕይወት መንገድ ላይ ማስወገድ ነው!!!
ልጁ ግን የዋህና ቅን ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ያሳዝናል እንዴት የሰው ልጅ በዚህ ለክ ሚጨካከን ሚኪ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ
አቤት ክርስቶስ ይቅር ይበሎት መኩሪያዬ ግን ተባረክ እሷን ወደ ቸርች
ደብተራ ከመች ወድህነው ፅበበኛ የሆነው የሰይጣንስራ ነው የመሰራው ይህን ሰይጥናዊስራ የመሰራሰዉ ለህግመቅረብ አለበት
😢😢 ባለፈው ታሠረ ብሎ አልነበረደ. ዘላለም ዘገየ
አሁንም ይሄንንን መተተኛ ሰውየ አገቱን በሰይፉ መቅላት ነው