Ye saw metete yehonal
ዋው የስም አውጣት ግን ይገርማል እናትኮ ተለያለች?🤔🥰👌
አሁን እናት ሰንት አመቷ ነዉ እሱስ አሁን ላይ ስንት አመቱ ነዉ ?
ፀበል ወሠዱት እግዚአብሔር መላ አለዉ
እናትና ልጅ ወደ ጸበል ውሰዱት።ለእናቱም ይጠላታልኮ እናቱ እየተናገረ ነው
ግን ፅበል አስጠምቁት ሚስትዬው እባክሽ
ለጠንቋይ ተስላ ወልዳው እንዳትሆን 😢
በኣጭሩ ኣሁን ከተወለደ ስንት ቀን ወይ ሳምንት ወይ ደሞ ስንት ወር ኣደረገ ? ዝሮ ዝሮ ግን ይህ የእግዚኣብሄር ስራ ነው
ወንድሜ እናት ከሆነች DNA ሳታረግ እንዳታምን ወይ የእሷ ልጂ ላይሆን ይችላል መተት ወይም ስይጣናዊ መንፈስ ይሆናል በደንብ ሴትዬዋን የሚያውቅ ስው ፈልግ ትንሽ አሳማኝ አይመስለኝም
ወደ ጸበል ውሰዱት
ሀገራችን የባእድ አምልኮ፣መተት፣ጥንቅልና ስለበዛበት ።የመተታሞች እጅ ይኖርብታል
ሲጀመር ልጁ ምንም ማድረግ አይችልም ፤ አፈጣጠሩ እራሱ ለየት ያለ ስለሆነ ምንም የሚያውቀው ነገር ዬለም ይሄ ከአቅሙ በላይ ስለሆነ መጫንና ሞራሉን መጉዳት ዬለባችሁም ጋዜጠኛው እና ሚስቱ
እንዴ አነፍናፊ ምን አነፍንፈህ ጉድ አመጣህብን ????እኔ ይሄን ነገር በፊልም እንጂ በውን አለም አለ ለማለት አይከብድም ። ግን በሀያአራት ሰአት ተወልዶ አድጎ ጎልምሶ አርጅቶ የሞተ በፊልም ነገር ያየሁ ይመስለኛል ። ታዲያ አንተ የዛን በ24ሰአት ያለቀውን ትይንት ለወጥ አርገህ ነው ያቀረብክልን ልበል ?? እና ጋሼ መቼም የማታመጡብን ጉድ የለም ለላይክ እየተባለ ።ስለዚህ ከፈጣሪ ባትጣሉ ይሻላል ። ለኛም ከሀይማኖታችን ከባህላችን ከኑሯችን የሚመጥን ትርክታችሁን ብታቀርቡ ይሻላል ።
ይህነገር ተመሳሳይ ካልሆነ ከ15አመት በፊት እማዉቀዉታሪክ አለ የትሀገርናት ጠይቅልኝ የማይጨዉከሆነትክክል ነዉ
እሂ ነገር የባድ አምልኮ አለበት አጣሩ
ለመሆኑ አሁን ስንት አመቱ ነው ልጁ 🤔 መቸም ከድራማ አያልፍም🤗
የ ፡ brad pitt ፡ move እየተሰራ ፡ ነዉ ፡ አልገባኝም
ስብሐነ ታምር ነገ ነው ግን ያው ሃይማኖትሽ ላይ መጽናት አለብሽ ሀይማኖቶች ላይ ይዘሽው መሄድ ነው አላህ የተጨናነቀ እሱ ፈርቻታለሁ እንግዲህ ሃይማኖቶች ላይ ጽኔልሻለሁ ይሄ 12 ቀርቶ ወደ 15 ወራት የሚረግስ ልጅ አለች ችግር የለውም ተአምር ነው😢😢
ይገርማል የፈጣሪ ስራ
እነዚ ፈረንጆች አንድ ፊልም ሰርተው አይቼ ነበር እርዕሱ ጠፋኝ ልክ እንደዚ ልጅ ነው እድገቱ ከትልቅ ወደ ትንሽ መጨረሻው ሚስቱ እጅ ላይ አራስ ልጅ ሆኖ ነው መጨረሻው የሚያልቀው በጣም ይገርማል
እውነት አይመስል ሚዲያ እንዴት አልተሰማም
በእየሱስ ስም
Mindenew mitwera get hoyii
አታልክሽ አላህ የሠጠሽን አትፈሪበት አይዞሽ መጨረሻውን የሚያቀውአላህነው አትጨናነቂ የአላህንሥራ አታውቂም ደና ጤና ይሁንልሽ ጠንካራ ሁኚሥለሠው ምንም አታሥቢ ሢፈጥረው አላህ ያሠበው አለ
yegizabeher sera kehunes.esu hulune yemarega seletane alew😢😢😢😢
ጀግነመጠክ
😢😢😢😢💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
ፀበልውሰዱት
💔💔💔💔💔💔
Ahun layi edeme sinti now
Eshi ametu snt new
Yenem tiyake esu now
ከተወለደ ስንት አመት ሆነዉ ይሄን ለምን አጠይቅምእደጋዜጠኞ
ከተወለደ ስንት አመቱ ነው? አልነገርከንም
ፀበል ውሰዱት እዝጎ ማርና ክርሰቶሰ
እህቴ ፀበል ይዘሽው ብትገቢ ፍንጭ ታያለሽ ይህ የሰይጣን ስራ ነውና ከቤተሰብ ጋር ተዋውቆ መጋባት ጥቅም እንዳለውና የእግዚአብሔርን ህግ ማክበር እንዳለብን እያስተማረን ነው ማስተዋሉንና ልብ ይስጠን።
ይሄ ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይወቀው ።
ይኸ ፕሮግራም ያስጠላው ኧረ ፈጣሪን ፍሩ
ባህል መድሃኒት ብለው የሚከፍቱት ጠንቋዬች ናቸው።ሾተላይ ቢሆን ሳይወለድ ያስጨነግፋት ነበር እንጂ ከተወለደና 2 እና 3 ወር ቆይቶ አይሞቱም የመተት (የሰይጣን)ችግር ነው።
Omg!!!!!!!
እናቲቱ የደበቀችው ሚስጥር አለ ይሄ የባእድ አምለኮ ነው እናቱን በደብ ትጠየቅ
😢😢😢😢😢🤲🤲🤲
ነው እንጂ ይህ የባእድ አምልኮ እጅ አለበት እግዜር ይቅር ይበላችሁና አባቱ ወይም አንቺ ጋ ከጠንቋይ ጋ ሄዳችሁ ነበር ይሆናል ራስሽን መርምሪ እህታችን ምን አሰማኝ ፈጣሪ።
በትክክል
Q❤❤❤❤❤
ድራማነው ወይስ ምንድነው😢😢😢😢😢
ቂማ ቀርቦዋል ይህማ እውነት ከሆነ
ይህ ልጅ ምናልባት የእግዚአብሔር እጅ ይኖርበታል በዬ አስብኩ እና ቀስ ብለሽ አድምጪው እህቴ እግዚአብሔር በሱ ላይ ታሬክ የሚስረው ነገር አለ እባክሽን እህቴ
enem endezanew mimeslgn.egizabehere letarik aregew hulu bejuu new geta
🙏🙏🙏💔💔💔😢😢😢
😭😭😭😭
አረ እባካችው 😢ጣሪን ቁጣ አያምጡብን እናቶች ።እዴ በቅሎ እኳን የምት ወልደው። በሰጠኝ ወር ነው አረ ይኤ ፈጣሪ አደለም የምታምኑት ጠቋይና መተ ትነው ይማራችው 😢
አይ የተደበቀ ።ነገር አለ ።እናትዮዋ ጋር😮