ጥያቄ እና መልስ 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 266

  • @godisgood8139
    @godisgood8139 2 місяці тому +75

    ጸጋና ስላም ይብዛላቹ የተወደዳቹ ወንድሞች ደቭየና ሃብትሻ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨመርላቹ ፡ እኔ ኣማረኛ ብዙ ኣልነበረኩም ኤርትራዊ ነኝ ግን ሁለት ዓመት በምሉ ሁሉ ትምህርቶቻቹ ስምቸ በጣም ተምረ ሃርነት ወጥቻለሁ በጣም ልበ ያረፈባቹ የእግዜኣብሄር ኣገልጋዮች ናቹ። እግዚኣብሄር ኣምላኻችን ለዚ ዘመን የሰጠን ስጦታችን ናቹ።

    • @RaraRora-k2t
      @RaraRora-k2t Місяць тому

      Ewinet naw 👍🥰💯

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz Місяць тому +2

      ወንድሜ ዴቨ እባክህ ወደ አ።አ ናና ጎብኘን

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz Місяць тому +1

      ጸጋ ይብዛላችሁ አሜንንንንንንንንንን

    • @senaityohannesgebrezgabiher
      @senaityohannesgebrezgabiher Місяць тому +1

      ናይ ብሓዊ ሐራ ዝገብር ኢየሱስ ዘርእይ ዘናፍቅ ትምህርቲ እዩ ዘምህር❤❤❤

  • @TamratGrum
    @TamratGrum Місяць тому +17

    ዳዊዬ ጌታ አብዝቶ××××××× ይባርክህ .እኔ መቼም ቢሆን የኘሮተስታንትን ትምህርት በተከታታይ እከታተላለሁ የሚል እምነት የለኝም ነበር. አሁን ግን በትንሹ ጴንጤ ጴንጤ አደረከኝ ተሳክቶልሃል...

    • @Cyber_realm
      @Cyber_realm Місяць тому

      papa Pentecostal አደለም እኮ ይሆን ሁሉ ስትማር እንዴት አልሠማሀውም

  • @muluterefe
    @muluterefe Місяць тому +1

    በጣም ነው የገረመኝ እውነትን አብርተህልኛ ል ለእግዚአብሔር ቤት ገንዘብ አያስፈልግም ማለት ሳይሆን አስራት ማውጣት ያለህበት ሁኔታ ባይፈቅድ መባ ብትሰጥ አስራት ካላወጣህ አትባረክም የሚሉ አልፍም የሚያስፈራሩ የሚያሸማቅቁ ቸርቾች አሉ እና ይህን ጥያቄና መልስ አማኛች ቢደምጡ በጣም ይጠቀማሉና በፔንጤዎች ቸርች መስተካከል ወይምመታደስ እንዳለብን ያሳያል ጌታ ሳይሆን ሰዎች የጫኑብን ብዙ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ዴቭ ደግሞ እንደዚህ በእግዚአብሔር ቃል ስታሳውቀን ማንም ባለማወቃችን እይጫወትብንም ጌታ ይባርካችሁ ዴቭ

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 2 місяці тому +14

    እኔ በእናተ የወንጌል ትምህርት ነፃ ወጥቻለው እኔ ጌታን ከተቀበሉክ ወደ20 አመት ነው ግን ወንጌል የበራልኝ ኢየሱስን በደብ ያወኩት በዴሸ ትምህርት ነው እውነት ፀ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይብዛልክ ዴቨ❤❤❤❤❤❤

  • @helechoasmelash6727
    @helechoasmelash6727 18 днів тому +1

    በጣም የሚገርም ነዉ!, ከተጠየቁት ጥያቄዎች ውስጥ አብዛኞቹ የኔም ጥያቄዎች ናቸው:: አርኪ መልስ እንደ ቃሉ ስላገኘሁ ጌታ አሁንም የቃሉን ፋቺ በብዙ ይግለጥላቹኸ

  • @Merii25
    @Merii25 2 місяці тому +15

    ጎይታ የሱስ ይባርኽካ ሓው ዳዊት ፋሲል 🙌🙌🙌
    ሴት pastor / ሓዋርያ /..... ያልከው 🙏Thank you!! UA-cam ያስተማርከው የሴት አገልግሎት የሚለ 2× ነው የሰማሁት share ኣረኩት ከብዙ እህቶች ጋር.
    ስለ ኣማርኛየ ይቅርታ 🙏 አገልጋይ ነኝ ከ 🇪🇷 who live in Eroupe ::

  • @tsionsamuel233
    @tsionsamuel233 14 днів тому

    ወንድም ዳዊት ጌታ ይባርክህ!!! " የመላአክት ልሳን....."የሚለውን አንዴት ታየዋለህ...የማይተረጎም አና የትም መናገር የምንችለው ነው???????

  • @lisan787
    @lisan787 Місяць тому +3

    ምን አለበት ሰው እንደወረቀት ኮፒ መደረግ ቢቻል እንደ ዳዊት አይነት ሰው ኮፒ እየተደረገ በየከተማው ቢኖር ጥሩ ነበር ተባረክ❤❤❤❤❤

    • @AdugnaAyana-c6o
      @AdugnaAyana-c6o 5 днів тому

      ሰው እንደ ወረቀት ኮፒ መደረጉ መልካም ስላልሆነ እግዚአብሔር አልፈቀደም።ይህ መንፈሳዊነት ሳይሆን ማሽቃበጥ ነው።አታሽቃብጥ!

  • @AlmihileAlmi
    @AlmihileAlmi Місяць тому +1

    ወንድማችን ዴቭ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ተባርኪያለሁ በትምህርቶችህ ። ለዘመናት በድንግዝግዝና በጥርጣሪ በፍርሀት በጌታ ቤት እጓዝ ነበር አሁን ግን የደህንነቴ ጉዳይ በጣም በርቶልኛል። እግዚአብሄር እንደ እኔ ዓይነት በድንግዝግዝ ህይወት ለሚመሪ አማኞች መልካም አስተማሪ የቃሉ ብርሃን የበራልህ አድርጎ አስነስቶሃልና ቀጥልበት አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ያብራልህ ። አብዛኞቻችን በጌታ ቤት ሆነን ጠፍተን ነበር ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር። ይሁን 🎉🎉🎉

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 Місяць тому +2

    ዋው ዋው ዋው መረዳት በሰወች ፊት ያስወገዘኝ ትምህርት ደፍራችሁ ስላስተማራችሁን በጣም እረካሁ አይገልፅውም ዘፍጥረት 6

  • @amdebirhan7246
    @amdebirhan7246 2 місяці тому +3

    ፀጋ ይብዛላችሁ.! የተሳሳተ ግንዛቤ ይዘን የነበርን ከእናንተ ብዙ ተጠቅመናል እየተጠቀምን ነው..! በርቱልን..!

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 2 місяці тому +30

    like አድርጌ ነው መስማት የጀመርኩት።

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 2 місяці тому +3

    ዴቭ ወንድማችን አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ያለብህ ሰው ነህ ባጠቃላይ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ውስጥ ያለውን ኮተታ ኮተት የበጣለስክ ሰው ነህ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት።
    ብዙ ምስክርነቶች አሉኝ አንድ ቀን በሚዲያ መሰክራለሁ በርታ ፀጋው ይብዛልህ❤

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 Місяць тому +1

    በእውነት ደስ የሚል እውነት የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርካችሁ :: በልሳን ላይ የተነገረው ደስ ይላል ወድጀዋለሁ ከስህተት መልሶኛል::

  • @BirukEyasu-c9f
    @BirukEyasu-c9f Місяць тому +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድሞቸ ስለጸሎት ትምህርት ተዘጋጅቶ ብለቀቅልን ለጸሎት ያለኝ ነገሪ እጅግ በጣም confuse ስላደረገኝ ነው
    ለምሳሌ ... ትጉና ጸሌዩ
    ...የምትለምኑትን አታውቁም
    ...አንደ ጸሊያቹህ ተዉ አትደጋግሙት የምየስፈልጋችሁን ስለሚአዉቅ
    ስለዚህ ስለጸሎት ቃሉ የሚለውን ላውቅ ወደድኩኝ ..please irdugn ijig betaam tiyake honobgnal...tsegawun yabzalachuh!!!

  • @Asfaw-nv5kj
    @Asfaw-nv5kj 2 місяці тому +3

    ወንድመ ዳዊት ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን አዲስ ትምህርት ያመጡ ዘመናዌያኖች ያመጡትን ዝባዚንኬ የሁሉም ጴንጤ ወይም ክርስቲያን ትምህርትና አስተሳሰብ አድርገህ ባታቀርበዉ ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ጌታ ይባርካችሁ በርቱ

  • @EldanaTewelde
    @EldanaTewelde Місяць тому +1

    ዴቭየ እንዴት የተባረክ ወንድም ነህ ኣሁን በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ማውቀው እየሱስ ና የጌታ ቃል እየተመለስሊኝ ነው መንፈስ ቅዱስ በትክክል ያስተምራል ወደ ኡነት ይመራል እኔ እስካሁን በመንፈስ ቅዱስ የተተረጎመሊኝ ወይ የበራሊኝ ነገር ሲደገም እንጂ ሲሻሻል ኣጋጥሞኝ ኣያቅም ነገር ግን እነዚ ኡነት እግዚኣብሄት በፍራት ና በኡቀት ሚያገለግሉ ቅሬዎች ነው ሚገኘው ስለዚ ከውስጤ እንዴት ደስታ እንደተሰማኝ ሴት ኣታስተምር የሚለው ራሱ ሲሰማ ሰላም ኣለው ፡ሰነፍ ስለሆንኩ ኣደለም ግን በጌታ ህግ ወይ ትእዛዝ ስትመራ በጣም ሰላም ኣለው ጌታ ይባርካቹ ብሩካን ናቹ (ከኤርትራ)❤❤❤❤❤❤

  • @YosefTilahunGemede
    @YosefTilahunGemede Місяць тому +2

    ደቨ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በአንተ በአገልግሎት ብዙ ተባርከበታለሁ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 місяці тому +8

    ሴት የለም❤ ወንድ የለም ❤ጨዋ የለም❤ ባሪያ የለም❤ ሁሉም በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ነው የሚለውን በምን ትገልፀዋለህ ???????????????

    • @abitadesse745
      @abitadesse745 Місяць тому +2

      መንፈሳዊ ትርጉም ነው እሱ እሱ ደሞ የሚያወራው ተፈጥሮ አዊ ስርአት ነው እኔም ልጠይቅ ብዬ ውስጤ ይሄንን መለሰልኝ

  • @tewodrosamanel4934
    @tewodrosamanel4934 2 місяці тому +16

    የምወዳቹ በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኝዋቹ ወንድሞቼ ፀጋና ሰላም ብዙ ምህረት ይብዛላቹ❤❤❤❤🎉🎉

  • @YosefJossy-f5g
    @YosefJossy-f5g Місяць тому +1

    ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ በጣም እወዳችኣለሁ በእናንተ የተጋለጠው እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርታች እኔን በጠም ለውጦናል እንዲሁም ብዙ ሰውችን በሪቱባት ♥♥♥♥♥♥♥

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 місяці тому

    በጣም የሜሰደንቅ ዉይይት እንዴት ደሰ ይላል መንፈሰ ቅዱሰ መገለጥ የሰጠ ጌታ ይባረክ።

  • @dawitguteta1216
    @dawitguteta1216 Місяць тому

    Wow ! What can we say may God of Almighty bless and protect you brothers. I have been in protestant church for so long. I have never heard this kind of teaching. I really thanks God inorder to have such a true man God. Brother Dawit your teaching is so deep and clear. Evere of your explanation is really supported and grounded on Bible. I believe your teaching can heal a lot of confused people.

  • @paulostone2961
    @paulostone2961 Місяць тому +1

    Great Dave!

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 2 місяці тому +1

    ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድሞች በጣም ነው እምወዳችሁ በእናንተ ላይ ስለተገለጠዉ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርታችሁን ስከታተል ከዚህ በፊት ምንም አይነት የእግዚአብሔር ቃል እዉቀት እንደሌለኝ ነው የተረዳሁት ከልቤ አመሰግናለሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር እወዳችኋለሁ 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenHeyi-cn4vk
    @TemesgenHeyi-cn4vk 2 місяці тому +4

    Tebareku

  • @abirhamisilka8200
    @abirhamisilka8200 2 місяці тому +3

    ፀጋ ይብዘለችሁ የምወደችሁ ውድ ወንድሞቴ ዴቭዬና ሀብትዬ ዘመነችሁ በነገር ሁሉ ይለምልም ብዙ ተጠቅሜአለው በእናንተ ኑሩልኝ❤❤

  • @semmikasskasssemmi8358
    @semmikasskasssemmi8358 2 місяці тому +2

    እውነትን ስለገለጥክ እግዚአብሔር በቃሉ እንደገለጠው ስለሆነ እንቀበላለን ፀጋ ይብዛልህ ይቅርታ የሚያስጠይቅም አይደለም።

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle Місяць тому

    Guadegnaye new ande Bcha sma blo yelakelg. What a blessing !!
    More Grace up on you brethren 👏
    I Really Love you ❤❤

  • @faithabi1665
    @faithabi1665 Місяць тому

    Thankyou brother Dave

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወንድማቼ በውስጤ የነበረው ጥያቄ ተምልሶልኛል ።

  • @manayewworku9929
    @manayewworku9929 Місяць тому +2

    ሀብሽ ዴቭ ተባርካቹ ተባረኩልኝ።።❤❤❤❤

  • @gracehasnolimit3703
    @gracehasnolimit3703 2 місяці тому +1

    More grace and peace my beloved brothers!

  • @eskubite3416
    @eskubite3416 Місяць тому +1

    ምን እላለሁ ጌታ ክብር ለጌታ ይህን እንደ እናንተ አይነነቶቹሁ ጌታ ያብዛልን

  • @negassizarfa756
    @negassizarfa756 Місяць тому

    Waw you my dear brother the only and the one who speaks the Bible truth Baldly thank you God-bless you

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 Місяць тому +1

    ሰላም ወንድሞች እንደምን አላችሁ የቀጥታ ስርጪታችሁ መቸና በምን ድህረገፅ ላይ ነው ሰአቱንም ብትነግሩን ሁሌ መከታተል እፈልጋለሁ ??

  • @misgana6313
    @misgana6313 Місяць тому

    Wow የጌታ ቃል እንድ መውረት መስማት እንኮ እንዴት መተደል ነው በጣም ነው ደስምለኝ ጌታ አምለክ በብዙ በድራብ ፀጋ ምህርትን ያብዘለችሁ❤❤❤❤

  • @andualemmitiku6664
    @andualemmitiku6664 2 місяці тому +1

    Much grace brothers

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Місяць тому

    Daviye ❤ Habtish much Grace and Mercy.

  • @adinatube
    @adinatube 2 місяці тому

    Glad to see you Brothers please keep going !

  • @nf7198
    @nf7198 Місяць тому

    ተባረኩ በእውነት

  • @JoshuaTedhe
    @JoshuaTedhe 2 місяці тому +2

    የጌታ ባርያ ፀጋዉ ይብዛልህ የኔ ጥያቄ ተጠርተናል ለአገልግሎት የሚሉ አገልጋዮች ለትምህርት ወደ አሜሪካ መጥተው እደ አለማዉያን ዋሸተዉ ጥገኝነት ይጠይቃሉ እደዝህ ያሉ ታመኝ አገልጋዮች ማለት ይቻላል ወይ ጌታ ይባርክህ

  • @YabetsegaYabu
    @YabetsegaYabu Місяць тому

    Dave ena habtea bezu mawerat alfelegem tesgawen ena selamune yabezalachu kenanete bezu temeryalew tebareku amesegenalew

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra 2 місяці тому +2

    ❤The LOVE OF GOD ALMIGHTY has surrendered U already. I thank Him in The Name of Yesua Al-Messih!!!

  • @dawitsedano7986
    @dawitsedano7986 Місяць тому

    " ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።"
    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:28) how do you explain this verse. Tnx

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 місяці тому

    እዉነት ነዉ በጣም የሰለቸኘ ነገር ፀሎት የሜመለሰበት የብልጥግና ዘመን እየተባለ አዉጁ ይባላል አሰፋሬ አዋጅ እግዚአብሔር ይቅር ይበል።

  • @SusuSisay
    @SusuSisay Місяць тому

    ጌታ ይባርካቹ የጠየቁት ብቻ ሳይሆን እኔም ብዙ መልስ አግንቼበታለው ዘመናቹ ይባረክ

  • @Kukusha2001
    @Kukusha2001 2 місяці тому

    Egzyaber yemsgen Tebarku ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FraolGetachew-v1k
    @FraolGetachew-v1k Місяць тому

    God bless you brother ♥️♥️♥️♥️

  • @samt7785
    @samt7785 2 місяці тому

    ወንድም ዳዊት የጻፍከው መጽሓፍ ካለ: በተለይም ክርስቶስን በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የምያሳይ ካለህ ለ reference እንዲጠቅመን እባክህ ጦቅመን: ከሌለ ደግሞ እባክህ እባክህ መጽሓፍ ጻፍ። በጣም በጣም እግዚኣብሄር ብርሃኑ የሰጠህ ኣገልጋይ ነህ በእውነት። ያስተማርከው ሁሉ ተጽፎ ይቅረብ it will have far more impact. እ/ር ስላንተን አመሰግናለሁ

  • @DerartuJirru
    @DerartuJirru Місяць тому

    ተባረክ

  • @hirutabebe5426
    @hirutabebe5426 2 місяці тому

    Egzyabher yebarkachu, tsegawen yabzalachu Wendemoch ❤❤❤

  • @tg1538
    @tg1538 5 днів тому

    God bless you guys

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Місяць тому

    ኤረ ብሩክ ነህ በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠ ጌታ ይባረክ ዴቩዬ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ

  • @selamawitsenbeta530
    @selamawitsenbeta530 Місяць тому

    Thank you brothers. What about oppression of the enemy?

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 2 місяці тому +1

    Tabareku ❤❤

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 16 днів тому

    God bless you 🙏

  • @SelamBekele-x7k
    @SelamBekele-x7k Місяць тому

    GOD bless you dave

  • @azmerahagos1054
    @azmerahagos1054 2 місяці тому

    እግዝአብሔር ይመስገን ተባረኩ ❤❤❤

  • @YeshiKebede-b6c
    @YeshiKebede-b6c Місяць тому

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ዴቭ

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Місяць тому

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ዴቭ

  • @HelenWeldegiorgis-v1m
    @HelenWeldegiorgis-v1m Місяць тому

    Medane ahune kebefitu yelek tawekegne wendemoche tebareku kemekeses hiwet nesa hognalehu keber le getachen yehun amen

  • @AdhanomLula-f7q
    @AdhanomLula-f7q Місяць тому

    እኔ ደሞ መጠየቅ የፈለኩ ዳውት ትምህርት በጣም ነው እመደው ግን ጥያቅ ልጠይቀው እፈልጋሁ አንድ አገልጋ መጡቶ ካልጨሁ ይልሃል በግደ ነው ያለኝ እኔ ደሙ አለጨሁኪ ከዛ ማታ ልያንቀኝ ፈለገ በየሱስ ስሙ ተዋጋሁት እና ይሔ ልትብራላላኝ እፈልጋሌ ሉላ

  • @DirreeJalalaaBarecha
    @DirreeJalalaaBarecha 2 місяці тому +1

    ታባረክ ዴቭ ✝️✝️♥️♥️🌹

  • @CherubGod
    @CherubGod Місяць тому

    ዋው be blessed

  • @RahelDangew
    @RahelDangew 2 місяці тому

    God bless you!!!

  • @wongelzekarias3332
    @wongelzekarias3332 Місяць тому

    Zig endnil, yetegezan endinhon geta yirdan!

  • @berhanusima9183
    @berhanusima9183 Місяць тому

    God bless you

  • @abelomann
    @abelomann Місяць тому

    ሚል3፥8 ጀምሮ ያለው ከአስራት ጋር የተየያዘ ምንን ለማስተላለፍ ተሞክሮ ነው ?ከአስተማራችሁት ጋር አይጋጭምን?

  • @MarkKasu
    @MarkKasu 2 місяці тому

    አበት ይገርማል ንፁሁ የጌታ ቃል ስነገር እንደት ያስደስታል ኤንደትስ ይጣፍጣል ፓስተሮቼ የጌታዬ የእየሱስ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @whbwt6199
    @whbwt6199 2 місяці тому

    Devye &habtshye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️tsegana selam ybzalachu geta enanten slesetgne amesegnewalew

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Місяць тому

    ቀጣይ ክፍሎችን አለቀቃችሁም? እዚህ Grace Family እና DFM ላይ የሉም። ግን Facebook እና TikTok ላይ ተቆራርጦ ይለቀቃል። ሙሉውን እዚህ ላይ ልቀቁልን።
    እወዳችኋሉሁ: ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @Emebetfitsmbirhan
    @Emebetfitsmbirhan Місяць тому

    ጌታ ይባርካችሁ!! አንድ ጥያቄ ነበረኝ___ ጌታ ሊወስደን ይመጣል አምናለሁ!! ግን በጌታ ፊት ተቁሞ አንዳንዶች አላውቃችሁም የሚላቸው መቼ ነው? ስራ ያስፈልጋል ወይ ለመዳን

  • @fetan8619
    @fetan8619 Місяць тому

    Egziabher edme Ychemrleh Ewnetun bedemb Eyegeletkew new Qalun bedemb ahunm gletew

  • @fiseha435
    @fiseha435 2 місяці тому

    You are blessed

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 місяці тому

    ብርክ በሎልኝ እግዚብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ ❤❤❤

  • @NigussieBekele-s2w
    @NigussieBekele-s2w 2 місяці тому

    ወንድም ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ፣አንተ በሚታስተምረው ቪድዮ ብዙ ነገረ ተምረዋለሁ

  • @yorda106
    @yorda106 2 місяці тому

    አሜን🙏🏽 ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ ::
    ድንቅ ነምሕርት ✨️

  • @yodittessema5420
    @yodittessema5420 2 місяці тому

    Please send us the link.

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc Місяць тому

    I like that person ❤

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 місяці тому +2

    የተወድክ ዴቬችን ዘመንህ ይባረክ

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Місяць тому

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @ገአነአትቃአል
    @ገአነአትቃአል 2 місяці тому

    ኤኔ በትተጠቀኩነአው ተባአረኮ አንዳልል ተባአርካቹሆል በአቶ ያለፉ ትምህርት ስብከታቹሁን አየ ሰማሁ አየተማርኩበትነአው በርቱ ብሮኳንናቹሁ

  • @NebiyuMagala
    @NebiyuMagala 2 місяці тому +1

    Dev❤❤❤❤

  • @misganaeshetu7762
    @misganaeshetu7762 2 місяці тому +1

    Our beloved brothers tsega yebezalachu

  • @deresselemma5408
    @deresselemma5408 Місяць тому

    Hi.selam lenante yiun. Dav
    Eshi andande tadya kedanu sewechi wist eyechuou setan lemin yiwotalachewal?

  • @BelachewBelachew-df3lt
    @BelachewBelachew-df3lt Місяць тому

    dave gete zamenihen yeberkihe kamen endewoxahign ene nw makewu ewodehilawu❤❤❤

  • @MinaMinamk-x9k
    @MinaMinamk-x9k 2 місяці тому

    Please let us download. Thanks

  • @SamiJb-n9h
    @SamiJb-n9h 26 днів тому

    Devye ena habtsh ye ewnet tsega yebzalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LifeSoul5G
    @LifeSoul5G 2 місяці тому

    ተመስገን ጌታ🙏
    በቅዱስ ቃሉ ብቻ እርፍ እንድንል ጌታ ያዘጋጀልን በረከቶቻችን አገኘን።

  • @BERHANUANULO
    @BERHANUANULO Місяць тому

    dave tsega yibzalhe bebizu yebarekehe yibarek

  • @paul-lighter
    @paul-lighter 2 місяці тому

    tsega yibazalachu. I love u brothers

  • @etagegnadnew4110
    @etagegnadnew4110 Місяць тому

    ንስሃ በገባበት ወቅት(በዳነ ሰዓት )ክፉ መንፈስ ኖሮበት ያልወጣለት ከሆነስ?
    ምን አልባትም ያልፈረሰ ቃል ኪዳንስ ካለ?

  • @henokshiferaw3141
    @henokshiferaw3141 Місяць тому

    በጣም ደስ የሚል ሃሳብ አለክ። ነገር ግን ስለሴት ያልከው ትክክል አይደለክም (ሴት ሐዋሪያ እንዳለ የሐዋ ሥራ ላይ ማንበብ ትችላለህ)

  • @yafetyirae
    @yafetyirae 2 місяці тому +1

    የሰማይ እና የምድር አምላክ እርሱ ብቻ ይበርከቹ በእውነት በብዙ ተበርከነል ነገር ግን ከእናንቴ አይደለም ይህ ከመንፈስ ቅዱስ ነው ስሙ ይበረክ!!!

  • @MamiUae
    @MamiUae 2 місяці тому

    ተባረኩ❤❤

  • @AlayGoitom
    @AlayGoitom Місяць тому

    አመሰግናለ የልሳን ነገር ጎብተኛል ስንት አመት ነው የለመንኩት እና የጸለይልንም ጸጋ ከተማርኩት ግን ገብቶይ ነበር ግን መልስ አጥቸ ነበር አሁን ግን መልስ አገኘሁት ብሩካን ናቹ ወንድሞቸ

  • @NebiyuMagala
    @NebiyuMagala 2 місяці тому +1

    ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 2 місяці тому

    Tebarekulene

  • @Merameron
    @Merameron Місяць тому

    ተባረኩ የተገለጠ ፀጋን ያብዛላችሁ