It’s very sad Journey but with beautiful ending. Praise God.Thank you very much for sharing. Could you please translate this testimony in English? I believe many young generation here in USA or in the world who doesn’t understand Amariah can benefit greatly from this testimony. Thank you again.
ታባረኩ ሚገርም ምስክርነት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ስለ ደረሰልህ ክብር ከሞት መሀል ላወጣህ ለልኡል እግዚአብሄርን ይሁን አገልግሎትህ ለብዙዎች በረከትእንዲሆን እያንዳንዱን ይቅርታ እንድትጠይቅ በጌታ ፍቅር ነው ምልክ ባባ ወንድሜ ሲሳይ ተባረክ ስፋ ለብዎች መፍቴ ያድርግህ ተባረኩ
That was amazing testimony and teaching God bless U
እግዚአብሔር. ሇይ. ስለነዚህ. ልጆችህ. ተባረክ. አሁንም. ፀጋህ የደግፋችሁ. ተባረኩ ተባረኩ
በጣም አስተማሪ ነው ሲስ ባባ ተባረኩ ወንድምቼ።
Woooowwwww geta abzetoo abzetoo yebarkchu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ በጣም ነገር ግን የመሰከርከው ወንድም ለአገልግሎት ባትቸኩል ጥሩ ነዉ ከጌታ ጋር ግዜ መዉሰድ አለብ ቁጭ ብለ መማር አለብ የጌታን ቃል ልታውቅ ትችላለህ እንዳልከው እግዚአብሔርን አታውቅም ለዛ ተረጋግተ እሱን ለማወቅ በርታ ማገልገሉ ይቆይ የበፊቱን ስህተት እንዳድደግም ተረጋጋ brother ጌታ ደሞ ይረዳካል በህይወት በኑሮክ ስታገለግለሁ ከሱ ተርፎ የሚወጣዉ ወንድሞች እና ለእህቶች የሚጠቅመዉ ካልሆነ ግን ከስሜት አይዘልም አባቶቻችን ስለሚኖሩት ይሄን ህይወት የቃል እዉቀት እንኳ ሳይኖራቸዉ ብዙዎች በጌታ ፍቅር ተማርከዋል ....የሚከታተል ሰዉ ያስፈልጋል sis አንተ ብትከታተለዉ ....ምስክርነት አይን ከፋች ነዉ ተባረኩ
አስተማሪ እና ድንቅ መልእክት ተባረኩ🔥🔥
እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ አመጣክ ሲስ እስቲ ልጁን አሳየኝ
*... ለኔ ሲል ሳይሆን ለነሱ ሲል፡ እግዚኣብሄር፣ በኔ ዉስጥ ሆኖ ባይገለጥ እንኳ፡ በኔ ኣልፎ ይገለጣል።* ድንቅ ኣባባል፡ _ጌታ ሆይ በእኛ ተገለጥ።
2 እርምጃ ሲቀር???!!!!!!! አቤት የእግዚአብሔር ስራ! ፀጋውን ይጨምርላችሁ!!!
❤❤❤❤❤ tebaraku
geta eyesusi hoyi kante wedeman ehedalewu ante yehiweti kal alek
🙏🙏🙏🙏🙏
God bless you blessed 🙏
Um crying while hearing this eyesus ke ante wedet ehedalew ante ga bcha ko nw ye hiwet kal yalew❤️❤️❤️❤️💯💯
Keep up god is with you! Thanks 🙏
Wow GOD is good all the time.GOD blessed you all the time GOD protect you all
What an amazing testimony God bless you abandandly
Tebarekulgn
እዉነት ነዉ ደስታ ከኢየሱስ ዉጪ ባዶ ባዶ ባዶ በቃ ምንም ነዉ።
wow betam asetemari new praise God!!!tebarek sis
Abetu Ende EGZIHABIHER Yalle Mannim Yelem b/C EGZIHABIHER Fetsimo Ayitilim
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥egizahbari Telike New Amen
It’s very sad Journey but with beautiful ending. Praise God.Thank you very much for sharing. Could you please translate this testimony in English? I believe many young generation here in USA or in the world who doesn’t understand Amariah can benefit greatly from this testimony. Thank you again.
Bizu gize beka ke geta fit hedalew sil john 6:67 aymiroye ley yimetal geta yibarek
I also used to say the word John 6:67 always God is merciful God is also የ ምሕረት አምላክ
እኔ ሴት ነኝ የወሲብ ሱስኛ ነኝ 7 አማት ነው መተው አልቻልኩም😢😢
Egzihbeher malkam nw
በጌታ እኔ ሩቅ ሀገር ነው ያለሁት ምነግርህ ብዙ ነገር አለኝ በቴሌግራም እንዴት ነው ማገኛቹ
ይሄ የተለማመዱት ነገር በጣም ከባድ ነዉ እና አሁንም መሸሽ አለበት
😭😭😭
That was horrible stroke for the devil