ታይት ቦዲ እና ሽፎን የባለቤቴ ተመራጭ ልብሶች እንተዋወቃለን ወይ ከሳምንቱ የባለትዳሮች ዉድድር በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o 4 роки тому +707

    ይችን ፅሁፍ እምታነቡ ሁሉ ሀገራችንን ከክፍ ኮርና ይጠብቃት በሉ በየሀይማኖታችን

    • @user-de7uq4ed8v
      @user-de7uq4ed8v 4 роки тому +2

      አሜን ( 3 )

    • @user-qe1vo5gj2y
      @user-qe1vo5gj2y 4 роки тому +1

      አሚንን አላሁመአሚን ያረብ

    • @abdaatuurahamani6971
      @abdaatuurahamani6971 4 роки тому +1

      Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 4 роки тому +1

      አሜን አሜን ሰብስክራይብ አርጊኝ ቆንጆ

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 4 роки тому +1

      @@user-de7uq4ed8v ሰብስክራይብ አርጊኝ ቆንጆ

  • @user-po2tq9yn5j
    @user-po2tq9yn5j 4 роки тому +368

    ይህን ፁሁፍ የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ከኮሮና ይጠብቃችሁ አሜን በሉ

  • @Lguama
    @Lguama 4 роки тому +249

    ማን ነው ገጠር ላሉ በቂ ጤና ጣቢያ ለሌላቸው ቤተሰቦቹ ያሰበ አላህየ የቤተሰቦቸን ክፉ እንዳታሰማኝ በሽታውንም በችሎታህ ከምድረ ገፅ አጥፋልን

  • @meseretgetachewms9637
    @meseretgetachewms9637 4 роки тому +401

    እሄን ብፖሮግራም ስከታትል አገሬ ገብቼ ትዳር መያዝ እና ልጅ መውለድ ነበር ትዝ የሚለኝ! አሁን ግን የናፈቀኝ አገሬ ገብቼ ቤተሰቤን አይቼ ንስሀ ገብቼ ብሞትም አይቆጨኝ። እህት ውንድሞቼ በስደት ያላችሁ ለቤተሰብ እና ለሀገራችሁ በስላም በጤና ያስገባችሁ።እሄን አስፈሪ የሆነ ኮቪድ19(ኮሮና)ቫይረስ ፈጣሪ ያጥፋልን ህዝባችንን እና እቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

    • @hayathussan2909
      @hayathussan2909 4 роки тому +2

      አብሽሪ ማር

    • @user-po2tq9yn5j
      @user-po2tq9yn5j 4 роки тому +4

      አሜን ፫ እኔም ምኞቴ እሱ ነዉ

    • @user-vp3pj4kc6m
      @user-vp3pj4kc6m 4 роки тому +2

      አይዞሸ እግዚአብሔር አለ እህት

    • @user-gr3ws8nq3s
      @user-gr3ws8nq3s 4 роки тому +3

      አሚንንን ልዩ አይዞን እውነትሽ ነው እኔም ምኞቴን ትቼ ቤተሰቦቼን አይቼ ብሞትስ እያልኩ ተመኘሁ

    • @user-vp3pj4kc6m
      @user-vp3pj4kc6m 4 роки тому +1

      @@user-gr3ws8nq3s 💖

  • @user-mb5ib2fz4x
    @user-mb5ib2fz4x 4 роки тому +143

    እችን ጹፍ ምታናቡ ሁሉ አለህ በየለችሁባት ከዝህ አስጫናቅ በሽታ ከሆናው ኮሮና ይጣብቃችሁ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +577

    እሮጦ እንደኔ ኮሜት የሚያይ👉👍 እጁን ያውጣ

    • @ethiopialovelove6090
      @ethiopialovelove6090 4 роки тому +2

      እኔ አለሁልሽ🏃

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 4 роки тому

      @@ethiopialovelove6090 🤣🤣🤣👍😍😍😍

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +1

      እኔ እብሳለሁ

    • @ethiopialovelove6090
      @ethiopialovelove6090 4 роки тому +3

      @@user-sb8st7yu9y🙄 ኧረ እኔ ኮሜንት ካላነበብኩ ቪዲዮውን አላይም😂😂😂😂😂😂😂😂😉

    • @felekuiwntu1565
      @felekuiwntu1565 4 роки тому +1

      መዝናኛየ ነው

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 4 роки тому +90

    ድሮም ትዳር እፈራለሁ አሁን እምፈልገው በሰላም ሀገሬ ገብቼ ቤተሠቤን አቅፌ ስሜ ንስሀ ገብቼ መኖር እፈልጋለሁ 😢🙏🙏🙏

    • @burtukangetaye5124
      @burtukangetaye5124 4 роки тому +1

      አውነት ብትክክል n

    • @adinaadina1226
      @adinaadina1226 4 роки тому +1

      A

    • @user-mw2rg5go7n
      @user-mw2rg5go7n 4 роки тому

      @@burtukangetaye5124 አወ የኔ ቆንጆ

    • @user-bg9jr3ss6x
      @user-bg9jr3ss6x 4 роки тому

      ባለን ስአት ወደ ጊታቺን እንመለስ መቸ እንደምንሞት አናቅም
      የትም ሁነን ይቅር በለን ታልነዉ ተልብ ተጠጥተን
      አዛኛ ነዉ።

    • @user-mw2rg5go7n
      @user-mw2rg5go7n 4 роки тому

      @@user-bg9jr3ss6x እውነት ነው እህቴ አምላክ እንደሰው አደለም አይጨክንብንም

  • @tube4890
    @tube4890 4 роки тому +86

    ዋዉ ዛሬ 100ኛ ነኝ ይችን ፁሁፌን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዚህ ጪቅ አዉጥቶ ዴሰታ በዴሰታ ያርገን አሚንን 😭😭😭

  • @zaitonahzaitonah5547
    @zaitonahzaitonah5547 4 роки тому +121

    ሀኔቾ ውፍረት ቀንሳለች የምትሉ በላይክ

    • @user-js9mv3lf4s
      @user-js9mv3lf4s 4 роки тому

      Hayi ayimeslegnm yachiwan qay wofiramuha bayeshu ayin silayeshat new enem masilogn naber gin ayidelem

    • @user-ib6ep1ic2q
      @user-ib6ep1ic2q 4 роки тому +1

      ጎል እያስቆጠረች ስለሆነ ነው 😃😃

    • @mashomadhana6748
      @mashomadhana6748 4 роки тому

      @@user-ib6ep1ic2q 😃😃😃😃

    • @user-xm1ui2gv1r
      @user-xm1ui2gv1r 4 роки тому

      ትክክል

    • @user-ib6ep1ic2q
      @user-ib6ep1ic2q 4 роки тому

      @@mashomadhana6748 ዋሸሁ እንደ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 4 роки тому +72

    የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስለ ደጋግ ንፁሀን አባቶች ሲል ኢትዮጵያን🇪🇹 ከዚህ ክፉ በሽታ መቅሰፍት ይጠብቅልን በቸርነቱ ይማርልን 🙌➕🙌
    አሜን👏😴🤤😪😪😪😪😪

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g 4 роки тому +73

    እንኳን ለደብረዘይት/ለእኩለፆም አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን ደብረዘይት እንግዲህ የጌታ ምፅዓት የተገለጠበት ነው።
    ሁላችንም በንሰሐ ታጥበን ጌታን ለመቀበል ያብቃን አሜን፫
    ኮሮና የሚባለው መቅሰፍት በሄር ዘር ሀይማኖት አይጠይቅም። ስለዚህ አብረን ተንበርክከን እንፀልይ።

    • @mariamali6285
      @mariamali6285 4 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ እግዚአብሔር አምላክ ከመአቱ ይሰውርን

    • @saytsayt164
      @saytsayt164 4 роки тому +2

      አሜን፫🙏

    • @menenamara8701
      @menenamara8701 4 роки тому +1

      Amen amen amen

    • @aselefoshalo2243
      @aselefoshalo2243 4 роки тому +1

      @@menenamara8701 AMEEN AMEEN AMEEEN

    • @bbyebbye6157
      @bbyebbye6157 4 роки тому +1

      Tkkel mokisha tgye temberkken enlemin

  • @rozazinettube7121
    @rozazinettube7121 4 роки тому +41

    ልወልድ ነው በናታችሁ ላይክ አድርጉኝ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 роки тому +284

    ወይ አንች ፌስቡክ ለአንዱ ውለታ
    ላንዱ ደሞ እሪታ

  • @user-uu2rg2js9v
    @user-uu2rg2js9v 4 роки тому +136

    አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የኢስላም ልጅች እንደት ናችሁ ዉድ የሀበሻ ልጅች ሁላችሁንም ሰላም ብየ አላሁ ዛሬ ሞልቶልኝ አንድኛ ነኝ አላህ ይኽንን የመጣብን በሽታ አላህ ያንሳልን በዱአ አንረሳሳ

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 4 роки тому +3

      ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ እዴትነሽ ዉዴ አላህ ይጠብቅሽ

    • @user-dg6un6wn7b
      @user-dg6un6wn7b 4 роки тому +3

      *ዋለይኩም ኢሰላም ወረሕመቱላሒ ወበረካቱሑ*

    • @user-xu2gq9rw6c
      @user-xu2gq9rw6c 4 роки тому +3

      ኢንሻአላህ አላህ ያነሳዋል በዱአ እንበርታ ወድአላህ እንመለስ

    • @user-zv1iz6pi5b
      @user-zv1iz6pi5b 4 роки тому +1

      ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ያረብ ሁቢ

    • @user-pg6kc1bd2k
      @user-pg6kc1bd2k 4 роки тому

      ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ነሽ እህቴ አሚን አሚን ያረብ

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 4 роки тому +35

    ለነገሰታት ለመንግስታት ለባሐብታሞች ለዶክተሮች ለአዋቂዎች ሁሉ ያቃታቸዉ የከበዳቸው እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ለአንተ እጅግ ቀላልነዉና ይህን ክፉ በሸታ ከአለም ሁሉ አጥፍልን 👐

  • @zinetsied8449
    @zinetsied8449 4 роки тому +70

    ጥንዶች ፍቅሩን ያብዛላችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ከኮረና ቫይረስ አላህ ይጠብቃችሁ ከሀገራችን ላይ አላህ ስሩን ይቀልልን ያረብ

    • @Khan-rk3ge
      @Khan-rk3ge 4 роки тому

      አላህም አሚን ሁላቺነም አላህ ያጠበቅን

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @user-jl9zi7dm6l
      @user-jl9zi7dm6l 4 роки тому +1

      አሚንንን

    • @abazerahalbeya6329
      @abazerahalbeya6329 4 роки тому

      አምምምምምምምምምን አላህ አንችንም ይጠብቅሽ ። ከሱዳን

    • @tizitaderese4659
      @tizitaderese4659 4 роки тому

      አሜን

  • @user-mx8ef9uq3e
    @user-mx8ef9uq3e 4 роки тому +42

    የኢትዮጵያ ህዝብ ኮሮና ገባ የተባለ ሳይሆን ጉንፋን ገባ የተባሉ ነው የሚመስሉት እንደ ቀላል ነው ያዩት

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 роки тому

      በእግዚአብሔር ስላምተመኑነው

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x 4 роки тому +37

    _ፀልዩ ወገኖች ባላችሁበት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ_ 👇
    *💒 እንደቸርነትህ✝*
    እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን /2/
    እንደምረትህም ይቅርታን ስጠኝ/2/
    ከሀጥያቴም አንፃኝ ከክፍ በደሌ/2/
    ለዚያች ክፉ ህጥያት እንዳልሆናት ሎሌ/2/
    እኔስ አበሳየን በደሌን ሳውቀው/2/
    ከቶ የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው/2/
    አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ/2/
    አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ/2/
    ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን/2/
    መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሀን/2/
    አሁን ትባርክ ዘንድ ሀገራችንን ሀይማኖታችንን
    ጌታ ሆይ ላክልን ጰራቅሊጦስን መንፈስ ቅዱስን
    አሁን ትባርክ ዘንድ ማኅበራችንን ፀሎታችንን
    ጌታ ሆይ ላክልን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን !

  • @selehlumnegeralhamdulillah8176
    @selehlumnegeralhamdulillah8176 4 роки тому +23

    ያኢላሂ ከዚህ ከመጣብን ፈተና አንተው ጠብቀን ያረብ😭

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r 4 роки тому +37

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጾም አምስተኛው ሳምንት ደብረዘይት እኩሎጾም አደረሳችሁ አደረሰ እግዝአብሔር አምላክ ከምንሰማው ከምናየው መቅሰፍት በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን🙏

  • @user-et3el8bk7c
    @user-et3el8bk7c 4 роки тому +6

    በመላው አገር ያላችሁ ወድ የኢትዮጵያ ልጆች ከዚህ ከመጣብን ወረርሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም አሳስቦኛል ሀገራችን በመግባቱ በቂ ህክምና በሌለበት እንዴት ነው የሚሆን በተለይ ገጠረ ውፍፍፍፍፍፍፍፍ ብቻ ፈጣሪ ይሁነን

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 4 роки тому +9

    ውድ የእንተዎወቃለን አላህ ይህን ባይርስ ከምድር ያጥፍው ወይ ተከታታይዎች በቅንነት ሰብስክራይብ ላይክ ሸር አድርጉልኝ ቻናሌን ፕሮፍይሌን በመጫን

  • @lalisonjuses250
    @lalisonjuses250 4 роки тому +13

    እቺን ፁሑፍ ለምታነቡ ሁሉ ፈጣር ከኮሮና በሺታ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +41

    እንተዋወቃለን እንኳን በደና መጣችሁ ለሁሉም ነገር ሰላም ጤና አሰፈላጊ ስለሆነ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ይሰጠን

    • @tube7296
      @tube7296 4 роки тому

      አሜንንንንን

    • @mkhael555
      @mkhael555 4 роки тому

      ሚሚዬ አበባ ነኝ ሀይ በይኝ +96170792133

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому

      @@mkhael555 እሺ

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 роки тому

      @@tube7296 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉልኝ

    • @Roze-tm7ry
      @Roze-tm7ry 4 роки тому

      አሜን

  • @user-nk6vs5yp7f
    @user-nk6vs5yp7f 4 роки тому +25

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እባካችሁ በያላችሁበት በርትታችሁ ፀልዩ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንንግል ማሪያም ከልጂሺ ምህረትና ቸርነትን ለምኝልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሀጢአታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረት ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ለሀገራችን መሬትና ለንስሀ ሞት አብቃን 💚አሜን 💛አሜን ❤አሜን🤲 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤✝⛪

  • @lubabayusulf5091
    @lubabayusulf5091 4 роки тому +8

    ይቺን ኮሚት የምታነቡ ጎደኙቸ ኮኖራ ከዚህ አለም ጠፋ የሚል ዜና ያሰማን

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 роки тому +1

    እግዚያቤር ከክፉ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ ደሰ ያለው ሰብሰክራይብ በማድረግ አበረታቱን ሰለመልካምነታችሁ አመሰግናለሁ::

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 4 роки тому +58

    ኦገኖቼ ከኮርና በሽታ ይጠብቃቹሁ😭😭😭

    • @ethiopialovelove6090
      @ethiopialovelove6090 4 роки тому

      አሜን ይጠብቀን👌👌😷

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o 4 роки тому

      Amin ancinm yetkes😍

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ማሮችየ

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 роки тому

      @ድንግል እናቴ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉልኝ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 4 роки тому +84

    ኮ ረ ና አንተ 3 ፊደል ስምክን ሰይጣን ይጥራው እካክህ በህግ አምላክ ከሀገራችን ውጣልን

  • @user-gv1gz4iv2p
    @user-gv1gz4iv2p 4 роки тому +53

    እኔ በልጅነቴ። ክዝንጀሮ ጋር አሽቃሞና ሺሄ ስለቅም ነው ያደኩ
    የምን አይስክሪም የምን ማንጎ ነው
    ኑኑ ገጠሬወች በልጅነታችሁ ምን ትወዱ ነበር ??

    • @user-er2so8vd3x
      @user-er2so8vd3x 4 роки тому +1

      ክክክ አስታወሽኝ ዶቅማ ታውቂያለሽ እኔ እሸ እና እኮ ዶቅማ ናቸው የኔ ትዝታወች

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 роки тому

      እናቴ ህይወት ሰብስክራይቭ አድርጉልኝ

    • @beyerrrrbrye2933
      @beyerrrrbrye2933 4 роки тому +3

      ዋንዛ ሽሂ ቀጋ ወዘተ እኔ አለውልሽ

    • @user-wh9de2kx3l
      @user-wh9de2kx3l 4 роки тому

      @@user-er2so8vd3x አወ ዶቅማነው ያሳደገን ውዴ የምን አይሥክሬም የምን ፒዛ ሆ

    • @user-gv1gz4iv2p
      @user-gv1gz4iv2p 4 роки тому

      @@yeshamabirhan6591 እሽ

  • @user-yx2wu9fk6i
    @user-yx2wu9fk6i 4 роки тому +23

    መናው በዛሬ ሰምንቱ የለቃሰ

  • @onelove1345
    @onelove1345 4 роки тому +10

    እናንተ ምን አገባችሁ እነሱ ተዋደው ተፋቅረው ከተጋቡ አለቅላቂ ሁላ እልቁንስ ያመጣብንን በሽታ በዱአም በፀሎትም ፈጣሪያችሁን ለምኑ

  • @aminatmohammed8231
    @aminatmohammed8231 4 роки тому +4

    የአሏህ ይሄንን አለምን ያንቀጠቀጠ ወረርሽኝ አንተው አንሳልን ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀለይ በተለይ እኛ በስደት ላይ ያለነው ፀሎት እናድርግ ፀሎታችን ተቀባይነት ይኖረዋል

  • @use1K629
    @use1K629 4 роки тому +13

    እባካችሁ ወድ እና የተ ክብራችሁ የሀገሬ
    ህዝቦች ሁይ ሁላችንም ከመጣብን ወረርሽኝ
    ለመዳን በየ ሐይማኖታችን እንጸልይ
    እማምላክ ያድዬ እናት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ እንዲሁም
    የአለምን ፍጥረታት ሁሉ ምህረት ከእነ ልጅሽ
    አውርጅልን 🙌😭😭🙌🙌🙌🙌

  • @tube7296
    @tube7296 4 роки тому +1

    በጣም እምወደው ፕሮግራም ነው በርቱልን .....ከኮሮና በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @opsiifurtujirenyati1885
    @opsiifurtujirenyati1885 4 роки тому +2

    እኔ ድሮ በሆነ አጋጣሚ ከአንድ ልጅ ጋር ግንኙነት ጀምረን ልቤን ስብርብር አድርጎ ከሄደ ወዲህ የትዳር ህልሙም የለኝም ትዳር ጓደኛ ምናምን እቢባሉት ነገሮች በጣም እፈራቸው አለሁ እኔ አሁን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ካገሬ ገብቸ እምወዳት እናቴንና ወንድሞቸን አቅፌ ንስሀ ገብቸ መኖር ተመኘሁ አምላኬ ሆይ ይህን አስፈሪ በሽታ ክፕምድር ገጽ አጥፋልን አሜን

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l 4 роки тому +9

    አሠላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ይህን የመጣብንን በሽታ አላህ ከሀገራችን ከምድራችን ያጥፋልን ያረብ ውዶቸ በየእምነታቹህ ወደ ፈጣሪ እንጩህ የመጣብን ነገር ከባድ ነው

  • @nishaboulainish3889
    @nishaboulainish3889 4 роки тому +50

    ውይ የቀያ ልጂ ባል ጭራሽ አይመጣጠኑም ወይ ፍቅር

    • @user-nz2fe8et5i
      @user-nz2fe8et5i 4 роки тому +2

      እድል ነው

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 4 роки тому +11

      ትዳር የፈጣሪ ስጦታነዉ ማንኛችንም የተመኘንዉን አግኚተን አናቅም

    • @restinpeacemylovelydadlove1412
      @restinpeacemylovelydadlove1412 4 роки тому +5

      Sela woferchi naw enj lij net esuma setochi tolo gerjif selamenle naw

    • @user-so6hw8bs1c
      @user-so6hw8bs1c 4 роки тому +9

      ክክክ እኔ እራሡ ኮመን ሥፊልግ ነበር ሥለነሡ ውድቀት ለሡ ግን ሸክም ነው የጣለበት ውይይት

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 4 роки тому +5

      አወ፣እኔበደሜእሚበልጥኝነውማገባትእመፍለገወ ክኔባ5ወይ10እሚበልጥኝነውእምፍልገው፣እናትናልጂነውእሚምስሉት

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 4 роки тому +28

    ዛሬ ዱባይ ጎርፍ በጎርፍ ሁናለች ኮርናን ይዞልን ሂዳል ሰላም ላገራችን

    • @batirishifara3179
      @batirishifara3179 4 роки тому

      የት አከባቢ ነው ጉድ

    • @hushhush6284
      @hushhush6284 4 роки тому

      የት በህልምሽ ነው ክፍያ ነው ያካፍው

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 4 роки тому +1

      @@hushhush6284 እረ እዉነቱነዉ እኔም ዱባይ አልከይን ከሚባል ቦታ ነዉ የምሰራዉ ግን በጣምነዉ የጣለዉ ወላሂ ልክናት

    • @hushhush6284
      @hushhush6284 4 роки тому

      @@samiramuhammad8123 እሽ ይቅርታ እውነት ከሆነ እኔ ነኝ ጥፍተኛ ማለት ነው
      ግን ያው ሰፈር ሰፈር ለይቶ ነው የጣለው ማለት ነዉ

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 4 роки тому

      @@hushhush6284 የት ሁነሽ ነዉ በጣምነዉ የጣለዉ ማሬዋ እኔ እራሱ በጣምነበር ደስ እያለኚ እና ምንም አይደለ

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 4 роки тому +46

    ሚስቱ ነች እህቱ አራ ታናሺ ወዷሟ መስሎኝ ነበር

    • @hshsjjsjsjjiee7053
      @hshsjjsjsjjiee7053 4 роки тому

      ክክክክ

    • @nigistyoutube682
      @nigistyoutube682 4 роки тому +4

      😁😁😁😁 ኧሯሯሯሯሯ ኪኪኪኪኪ በጣም ሰለወፈረችነው እንጅ እሱም ቀንጨራ ሆኖነው

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 4 роки тому

      kkkkkkkkkk

    • @user-gn1le4qn8x
      @user-gn1le4qn8x 4 роки тому

      @@nigistyoutube682 ከከከከከ እኮ እንኳን እሱን ሀኒን ሳያት እራሱ ቀጠነችብኝ

    • @melatmel4228
      @melatmel4228 4 роки тому

      😃😃😃😃

  • @musaratmusarat6845
    @musaratmusarat6845 4 роки тому +20

    ወይ ምሀላይ ያሉት ባልና ሚስት ናቸዉ ወይስ አይኔ ነዉ ልጇ ነዉ በሉኝ ግን ታሳድገዉ አለይ

    • @nei8025
      @nei8025 4 роки тому +1

      እኔም ገርሞኛል እናትና ልጅ ነው የሚመስሉት ደሞ ትላላጣለይ

    • @dinkitudxb3308
      @dinkitudxb3308 4 роки тому +1

      እናት እና ልጅ ናቹው ጨላ ፈልጎ ነው

    • @user-cc2yj5wy3x
      @user-cc2yj5wy3x 4 роки тому

      ውፍረትዋ ይሆናል ትልቅ ያስመሰላት ውበትዋ ዋው

    • @Roze-tm7ry
      @Roze-tm7ry 4 роки тому

      ባልና ሚስት ናቸው ሙሽራ ናቸው

    • @sawdaabdullah8560
      @sawdaabdullah8560 4 роки тому

      እነሱ ከተዋደዱ እኛ ምን አገባን ደሞ በውበት አይደራረሱም እስዋ በጣም ታምራለች ደሞ ትልቅ አደለችም ውፍረት ነው

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 4 роки тому +3

    ምላስ ስደትኞች ብየትም ያላቹ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ጠብቋቹ ለህገራቹ ያብቃቹ አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttadele6163
    @tigisttadele6163 4 роки тому

    Hanici gin kangetsh lay meskelsh ayitefam neber bewerkm bemhatebm kagebash buhala yelem lemn???

  • @tsegaesubalew351
    @tsegaesubalew351 4 роки тому +1

    ዳኒና ሰላም ታምራላችሁ ግን የት እንደማውቃችሁ ማስታወስ አልቻልኩም

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 4 роки тому +17

    መደሀኒያለም ሆይ በሰደት ያለነው እና አገሬን ጠብቅልኝ በጣም በሃሳብ መሞቴነወ በፁሎት ትጉ ገበዝ ሀኒቾ ዌልካም

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +21

    እኛም ከሰደት መለስ ለዚህ ክብረ ያብቃን
    ለገንዘብ ሳይሆን ለፍቅር ተበረክኮ የሚያኖረንን የተባረከውን እግዚአብሔር ይሰጠን አሜን በሉ ማሮች 😍 እኔም fb ላይ ነው 1 አመት አለፈን እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረልን እንደንኔ ለሆናችሁ ማሮች

    • @hiwotgereno4466
      @hiwotgereno4466 4 роки тому

      Amen

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому +1

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ማሮችየ

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 4 роки тому +1

      አሜንንንን ፫ እኔም ግን እኛ በካልም እንተዋወቅ ነበር

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      @@azemeraazemar1543 እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ማሮችየ

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 4 роки тому

      @@kidanyoutube2469 😍😍

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 4 роки тому +1

    ሳምንቱን በሰላም ጠብቆ ለዚች ቀን ያደረሰን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለቀጣዩም ሳምንት ለአመቱም ደብረ ዘይት በሰላም በጤና ያድርሰን አሜን

  • @user-bp9sv5wr5d
    @user-bp9sv5wr5d 4 роки тому

    ሀኒየ ብሮግራምሽን በጣም ነዉ
    የመዉድዉ ሀገሬ ስግባ ምጅምራ
    አቸጋር እምጣልሁ ግን መጭርሻላይ የመስጭዉ ምንድ ነዉ ማልቴ ካሻነፉ ቡሀላ ሶፍት የሚምስል
    ነገር ነዉ እምሰጫቸዉ እሱምድ ነዉkkkkkk ?

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому +3

    ሀንዬ የአቸናፊዎች እድሜ ይጠየቅልን ምነው ቸዋ

  • @me-vi5jc
    @me-vi5jc 4 роки тому +8

    ያርብ ኮረና ከረመዳን በፊት አትፋልን እጅ መታተብ ያተፍዋል ነው ወይ ?፩

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g 4 роки тому +2

    ወገኖቼ ከምንሰማውና ከምናየው ክፋ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀን
    ኦ አምላኬ ሆይ በያለንበት አንተ ጠብቀን ለንስሃ ሞት አብቃን !!

  • @user-qz2ke7cw1z
    @user-qz2ke7cw1z 4 роки тому

    በጣም ያዝናናል ሀናየ እናመሰግናለን

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 роки тому +4

    ዎገኖቼ እዝህ ምድር እያሌን.ሁላችንም ሐጥአተኛች ነን. ሁላችንም. በየ ሀይማኖተችን. እንጻልይ. ፈጠር ይቅር በይ አምለክ ነዉነ. 🙏🙏🙇🙇🙇

  • @user-ep8lq3bz3g
    @user-ep8lq3bz3g 4 роки тому +13

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከመጣብን መአት ትጠብቀን ጌታ ሆይ..... 😓

  • @user-el4gz9ni1u
    @user-el4gz9ni1u 4 роки тому +1

    Sunamaweti konjo geta yebarksh

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይሄንን በሽታ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን በስደት ያላቹ ሰላማቹ ይብዛ ከዚህ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @ethiopialovelove6090
    @ethiopialovelove6090 4 роки тому +8

    ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅልን አሜን🙏🙏
    ይህን በሽታ ከዕፀ ምድር ያጥፍልን😷
    ሁላችንም በያለበት ፀሎት ዱአ እናድርግ🙏
    😘😘😘😘👍👍👍👍👍

  • @user-sf1oq7mt7k
    @user-sf1oq7mt7k 4 роки тому +4

    ያገሬ ልጆች በሰደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እንኳን ከቫይረሰ እሾህ አይካችሁ አሚን
    ለኔም ልጅ እይሰጠኝ ሙሰሊሚ በዱአችሁ ክርሰታኖቹ በፆለታችሁ አትርሱኝ እላለሁ

  • @eslamtuyoube5406
    @eslamtuyoube5406 4 роки тому

    ሀነኒዬ ስወድሽ እኮ ቁጥር አስቀምጪ እንሸአላህ ኮሬኔ ጠፍጦ በል አግብቼ ልማጠ እችለለው በአለህ ፍቃድ

  • @hanaali1232
    @hanaali1232 4 роки тому +3

    Enkuan dehena metach Ethiopia selam yargelen e/r kezh beshita

  • @youok1771
    @youok1771 4 роки тому +6

    እረባካችሁ እንደዚህ አይነት ስብስባዎችን አቁሙ ለምን የምንነገረውን ተግባራዊ አናደርገም ምን አይነት ፍጡር ነው ለምን በጣሊያኖች አንረዳም

  • @user-ef6hw9ze2m
    @user-ef6hw9ze2m 4 роки тому +25

    ሀንዬ የኔ ቆጆ እኔም ከስደት ስመለስ ከባሌጋር እመጣለሁ አላህ ያብቃኝ ላሀገሬ

  • @petpet4850
    @petpet4850 4 роки тому

    Tebarekuligni tezinanichiyalew kenanitega soni melikam yetidari zemeni yihunilachu fexari agerachinim yixebi haniye hulem wudddd

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 роки тому +2

    ቸሩ መድሀንያለም ይጠብቀን እንጂ እኛ አደለንም የምንከላከለው አና ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ይላክልን ቸሩ መድሀንያለም

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ከኮሮና በሽታ ይጠብቀን ትጉና ፀልዮ

  • @mulubecheni8009
    @mulubecheni8009 4 роки тому +44

    ሰላም ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹ ኮረና ሚባል በሽታ እ/ር ያጥፋልን 🙏🙏

  • @user-xc4ym6ys8r
    @user-xc4ym6ys8r 4 роки тому

    ውይ ሀኒቾ በጣም ቀነሽ ደስ ሲል ቀጥይበት ሴት ልጅ ቀልጠፍ ስትል ያምርባታል

  • @user-fm5hm3sg3i
    @user-fm5hm3sg3i 4 роки тому +1

    መቀረት የሆንሽ ልጅ የፍቅር ዉኃ ነሽ ስወድሽ ለአንቺ ብቻ🌹

  • @orangeababa7162
    @orangeababa7162 4 роки тому +6

    Selam, I was watching your show and Selamawet who came from Seattle stated that she got gloves, masks and hand sanaitzer from the hospital. All of those items are not given for free.

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 4 роки тому +21

    እራኪየን አምጡልን የኔ ቢጣ ቀጮ😢😢😢

  • @namename2997
    @namename2997 4 роки тому

    ሀኒየ ስጠብቅሺ ነበር እንኩዋን ደና መጣሺ

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 4 роки тому +1

    እግዚኦ እስኪ ወይንዩ በሞቴ አሁን እኮ ነው በርገር የመጠው እግዚኦ ዝግጁ አልሆንሽም ለመድረኩ ውዲቱ

  • @user-px9yo2uh8i
    @user-px9yo2uh8i 4 роки тому +6

    ማሃል ላይ ያሉት ልጥና ያረሬ ነው የምመስሉት ለፈገግታነው ጋይስ እግዚአብሔር ከኮሮና ይሰውሬን

  • @user-ww6ch1tj7m
    @user-ww6ch1tj7m 4 роки тому +13

    አለምን ሰላም አውርድልን በደላችንን አትመልከት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለደብረዛይት ሀኒ ሠላማቾሁ ይብዞ

  • @yu7789
    @yu7789 4 роки тому

    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ እኔም ከስዴት ስመለስ አግብቼ ባሌጋ እመጣለሁ ቦታ ያዥልኝ

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 4 роки тому +9

    በኮረና ተጨናነቅን ለንሰሃ ሞት ያብቃቹ በሉን

  • @user-ge8db7yv5l
    @user-ge8db7yv5l 4 роки тому +3

    ማነዉ ስደት እንግፍግፍ ያለዉ ኡፍፍፍፍፍ መሮኛል ፈጣሪን በተለይ በወር በወር ስራ የምንሰራዉ በሽታዉን ፈጣሪ ያጥፋልን

  • @cell8632
    @cell8632 4 роки тому

    ሀኒዬ የኔ ፈልቅልቅ ሳላምሽ ይብዛ ሳላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e 4 роки тому +2

    መታጠብ ብቻ ሳይሆን በትንፉሽም ይተላለፋል እንጠንቀቅ ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @elhammohammed7323
    @elhammohammed7323 4 роки тому +6

    ዘንድሮ ፈርቸ አለሁ በተለይ ለአገሬ ፈጣሪ ድረሥላት ሀያል አገሮች ያልቻሉትን አገራችን አትችለውም

  • @user-mt1he5dx1u
    @user-mt1he5dx1u 4 роки тому +8

    ዋው የጽይሟ መስቀሏ ሲያምር ሰላምሽ ይብዛ

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 роки тому

      ሐመን የማረሚያ ልጅ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉልኝ

    • @user-mt1he5dx1u
      @user-mt1he5dx1u 4 роки тому

      @@yeshamabirhan6591 ኢሜል ይጠይቃል ( አስተካክይው

  • @beniman7409
    @beniman7409 4 роки тому

    ሀኒቾ ግን ይሄን የምታሽቃብጪውን ነገር ብትተዊ ደስ ይለኛል ለሁሉም እኩል ሚዛናዊ ሁኚ

  • @moufidkhayrallag3411
    @moufidkhayrallag3411 4 роки тому

    Selam endat nechi haniye ebakechi weganchi mask aregei rekati tebaki betam kebade new corona virus yetafewai 🙏🙏🙏👍👍💖

  • @user-sm3vb5my6v
    @user-sm3vb5my6v 4 роки тому +41

    ወይ ቀዮ ምነው ተላላጥሽብን እኮ አረ ደሞ ባልየው ጩጨ ነው ግን ደሥ አይልም ሚሥት ስትበልጥ

    • @user-qy6sg7bq8c
      @user-qy6sg7bq8c 4 роки тому +7

      ሀሀሀሀሀ ምን መላላጥ ብቻ ተጋጋጠችብን እጂ

    • @user-sm3vb5my6v
      @user-sm3vb5my6v 4 роки тому +4

      @@user-qy6sg7bq8c አረ ወዳ እቴ ምነው በርዶ ቁሉልኝ አለችኮ የኔ እናት ልጁ ግን አሳዘንኝ ዝም ብየ ሳስበው ዋጋም የለው

    • @user-hg3yk8zy4v
      @user-hg3yk8zy4v 4 роки тому +3

      @@user-sm3vb5my6v አረ ልጁ ገና ልጅ እኮነዉ ልጅቱ ደሞ እብድናት

    • @user-sm3vb5my6v
      @user-sm3vb5my6v 4 роки тому

      @@user-hg3yk8zy4v ትወልደው የለ እንደ ያለጥርጥር አሰዳ ወንንድ ሲበልጥ ነው በሠውነትም በቁመትም በእድሜም ወይ ይች ጠንከኛ አሜሪካ ትሆናለች ይሄኔ

    • @user-el4gz9ni1u
      @user-el4gz9ni1u 4 роки тому +1

      Men agebash

  • @user-lx8wl4hy1q
    @user-lx8wl4hy1q 4 роки тому +33

    ሰላም ለናተ ይሁን እዴት ናችሁ የኔ ውዶች እንኳን ለ5 የአብይ ፆም እንኳን በሰላም አደርሳችሁ ለደብር ዘይት

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 роки тому +1

    እንኳን ደስ አላቹ ሙሽሮች አሜን አሜን አሜን ሀንዬ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 роки тому +1

    የትቦታ በሥደት እሥከረቦች የምንጠቀመዉ ለይሙን ጅጅብል ነጭሽኩርት

  • @hayattube6540
    @hayattube6540 4 роки тому +3

    እኔየሜገረሜኝ፣ሠዉበትንፋሽመተላለፉንየዘነጋይመሥለኝልበአድተሠብሥበዉእጅመታጠብ፣ብቻይሕንየዋሕሕዝብይጠብቀዉ

  • @ferdos6459
    @ferdos6459 4 роки тому +3

    ሁሉም በየምያመልከዉ እምነቱ ፀሎት ላገራችን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-th8er5vv2p
    @user-th8er5vv2p 4 роки тому +2

    አላህ ከዘመኑ በሽታ ይሰዉረን እኔስ ባሳብ አለኩ ያረብ ሰአዲኒ

  • @fatmafatma384
    @fatmafatma384 4 роки тому

    ያሀገሬ ልጆች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ኢሄ በእጅ ሚቀቡት በአራብኛ ሙአቃብ ሚበለው አሁን ሀና የሰጠቸቻው ነገር ስሙ ምንድነው በአመርኛ?

  • @HabtamuTEwnetu
    @HabtamuTEwnetu 4 роки тому +37

    የዳኒ ሚስት ትልቅ እህቱ ትሆናለች ያገባትም አሜሪካ ሊሄድ ነው
    እሷ ደሞ ትሞላቀቃለች አሜሪካ የምትኖሩ ሴቶች አትሞላቀቁብን

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 4 роки тому +1

      kkkkkkkk የዛረወቸሐስ ወዶች ህፃን ናቸዉ

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu 4 роки тому +5

      ያላቻ ጋብቻ ያስጠላል ብየ ነው ደሞ ቀብረር ትላለች እሽ ጅብ እማያውቁት ሀገር ሂዶ ቆርበት አንጥፍልኝ አለ አሉ ሆሆሆሆ

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 4 роки тому

      @@HabtamuTEwnetu kkkkkkkkkk በጣም ወድ ልጅ በድሜ ቀለጥ ሲል ነዉ እጅ

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu 4 роки тому

      @@fantayoutube8854 ደሞ ካሜሪካ ስለሄደች ቀብረር ስትል በጭዋ ሴቶች ላይ ነው ያስጠላችኝ

    • @hannu7898
      @hannu7898 4 роки тому

      Lebachew wust yalewun rasachew yakalu.

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 4 роки тому +18

    ሀኒ ቆንጆ ኣንድ ቀን የተጠየቀ ትዝ ኣለን ምን መሰለሽ ጥያቄው ኣይበሎው እና የኣለም መጨረሻ ነው ቢባል ምን ታድርጉ ብለሽ የጠየቅሽው ጥያው ኣሁን የት እንሂድ ጨነቀን በሰው ሀገር

    • @user-mh2qm8bw5g
      @user-mh2qm8bw5g 4 роки тому +1

      እኔንም አሥታወሽኝ አሁን ላለንበት ሠአት ነው ያኔ የጠየቀችው

    • @user-et3el8bk7c
      @user-et3el8bk7c 4 роки тому +1

      ትክክል

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 роки тому

      እሚገርመዉ እኔ እራሱ ገረመኝ ምነዉ በገባሁ የዛን ቀን ማግስት እዲህ በጭቀት ልሞት ነዉ

    • @ferdosmuhammed2980
      @ferdosmuhammed2980 4 роки тому

      ክክክክ አብሽሪ ይጥፍል ብአላህ ፈቃድ

  • @user-go2cp9fn7q
    @user-go2cp9fn7q 4 роки тому +2

    ጌታኦይ አባክእ ይኤንን ወረርሽኝ ከምድረገፅ አጥፋልን

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 4 роки тому +2

    ይህ ኮረና ባይረሥ የሚባል ከአገራቺን ገብቱአል ፈጣሪይ ያጥፍልን 😭

  • @seidseid5883
    @seidseid5883 4 роки тому +11

    ወይኔጉዱ ፈላ እመሀል ያለው ልጅ ፍትህ ለኪሎክክክክክ

    • @user-hr2uy2tl3w
      @user-hr2uy2tl3w 4 роки тому +3

      ሊጥ ዉስጥ የገባ ጥቁር አዝሙድ በሉት በቃ

    • @user-mw5rl7fr4s
      @user-mw5rl7fr4s 4 роки тому

      ክክክ እኔም ገርሞኛል

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u 4 роки тому

      @@user-hr2uy2tl3w 😃😃😃😃😃😃

    • @user-dv6cr9zb2x
      @user-dv6cr9zb2x 4 роки тому

      ክክክክ ወዬ በሳቅ ኮሜቶች

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 4 роки тому +8

    እኔ አሰሪየ እስፓኔሽ ናት ወላሂ በሀይማኖቷ አፀለይም ግን ወሬ ወሬ ኮረና ኮረና በሽታውን እኔ ያመጣሁት ይመስል ሰለቸችኝ አላህ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ቤቱን አፋርሸ መስራት ነው የቀረኝ ወላሂ በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ ይጠብቀን ሀገራችንንም ይጠብቃት

    • @user-xf4gr7fv5v
      @user-xf4gr7fv5v 4 роки тому

      በጣም እህት እስፓኔሽ ማለት ምን ማለት ነው

    • @user-xf4gr7fv5v
      @user-xf4gr7fv5v 4 роки тому

      የየት ሀገር ነው ብየ ነው እህት

  • @user-gh6um4ve8y
    @user-gh6um4ve8y 4 роки тому

    ውድ የኢስላም ልጆቺ እንኳን ለተከበረው እረመዷን በሰላም አደረሳችሁ ይሄንን የወረርሽኚ በሽታ አላህ ያጥፋልን በሰላም ፃመው ከሚጨርሱት ከሚጠቀሙት ባሬወቹ አላህ ያድርገን ያረብ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 4 роки тому +2

    ጌታ ሃገራችን ህዚባችን ይጠብቅልን በስደት ኣለም ያለንምን ኣሜን🙏🙏🙏