አውራሪስ የቤት አንስሳ ነው? 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ዘወትር ሰኞ ምሽት በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው የማንያሸንፋል ጨዋታ ዛሬም ድምፃዊ ሙሉአለም ታከለ እና ድምፃዊ ብዙአየሁ ክፍሌ ከቡድን አጋራቸው ጋር በመሆን በሁለት በተለያዩ ቡድኖች በመቧደን ይፋለማሉ እንዳያመልጥዮ ተጋብዘዋል
    Join us every Monday night for "Man yashenfal" hosted by Zewetr Desalegn. In today's episode, we have singer Mulalem Takele and singer Buzayew Kifle as our special guests. They'll be joined by their teammates on two exciting teams.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Man_Yashenefal
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 113

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 2 місяці тому +26

    እኔ ዘወትር ደሳለኝ ዘወትር ደስ.ይበላችሁ ደስ የሚል.አገላለፅ

  • @sofiendris1185
    @sofiendris1185 2 місяці тому +26

    ዘወትር ደስ ይበላችሁ አሚን ዘወትርዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮ. ነው ይመችህ

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 2 місяці тому +70

    እናቴ ክዳነምረት ጪቀታቺነንታቅልልን አሜን❤🎉

  • @enjoyevana
    @enjoyevana 2 місяці тому +14

    ለካ ያዝናናል ይሄ ፕሮግራም ከዚህ በኋላ አያልፈኝም

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 місяці тому

      ,በጣም ነዉ ደስ የሚለው

  • @NigstAdmase
    @NigstAdmase 2 місяці тому +18

    ሙሌ&ቡዜ ስወዳችሁ እኮ 😘❤️❤️💜💜🩵

    • @WaledAletf
      @WaledAletf 2 місяці тому +1

      🤣🤣❤🎉 18:13

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 2 місяці тому

      @@WaledAletf ምነው 🙄

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 2 місяці тому +7

    እኔምለዉ ሌሎቹም ሥለ ህልማቸዉ ለምን አይጠየቁም አርቲሥትና ታዋቂ ሠዎች ብቻ መሆን የለበትም

  • @selamdesu3462
    @selamdesu3462 2 місяці тому +1

    ዘወትር የመጀመሪያ ግዜ እንዳየሁህ ነው እምቅ ችሎታ እንዳለህ የተረዳሁት የእራስህ የሆነ የሚወደድ ነገር አለህ በርታልን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 місяці тому +2

    ደስ የሚል ፕሮግራም ዛሬ አሜሪካ እና ሳይህ ቀረ ብየ ነበር ሁለት ጌዜ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 2 місяці тому +3

    አሜን ዘወትር ደስ ይበለን ስወድሕ ሙሌ ቡዜ ስወዳችሑ

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 2 місяці тому +5

    ሙሊዝማሬክን ቀጥልበት እመብረሀን በቤት ታፅናክ💒🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥

  • @SeadaAbate-xm6hz
    @SeadaAbate-xm6hz 2 місяці тому +2

    Mulen Ayche New Yemetahu❤

  • @DhngeyDhbff
    @DhngeyDhbff 2 місяці тому +1

    በስማም ሙሌ መልስላይ አንደኛ ነው👌

  • @michaelarnold8809
    @michaelarnold8809 2 місяці тому +3

    Mula brother welcome back we missed you please single lekekeben

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 2 місяці тому +7

    እስኪ በማርያም እኔን አበረታቱኝ የስደተ እህታችሁ ነኝ 1000 ለመግባት እየሮጥኩ ነው አግዙኝ በማርያም 🙏🙏🙏❤️

    • @muzeman3014
      @muzeman3014 2 місяці тому

      እኔ አድርጌሻለው አንቺም የሆነ ነገር በይኝ... 🥰

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 2 місяці тому +3

    Muliyen Ayiche New Yemetawut Yene Curesh ❤❤

  • @حياةنور-ظ3ت
    @حياةنور-ظ3ت 2 місяці тому +3

    ሙሉ አለም የኔ ውድ ስወድህ

  • @hrutemkhrutemk8507
    @hrutemkhrutemk8507 2 місяці тому +3

    ብዜ ማን በጣም ጠንካራ ነው

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    እኔ ይህን ጨዋታ እወደዋለሁ ለገንዘቡ ሳይሆን ምንአልባት ካሸነፍኩ ለድሀ ታበልበታላችሁ 😂😂😂 Ethiopia ስመጣ መወዳደር እፈልጋለሁ 😂😂😂 Fun ነው i Like It 😂😂 መርካቶ ነው የእኔ User Name የሚሆነው

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 місяці тому +2

    ሆስተሱን ሚደርሰው የለም አድናቂው ነኝ በጣም

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 місяці тому +1

    ሙሌ♥♥♥♥♥❤❤😍😍😍

  • @BetyZenebe
    @BetyZenebe 2 місяці тому

    ቡዜ ማን ምርጥ ልጅ❤❤❤❤

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 2 місяці тому +4

    የዘወትር አድናቂወች❤👍👍

  • @mysoon2382
    @mysoon2382 2 місяці тому +2

    Mulia 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 2 місяці тому +3

    ቡዜን ስወደው ❤❤❤❤

  • @NoorAli-w6s
    @NoorAli-w6s 2 місяці тому +5

    Buzza man.😍💪💪💪

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 місяці тому +4

    ዘወትር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet 2 місяці тому

    ማንያሸንፉል በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ።አዘጋጆቹም ጥያቄውም በጣም ያዝናናሉ ግን ግራ የሚገባኝ የሚለብሱት ቨሚዝ ቃልኪዳን ገብተውለታል እንዳይቀይሩ ከአመት እስከአመት አንድ ነጭ ሸሚዝ ነው የሚለብሱት ዪኒፎርምም ከሆነ ሰኞ እሮብ አርብ በከለር መድቡት እንዴዴኤኤ እረ ይሰለቻል።

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 місяці тому

    ደስይላል አንዱኛውንዙር እንድኞቹ እንድኛውን እንድኞቹ ቢያሸንፉ ደስ ይለኛል😢😊

  • @elorashad9741
    @elorashad9741 2 місяці тому +2

    ኢሄ ነው ግን ዳይሬክተር እና ዘፍኝ አር ቡዜ ሼም ነው

  • @zenitworkicho2239
    @zenitworkicho2239 2 місяці тому +1

    ዘውትርዬ ስወድህ ከጉንጭህ ስርጉዳት ጀምሮ እስከስምህ እና አቀራረብህ ፐሮግራም አመራር ድረስ

  • @ElhamEb-i9x
    @ElhamEb-i9x 2 місяці тому +2

    Well come guys special show we love you all guy's ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 місяці тому +1

    ,ሙሌና ቡዜስበዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Madena1234-s3l
    @Madena1234-s3l 2 місяці тому +2

    Buze ina yagnau lij denez 😂😂😂😊❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 2 місяці тому +1

    እኔ ዘወትርን ብዬ ነው የመጣውት ❤️

  • @GebrhiwotMekonen
    @GebrhiwotMekonen 2 місяці тому +1

    አሜን

  • @tamiru8585
    @tamiru8585 2 місяці тому +2

    Mule jegna nek❤❤❤❤❤

  • @FathimaFathima-b4v
    @FathimaFathima-b4v 2 місяці тому

    Buziy ena muliy sewdachehu adenakaiychehu nege ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanAshinekebede
    @BerhanAshinekebede 2 місяці тому +3

    ደስይላል

  • @Romana7777
    @Romana7777 2 місяці тому +1

    ዣንጥላ ብለው የመለሱት ግን በእርግጠኝነት ሴቶች ናቸው ወንዶች ያንጥላ ትዝ አይላቸውም::😂

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 2 місяці тому +3

    እንዴ? ሳውዝ አፍሪካ የማንዴላ ሀገር አይልም????
    በጣም ነው ያፈርኩት

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn 2 місяці тому +4

    Belew zare gena huletegna comach honku😅😅😅

  • @melonayveronica925
    @melonayveronica925 2 місяці тому

    ሙሌ ❤❤❤❤

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 2 місяці тому +2

    Awoo engade nw qonjoo tinatena baa engilzanya argachewat gira gaba ikoo😂😂😂

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +1

    ክክክ እኔም አላቀዉ አዉራሪስ

  • @EndashawHabtamu
    @EndashawHabtamu 2 місяці тому

    ዘወትር ደስአለኝ እማየን ይመቸኛል እንደኔ የሚመቸው like me

  • @wubishettamirat290
    @wubishettamirat290 2 місяці тому +1

    Benat endatlekew please!!

  • @Tenaye-o8r
    @Tenaye-o8r 2 місяці тому +1

    ዛሬ ጭብጨባ እንደ እንግሊዝኛው አይደለም 😂😂😂😂😂

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 2 місяці тому +1

      በትክክል
      እኔም ታዝቢያለው
      😂😂😂😂ወይ እኛ

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 2 місяці тому

      @@NouraSultan-s2v ክክክክ

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 2 місяці тому

      @@NouraSultan-s2v ክክክክ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 місяці тому

      የምን እንግሊዘኛ😅

  • @eyobb8280
    @eyobb8280 2 місяці тому +2

    Buze endezefenu kebedew

  • @MuazSaid-go4xv
    @MuazSaid-go4xv 2 місяці тому +1

    𝒚𝒆𝒘𝒆𝒅𝒆𝒇𝒊𝒕 𝒃𝒖𝒅𝒊𝒏𝒐𝒄𝒉𝒊 𝒍𝒂𝒏𝒈𝒖𝒂𝒈𝒆 𝒚𝒂𝒔𝒄𝒉𝒆𝒈𝒊𝒓𝒂𝒍 𝒎𝒆𝒔𝒆𝒍𝒆𝒏𝒈𝒊

  • @babayebaba4985
    @babayebaba4985 2 місяці тому +2

    Ewedatalew ewedatalew

  • @SemiraWahabey
    @SemiraWahabey 2 місяці тому +1

    ውዶቼ እሄ ፕሮግራም ግን መቼ ነው ሚተላለፈው ስወደው❤❤❤❤❤❤❤

  • @MayaHanan-lb3ok
    @MayaHanan-lb3ok 2 місяці тому

    Nervous hono eko nw buze man😂❤

  • @Somayube
    @Somayube 2 місяці тому +2

    💞💞💞💞💞

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 місяці тому

    ቡዜ ማን አቤት እውቀት 😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +1

    ሙሌ❤❤❤

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 2 місяці тому

    Zewtir gobez new yemir berta adinakik nen

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc 2 місяці тому +1

    ♥️♥️🎉🎉🎉🎉

  • @SeenaaKiyyaa-bf2df
    @SeenaaKiyyaa-bf2df 2 місяці тому +5

    Welcame tenafikachuwal

  • @Keralem-r5t
    @Keralem-r5t 2 місяці тому +3

    Zewuter Desalegn yemiwedih

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 місяці тому

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲 amen3

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 2 місяці тому +1

    አሜንዘወትርዬእናመሰግናለንሙሌሰለአየሁህደስብሎኛል❤❤❤😂

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 2 місяці тому

    ወየው ጥቁር ለባሹ ሙትት ያለ ነው

  • @WaledAletf
    @WaledAletf 2 місяці тому

    Waleed abdlltuaif 🤣🤣🤣

  • @HailemariamBitew-ys9dl
    @HailemariamBitew-ys9dl 2 місяці тому

    ኧረ ዘወትር ግን ቅኔህ አልተቻለም ሙዚቃ በደንብ የሚረዱ ሰዎችን አንድ ላይ አሳየከን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 місяці тому

    ሙልየ

  • @gebriemulugeta6444
    @gebriemulugeta6444 2 місяці тому +1

    buze leka Dimtse bicha ayidlem yemichgrew Ewketim wof new 🤣🤣🤣

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 2 місяці тому

    በሰው ስህተት ለምን ይሳቃል ?🧠

  • @elhamtube
    @elhamtube 2 місяці тому

    ደምሩሩሩሩሩሩሩሩሩ እንደማመር

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 2 місяці тому

    ዳንሱ ቢቀርብህ ዘረጦ😢አንተ ብስል ልጅ ነህ አያምርብህም

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 2 місяці тому +1

    ዙዜ ማን ምንም የዘፈን ጥበብ የለውም

    • @mulu216
      @mulu216 2 місяці тому +2

      ኧረሀሪፍነውድምፁ

    • @SelamawiTeju-tv8ri
      @SelamawiTeju-tv8ri 2 місяці тому +1

      ፀዴ ድምፅ አለው

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 2 місяці тому

    ዘረኛ ጥያቄው የማይምለስ ዝሬ ሾጥር ነው