ቅንጡ የመኖሪያ መንደሮች በአዲስ አበባ - ስማርት ሲቲ በአባይ ግድብ ላይ - HuluDaily - Addis Ababa Luxury Houses - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
    ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
    ፌስቡክ - if.fm/s9p
    ዌብ ሳይት www.huludaily.com
    ቴለግራም - t.me/HuluDaily

КОМЕНТАРІ • 58

  • @reyodan4
    @reyodan4 Рік тому +2

    Ethiopia shall prevail 💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MekdiMathewos
    @MekdiMathewos 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ የሚታመርታቸውን የጦር መሣርያዎችን ግልጽ ብትሤጡ🎉🎉🎉

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ያሳክልን በኢየሱስ

    • @alemyimer7913
      @alemyimer7913 2 роки тому

      Zehe mtew sdaynorw new wllywchene ymiysvdelew ekane esu yaserae ymlese. altsacame tenshe atafereme shremota

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 2 роки тому +8

    ፅድቁ ቀርቶ.በቅጡ በኮነነኝ አለች
    እስቲመጀመሪያ ሀገራችን
    ስላምትሁን ከስጋት ድኖ
    ሁሉምወጥቶበስላምይግባ
    እግዚአብሄርይታረቀን

    • @kelilesmael9961
      @kelilesmael9961 2 роки тому

      ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን ነገር ግን ሠላሙን እስኪመጣ ተብሎ እጅ አጣጥፎ ማቀመጥ ተገቢ አይደለም።

  • @saronjone340
    @saronjone340 Рік тому

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ብንወጣ ከዚህ የተሻለም መስራት እንችላለን ፖለቲከኞችና ዘረኞች ቆም ብለው እንዲያስቡና ሀገራችንን በህብረት ከፍ እንድናደርጋት ወደልቦናቸው እንዲመለሱ ተግተን እንፀልይ

  • @segenetbizuayehusegenetbiz7790
    @segenetbizuayehusegenetbiz7790 2 роки тому +3

    ከሰው ስተት ከብረተ ዝገት አይጠፋም በችኮላ የተሰራ ሰራሰረ ሰለሆነ ይመስለኛል በርቱልን ሰለመረጃው እናመሰግ ናለን

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 2 роки тому +3

    ካሬዋቹን እና የሚፈጀው የጠቅሽው ሁሉ የተሳሳተ ነው ይታረሞ።

  • @meselemergia6003
    @meselemergia6003 2 роки тому +1

    Bravo, keep it up.

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 2 роки тому +2

    correction 1. the finance allocated is 50 billion birr ( not $)
    2. not 250m^2

  • @sirajmussa9272
    @sirajmussa9272 2 роки тому +1

    Nice

  • @ebbawaqshum5050
    @ebbawaqshum5050 2 роки тому +1

    Good, but mistakes on numbers 1. You said 250 sqm village(even if it is 250sqkm won't be possible it is like almost half of addis ababa)

  • @aemeromedia
    @aemeromedia 2 роки тому

    good information!
    💪

  • @samsondesalegn6277
    @samsondesalegn6277 Рік тому

    Seriously 250 square meter
    Midroc miseraw?

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 2 роки тому +3

    የመቻሬን 250 ካሬ የለገሀሩን 2060 ካሬ ይሰተካከል ካሬ ፍፁም ስሕተት ነው በጠም ከፍተኛ አካባቢ የሚሸፍኑ ሕንፃዎች እንዴት ነው 250 እና 2060 ካሬ የሚበቃቸው ይስተካከል ።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 роки тому +4

    ማሳሰቢያ ለመሪዎች የሰው ፉልሰቱ እንዲቆም በየክፉለሀገሩ አዲስ አበባን የሚመስሉ ወይ የሚበልጡ ሰፋፊ መንገድ ያላቸው ትላልቅ ከተሞች ቢገነቡ አዲስ አበባም ቤት ይቀንሳል የህዝብ መተፋፈጓም ይቀንሳል ዲያስፎራ ስደተኛውም በየተወለደበት ከተማ ገንዘቡን ያፈሳል መንግስት ነው ቀድሞ ለህዝብ ፕላን በጀመር ያለበት ከዛ ህዝብ ይጨርሰዋል ኤልፖ፣ቴሌ፣ውሀ ፣መንገድ ትራንስፖርትና ወዘተ መስሪያ ቤቶች በትልቅ ባጀት በየከተማው መደግና መበተን አለባቸው ያኔ ነው ገጠሩ መልማትም ማደግም የሚችለው አዲስ አበባ ለሸዋ እንጂ ለሁሉ መሆን ከባድ መጨናነቅ ፈጥሯል ለምሳሌ ትግራይ መቀሌ አላት መቀሌ ላይ አዲስ የተሰራው ሁሉ መቀሌም ቢዘረጋ ለ
    ሌላ ተጨማሪ መፈናፈኛ ተዘረጋ ማለት ነው እነ አርሲ ፣ጋሞ ጎፋ፣ጎንደር፣ሀረር ወዘተ ከተሞች አላቸው ይዋቀሩ ከተሞቹ እየተረሱ ነው እነ ባህር ዳር ብዙ ዲዛይን ፕላን ይጠብቃቸዋል ትውልድ እየጨረ ያለችው ከተማ 1 አዲስ አበባ ብቻ ምነዋ የተማረው ጭንቅላት የት ገባ ምነ ዋጠው መንግስትስ መቼ ነው ካለፉት ድክመት ተምሮ አገርን ከዘር አውጥቶ ስራ የሚጀምረው??

    • @walterspakmanjames2404
      @walterspakmanjames2404 2 роки тому

      mignotima ayikelekelim chigiru dihinetachin new yiheninma man ataw?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 роки тому +2

      ይህን የሚያስብ ጭንቅላት ያለው ሲኖር ነዋ። ከተማው ተጨናንቆ መንቀሳቀስ የማይቻልበት ደረጃ ተደርሷል። ሌላ ሃገር ሁለተኛና ሶስተኛ ከተሞች አሉ። በዘር በተከፋፈለ ሃገር ይህን ማድረግ አልተቻለም።

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 2 роки тому +1

    ግንባታው በጣም ደስ የሚል ነው ግን የኔ ብጤ የወር ገቢው የአራት ቀና ከአምስት ሺህ የማይበልጥ የወር ደሞስተኛንም አትርሱን። በአገራችን luxury ህንጳ ብቻ እየተሰራ እኛ የበይ ተመልካች እንዳንሆን ነዉ

  • @djamilalinigerstrauss5501
    @djamilalinigerstrauss5501 Рік тому

    From the 1. Invitation to Ethiopia -2000 Millennium -/- Western calendar 2007 ---I get in love to & with This Land immense diversity - & great Potenzial Beauty full People -/ Now Bravo More & more 😍 💛😴🤔🌙💖📒📗📕🖌🌍

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw 2 роки тому +1

    ጎተራ አከባቢ የሚሰራው የቻይና መንደርም አለ።

  • @teshomelemma7593
    @teshomelemma7593 2 роки тому +4

    የኢትዮጲን ህዝብን ማደንዘዣ ኪኒን ነው!!!

  • @eliasteshome2311
    @eliasteshome2311 Рік тому

    ADDIS ABABA SPIRITUAL GARDEN OF EDEN!!!

  • @ashenafisolomon8590
    @ashenafisolomon8590 2 роки тому

    ንግድ ባንክ ገንዘብ ወረቀት ቆልሎ ምን ሊያደረግው ነው
    ለኛ ለድሆች ባይሆንም ሀገራቸንን ቢገነቡቡት ጥሩ ነው ባይ ነኝ
    ወረቀት ተቆልሎ ምን ይሰራል የኛ ኮንዶሚሚየም ቁማር እየተባለ
    ይሁን ጤና ብቻ ይስጠን

  • @thebossyoni
    @thebossyoni 2 роки тому +1

    በታማኝነት

  • @bogalemoges1529
    @bogalemoges1529 Рік тому

    250m2 metir malete mindinew

  • @nuruabdela7715
    @nuruabdela7715 2 роки тому +1

    Legal har orominyanew isuma lega hare new

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 Рік тому

    ሀምሳ:ቢሊዮን:ነው:ያልሽው:መለስ:ብለሽ:የቁጥር:ጥናት:ማድረግ:ያለብሽ:ይመስለኛል።

  • @assinalakew3949
    @assinalakew3949 2 роки тому

    Melkam yesera zemene

  • @warababeser1
    @warababeser1 2 роки тому

    Dream on

  • @abebekebede9224
    @abebekebede9224 2 роки тому +1

    50 ቢሊየን ደላር ere qutru mindin new

  • @fekadugobena1609
    @fekadugobena1609 2 роки тому

    ኮንዶሚንየም ብቻ ነው ትኩረት ;በጀትም ስኬትም ያጣ ሌላው ቁልል በጀት እየተመደበለት መስማት ይሰለቻልና ልብ በሉ።

  • @mixethio
    @mixethio Рік тому

    50 billion birr no dollar
    sheh mehamud ali alamudi net capital is 8.3 billion dollar

  • @almazotterbein7424
    @almazotterbein7424 2 роки тому

    Olala

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Рік тому +1

    I am proud of all this , but why is there is no name in Amharic. We have our written and spoken language that no other African has. WHAT A SHAME?

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 роки тому

    ቁጥር አትሳሳቺ

  • @lovemyself5874
    @lovemyself5874 2 роки тому

    Its my drean 😢😢😢

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf6586 2 роки тому

    3060 care ?

  • @kiyabekele8390
    @kiyabekele8390 2 роки тому

    ምን ዋጋ አለው አገር ሰላም ከሌለው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 роки тому +1

    ወሬ ብቻ በዚህ በኩል ዶላር የለም ይላሉ መጀመሪያ ኑሮውን ያረጋጉ ቅንጡው ቀርቶ ደሀው የሚያርፍበት ይታሰብ ቅንጡው ለደሀው ምንም አያደርግለት የመዘገቡትን ስንት አመት የቆጠበውን ሕዝብ መፍትሄ ይሰጥ የሰው ቤት አትልቀቁ ብሎ ሰው ከስው ከማጋደል

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 2 роки тому

    ቁጥር የማንበብማ ችግር አለ።

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 2 роки тому +5

    50 ቢሊየን ደላር ወይ መቀደድ የማንም መሀይም ዋይ ፋይ አገኘው ብሎ ይቀልዳል የአረብ ሀገር ልጆችን ሰብስክራይብ ለማግኘት 😀

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 роки тому

      50 ቢሊየን? ነዳጅ ተገኘ ብለዉንም ነበር።

  • @hananabdena4051
    @hananabdena4051 2 роки тому +1

    Wow betam desi yelal

  • @eliasyoseph4942
    @eliasyoseph4942 Рік тому

    አቢቹ ይሰረዋል ሰርቶም አሳይቶናል በሰላሙ በኩል ብቻ እናግዘው ከሟሟረት
    ምን ዋጋ አለው
    ሀገር ተርቦ
    ዳቦ ለህዝቡ አይገዛም
    ከሚሉ ደናቁርት ተጠበቁ
    ይህን የመሰለ እንጀራ እየጋገረ ትችት መተቸት ብቻ
    ወይ አይገቡ ወይ አያስገቡ

  • @wakeup1499
    @wakeup1499 2 роки тому

    What you say 250 square meters???? May be 250000 sq. Meters???? Get slow and take time😄😆😅🤔

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 роки тому

    ሽፋን ላይ አዲስ አበባን ብትይ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 роки тому

    Why not

  • @tiruworkwoldamlak2478
    @tiruworkwoldamlak2478 2 роки тому +1

    You are hope less. We are working people . What about. Do you think Ehethiopa do not deaserv.you .Cheap people they belive they do not deserve.bcase there mind is poor.God people are rich they work hard to live dearm life Our Lord make us strong to be healthy to work hard stop disparage & hopeless.

  • @kedirzahra7805
    @kedirzahra7805 2 роки тому

    ተሾመ ምን ይሻላቹሐል ሰውየው ያለውን ማረጉን ታውቃለሕ ምይሻላቹሐል ላንተና መሰሎችሕ ገና ይጨንቃቹሐል

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 роки тому

    🤣 Midi Rock Why No't midi Rocket 🤣🤣🤣 ye ne Tholo Tholo bete gedegdaouwe Senbelet ⁉️🤣 Alou Ayaiatochachen ⁉️🤔🤣 blockets 🧱 becha what ingénieur Make Sc what a century mistaek ⁉️🤔 oooooh No when IS Boom Boom Boom c'est Dad Boom

  • @thebossyoni
    @thebossyoni 2 роки тому

    ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ

  • @mountainmedia8861
    @mountainmedia8861 2 роки тому +1

    nice