ግጥሚያን የሚያጣፍጡልን የጨዋታ ተራኪዎች የትውልድ ቅብብል።| | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 36

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu5672 Рік тому +2

    Wel come to back lovely commentary peter drury

  • @mikiyaskassa2894
    @mikiyaskassa2894 Рік тому +2

    Peter Drury best commentator ever

  • @habtamumicky687
    @habtamumicky687 Рік тому +2

    Congratulation. The greatest comentary comes to us!

  • @nigatugezehagn8056
    @nigatugezehagn8056 Рік тому +3

    Peter well come EPL🙏

  • @zolanewfaf
    @zolanewfaf Рік тому +3

    Peter English aslemdognal💖

  • @Alhamdulilah20
    @Alhamdulilah20 Рік тому

    መንሱሬ ከውጭ ፒተር ድሩሪን ከሀገር ውስጥ ደግሞ መሰለመንግስቱ የኔ ሁሌም በሰማቸው ደስየሚሉኝ ኮሜንታተሮች ናቸው

  • @habtamumicky687
    @habtamumicky687 Рік тому

    I always here is voice. the man who I never & ever forget . only lovely sound!!

  • @SurafelAmbachew-sr9uu
    @SurafelAmbachew-sr9uu Рік тому

    Both of them are GOATs for me. Martin taylorn fifa game ly erasu lerejme amet koytual, peter degmo be pes , they are best in game & real match

  • @tarikbirhanu
    @tarikbirhanu Рік тому

    Bisrat FM commentary all should take course

  • @desalegnworkie6561
    @desalegnworkie6561 Рік тому

    Oh it is amazing u are welcome Peter Drury sport is delicious with Drury

  • @mesfinsileshibelda391
    @mesfinsileshibelda391 Рік тому

    መንሡሬና ዞላ ሠላም ናችሁ
    መስፍን ፈርጊ ከጣፎ
    የዘወትር አድማጫችሁ ነኝ ኳስን ከፈረንጆቹ 90ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ጀምሮ በኢቲቪ የጣሊያን ጫወታ ሀይላት በአጂፕ ሰፖንሰርነት ሲተላለፍ ጀምሮ የኮሚንታተሮችን ድምጽ ከፍ ብሎ ካልሰማውና ካላዳመጥኩት ደስ አይለኝም።የዘመናችን ፒተር ዱሩሪ ደግሞ ስጦታችን ነውና እሱ ሲያስተላልፍ ከጫወታው ይልቅ እሱን ነው የማደምጠው።❤❤❤

  • @FayeraMesfin
    @FayeraMesfin Рік тому +1

    Dimtsu Batam das yilal

  • @andamlakfanta6037
    @andamlakfanta6037 Рік тому

    mesilihe mengistu was the best commentary

  • @mafi635
    @mafi635 Рік тому +2

    እኔ አልዋሽም ብስራትን ከፍቼ ነው ማየው በተለይ 4-3-3 እስራኤልንና.... ሚኒሻ በተንታኝነት እያለ..... I’m not comparing with peter druri but that’s my choice…. አንበሳ ኢስሩ.... ሚሊሻ we missed you…. From DC

  • @axumayitkingdom5033
    @axumayitkingdom5033 Рік тому

    መንሱሬ እባክህ በፈጣሪ ብስራት ላይ ያሉ እግር ኳስ የሚያስተላልፉት አብግኖች ኮመንተሪ ጩኸት ብቻ የሚመስላቸው ጆሮአችንን አደነቆሩን እባካችሁ በልልን።

    • @ragatube9654
      @ragatube9654 Рік тому

      እግዚያብሔር ይስጥህ.....ጎል በገባ ቁጥር ሲጮህ እኔ ስቅቅ ነው ምለው። "ኦውውው ሚገርም ጎል" እያሉ 4ና5ቴ መጮህ። why they don't point out what happen like drury does.

  • @Adot340
    @Adot340 Рік тому +4

    የ አረብ commentator በጣም ነው ሚያስቁኝ ዘና ሚያደርጉኝ በተለይ ጋብሬል ማርትሌኒን 😂😂
    #DRURY ኳስ ይበልጥ እንድወድ አድርጎኛል
    #Tyler የ ማርሻልን የ አጉዌሮ ጎል ቅፅበት እስካሁን አይምሮዬ ውስጥ አለ ይለያል

  • @Bella_libra
    @Bella_libra Рік тому +1

    MENSURE LET’s GOOO TO 💯 K subscribers 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @isaac6241
    @isaac6241 Рік тому +1

    "Lionel Messi has conquered his final peak. Lionel Messi has shaken hands with paradise.
    The little boy from Rosario, Santa Fe, has just pitched up in heaven. He climbs into a galaxy of his own. He has his crowning moment and of course he is not alone."🥺🥺
    Peter drury@

  • @tesfayetarekegn1479
    @tesfayetarekegn1479 Рік тому

    መንሱሬ አኔ የፈለገ ዝቅተኛ ጀረጃ ያሉ ቡድኖች ቢጫወቱ ኮሜንታተሩ ፒተር ድሩሪ ከሆነ 90 ደቂቃው 9 ደቂቃ ነው የሚሆንብኝ።

  • @FeridNasir-jj9uz
    @FeridNasir-jj9uz Рік тому +2

    Peotry drury

  • @dawitadmasu4080
    @dawitadmasu4080 Рік тому

    For me Martin Tyler mirtu commentator nw specially on champions league night.

  • @Tigistkebede-z
    @Tigistkebede-z Рік тому

    2010 የአለም ዋንጫ ፋይናል ኮሜንታተር ማን ነው በጣም እወደዋለሁ

  • @MandefroDemessie-fj3vl
    @MandefroDemessie-fj3vl Рік тому +1

    ከአማረኛ ኮሜንቴሪወች 1 መሴ
    2 ዘላለም ያደታ 3
    3ታደሰ አብዩ fm97.1

  • @MuleShume
    @MuleShume Рік тому

    Weelcam

  • @mekuriagugsa8570
    @mekuriagugsa8570 Рік тому

    ያለኮሜንታተር ኳስ መለት የለሙዚቃ መዝፈን እንደማለት ነው !!

  • @AntenehYared-e4b
    @AntenehYared-e4b Рік тому

    መንሱሬ ኤፋ ኤ ኮኩ እና እስቲቭ ባንያን የተባሉ ኮሜንታተሮች የት ጠፉ ማርቲን ቴይለርና ፒተር ዱሪ ግ ይለያሉ

  • @AMUJR
    @AMUJR Рік тому

    were is zolaaa

  • @ALQUDSTUBE
    @ALQUDSTUBE Рік тому

    እኔ ፒተር ድሩሪ ሞሮኮ ከ ስፔን ጋር በ ኳታር አለም ዋንጫ ስትሸነፍ ያቀረበው ኮሜንተሪን መቼም አልረሳውም እሱ ይለያል ፣ አርጀንቲና ና ሜሲ አለም ዋንጫን ሲያነሱ የገለፀበት መንገድ ገራሚ ነው

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 Рік тому +3

    የ ሀገራችን commentator
    በጣም ከሚያስቀኝ 😂
    በደካማው እግሩ አስቆጠረ በደካማው እግሩ 😂
    ለላ አማርኛ ስለሌለው ወይስ ምንድነው ግን

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 Рік тому +1

    የዛሬ 2 አመት ሊቨርፑል ከሆነ ቡድን ጋር ሲጫወት የሆነ ኮሚታተርን እየሰማሁት ወደ 3 ጊዜ ነው 4 ጊዜ የተሳሳተ መረጃ ሲያቀርብ ሰምቼው እንዴት ይሄ ሰውዬ ኮሚታተር ሊሆን ቻለ ብዬ እራሴን ስጠይቅ ነበር:: ፒተር ድሩሪ በጣም ጎበዝ ኮሚታተር ነው አድናቂው ነኝ::

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Рік тому

    የስፖርት ጋዜጠኞች የሊግ ውድድሮች ሲያልቁ አይደለም ስለ ኮሜንታተሮች ገና ስለኔ ትዘግባላችሁ እና የአየር ሰአቱ በምን ይሙላላችሁ?! 😂 ለምን vaccination አትወጡም? 💀 😀

  • @mr_ethio
    @mr_ethio Рік тому

    I really enjoyed watching the games which are commentated by Peter Drury and Jim Beglin. They have great chemistry.
    I dont enjoy Martin Tyler because he is so cold when he commentate on Liverpool's game. He even has a compilation
    ua-cam.com/video/lyQ5SxLR11g/v-deo.html