When I saw they are crying, I couldn't stopped crying. It is very very heartbroken!! Im very very appreciate EBC for helping find the family. It is ok , the good thing is you found each other's. Do not crying too much you hurt yourself. I understand your emotion and I was wrapping my tears when I was writing this text but I do not know you guys .
ኦፍፍፍፍፍ የጎንደሬው ልጅ ደግሞ ይቅረብልን ስላልታየ ይመስለኛል ደግማችሁ አቅርቡት የምትሉ በላይክ
ኔት.ዝግ.ሰለሆነ.ነዉ.ድጋሚ.በቀረበ
እምጠብቀው ልጅ ያን ነበር😢😢
እናተ ጎደሮች ግን ዘረኛች ሀረርጌን የመሰረቱን የጎደር ህዝብ ረስታችሀል
😢😢😢😢😢
ቆይ ግን የጎደሩ ልጅ የቱ ነው እኔ አላየሁትምም ግን ተደጋግሞ ሲጠየቅ አያለሁ
በጣም አሳዘነኝ ውስጡ አሯል ግን ሀዘኑን እንኳን መግለጽ አልቻለም ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ ወንድሜ
ውስጡ በጣምነው የተሠበረው ግን አፍኖታል ቢያንሥ አልቅሶ ቢሆን ትንሽእንኳን ይቀለውነበር የኔወንዲም እናቱን እደሚያገኛት በሙሉ አምኖነበር መሠልየመጣው አይይይይ ይቺአለም ለሁሊም መፅናናትን ይሥጣቸው
እደዝህ ሀዘን ስነርለብቻ አልቅሶ የሚወጣበት ቦታ ብነገራቸው መጀመራ😭😭😭
የምር ሀዘኑ ፊቱላይ ይታያል ፅናቱን ይስጥክ ወንድሜ
ልቡ በጣም ተሰብሮአል። አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥህ ።
በጣም ሁለት ባድ ሐዘን😢😢
የስዴትኑሮ የመረረው በላይክ ያፅናናኝ
😂😂🎉
Man asroshal atgebim silk lay tegolteshi mererey aybalm
አይዞሽ የየመከራን ዳገት ካልወጣን የደስታ ጨፌ አይገኝምና በርች ያልፋል
@@Simere-tube.21አይዞሽ ማለት ማንን ገደለ ስው ወዶ ከሀገሩ አይወጣም ጥሩ. ንግግር. እንልመድ ለሰው ልጂ. መልካምን እንመኝ. ጥለነው ለምንሄድ አለም ክፋት ጥሩ አይደለም
አይዞሽ ውዴ. ጤነኛ ሁነሽ መስራት ከቻልሽ. አመስግኚ. አዞኝ ዋናው ጤና. ነው
ዘር ጠይቅን ድጋሜ አቅርቡልን ኡፍ ማነዉ እንደኔ ያንን ልጂ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ😢😢😢😢
እኔም 😢😢
እኔም
እንደው ድጋሜ ቀርቦ ያቅማችንን ብንርዳው ተመኘሁ
@@rabiaseid6695 በጣም ወላሂ😥
Awo yikrab😢😢
የጎደሩ ልጅና የማማን እደኔ በጉጉት እየጠበቃችሁ ያላችሁ ልያችሁ😢😢😢😢
እኔም እየጠበኩ ነዉ😢
Enem
አለው ጥላሑን ዘር ጠይቅ እግዚአብሔር ይርዳቹሕ
እኔም
እኔም እየጠብኩነው
ይህን ፁፍ ማታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ያሳካላችሁ 🙏🥰
አሜን፫❤❤❤
Amen Amen Amen
Amen amennn
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ወድልጅ ሀዘኑ በውስጡነው አላህ ያፅናህ
እናቱን ተስፋ አድርጎ ነበር ግን አልሆነም እግዚአብሄር ያፅናናህ ወንድሜ😢 እህት ወንድሞችህ የእናትህ ምትክ ናቸው እና ተፅናና። ፈልገው ደብዛቸውን ያጡ ብዙ አሉና ወንድሜ አይዞን🙏
Thank you
ምስኪን ዋጥ አርጎት ነዉ እንጂ ስሜቱ ከባድ ነዉ ያሳዝናል 😢 ደሞ ቁጭት አለ ለትንሽ ነዉ የተቀዳደሙት ቢሆንም ብዙ እህት ወንድሞች አሉክ በነሱ ትካሳለክ ❤🙏
እውነት ነው ግን የእናትን ቦታ የሚተካ መቼም አይገኝም ማን እንደ እሷ 😭😭
@@alemlebanon4947 በጣም እንዴ ❤
ውይ ሲያሳዝን በጣም ስሜቱን ተቆጣጥሮ እጂ ሀዘኑ ከባድ ነው ቴዲ እግዚአብሔር ያጽናናህ
ወንድ ልጅ ማልቀስ አይችልም አፍኖ በውስጡ ሲለቅስ ነው የሚኖረው የኔ አባት ምስጊን አልቅሰህ ቢወጣልህ ጡሩ ነበር ብቻ አይዞህ እናትን ማጣት ከባድ ነው። የወንድሜ እናት በሂወት ኑራ ብትገኝልኝ ወንድሜ ቢደሰትልኝ ደስ ይለኝ ነበር አላህየ በሰላም በጤና ያገናኛቸው
ቴዲ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞህ እኔም እንዳተ ካናዳ ነው ያለሁ እናቴን ሥለምወድ ከሞተች 9 አመቷ ነው ግን ሁሌ በልቤ ሥለሆነች እንደዚህ ሳይ መኪና ውሥጥ ሆኘ ማልቀሥ ነው እናት እሥከመቸም አትረሳም ❤❤❤❤❤
ayzoshe mare
አይዞሽ እህቴ አንቺ እንኳን ቁርጥሽን አውቄሻል የኔ ለማደጎ እንደ ሰጠችኝ ጠፈች።
ማነው እንደኔ ቅዳሜ ከሰአት የቤተሰብ መገናኘት ፕሮግራምን በጉጉት የሚጠብቅ
አይዞህ ወንድሜ እናትን ማጣት ከባድ ነው፣ነገር ግን ወንድም እህቶችን እግዚአብሔር ሰጥቶሃል፣ደግሞ መንገድ ፊትና ኋላ ነው።
ወንድ ስለሆነ እንጂ ልቡ እንዴት ስብር እንዳለ ያስታዉቃል 💔💔😥
በጣምምም
Betamm😢
አዎ ማርያምን😢😢😢😢😢
Betam betam yasazenale
ስሜቱን ለመቆጣጠር ቢታገልም አልቻለም😭😭😭 እንኳን እህቶችህንና ወንድምህን አገኝህ❤
የኔ ወንድም ዋጥ አረገው በፊቱ ያስታውቃል ፈጣሪ ያጽናህ😢😢
ልጁ ሲያሳዝን ማርያምን በጣም ተጨናንቆል ከድንጋጤ ጋር💔💔😭
ፈጣሪ ያፅናህ የወንድ ልጅ ፍቅር ይለያል አይዞህ እግዚያብሔር አላማ አለው እህቶችህና ወንድሞችህን እንኳን አገኘህ
ኡፍፍ ❤❤❤:ያልጅ ደግሞ በህልሜ ይመጣል ለማያቃት እናቱ ግጥም የጣፈዉ ልጅ
ምንም ሀዘንህን ለመደበቅ ብፈልግም በጣም ውስጥህን ሲሰረስረው ይታያል😢😢😢😢 ፈጣሪ ያበርታህ❤
ቴዲ በጣም ልብ ይሰብራል በጣም አሳዘነኝ እናት መተኪያ የላትም 😭😭
ማነዉ እንደኔ የጎደሬዉ ልጅ የሚጠብቀዉ
የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል😢የኔ ጌታ ደነግጧል
True 👍
ዘር ጠይቅ ❤ለማታቃት እናትህ ግጥም የገጠምህ አንጀቴን እንደበላህው አለህ 🥹እስኪ ድጋሜ አቅርቡት
በጣም ያሳዝናል አላህ ያገናኘው
😭😭😭
ዘር ጠይቅ😢😢😢 እኔም በህልናዬ ይመጣል ሁሌም አስበዋለሁ እንዴት ሆኖ ይሆን ወንድሜ😢😢😢
እኔም😭😭😭😭😭😭😭😭
አሏህ ይድረስለት
ውይ ቴድ የውስጥህ ማረር ታየኝ አይይይይ ጮኮ የወጣለት ምን አለ ስሜቱን ለመቆጣጠር ያረገው ጥረት በተይ ከሞተች 1ከ3ወራ ሲባልምን ያክል ውርርር እዳረገው አይሞት ክፉ ያረቢ ከቤተሰቦቸ በሰላም አገና ኘኝ😢😢
@@toyebamuhammed942 hii
ውይ የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናህ ትልቅ ሀዘን ነው አልቅሶ እንኩዋን አልወጣለትም
ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ቴዲ እንኳን ቤተሰቦችህን አገኘህ
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዛክ ወንድሜ እናትክ በህይውት ብትኖር ጥሩ ነበር
ግን እህት ወንድሞች አሉክ እንካን ደስ አለክ አላችሁ❤❤❤
የጎንደር ልጁስ እባካችሁ ደግማችው አቅርቡት😢
እባካች የጎንደር ዪላች አባቴ ፈልጌ ነብረክ ሻንበሪ መጎሰ አረሩ የባላል ኢን ፈረውይኒ መጎሰ አሩ ይባላለ ፈልከለኗ
❤❤❤❤
እር ምን ታምር የት ነሽ የዘር ፍልግ እናት የጎደሩ ልጅ ነገር😢😢😢😢
ዘርጠይቅ
እኔ ቶሎ ትገኛለች ብየ ነበር
የሚመስለኝ የዘርጠይቅ እናት ገጠሬ ሆና ከሆነ አታየውም መሰለኝ ልጀን በጣም የሚያሣዝን ነው
አቤት እዬ ፕሮግራም ኡሌ እዳስለቀሰኝ ቴዲ አላእ ያፅና የናትኸ ሞት እደከበደኸ ያስታውቃል ፊትኸ አይዞን ወድሜ
ቴዲ እናትሕን ባለማግኘትሕ አዝናለሁ
በጣም አስለቀሰኝ ቴዲ እግዛብሔር ያፅናሕ በጣም እወድሐለሁ ተባረክልኝ ።
Thanks belay
የኔ ጌታ አውጣው ሀዘንህ ብርታቱ ፅናቱን ይስጠህ😢😢💝
እግዚአብሔር ያፅናናህ ቴዲዬ የእናት ሃዘን እጅግ በጣም ያሳዝናል ተፅናኑ እንኳን እህቶችህን እና ወንድምህን አገኘህ ዘመደ ብዙ ነህ አይዞህ ጠንክር ወንድም አለም
ውይይይይ የእኔ አባት እኔን ይጭነቀኝ ምን አለ አልቅሰህ በወጣልህ ወንድሜ አንጀቱ እርርርር ነው ያለው አይዞህ የእኔ አባት እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድምዬ ❤❤❤❤❤
በርታ ወድሜ ግራሲገባህ አሳዘንከኝ ሌሎቹን ቤተሰቦችህን ደሞ በማግኘትህ ደስ ይላል አግዚሐበሄር ይመስገን
ወይኔ አንቀጠቀጠው እኮ ወድሜ እኔን ሀዘንን ከማፈን ማለቀስ ይሻላል አይዞኝ 😢😢😢😢😢😢
አይ ዮኒ ሃዘኑን ማውጣት የሚችል አይደለም ተጉድቷል ቢያለቅስ ቢገልፅ ነበር ጥሩ ውስጡ ተጉድቷል እግዚአብሔር ያፅናህ ቴዲ
አይዞህ ወንዲሜ ልቡ በጣምነው የተሠበረውግን በውሥጡ አፍኖታል መፅናናትን ይሥጥህ
መገናኘትህደሥይልነበር ግንእማ ማጣትከባዲነው የወንዲልጂሀዘን በውሥጥህነው አላህይሶብርህ
ቴዲ በውስጡ የሚያለቅስ አእይነት ነው አእይዞህ …. የቴድሮስም ጀግንነት ❤
እኔ ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ ሳይናገር ምንም ሳይል ስሜቱን ፊቱላይ ጨረሰው ተናግሮት ወይም አልቅሷ አልወጣለት የኔ ውድ አሳዘነኝ እግዚአብሔር ልብህን ያበርታው እንኳን ጥያቄህ መልስ አገኘ እኔ ግን ፊቱን ላይ ሁሉኑ ተመለከትኩ
እንኳን አገኛችሁት ታላቅ ወንድም መከታ ነው። ኖረውም አልኖረውም ደላውም አልደላውም !'!!
በእናትሽ ሞት ባዝንም በወንድማችሁ መገኘት ደስ ብሎኛል አስንዬ የዘመናት ህልምሽ ስለተፈታ ደስ ብሎኛ የኔ ምርጥ የስደት ጓደኛዬ
አልቅሶ ቢወጣለት ይሻላል አንጀቱ ውስጡ በጣም ተቃጥሏል ያስታውቃል ሲያሳዝ ትንሽ ቀድሜ መጥቼ ቢሆን እያለ ማሰቡ አይቀርም😢😢😢😢 አይዞህ በርታ እንኳን እህቶችህን አገኘህ
When I saw they are crying, I couldn't stopped crying. It is very very heartbroken!! Im very very appreciate EBC for helping find the family. It is ok , the good thing is you found each other's. Do not crying too much you hurt yourself. I understand your emotion and I was wrapping my tears when I was writing this text but I do not know you guys .
እኔም እናቴን በስደት ላይ ሆኜ አጣኋት አላህ ትእግስቱን ይስጠን😢😢😢😢
እ/ር ያፀናሽ
እኔም እንዳንቺ ነኝ እየናፈቀቺኝ ሄደች😢ሞት ክፉ ነው 😭😭
አላህ ስብሩን ይስጥሽ እህቴ
እኔም እናቴን በሰደት ሆኘ ነው ያጣሁት 😭😭😭😭
አብሽሪ😢😢😢
የናት ሀዘን ሁል ጊዜ በውስጥህ ነው መቼም አይጣፋ እ /ር መፅናናትን ይስጥህ ወንድሜ
እንኳን ደስ አለህ የሰው ደስታ የማስደስተው ላይክ ግጩ❤❤❤
ወንድም እግዚአብሔር ያጽናህ
ወንድም እና እህቶችህን ማግኘትህ
በራሱ ትልቅ ነገር ነውና አይዞህ
እንዴት አዳሳዘነኝ አዘኑ ፊቱ ላይ ያስታዉቃል ተቆጣጥሮት እንጂ አንዴ ሁሁሁ ብሎ ቢጮህ ደስተኛ ነበር ግን ሚዲያ ሆነበት በግድ ነዉ የተቀመጠዉ በጣም ተጎድቷል እግዛብሔር ያፅናክ ወንድሜ
aw ewnt betam nw lebu ytsberaw
ይሳዝናል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ
እባካችሁ የጎንደሩን ልጅ ይደገም ምክንያቱም እዛ አካባቢ ብዙም ኔትወርክ ስለለ ነዉ ያልሰማች እባካች ኢቢኤሶች ድገሙት ድገሙት
በትክክል እዛ አካባቤ እንተርኔት የለም
Echi atichemaliku ingide keyet new miyametulachu
@@mashaallhsss3479 ምነዉ አሽላላሽ ወይም አሽላላህ ለነገሩ የጎንደር ስም ሲጠራ የማትወጅ ነሽ ወይም ነህ ምድረ ከብት
@@tigstetekle768 kabite yiwugash awo alewdim sile goder siwara tsara selam ina tsara islam
በእርግጥ እናት ማጣት ከባድ ነዉ።ቢሆንም እንኳን እህቶቻችሁ እና ወንድምህ አገኛሀቸው ወንድ ልጅ ነህ ቻለው ወንደሜ ከእንግዲህ አንተ ትልቅ ነህ ወንድሞቻችሁ ስብስብ
ወይ በእመብርሃን እንደት እንደደነገጠ በዚህ መልኩ ባይነገር 😢😢😢 ምን አልባች ስኳር ደምግፊት ሊኖር ስለሚችል በተረጋጋመልኩ ቢሆን ወይኔ ድንጋይ ሆነኮእፍፍፍ 😢😢😢 እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድም
በጣም😢😢😢😢ፈጣሪ ያፅናዉ❤❤❤❤እመቤቴ ታጠክረዉ እጅ የናት ሞት ከባድ ነዉ የደረሰበት ነዉ እሚያቀዉ😢😢😢😢😢
ቴዲ ውስጥህ ያለው እሳት ፈጣሪ ያብርድልህ በጣም አዝናለሁ😢💔
የሰፈሬ ልጆች እንኳን ደሰ አላቹ
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ እንዴት እንዳረርክ ተረዳውህ እኔም ወንድሜን ሳላየው ቀበርኩት እግር እሳት ሆነብኝ እናም በርታ ተፅናና ❤
ሃዘኑ ይታያል በውስጥ እንደ ደበቅከው😢
ከባድ ነው ሃዘን ፅናቱ ይስጥህ
እምዬን ማጣት ከባድ😢😢😢😢
@@Helenabebe-fu5slበጣም 😭😭😭😭
@@vxdgougf1707 በስደት ሆኜ እናቴን ስላጣው አቀዋለሁ አስለቀሰኝ ያሳዝናል የልጁ ስሜት 💔😭
እግዚአብሔር ያፀናህ ወንድሜ ታሪኩ ያሳዝናል እንኳአን እህቶችህን አገኘህ
እልልል እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ግን የጎንደሩ ልጅ የት ደረሰ ኢቢኤሶች ጥያቄችንን መልስ ስጡን ሀሳባችንን በጣም ሰርቆናል የጎንደሩ ልጅ በጣም ነው የሚሳዝነው ለተገናኙት ቤተሰብ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤😢😢
ኩሚትአያለብሞሰል ኢቢኤስ
የኔ አባቴ እንደዚህ ብዙ ሁነህልኝ ይሆናል😢😢😢 አባቴ ሁሌም ትናፍቀኝ አለህ አንድ ቀን እኔደማገኝህ ተስፋ አለኝ የመጀመሪያ ልጅህ ብርሃን አክሎክ ካሴ እፈልግህ አለሁ በሰላም ከስደት ወደ እናት አገሬ ሰገባ የመጀመሪያ ስራየ አንተን መፈለግ ነዉ😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉የወንድ ልጅ ሐዘን ወደ ውስጥ አሳዘነኝ በጣም ግራ ግብት አለው ኡፍፍፍፍ😢😢
ኡፉፉፉ ምን ያህል ውስጡ እንደደነገጠና እንደተቆጨ ያስታውቃል ከሚያለቅሱት ይልቅ እሱን ማፅናናት ይከብዳል ምን ያህል ልቡ እንደተሰበረ ፊቱ ላይ ይታያል😢😢አይዞህ ፈጣሪ ያበርታህ እኔም ስደት ላይ ሆኜ ነው እናቴን ያጣሁት😢😢😢😢😢
እውነት ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ይከብዳል ስደት ላይ😢
ከሆላድየመጣውሳ. ጥላሁን. ውጤትምላይደረሰ. ሁለትሳምትሆነው
ወይኔ የኔወድም በሥደት ኑሮ እናትን ማጣት ከባድነው ሀዘንህን ዋጥ ለማድረግ እራሥህጋር ሥትታገል ሣይህ እጅግ አሥለቀሥከኝ አሣዘንከኝ
አላህ ፅናቱን ይሥጥህ ወድሜ እኳን እህት ወድሞችህን አገኘህ
At list ለሰርጉ የመጣ ጊዜ ቢፈልጋቸው ያገኛት ነበር እናቱን አባቱ በህይወት ስለነበር ወገኖቸ ከትዳር ቅድሚያ ቤተሰብ ይቀድማል አጡም ገረጡም ሌላ ህይወት ስትጀምሩ ያለቤተሰብ ምንም ነገር ደስታ የለም ማንነት በራሱ ተጽእኖ አለው የቻላችሁበት ርቀት ሂዱ
Endayfelg yemiyareg andand mesenakloch neberut
ከመፍረዳችሁ በፊት አመዛዝኑ።
በመጀመሪያ ከስም ያለፈ እሳቸውን እና መዳረሻቸውን የሚጠቁም ትንሽ ፍንጭ ያስፈልጋል።
በሶስት አመቱ እኮ ነው የተለያቸው በምን አስታውሶ ይፈልግ?
የኔ ጌታ በጣም ደነገጠ ፀጥ አለ እኮ አይ ስደት ፈጣሪ ያፅናኸ ወድሜ
ዘር ጠይቅ ቢንስ ይቶብ ቢከፍት እናሳድው ነበር እባካችሁ የቀን ስራ እየሰራ አይገላታ እንገዘው ከዛ ይማር ትምህት አልተማረም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቴዲ ወንድሜ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ውስጥህ በጣም እንዳዘነ ይገባኛል ግን ሁሉም ነገር ሆነ ልብህን መንፈስህን እግዚአብሔር ያበርታልህ መቼም እናትን ምንም ነገር አይተካትም ቢሆንም የእግዚአብሔርን ህግ ነውና የሆነው ሆነ አንተም ከብዙ ውጣ ውረድ በሗላ የልጆች አባት ነህና ራስህን አበርታ አይዞህ ቀሪ ህይወትህን እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ትዳርህንና ልጆችህን ዘርህን ይባርክልህ ወንድምና እህቶችህንም ስላገኘህ እንኳን ደስ ያለህ!
አይይይ የጎደሬዉ ልጅ ዘር ጠይቅ አላህ በቅርብ ቀን ቤተሠቦችህ ተገኝተዉ አላህ ዘርህን ያብዛልህ
ፈጣሪ ያፅናህ❤❤❤❤
Thank you
😢😢😢😢😢እእእፍፍፍፍ አይዞክ ቴዲ እዉነት እናት ማጠት ይከብደል እግዚአቤሔር የፅናክ እንኳን ደለስአለክ ❤❤❤❤
አይ ወንድልጂ ቆራጥ ናቸዉ ሀዘናቸዉን ሰብራታቸዉን በዉስጣቸዉ እምቅ ነዉ የሚያደርጉት የኔ አባት ፈጣሪ ያፅናሕ ብርታቱን ይስጣቺሁ
የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጠን ለሀገራችን ያብቃን አፎይ የምንልበትን ሰበብ ቅርብ ያርቅልን❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Amen ❤
Amen ❤
አሜን(3)🤗♥️
Asazagn tarik newu ግን በጣም ደስ የሚለው 4 እናትና 2 አባት አስቀምጣልሃለች።ደስ ይበልህ
Amen
ምስኪን ውስጥህ እንዴት እንደሆነ መረዳት አይከብድም ስሜትህን መቆጣጠርህ በራሱ ጥንካሬህን ያሳያልና እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
ሒወት ባአንድ በኩል በጣም ደስ ትላለች ባአንድ በኩል በጣም ታሳዝናለች እህቶችህን እና ወንድምህን ስላገኛሐቸዉ እንካን ደስ አላችሁ ሐዘኑን በዉስጡ ያዘዉ ፈጣሪ ፆናት ይስጥህ !
ወይኔ ስቅቅ አለ ግራ ተጋባ ቁጭት አንገብግቦት እሚለው ጠፋበት እኮ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የፈቀደው ነገር ብቻ ነው እዚህ ምድር ላይ እሚሆነው
ፈጣሪ ያፅናህ
ቅዳሜና እሁድን በጉጉት ነው የምጠብቀው ቅዳሜን ለቤተሰብ መገናኘት እሁድን ደግሞ ለአድስ ምእራፍ በቃ ሶፍት ይዤ እያለቀስኩ ነው የምጨርሰው 😢😢
አላህ ያፀናህ እሱ የሻው ነው የሚሆነው እንኳን እህትና ወንድሞች ኖረህ አልሀምዱሊላህ
ያ የጎንደሩ ልጂ እየመሠለኝ
የኔ ጌታ ምንም ማድረግ አይቻል ትዛዙ ከላይ ነዉ ይቆጫል ቢሆን ደስ ይል ነበር አብሬ አለቀስኩ ፈጣሪ ያፅናህ
አሜን
እኔ በጣም አልቅሻለው የእናት ሀዘን ከባድነው በርቱ
የኔ ጌታ ቢቸግረው አይዞሽ አለ እሱ ግን ድንጋጤ ውስጥ ነው እደዚህ ግን የእናት ሟት አይነገርም የሚወዱት ጎረቤት እንኳን እደዚህ አይነገርም
የአባቱ ቤተሰቦች ማገናኘት ነበረባቸው ግን ይሄ ለሌላ ሰው መማሪያ ይሆናል በፈለገ ጉዳይ እናት እና አባት ቢለያዬ ልጆችን እንደመበቀያ መደበቅ ዋጋ ያስከፍላል ለወደፊቱ እንማርበት
በመጣ ሰአት ቢያገናኙአቸው እናቱን ያይ ነበር ግን ፈጣሪ አልፈቀደም
እንኳን ተገናኛቹ እህቶች ስላገኘህ ልክ እናትህ እንደ አገኘሃት እሰበዉ እህት የእናት ምትክ ስለሆነች 😥😥😪😍😍 ቀሪዉ ዘመናቹ ኣላህ ይባርክላቹ 👋
ልክ ነው አመሰግናለሁ
መንፈስ ጠካራልጅኘው😢😢😢❤መፅናናት ያድልህ❤❤
ውይ ሲያሳዝን ደንግጧል ማውራት አልቻለም ወንድ ልጅ ሁሉ ነገር በውስጡ ነው ፎቶ አሳዩት ቴዲም እህቶች ወንድሞች በእናትህ በኩል አሉ እነሱም የእናትህ ምትክ ናቸው እናትህን ብታገኝ ደስ ይለኝ ነበር ደግሞ የፈጣሪ ፍቃድ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ግን ቅርብ ግዜ ነበር የሞቱት
አይዞን ብሮ በርታ እንደኔ ነህ በውስጡ ነው የሚያዝነው 😢
የኔ ጌታ ወላሂ ሊደብቅም ቢል ያስታውቃል አላህ ያፅናህ የኔ እናትም በብሃር ሞታ ልጀ እያለች ነው የምተይው አድቀን ትምጣለች ትልነበር የኔ ጌታ አላህ ያጠክርህ ቅስሙ ተሰበረ😢😢😢😢😢😢😢
ባሀሪው ልክ እደ አጎቴ ደምስሩ ይታያል ዋጥ አደረገው አይዞክ 😢😢😢😢😢
ቴዲዬ አይዞህ ከባድ ነው። እግዚአብሔር ያፅናህ
Thank you bro
እኔእምለዉ በቃ የጎደሬዉን ልጅ ብታቀርቡት ምን አለ እህህህህ አሁንም ግጥሞቹ እጆሮየላይ እያቃጨለ ነዉ እቅልፍ ነሳኝ 😭😭😭😭😭
Enda ke tegegu eko yekerebal wey weta belesh lemen atefelegim
Tediye Ayzoki😢😢
Ukani Dasi Alachuu❤❤🎉
Thank you my dear,
አለም ጤና መስኪድ ሰፈር በጣም ነዉ የማቀዉ ቴደዬ አይዞን ፅናቱን የሰጥክ
Ehetochu yekefelehager lijoch selehonu anejetun asarerut...betam yekebedal meyawerut.
የጎንደሩ ልጅ በድጋሚ ይቅረብልን በአማራ ክልል ባለው ግጭትና ኢንተርኔት አለመኖር ምክንያት ቪዲዮው ተደራሽ ባለመሆኑ ጎንደር አካባቢ አልታየም