ህዝብ ይፋረደን | እንጀራ እናታችን ያደረገችብን አስደጋጭ መተት ለአሰቃቂ ህይወት አበቃን | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2023
  • A very sad family story.#ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ጉዳዩን ሀገር ይስማዉ ህዝብ ይፋረደን!
    በእንጀራ እናታችን አሰቃቂ በደል ተፈጽሞብናል ጉዳዩን ሀገር ይስማዉ ህዝብ ይፍረደን! የእርቅ ማእድ
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center
    8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

КОМЕНТАРІ • 452

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  9 місяців тому +40

    በእንጀራ እናታችን የተፈጸመብንን በደል ስሙልን?
    ባልና ሚስትን ወደ መቃብር ልጆችንም ለጎዳና ህይወት ያበቃዉ ታሪክ።
    ጉዳዩን ሀገር ይስማዉ ህዝብ ይፍረደን!

    • @tarafashabara
      @tarafashabara 8 місяців тому +1

      😢😢😢😢

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @selinahusen4150
      @selinahusen4150 8 місяців тому +1

      😢😢betam yasazinal tekile Hayimanot gedam Hidu bakachu, tseloyu..Hulum neger yisetekakelal gin tiret yifeligal be menfesawi Hiwot. Tekile hayimanot Hidu Hidu Hidu😘😘😘😘 fetari yiridachu ayi andand sew kifatu gedeb yelewim 😥😥

    • @selinahusen4150
      @selinahusen4150 8 місяців тому +2

      Wendimoche yihen melikit kayachu bene yihunubachu wanaw tenenga ayimiro new ,tenam new silezi berituna tseliyu tseb tetemeko..tekile Hayimanot gedam Hiduu Hulum yisitekakelal.

    • @garbittisillasehannaa3675
      @garbittisillasehannaa3675 8 місяців тому

      Betam nw yemeyasazenw beiwnet Egzihabeher yerdachew este silk kuterachewun lakulegn tarekachew yebetasaben tarek yemeslegnal le40 ametat siyan kerateten yenebere ye metat neger egnam tsabelun hneden ahun netsa wetenal# ahun yehone tsebel ale eza yehedu ebakachu yefatalu ketaserubet !gana botawun hedalw bilo seyaseb kadmo menfesu yetaseral botawun keregete bohala dagem matetu ketadese wed asadese sew yehedal ene barasena babetasaboche yayewut selahone enasum wado aydelem way selkachun askemetlegn ebakachu ene etokemachwalw botawun

  • @user-ok8wc9by3k
    @user-ok8wc9by3k 8 місяців тому +23

    ያመናቹት ተስፋ ያደረጋቹት ልባቹን እሱ የሰጣቹት አምላክ ያሰባቹትን አሳክቶ ደስ ብሏቹ ድጋሚ እንድትቀርቡ ያድርጋቹ

  • @TigistMekonnen-od3uv
    @TigistMekonnen-od3uv 8 місяців тому +40

    እዳይመስልህ ሳትሞት የጇን ታገኛለሽ ለማየት ያብቃህ እድሜ ይስጥህ

    • @user-se8to4qe5q
      @user-se8to4qe5q 8 місяців тому +2

      Ewnet new 😢🥰🥺

    • @elsabetshume4775
      @elsabetshume4775 8 місяців тому +3

      አሜን በዚ ስራ የተሠማሩ ሁሉ ፈጣሪ የእጃቸውን ሁለት እጥፍ ይስጣቸው

    • @user-kp9ug8in1z
      @user-kp9ug8in1z 8 місяців тому

      በሰማይ ቤት ለማቃጠል የምድር ቤቷን የሰራች መስሏት ነው። እግዚአብሔር የሚቀጣው ቅጣት የዘላለም ነው። ትቻለው

  • @user-sl3qz9fu2z
    @user-sl3qz9fu2z 8 місяців тому +52

    እግዚአብሔር አምላክ የስራዋን ይስጣት ስለ እናተ ግን ቃላት ያጥረኛል በዚህ መጠን እነደዚህ በእግዚአብሔር መታመን የተመካችሁበት አምላክ በጉዞአችሁ ሁሉ እንደሚከተላችሁ ተስፋአለኝ በቃ የዚህ ዘመን ኢዮብ ናቹ በርቱ🙏❤

    • @hayathamdula960
      @hayathamdula960 8 місяців тому

      E

    • @addisbroom682
      @addisbroom682 8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏😢

    • @addisbroom682
      @addisbroom682 8 місяців тому

      በጣም ያሳዝናል አገራችን ላይ እውነተኛ ህግ ካለ እሶ ከነልጆቿ ቤቱን አከራይታም ሆነ ኖራም ተጠቅማለች ከነ ኮተቷ እሶን አሶጥቶ እነዚ ልጆች ይኑሩበት አምላከ ቅዱሳን ፍርዱን ይሰጠጣት

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 8 місяців тому +40

    እንጀራ እናት ተብየዋ እግዚአብሔር የሰማይ ቤትሽን ያቃጥለው አንች መተተኛ እናታቸውን አሳብደሽ አባታቸውን አጃጅለሽ እነሱን በሂወታቸው ቀልደሽ ስንት ዓመት ትኖሬለሽ ለዚች አጭር እድሜ ይህን ሁሉ ተንኮል አንች ሰይጣን የተረገምሽ አረመኔ

    • @amsalegammie2303
      @amsalegammie2303 8 місяців тому +1

      ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ አባትየው የዘራውን ነው ያጨደው ምክንያቱም ልጆቹ እንደሚሉት ከሆነ ነፁህ ፈቅር ነው የገፋው

  • @user-ep2kx8lm7q
    @user-ep2kx8lm7q 8 місяців тому +8

    ቸርች ሒድ ይፀለይላችሁ ጌታ ከእስራታችሁ ይፈታችዃል ሌላ ዳኛ የለም።

  • @Mx-zs1gp
    @Mx-zs1gp 8 місяців тому +16

    በጎ ፍቃደኛ ጠበቆች አለሁ በሉ ከፈጣሪ ታገኛላቹ

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 8 місяців тому +32

    ፀልዩ ስገዱ ፀበል ተጠመቁ

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 8 місяців тому +1

      ምን አረጉ ጥፋተኛው አባትየው ድግምተኛ ሜስት ማግባት

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 8 місяців тому

      @@amasnaku2738 የአቀባበል ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ እነሱ አጠፉ ማለቴ አልነበረም መተት ተደረገብን ስላሉ የተላከባቸውን ክፉ መንፈስ ለማስውገድ መፀለይ መፆም መስገድ ፀበል መጠመቅ ካለባቸው ችግር ያላቃቸዋል ማለቴ ነበር::

    • @MelonaDaliy
      @MelonaDaliy 8 місяців тому

      ​​@@amasnaku2738የፀሎትና የአምልኮ የእምነት ጥንካሬ ስለሌለን እኮ ነው መተት ሲሰራብን የምንጎዳው። በፃምና በፀሎት በእምነት የበረታን ከሆንን መተቱ አይሰራም ለዛ ነው የፀሎት ህይወት የንስሃና የስግደት ፀበል መጠመቁ የሚጠቅመው ምንም አደረጉም አላደረጉም በእምነት መበርታት የእግዚአብሔር ሀይል ይጠብቃቸዋል ገባሽ

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 8 місяців тому +6

    ሴትየዋ በስራችው ግፍ ከእግዚአብሔር ቅጣትዋን ታገኛለች

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m 8 місяців тому +15

    ፈጣሪ፡ በሰው፡ እንባ የሚኖሩትን ይፋረዳቸው

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 8 місяців тому +3

    ኡፍፍፍ ወድሞቼ እግዚአብሔር አሁንም በቃሉ ፀታችሁ እደቆያችሁ አሁንም ጥላ ከለላ ይሁናችሁ 😢😢😢😢😢 ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 8 місяців тому +13

    አይ እንጀራ እናት በልጆችሽ ይድረስ ለልጅ ልጅሽ መከራ ይድረስባቸው እናታቸውን እንዳሳበድሽ አንቺም አብደሽ ሙቺ

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 7 місяців тому

    የኔ ጌታ ...አይዞህ በርታ .. እናም ሀይለኛ ጠበቃ የግድ ያስፈልጋቸዋል !

  • @mekdesmengistu1852
    @mekdesmengistu1852 8 місяців тому +14

    ለዚ ያበቃቹ ማንም ሳይሆን አባታቹ ነው በጣም የሚያናድድ ታሪክ ፈጣሪ ይርዳቹ

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g 8 місяців тому +2

      Tikkil Afer yibila !

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 місяців тому +3

      አባታቸው ምን ያድርግ ተሰርቶበት እኮ ነው😢😢😢😢😢

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 8 місяців тому

      እንደዚህ አብነት አባት ብልቱን መቁረጥ ነበር

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 8 місяців тому

      Beyehedebet felfilo

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 8 місяців тому

      የላንዲ ምክንያት አባታቸው ቢሆን እንደህ አያደርግም😢😢😢

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 8 місяців тому +3

    መተተኞች የስራቸውን ያገኛሉ አምላክ ፍረድ

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j 8 місяців тому

    በምነታችሁ ወደ ፈጣሪ ጸልዩ እግዚአብሄር ሀያል ነው ማንንም አይንቅም

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h 8 місяців тому +17

    መስማት ከጀመርኩበት ስአት እስኪጨርሱ አልቅሼ ልምት ውይ እንዴት ነው ልጅ ያላት እናት የሰው ልጅ ላይ እንዴት በዚህ ልክ ይከፋል ግን 😢😢

    • @user-kp9ug8in1z
      @user-kp9ug8in1z 8 місяців тому

      በጥንቆላ አሳስራ እዚህ ያደረሰን ሰው እንዴት የእግዚአብሔር ፍርሃት እንዴት ይኖራታል ??? አፈር ትብላ

  • @user-wm1gu7kl1p
    @user-wm1gu7kl1p 7 місяців тому

    የናንተ መጨረሻ መስማት እፈልጋለሁ ።ጌታ ሆይ ጥሩ ነገር አሰማን

  • @fafifafi320
    @fafifafi320 8 місяців тому +11

    ሀገራችን እኮ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ የናንተ በሚድያ ስለወጣ እንጅ በየቤቱ ታፍነው የሚውሉ ስንቶች አለ እባካችሁ ለዚች አጭር ሂወት ምናለ ብንተዛዘን

  • @mesfinmekonnen1809
    @mesfinmekonnen1809 8 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ያሳዝናል አይዞአችሁ ሰይጣን ምንም ሀይል የለውም በፀሎት በርቱ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 місяців тому +4

    አባታችሁ ሀይለኛ መተት ተደርጎበት ነው ምስኪን 😢😢😢እንደት እንዳሳዘናችሁኝ እራሳችሁን ጠብቁ ይች አውሬ ናት ደግሞ ምን ስው ናት😢😢😢

  • @user-yr1sq4qb2g
    @user-yr1sq4qb2g 8 місяців тому +5

    ወንድሞቼ ለቅሷቹ ያስለቅሳል እንባ እሳት ነው ይፈጃታል አይዟቹ ጠንካራ ሁኑ እምነታቹ ደስ ይላል አይዟቹ ሁሉም የእጃቸውን ያገኛሉ

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 8 місяців тому +7

    የህግ ባለሙያውች እንደሚረዷችሁ እርግጠኛ ነኝ በርቱ የሬድዮ ጣቢያውም እርዳታ እንዲያገኙ እርዷቸው

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 8 місяців тому

    መተት መታቹም አሰመታቹም የዘላለም አሳት በሰማይም በምድር እንደሚበላቹ አትጠራጠሩ የሰውን ሂወት እንደዚህ የምታመሠቃቅሉ ወዬላቸሁ ወዬላችሁ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 8 місяців тому +13

    እኔ እንደዝህ ከብዶኝ እያለቀስኩኝ የሰማሁት ፕሮግራም የለም ክፉ እንጀራ እናቶች አሉ የዚች ሴትዮ ደግሞ ይለያል እሳት ይብላሽ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ እንዴ ሰዉ እንዴት በዝህ መጠን አዉሬ ይሆናል ባሎን ልጆቾን ህይወቷ ንብሮት ስንት ነዉ የነጠቀቻት እናታቸዉ አባታቸዉ በድግምት አፍዝዛ እንዴት ይናገር ግን እሷ ዛሬ ደስታ ላይ ልትሆን ትችላለች ግን የዘራችዉን ቴጭዳለች ለልጆቻ ነዉ ሁሉም ያልፍል ንብራችሁ ጠይቁ እስከ ጥግ

  • @comceilo8934
    @comceilo8934 8 місяців тому +5

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድሞቼ😢😢😢😢😢አይ ኢትዮጵያ😢

  • @senigi530
    @senigi530 8 місяців тому +3

    እባካቹ ለሀቅ የቆማቹ ጠበቆች እርዳታችሁ ያስፈልጋቸዋል በእግዚአብሄር ስም

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 8 місяців тому +5

    በጣም ያሳዝናል ሴት ልጅ ይኸን ያህል ትጨክናለች ያዉም እናት ሁና ለእዉነት የምትኖሩ እና መርዳት የምትችሉ ጠበቃዋች እባካችሁ እርዷቸዉ ስለ ፈጣሪ ብላችሁ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 8 місяців тому +8

    ልጆቼ❤❤አታልቅሱ❤❤ሑሉ ያልፋል ምን አልባት 😢አባታቹ በድግምት 😢ተይዞ ይሖናል😢ዳብሎስ ስራው ይፍረስ😢 የስቱቤት ፈረሰ እኮንም እናተ አደጋቹ😢ኢየሱስ ያድናል❤❤❤ወድም አባት እናት ይሖናል❤❤❤አይዞዋቹ❤❤❤

  • @Zedtube594
    @Zedtube594 8 місяців тому +2

    ጨርሸ ሰማሁት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ሰዉ ሞት እያለበት እንዴት በዚህ ልክ ጨካኝ ይሆናል አላህ የተሻለ ነገር ይስጣችሁ ራሳችሁን ጠብቁ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 8 місяців тому +1

    ተምችና ኩብኩባ የበላውን ዘመናችሁን እግዚአብሔር በእጥፍ ይመልስላችዋል እናንተ ብቻ በይቅርታ እለፍ በቀል የእግዚአብሔር ነው። ለሴጣን እድል ፋንታን አትስጡት።ከደረሰባችሁ የበለጠ እዬብን በእጥፍ የባረከውን አምላክ እያሰባችሁ እሱን ታመኑ። ጨለማን በመግለጣችሁ የብዙዋችን አይን እንደምትከፍቱ አምናለው 🙏🙏 የበለጠውን ስለያዛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ ያለው ሁሉ አለው ❗ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ🙏🙏🙏🙏

  • @its38bby62
    @its38bby62 8 місяців тому +2

    አሉ ብዙዎች እግዚብሔር የማያይ ይመስላቸዋል እግዚብሔር ተዋጊ ስሙም እግዚብሔር ነዉ።

  • @zahrayerga8612
    @zahrayerga8612 8 місяців тому +5

    ወንድሞቼ አላህ ይርዳችሁ ሙሉ ግዜያችሁ በክስ አትጨርሱት ከምንበላ እራሳችሁን ተንከባከቡ ፍትህ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ ልጅነታችሁ በስቃይ አልፍችሁ ወጣትነታችሁን በክስና በስቃይ አትፍጁት

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 8 місяців тому

    betam yasazenal geta yefrdal Ethiopia yedebterana yemtetegh ager now get yefrdelachwal 😢😢

  • @bezayetade9218
    @bezayetade9218 8 місяців тому +15

    😢😢😢 ደብተራ የስንቱን ሒዎት አበላሸ

    • @MelonaDaliy
      @MelonaDaliy 8 місяців тому +3

      የጠንቋዩንም የቃልቻውንም አትርሺው ከጎረቤቶሽ ውስጥ ምን ያህሉ ነው ጠንቋይ ቤት የማይሄደው ጨሌ በቤቱ አስቀምጦ አምልኮ የማይፈፅመው እግዚአብሔር ሀገራችንን ከደብተራና ከጠንቋይ ሴራ ያክሽፍልን

    • @Bonie-et2wn
      @Bonie-et2wn 8 місяців тому

      በጣም 😢😢😢😢😢

  • @betty8479
    @betty8479 8 місяців тому +4

    የእጀራ እናት እግዚአብሔር ይፍረድብሽ የሴጣን ቁራጭ ምን አይነት አውሬ ብትሆን ነዉ ልጅ ወልዳ በልጅ ላይ ይህንን ይህን ያህል ጭካኔ ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ አይዞችሁ በርቱ ይህን መካራ ታላፋላችሁ ይች ምድር ለእውነተኛ ሰው አትሆንም😭😭💔

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 8 місяців тому +1

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ፩፪
    እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣችሁ መድሐኒያለም ይታደጋችሁ🥲🙏🏾

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 8 місяців тому +19

    Very sad story, but don’t give up God be with you be strong

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 8 місяців тому +4

    ፈጣሪ በቃ ይበለን በእኔ የደረሠብኝ በእጀእናቴ ስላለ አመመኝ ፈጣሪ ይፍረድ ግን ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ አይቀረም የጨለመን ይነጋል

  • @selamaklog5889
    @selamaklog5889 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይፈታችኃልወደቸርችሂዱጌታደጋሚውንይመታልድግምቱምይፈርሳልእግዚያብሔርይችላልአባትእናትወገንይሆናልይፈርዳል።

  • @user-br1py4jr8q
    @user-br1py4jr8q 8 місяців тому +3

    የስራዋን ይስጣት በጣም ባለጌ ሴት ናት ግፈኛ

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 7 місяців тому +1

    በእውነት ወንድሞቼ ቅድስ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ገጠመኝ አዳምጡ ማለት መምህር ተስፋዬን ዩቱብ ይባላል እባካችሁ ቅድስ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እኔ መስማት ነው ያቃተኝ ገጠመኝ አዳምጡ እባካችሁ የነብስም የስጋ ነው❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 8 місяців тому +2

    የእነዚህን ልጆች ታሪክ በእንባ ነው የጨረስኩት😢

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 8 місяців тому +20

    😢እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት የእንጀራ እናታችሁ 😢

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 7 місяців тому

    እውነትህን ነው ወንድሜ እነዚህ ወንጀለኞች ለህግ መቅረብ አለባቸው 100% agree !!

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 8 місяців тому +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፡፡ ይሔ ድሮ የብዙ የእንጀራ እናቶች ባህሪ ነበር ሆኖም በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የእንጀራ እናቶች ያሉ አይመስለኝም ነበር፡፡ ከዛሬ 40 ዓመት በፊት የእኛም እንጀራ እናት ልክ እነሱ እንደሚሉት አንድ ቀን ታላቅ ወንድሜን አባቴ ወንዝ ለወንዝ በሽጉጥ አባሮ በደምፍላት ሊገድለው ነበር፡፡ የሚገርመው ያቺን ቀን እግዚአብሔር አሳልፎን ከ40 አመታት በኋላ አባቴ አርጅቶ በ84 ዓመቱ ሲሞት ለሐምሳ አመታት አባቴም እኛም ስንጦረው ስንከፍልበት የቆየውን የሶስት ትላልቅ እድር ገንዘብ እንኳን ሳይቀር ጠቅልላ ወስዳ የቀብር ማስፈፀሚያ እንኳን ከግል ኪሳችን አውጥተን ነው የቀብሩን ስርዓት ያስፈፀምነው፡፡ የሚገርመው ደግሞ አባቴ ያለውን ገንዘብ ሁሉ አስቀድሞ አስጨርሰውት ስለነበር እኛም እሱን ከቀበርን በኋላ ዳግም ወደዛ ቤት ተመልሰን አልሔድንም፡፡ ወንድሞቼ አይዟችሁ እውነት ትከሳለች እንጂ አትሞትም፡፡ ስለዚህ ሁሉንም ንብረቶች እንዲያንቀሳቅስ ለአንዱ ወንድማችሁ ውክልና የተሰጠው ቢሆንም ውክልናው አባታችሁ ከሞቱ በኋላ ስለማይሰራ ሁሉንም ነገር አሳግዱና በህግ ባለሙያ ይዛችሁ የሚገባውን የህግ መስመር ሂዱበት፡፡ ከዚህ ውስጥ ወረዳ የሚባለውን ነገር አውጡትና በርቱ፡፡

  • @user-fy7ur6vl1d
    @user-fy7ur6vl1d 8 місяців тому

    አውነት ነው መተተኞች በህግ ይጠየቁ ሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው መተት ህግ ያላወቀው ነገር ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 7 місяців тому

    እውነት ነው ልክ ነህ ከስው ልጅ የእንስሳት ፍቅር ይበልጣል የሚያውቀው ያቀዋል

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 8 місяців тому +6

    አባታቹሁም የማይረባ ነው በሱ ምክንያት ነው ለዚህ የበቃቹ ዱርዬ ነው አባታቹ እሷ ጋር ባይሄድ ኖሮ ለዚህ አትበቁም ነበር አባታቹሁም እንኳን ሞተ የማይረባ የሷም ልጆች የማይረቡ በዚህ ዘመን ጥንቆላ

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 8 місяців тому +1

    ከሴትየዋ ድርጊት ይልቅ እኔ ልቤንና ቀልቤን የገዛኝ የተበዳዮቹ መሰተዋል ነው።እርስ በእርስ ያላቸው ፍቅር ይደንቃል።ሴትይቱ ለእራሷና ለልጆቿ ስትል ንሰሐ ትግባ።ፈጣሪ በምድርም ሀጢዐትን በአራት አጥፍ የሚቀጣ ፃዲቅ አምላክ ነውና ወየው ለእርሷ።እናንት እስካሁንም የጠበቃቹሁ አምላክ ጥበቃውን ያብዛላቹሁ።የካሣ ዘመን ከፊታቹሁ አለ።በርቱ!!!

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 8 місяців тому +12

    አይዞቹ ወንድሞች ይህ ነገር በእኔ ቤተሰብ የደረሰ ታሬክ ነው የእኛም እንጀራ እናት አባታችንን እና ወንድሜን ለንብረት ብላ በመተት በሽተኛ አድርጋ አስቀርታለች የደረሰበት ብቻ ነው የሚረዳቹ

    • @elsabetshume4775
      @elsabetshume4775 8 місяців тому +1

      ትክክል እኔም አውቀዋለው ፈጣሪ የእጃቸውን በምድር ላይ ይስጣቸው

    • @saratesfaye373
      @saratesfaye373 7 місяців тому

      O my god !

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 7 місяців тому

    ልጆቼ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ እራሳቺሁን ጠብቁ እቺ ሰይጣን አጋንንት ሴትዮ እመቤቴ ከነልጂዋ ትጠብቃቺሁ ፈጣሪ ዘርማዘርዋን ያጥፋት እቺ ሰላቢ

  • @kibret12345
    @kibret12345 8 місяців тому

    🥺🥲😭😭😭💔 በጣም ያሳዝናል የእንጀራ እናት የስራዋን ይስጣት

  • @user-lj9ky4et9i
    @user-lj9ky4et9i 7 місяців тому

    አረዳሀለሁ ወድሜ ልክ ነህ ውስጣችን ችለን ነው እዳተ አውጥተን ሰላልተናገርን ነው ወድሜ ቀሬውን ህይኸታችሁን ያስተካክላችሁ ጀግናናችሁ ግን

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 2 місяці тому

    በባልና ሚስት አለመግባባት ሁሌም የሚጎዱት ልጆች ናቸው እኔና ወንድሜም የዚህ ሰለባ ነን እነሱ ይጣላሉ ልጆች መከራ ያያሉ 😢😢😢

  • @user-fy7ur6vl1d
    @user-fy7ur6vl1d 8 місяців тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ይርዳችሁ በመተት የሆነ ነገር በጣም ውስብስብ ነው በሀል የገባች ሴት ማስረጃ ሁላ ትደብቃለች ፈጣሪ ይይላት

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 8 місяців тому +8

    እባካችሁ ስልካችሁን እዚህ ሚዲያ ላይ ለጥፉልን

  • @abebateshom3843
    @abebateshom3843 8 місяців тому +8

    እግዛብሔር ይጠብቃችሁ የዘራችውን ታጭዳለች ካደረገችው

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 8 місяців тому +1

    ይገረማል በጣም የተመካችሁበት የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳችሁ

  • @samirtadess-ul1td
    @samirtadess-ul1td 8 місяців тому +3

    ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ወድቃቹ አቀሩም ሁፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 місяців тому +6

    አላህ ይገዛችሁ

  • @tigistdiro
    @tigistdiro 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳቹ መልኳም ሰው ጠፍቶል እግዚአብሔር እይፋረዳችው ፀልዩ እግዚአብሔር ይገሲፃቸው

  • @mestawetdemesse1756
    @mestawetdemesse1756 8 місяців тому +2

    እናንተ ትልቅ ደረጃ ተደርሷላቹሁ እግዚአብሔር ን ይዛቻሁል እንጀራ እናታቹሁን ልብ ይስጣት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 8 місяців тому +8

    እግዝአብሄር አንድ ቀን ይፈርዳል እርግጠኛ ነኝ አይዞቹ ወንድሞቼ ነጌ ሌላ ቀን ነው😢😢😢😢😢❤🎉

  • @user-tn8eu9jq6x
    @user-tn8eu9jq6x 8 місяців тому +3

    Believe me God will be with you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yoditaseged663
    @yoditaseged663 7 місяців тому +1

    ከበሽታችሁ እንድትፈወሱ ንብረታችሁ በእጃችሁ እንዲገባ ጳድቃነ ማሪያም ሱባዬ ያዙ አንተም ወንድምህም ሒድ ትፈወሳላችሁ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 8 місяців тому +2

    በጣም ነው የምታሳዝኑት እግዚአብሔር ይርዳቹ እኔ እምላቹ ሁሉንም ነገር ተውላቸው ይጥቀማቸው እግዚአብሔር ለናንተ የተሻለ ነገር አለው ዋናው የእናንተ ሂወት መትረፉ ነው ለወላጆቻቹ ያልሆነ ንብረት ለናንተም አይሆንም ከዳቢሎስ ስራ መራቅ ነው እግዚአብሔር ይፍረድባት እንጀራናታቹን እናንተ የተሻለ ይስጣቹ

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 8 місяців тому +85

    በመተት ምክንያት የስንቱ ቤት ፈረሰ 😭😭

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 8 місяців тому

      በጣም፣ወንድሜን፣አስጥቶኛል፣አላህ፣የጃችው፣ይስጥጣች😢😢😢

    • @user-kp9ug8in1z
      @user-kp9ug8in1z 8 місяців тому

      በየቤቱ ያለ ጉድ ነው። ይሄ በየቤቱ የሚሆን ነገር ነው ነው

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t 8 місяців тому +19

    አላህ ሀቃችሁን ያውጣላችሁ 😢 በነገራችን ላይ በእስልምና እምነት ድግምተኛ ሰው አገቱን በአደባባይ እንዲቀላ ነው የታዘዘው በብዛት በአረብ አገራት ይፈፀማል እኛም ላይ ቢፈቀድ ባይ ነኝ

    • @onlyme6606
      @onlyme6606 8 місяців тому

      እንደዚ ቢሆን ሁሉም አማራ ይጠፋ ነበር

    • @user-oc2np1vm1t
      @user-oc2np1vm1t 8 місяців тому

      @@onlyme6606 በጠፍ ወላሂ እፉ የስንቱን ቤት አመሰቃሉት

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 8 місяців тому +2

      @@onlyme6606 didimit hulum biher wust ale.... tebab chinkilat silaleh new.

    • @tigistfantahun5127
      @tigistfantahun5127 8 місяців тому

      Setyewa Ertiria nate dekama manewe degmt demo yamara newe Yale have dngaye bher yelewem yesytan serea

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 8 місяців тому +1

    እባካቹ የህግ ባለሞያ የሆናቹ ለነፍስ ይሆናቿል እርዷቸው እኳን ሚዲያ ላይ ወጣቹ እነዚህ ልጆች በወላጃቸው ቤት የሌላ ሐገር ዜጋ የሆነች ሴት ንብረታቸውን ወርሳ በድግምት ሰውን መግደል እናትና ልጆችን አለያይታ እናታቸውን አሳብዳ የገደለች ሴትን የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም አትበሉ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 8 місяців тому +1

    ወገኖቼ አያድርስ ነው።አሁን በአባታቸው ልንፈርድ እንችላለን ግን አይደለም ይሄ ሰውዬ ተይዞአል በማያውቀው መንገድ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ይሰውረን።እግዚአብሄር ከሰጠ ከአንድ ሰው መውለድ እንዴት ደስ እንደሚል በተረፈ ከተለያየ መውለድ ለልጆቻችን እንደነዚህ ልጆች ግፍ ማስቀመጥ ነው።ወንድሞቼ እንኳን በህይወት ኖራችሁ ።እንጀራናታችሁ ግን የስራዋን ይሰጣታል ።ወይ በራሷ ወይ በልጆቿ የእናታችሁን ነፍሷን ይማራት።በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው።አይዞአችሁ።ሁሉ ነገር አልፎ እንዲህ ለሌሎች ለሚበደሉ ትምህርት እንዲሆን መናገራችሁ ጥሩ ነው። በርቱ

  • @sarahkm9144
    @sarahkm9144 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር በፍጥነት ምላሾች ይስጥልኝ

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 8 місяців тому +1

    በጣም አዝናለዉ ቀገጠማቹ ነገር የምላችሁ እዉነት ህይወትን የሚሰጥ ሁሉንም ከዘላለም ሞት የሚያስመልጥ ደግሞም እዉነተኛ ዳኛ እርሱ አለ ሰዎች እኮ ድግምት አጋንንታዊ አሰራር የሚፈርሰዉ በመግደል በማጥፋት ሳይሆን በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን በተሰጠን በልጅነት ስልጣን ሰይጣንንም ሆነ ጭፍሮቹን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በማዘዝ ማስወጣት ነዉ በብሂል እንኳን እንኳን የሰይጣን ዉለታ ችግር በገበታ ነዉ ሰይጣን በመነቃቂያ ንግግር በአጋንንት መንፈስ የተያዙትን ብትገል በሌላ መንገድ የሰይጣን አላማ ሰዎች እንዳይድኑ እርስ በእርስ ደም እያፋሰሰ የሚያጨራርስ ክፉ ሰይጣን ነዉ የእግዚአብሔር አላማ ግን አለም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንድንድን ነዉ ይሃንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዷልና ነዉ የሚለዉ የሚወዳችሁ እግዚአብሔር አለ ነጻ የምትወጡትም በዚህ ስም ብቻ ነዉ የኛ የሌሎች ጽድቅ የለም የኛ ጽድቅ እንደ መርገም ጨርቅ ነዉ የምነግራችሁ የምስራች መዳኛዉ ማምለጫ እርሱ ብቻ ነዉ ዛሬም ይጠራችኋል ወደ ፍቅሩ ኑ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 8 місяців тому +4

    ህግ የሌለበት አገር ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነው በርቱ እግዚአብሔር ሁሌም አይለያችሁ!! እንጀራ እናት ተብየዋ ግን ቢዘገይም የስራውን ታገኛለች አይቀርም እግዚአብሔር እኮ ዝም አይልም የሰራችውወደ ራሳ ዞሮ ታሪክ ተቀይሮ ታዮታላችሁ :::

  • @NetsanetBezu-qx8oy
    @NetsanetBezu-qx8oy 8 місяців тому +2

    እግዝአብሔር የስራዋን ይሰጣት።ንሰሀ ብትገባ ጥሩ ነዉ ይቅር ይበላት።

  • @yikanuasrat8039
    @yikanuasrat8039 8 місяців тому +1

    መተት እምታደረጉ ሰወቸ ነፋቸህ አይማረ

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 7 місяців тому +1

    የሚገርም ነው ወይ መድሀኒአለም ስንቱን ችለኸዋል ጌታሆይ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ይሄንን ሁሉ ተሸክማችሁ ደሞ የሚገርም ጭንቅላት እንደዚህ አይነት ብሩህ አእምሮ አሁንም አይዞአችሁ የሚጠብቃችሁ አይተኛም ሸክማችሁን በርሱ ላይ ጣሉት እሱ ያሳርፋችዃል

  • @user-cb9jk8yt3u
    @user-cb9jk8yt3u 8 місяців тому +3

    የምታምኑት አምላክ ይርዳችሁ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 8 місяців тому +1

    ስለከብቶች የገለፅከው ትክክል ነው እኛ ከብቶች ነበሩን በየስማችን ወተት እንኳን ሲሰጡን ተውት ከና እንደታለቡ ነው በየኩባያችን ሳይፈላ የሚሰጡን አባታችን እማ ከውጭ ውሎ መቶ ገና ድምፁን ሲሰሙ ጩከታቸው ይገርመኛል ደስታቸው

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 8 місяців тому

    ይሄን በሳምንት ፆም ፀሎት መገልበጥ ነው። ጌታ በእናንተ ክብሩን ሊገልጥ ይፈልጋል እና ጉዳያችሁን በእግዚአብሔር እግር ስር ጥላችሁ በመንበርከክ አንበርክኩት❗ ምድሪቶ ሁሉ በመናፍስት ስራ የታሰረ ነው እና በጥበብ እና በማስተዋል ይሄን መንፈስ ከምድሩ ላይ ገልብጡት 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiomardiymom7302
    @ethiomardiymom7302 8 місяців тому +3

    መምህር ተስፉዬ አበራ ብላችሁ ዩቱብ ላይ ታገኛላችሁ
    በጣም ይረዳቹሀል እንዴት ከአምላክ እርዳታ
    እደምታገኙ ያግዛቹሀል በፅሎት,በስግደት,በፆም,በሱባኤ, በቅዱስ,ቁርባን እደምትዋጉት የሰማይ የምድር አምላክ እርዳታውን ይላክላችሁ::

    • @Palsm90
      @Palsm90 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 8 місяців тому +1

    ያሀባቴ እህ መተት የኛን. እድ ለልጆቿ አሁን ካናዳ. አሉ መላው ቤተሠብ. ነብሱሽን. ሀይማረው

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 8 місяців тому

    ያባታችሁን ንብረት ግን እንዳትለቁ

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 8 місяців тому +2

    ያመናችሀት እግዚአብሄር ይፍረድላችሁ በጣም ያማል

  • @its38bby62
    @its38bby62 8 місяців тому +2

    እግዚብሔር ተዋጊ ስሙም እግዚብሔር ነዉ

  • @mestawetdemesse1756
    @mestawetdemesse1756 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳቹሁ በጣም ያማል እራሳቹሁን ጠብቁ

  • @hawibalcha2721
    @hawibalcha2721 8 місяців тому +4

    እንጀራዎ ይረር በልጅ ልጆ ይድረስ በተጨማሪ እየወጡ እንጀራ እናቴ ጥሩ ናት ምናምን እያላቹ አፊቹን ምትከፍቱ ሁሉ ሲጀመር የእንጀራ እናት የእንጀራ እናት ናት ዘሯ ይጥፊ አይዞቹ ወንድሞቼ እኔም ፅዎውን ቀምሻለው በሷ በምንችለው እናግዛቸው በፈጣሪ በአባታቸው አትፍረዱ ወዶ አይደለም ያለፍኩበት ታሪክ ነው

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 8 місяців тому +1

    እግዝአብሔር ይፈርዳል አይዞሃችዉ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 8 місяців тому +1

    ሀይ የሰው ልጅ ፈተና . በጣም ይገርማል የሰው ልጅእንደዚህ ይፈተናል . እግዚአብሔር የአባታችሁን ንብረት ተካፍላሁ . እግዚአብሔር ፈትናችሁን ያቁምላችሁ .

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 7 місяців тому

    እረ ዑዑዑዑ የሚያሰኝ ታሪክ አባካችሁ አርዷቸዉ መተት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ሰው ቀንድ ያወጣ አውሬ አለ አላህ እውነታችሁን ያውጣላችሁ ደሞ ኢንሽ አላሀ እውነት መውጣቱ አይቀርም የሃቅ ክር ትመነምናለች እንጂ አትጠወልግም አይዞአችሁ ልጆቼ እህህህህ😭😭😭😭😭😭በራሴ ላይ የደረሰ ስለሆነ አልቻልኩም መጨረሻችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @user-kz5to3mw1i
    @user-kz5to3mw1i 8 місяців тому +1

    እግዚያብኤር ይፍረድ ይቺ እርጉም ዘርአይውጣላት በርቱወንድሟቼ

  • @Menelik27
    @Menelik27 8 місяців тому +1

    እንኳን ለኖረው ለሚሰማው ከባድ ነው ታሪካችሁ እግዜር እናንተን ለቁም ነገር ያብቃችሁ። ስንት ዓይነት ክፉ ሰው አለ እባካችሁ የምድር ህይወት አስጨንቋት እንዲህ ዓይነት ክፋት ሲያሰራት የሚውለው ሴይጣን ነው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።

  • @mishu372
    @mishu372 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አልለመን ያለን ምክንያት ምን ያህል በክፍት ሰይጣንን ቀድመነው እንደሄድን ስላወቀብን ነው ጌታ ሆይ ቶሎና

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 8 місяців тому +1

    ሁላችንም ተነክተናል ተሰርቶብናል፣ የሚገርመው ግን እነሱም በጤና አይኖሩም ደስታም የላቸውም። እግዚአብሔር ደግሞ የራሱ ምላሽ ሳላለ። በጣም ታሳዝናላችሁ ደግነቱ ሁለት ሶስት ሆነችሁ መነጋገራችሁና እመታችሁ ጠብቋችኃል።

  • @hssana8939
    @hssana8939 8 місяців тому +4

    እንርዳቸው ለጠበቃ ገንዘብ እናግዛቸው ዝም ብላችሁ አትስሟቸው ከዚህ በፉትም አቅርባችዋቸው ነበር ካረዳችሁኅቸው ለምን ታቀርቧችዋላችሁ እግ ፈት ትቅረብ ይቺ የሴጣን እናት መተትሽ ይክሸፍና ለማኝ ሁኚ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 8 місяців тому +1

    ዋው እውነቱን እካ ነው ሰከፈ ከሰው ይልቅ እንሰሳ ይሻላል እውነት

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 8 місяців тому +2

    ፈጣሪ. ከናንተ ጋር ይሁን ሀሜን

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 8 місяців тому

    እንጀራ እናት መጨረሻሽ የልጆችሽንም መጨረሻ ባታጨልም ይሻላል

  • @miletegebermedhin4540
    @miletegebermedhin4540 7 місяців тому

    እግዚአብሔርን የያዘ ውድቆ አይውድቅም አይዟችሁ

  • @Helen-tz5xh
    @Helen-tz5xh 8 місяців тому +1

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቼ ይዳካማቹን ዋጋ ታገኛላቹ ብርቱ ፈጣሪ ከናተጋር ይሆን❤❤❤