አሳዛኙ የህይወት ውጣ ውረድ! የልጄን አባት ከአሜሪካን የመጣች ሴት አግብታ ወሰደችብኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 сер 2021
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 495

  • @abdih3536
    @abdih3536 2 роки тому +31

    ነገሩ ከባድ ነው ነገር ግን ከአምላክ ምንም የሚሳነው የለም ፈጣሪ መፍትሔውን ይስጥሽ

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 2 роки тому +120

    የፈጣሪ ያለህ በጣም ከባድ ነው በናታችሁ እራሳችሁን ሳትችሉ ፍቅር ጎደኛ ምናምን ይቆይ

    • @elsaabraham1819
      @elsaabraham1819 2 роки тому +5

      Sewoche aydelu ende can happen eko

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 2 роки тому +15

      @@elsaabraham1819 ብንሆንስ መጀመሪያ ማስተዋል ያስፈልጋል ወደፊት የሚመጣብንን ችግር እና እየኖርን ያለውን ህይወት ማሰብ አለብን ቆም ብለን ።

    • @user-gk4dk8vz1i
      @user-gk4dk8vz1i 2 роки тому +10

      @@emuyelove1119 ትክክል እኔ ወድ ነኝ ግን ሴቶች ያናድዱኛል መጀመሪያ ተበድላለች ሁለተኛ ለምን አትጠነቀቅም በዛላይ ቶሎ ምን አስወለዳት እነሱ ባመጡት ጦስ ልጆች ማሰቃየት ይቅርታ እንደዚህ አይነት ሴት አታሳዝነኝም

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 2 роки тому +4

      @@user-gk4dk8vz1i ልክ ነሽ ችግሩ ለቤተሰብ እና ለሀገር ነው ይሄ ግዴለሽነት ነው እኔ በጣም የሚያሳዝኑኝ ህፃናት ነው

    • @soliyanatadesse96
      @soliyanatadesse96 2 роки тому +1

      @@user-gk4dk8vz1i enme alazenem beahune gizye sente yewelide mekelakeya eyale zeme belo maregeze bettam yasaferale

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 роки тому +21

    የኢትዮጵያ እናቶች እኮ አብዛኛዎቻቸው በባላቸው እየተበደሉ ለልጆቻቸው ትልቅ ዋጋ እየከፈሉ ነው የሚያሳድጉት።ስለዚ ከማንም ሌላ ሐገር እናቶች ጋራ ሊነጻጸሩ አይችሉም።ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች! እኛም ተመልሰን በእነሱ ላይ ሸክም ከምንሆን ጥረን ግረን ቢያነስ ከጫንቃቸው መውረድ መቻል አለብን።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +77

    መቸም የሴትልጅ መከራ አያልቅም ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

    • @user-ef6hw9ze2m
      @user-ef6hw9ze2m 2 роки тому +1

      አወን የኔ እህት የኛመከራ አያልቅም ብቻ አላህ ይርዳን

    • @mesrert123
      @mesrert123 2 роки тому +2

      በእግዚአብሄር ፍጥረት መግባት ሀጢአት ቢሆንም ሴት ሆኖ መፈጠር እኛጋ በጣም ከባድ ነዉ ፈተናዉ ጫናዉ ሴት ላይ የተለየ ነዉ

    • @user-my8pz3dp6d
      @user-my8pz3dp6d 2 роки тому

      @@user-ef6hw9ze2m ኧኧ

    • @estifanoszerai400
      @estifanoszerai400 2 роки тому +1

      የወንድ መከራም አያልቅም መከራ ወንድ ሴት አይልም

    • @aminaamina-em4tu
      @aminaamina-em4tu 2 роки тому +1

      መቸም. አያልቅም እኛ ልብ. ካልገዛን

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 роки тому +9

    ሚልኪያስዬ: እንደው: የማዳመጥ: ችሎታህ: እኮ: በጣም: ልዩ: ነው:: እግዚአብሔር: ዘመንህን: ይባርክልህ!!!🍀🌻🍀🌼🙏🏾🌻

  • @user-vt4co9sq8v
    @user-vt4co9sq8v 2 роки тому +39

    እሕቴ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ፀበል ሒጂ

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 2 роки тому

      ወንቅእሸት ደግሞ ማነው? ኧረ መቶ ደረሱ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ብቸኛ አዳኝ ነው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 роки тому +6

      @@almazmamo7305 ስታውቂ አውሪ የማታውቂውን አትዘባርቂ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 2 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ የኔ ዉዶች💚

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 роки тому

      ማርዋ
      ua-cam.com/video/xV61Yunrlrs/v-deo.html
      ቤተስብ እንሁን

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 2 роки тому

      Manech demo werkishwt

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r 2 роки тому +47

    ከባድ ነው እንደዚህ ደክመው አሳድገው ልጆቻቸውም ጠክረው እራሳቸውን ችለው ብድራቸውን ሳይከፍሉ ሳይጦሩአቸው ልጅም እናት እነበረችበት ቦታ ሲገኝ የናት ውለታው ይከብዳል

    • @abametyub501
      @abametyub501 2 роки тому +1

      ሠላም ላንቺ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 роки тому

      ይሄ ነዉ ችግሩ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 2 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ የኔ ምርጦች❤

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 2 роки тому +1

      Lemefired kebad new chikichek yalebet Bet metifo new

  • @emantgset8987
    @emantgset8987 2 роки тому +59

    ከባድነው የሰውልጅ በስንቱ ይጨነቃል በሀገር ሁከት ወይንስ በናንተ ሁከት ወይንስ በእስርቤት በሚሰቃዩት ወከኖች ጩኸትና ሁከት ወይንስ በተፈናቃዮች ሁከትና ስቃይ የኔስ አይምሮ ተበጠበጠ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 2 роки тому +2

      😭😭😭😭😭😭

    • @mimi-jj5tq
      @mimi-jj5tq 2 роки тому +3

      Me to too much stress

    • @marthat6031
      @marthat6031 2 роки тому +4

      እህቴ ከሚዲያ ራቂ ለምን ትበጠበጫለሽ እውነትሽን ነው በየሚዲያው ችግር ነው የሚሰማው እነሱም ለጥቅማቸው ገቢ የሚያስገባላቸውን ነው ሚዲያ ላይ የሚያቀርቡት ኢትዮጵያ የዚህ ሁሉ ችግር ወላጅ ነች በየቤቱ የባሰ እንጂ የተሻለ ኑሮ የሚኖር ጥቂት ነው የድህነታችን ጥግ እዚህ ድረስ ነው

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 2 роки тому +39

    አይ የሰውልጅ ህይወት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 роки тому +14

    ቤተሰብ በሙሉ ፀበል መግባት አለበት እግዚአብሔር ይማራችሁ

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 роки тому

      Family promotion
      ua-cam.com/video/xV61Yunrlrs/v-deo.html
      ቤተስብ እንሁን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 роки тому +7

    ትምርት ጨርሳችሁ ስራ ሳተሰይዙ የፍቅር ጓደኛ ለመያዝ የምታስቡ ተማሩ በዚህ ታሪኳ ለሁሉም ግዜ አለው ራሳችንን በቻልን ቁጥር ተፈላጊነት የጨምራል

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 2 роки тому +30

    የእዮሀ አዘጋጆች ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ያድላቹ እህታችንም ከመጀመርያ እስከመጨረሻ የሠማሁት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 2 роки тому

      ስምሽ በጣም ይገርማል አንዳንዴ ስማችን በኑሮአችን ላይ አስተዋጸኦ ያደርጋል መሰለኝ😢

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 2 роки тому +33

    አይ እናት እናትሽ አስለቀሰችኝ 😪😥😪

  • @user-pb2sr8hw3s
    @user-pb2sr8hw3s 2 роки тому +60

    አይዞሺ እኔግን ወድበደለኝ ብየ ሚዲያ አልውጣም ለማን ደስይበለው ለሱእልክ ሰርቸ ተለውጨ ከሱ የበለጠውን አግብቸ ማሳይት ነው እጅ ለሰውልጅ ጢናብቻ ነው አገት የሚያስደፉው

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 2 роки тому +4

      በጣም ትክክል አላህጽናቱንይስጠን

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 2 роки тому +5

      Woooooooooooooooooooow amazing Women bravo 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌✌

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 2 роки тому +1

      ዋውተመቸሽኝወድ"ለሚነፋረቁትቀጥይበት

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому +7

      ችግር በዝቶባት ነው ወዳ አይደለም

    • @tirngoayene3555
      @tirngoayene3555 2 роки тому +5

      አትፈረድ ይፈድብሀል

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 2 роки тому +75

    አይዞሽ እህቴ ይህ የዛር መንፈስ ነው ቤተሰብ ሰላም፣ጤና የሚነሳው የተዋህዶ ልጅ ብቻ መሆን በቂ አይደለም። ኑሪበት በሐይማኖትሽ ማለት ጾም፣ጸሎት፣ስግደት የዘወትር ተግባርሽ ይሁን። ውጤቱን ታይዋለሽ።

    • @bettygetu8959
      @bettygetu8959 2 роки тому +2

      እኔ መኖር እፈልጋለሁ ግን ጀምሪ ማቆም ሆነ ስራዬ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 2 роки тому +1

      @@bettygetu8959 Enem😭😭Damerge Ehte

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 2 роки тому +1

      Her.betam.segedt.megb.new.lawekebet

    • @user-kz4hq3on6u
      @user-kz4hq3on6u 2 роки тому +1

      እውነት ነው

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 2 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ የኔ ምርጦች

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 роки тому +9

    አንተ የልጅ ሽማግሌ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ እህቴ አይዞሽ

  • @ethiomuday
    @ethiomuday 2 роки тому +3

    በጣም በስድብ ተማራለች የምታርፊበት ቀን ፈጣሪ ይስጥሺ ።

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 роки тому +22

    12 ደቂቃ ነው ያዳማጥኩት የራሴን ታሪክ ማን ነግሯት ነው እስክል የሰማኊት እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እናቴ ያ ሁሉ መከራ ተሻግረን እፎይ ብላልኛለች ሰምቼ። መጨረስ አቅም አጣሁ

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 роки тому

      Sara
      ua-cam.com/video/xV61Yunrlrs/v-deo.html
      ቤተስብ እንሁን

    • @etalemkelele4327
      @etalemkelele4327 2 роки тому

      I am so happy for you

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 роки тому +5

    እዮሀ ሚዲያ ተባረኩ። አይዞሽ እህቴ አይቻለሁ የተሻለውን እመቤቴ ታምጣልሽ።አትፍረድ ነው ከተራራ ወደገደል ሲወደቅ የደቂቃ ነው መውጣቱ ይከብዳል

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 2 роки тому +26

    አድ ጊዜ የሴት ልጅ ሂወት ከተበላሸ ለማስተካከል ከባድ ነው😪😥

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 2 роки тому +7

    እምነትሽ ያድንሻል ለበጎነው ኪዳነምህረት ትድረስልሽ እማ

  • @amarechaschalew
    @amarechaschalew 2 роки тому +16

    በዚህ ምድር ላይ ከባዱ ፈተና ሴት መሆን እና እናትነት ነዉ ለመፍረድም ለመረዳትም ከባድነዉ ፈጣሪ ይሁንሺ

    • @emantgset8987
      @emantgset8987 2 роки тому +1

      ልክ ነው ለመረዳትም ለመፍረድም ከባድ ነው የሰው ልጅ ህይወትና ታሪኩ

    • @gy8086
      @gy8086 2 роки тому

      Tekekle!!

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p 2 роки тому +18

    አብሽሪ እህት ሁሉም ለበጎ ነው እናትሽ ግን በጣም ያሳዝናሉ ተንገላተው በማሪፊያቼው ሞቱ አይ የኔ እናት ነብስ ይማር

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +7

    የእናትሽ ታሪክያሳዝናል😭😭😭😭😭😭የወንድ ትምክህተኝነት ለልጆችዋ መስዋትነት የምትከፍለው በብዛት እናት ነች::

  • @gebichonati2981
    @gebichonati2981 2 роки тому +16

    ኪዳነ ምህረት ትርዳሽ

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h 2 роки тому +4

    የሴት ልጂ ፈተና እመብርሃን ይህንን ልክስክስ ወንዶች በአንድ ቀን አጥፊልኝ የሴት ልጂ እንባ ስቃይ የሚደሰት ወንድ ፀበል ሂጂ እጣ አዉጥተሽ

  • @embatekalamedia6832
    @embatekalamedia6832 2 роки тому +3

    በደረሰብሽ ነገር ሁሉ አዝናለሁ። ፈጣሪ ይርዳሽ። ነገር ግን ድህነት ብልጥ ያደርጋል እንጂ የባሰ ሞኛሞኝ አያደርግም። ጉሊትም ቢሆን ሸጠሽ ለምን እራስሽን አና ቤተሰብሽን አትረጂም። ለምን ከወንድ ትጠቢቂያለሽ። ይቅርታ አድርጊልኝ እና ሰንፍና አለብሽ ፈጠን ፈጠን በይ።

  • @etsegenethailu2662
    @etsegenethailu2662 2 роки тому +32

    እውነት ለመናገር ካንቺ ህይወት የእናትሽ ህይወት ያስለቅሳል የኢትዮጵያን ግፍ ጌታ ይቅር ይበለን ለጋጋሪ 1 እንጀራ ሲሰጥ እኔም አስታውሳለሁ😢😢 እናት ዛሬም ልጆቻቸውም አድገው እፎይ አለማለታቸውን ሳስብ ልቤ ወደቀብኝ 😭😭
    አንቺ ግን ወጣት ነሽ ምናልባት ነገር ሁሉ ጨለማ መስሎሽ ይሆናል ግን ትነሻለሽ ሃሞትሽን እንዳትገይው ሌላው የሴቱዋ ልጅሽ አባት በህግ ሊጠየቅ ነው የሚገባው የፈለገ ብትስማሚ የ14 አመት ልጅ ??መግረፍ ነበር እሱን እንዲያውም ስሙን መደበቅ አለነበረብሽም ልጁን ሊረዳ ግዴታው ሰለሆነ አይዞሽ

    • @fikertezewdou3995
      @fikertezewdou3995 2 роки тому +2

      ትክክል ነሽ እህቴ ስሙን ግልፅ ብታደርግ ያሜሪካ ህግ የልጅና የሴት መብት ከፍተኛ ነው የልጇን እድል ባትዘጋ ጥሩ ነው ለህግ መቅረብ አለበት በእርግጥ የስራ የሚሰጥ አምላክ አለ እባካችሁ ወንዶች ሴትን ልጅ አትበድሉ የሴት እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም የሰው ባል የምትቀሙ በተለይ የወለደ ወንድ ሂወታችሁ ሁሉ የተመሰቃቀለ ነው የሚሆነው ተጠንቀቁ

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 роки тому

      Etsegenet
      ua-cam.com/video/xV61Yunrlrs/v-deo.html
      ቤተስብ እንሁን

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ ያበርታሽ ለልጆችሽ ግን ያሳስባል መደፈርም ሊያጋጥማቸው ይችላል እግዚአብሔር ይርዳሽ 😪😪

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому +18

    አዬዬዬዬ እናትነት የኛ እናቶች ለልጆቻቸው ነው እኮ እሚኖሩት ስንቱን ችለው ለልጆቼ ብዬ ይላሉ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ በርች👍🙏

  • @yilmahailu3439
    @yilmahailu3439 2 роки тому +6

    ፀበል ምልክት ሰጥቷችኋ በናትሽና ቅድስት አርሴማ ለናሽ መሕረትን የሰጠች ስለሆነች እሷጋ ህጂ ትፈወሻለሽ። ሰምሽ ሀለት ሆነብኝሳ ፀዳለ ወይንም ያልጋ ደስታ ትክክኛውን ብታሳውቂ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይርደሽ

  • @jasika499
    @jasika499 2 роки тому +11

    ፀበል ብትሄጂና ፀሎት ብታረጊ ብትሰገጂ እየታከምሽ ጤና ነው ዋናው በተረፈ እግዛብሔር ይርዳሽ

  • @tadelkumsa6801
    @tadelkumsa6801 2 роки тому +5

    ግን ለምን ይህ ሁሉ ስቃይ በእግዚአብሔር ይለፈው አልፋል ግን ለወደፊት ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እግዝአብሄር ይዕናሽ ፈተና በዛብሽ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 роки тому +24

    በተቻለን መጠን ይችን ልጅ እንርዳት እባካችሁ። አይዞሽ እህቴ በርች። በቻልኩት መጠን ልረዳሽ እሞክራለሁ።

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 2 роки тому +6

    የዝችን መጨረሻ ወንድማችን እድትነግረን አይዞሽ እህቴ ነገር ለበጎነው

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q 2 роки тому +7

    በጣም ያሳዝነኝ የእናትሽ ሕይወት ነው እህህህህ

    • @almaz7033
      @almaz7033 2 роки тому

      ይሄ እኮ የመንፈስ ስራ ነው የመህምር ተስፉየን ትምህርት አዳምጡ. መንፈስ ነው ያሰራችሁ

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 2 роки тому +12

    ይቺ. አሜሪካ. ስንቱን. ፈተነች. ግን. አታስቢ. ድስተኛ. አይሆንም. እሜሪካን. አገር. ባል. 50/50. No. Love

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому

      ምን እሱ ብቻ ያደረገው እየከነከነው ይኖራታል እመኑም አአትመኑም በእንዲህ የተጀመረ ትዳር አይጸናም። ለአንቺ ግን እግዚአብሔር አለልሽ።

  • @peace3791
    @peace3791 2 роки тому +13

    የአባትሽ ጥፋት ብቻ እንዴት ይታይሻል? በ14 አመት ወንድ ላይ መውጣት ጥፋት አይደለም?

    • @hudamultimedia1980
      @hudamultimedia1980 2 роки тому +4

      አንተ ስድ ክፍት አፍ በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው:: ስለ አባቷ አንድም መጥፎ ነገር አላለችም:: ይጨቃጨቃል ማለት ድፍረት አይደለም:: አንተ ግን ልቅአፍ ነህ

    • @peace3791
      @peace3791 2 роки тому

      @@hudamultimedia1980 ሱሉልታ, ስድብ ከዘርህ ነው : ደደብ , ሳይግባህ አፍህን ከፈትህ ? አፍ ቂጥ አይደለም : ትንሽ ከጭንቅላት ጋር ማገናኘት ያስፈጋል

    • @liyutefera8117
      @liyutefera8117 2 роки тому

      ስለተቸገረች ነው ::ከዛ ሁላ ቤተሰብ ለእናቴ ልቀነስላት ብላ ይሆናል:: እናቷን በጓዳ ነገር እንኳን ልርዳ ብላ ይሆናል::

  • @_soresatube1629
    @_soresatube1629 2 роки тому +17

    ምን የማይሰማ ጉድ አለ በዚህች ምድር 😥😥😥

  • @konjittadesse2126
    @konjittadesse2126 Рік тому +5

    ሴቶች በአቋራጭ በወንድ ለመክበር ለመኖር ለመብላት ችግራችውን ለመቅረፍ የምትጥሩ ሴቶች ከዚህ ትምህርት ውሰዱ። ቆሎ ሽጠሽ ትምህርትሽን ብትማሪ ኖሮ ሁሉም ያልፍ ነበር።

  • @user-bc4qt9uu5i
    @user-bc4qt9uu5i 2 роки тому +6

    እዮሃ ሚዲያ ከልብእናመሰግናለን ፈጥኖደራሽነህ
    እከታተለሃለሁ ፈጣሪይ ጤናናእድሜ ይስጥህ
    እህቴ እመብርሃን ትማርሽ ወደፀበሉ ብተሄጂ
    አባግርማጋር ሂጂ ፈጣሪ ይማርሽ እህት

  • @almuyealmuye2564
    @almuyealmuye2564 Рік тому +1

    ፀሎት ፣ ፆም ስለማትችይ፣ ስግደት እና ፀበል ህይወትሽን ይቀይረዋል። ለኔ የደረሰ አምላክ ይድረስልሽ።

  • @wok-1112
    @wok-1112 2 роки тому +5

    ወይ አሜሪካ ሴቶቻችንን እየከዱ ይሸሻሉ
    ሴት እናት ናት ሴት መሪ ናት ሴት አገር ናት በሴት ክፉ የምታደርጉ ሴት እንደወለደቻችሁ አስቡ።

  • @mekiyayusuf1157
    @mekiyayusuf1157 2 роки тому +6

    አይዞሽ ቱርክያለችውን እህትሽን ሰልኳን ስጭኝ ሰራ ፈልግላታለሁ

  • @user-hu4mi8jv3j
    @user-hu4mi8jv3j 2 роки тому +3

    አሏህ ከፈተና ይጠብቀን ግን እንድህ ያለ ነገር ሥታቀርብ በማሥረጃ አድርግ ዝብላችሁ ወጣቱንም ምኑንም እዬለቃቀማችሁ አታምጡ ሠርተው የሚበሉትን ወደ ልመና አታምጣቸው ሠው ቤት ይሥሩ የአረብ ሀገር ሴት ለቅማ ሣይሆን ላቧን አፍሳ እነፈዬሠራች ነው ገና ልጅ ናት ደሞ የምታወራው ሁሉ ምንም አልተዋጠኝ በድህነት አድጋ መልሳ እዛው ለምን የተሻለ ሥራ አሠሰራም በቤተሠብ ያየችውን መድገም ጥሩ ቆኔ የላትም

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 роки тому +6

    እኔን አፈር ይብላኝ አይ እናት የሷ ዉለታ በምን ይከፈላል😥😥😥

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 2 роки тому +6

    ይህ አሜሪካ የሄደው እሷንስ ይወዳት ይሆን? ስሙን ፍቶውን በሚዲያ ማውጣት ነው እዚ ያለችውን ሚስቱን ማሳወቅ ነበር ይህ አጭበርባሪ!!

  • @youtubeyoutube6950
    @youtubeyoutube6950 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት በእዉነት

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ ጤናሽንም ይመልስልሽ እናቴ እህህህህ በእውነት ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ትዳርሽን እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ ምን አይነት መካራ ነው ያለሽበት ግን በእግዚአብሔር የማይፈታ ነገር የለም እግዚአብሔር ይፍታልሽ የተደበላለቀ ሕይወትሽን ወይይይ መከራ ነው እህህህህ እህህህህ እህህህህ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 роки тому +2

    አይዞሽ እህቴ ከነ ቤተሰብሽ እግዚያብሄር አምላክ ጨርሶ ይማራቹ እመቤቴ ማርያም ትዳብስሽ

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 2 роки тому +14

    I'm so sorry how your life Turned out to be!! But you still are too yang it well be ok....

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር. ገላገለሽ እህቴ ለበጎ ነው

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 2 роки тому +29

    አይ ወድን ማመን አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው

    • @yilmahailu3439
      @yilmahailu3439 2 роки тому

      ሁሉም አንድ አይደለም

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 2 роки тому

      @@yilmahailu3439 ሊሆን ይችላል አብዛኛው ግን

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 2 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ ምርጦቼ

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue 2 роки тому +2

      ሰላም ወንድማችን ይልማ ከይቅርታ ጋር አባቴ,ወንድሜ ,አጎቴ,ባልም ሁሉም ወንድ ቢሆኑም ገን በትንሹ 90% ወንዶች እንደዚ ናቸው ።ኡፍ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 2 роки тому

      @@Amesegenalhue ትክክል

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Рік тому

    እርኩስ መንፈስ ነው አንቺንም ጤና ያሳጣሽ ሰርቸሽ ልጆችሽን እንዳታሳድጊ ንስሀ ግቢ ፁሚ ፀበል ተጠመቂ እባክሽ ለልጆችሽ ኑሪ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 роки тому +4

    የሰው ልጅ ከንቱ ነው።ስልኳን ብትፅፉልኝ ልረዳት እፈልጋለሁ ቢያንስ ልርዳት

    • @proudethio7144
      @proudethio7144 2 роки тому +1

      In the end if the video she gives her contact number and bank account

  • @user-bl2wj2gq7p
    @user-bl2wj2gq7p 2 роки тому +8

    ወንድን ማመን ቀብሮ ነው በ አላህስንት ተንከሲስ ወንድ አለ 😡

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 2 роки тому +3

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ እዲ የተቸገሩትን ስለምትረዳ አይዞሽ እሕቴ ኪዳንምሕረት ትምርሻለች

  • @user-dz9xp3lo4k
    @user-dz9xp3lo4k 23 дні тому

    እህቴ በቤተሰብ ላይ የተደረገ መተት አለ ፀበልሁላችሁም ግቡ ፈጣሪ ይምራችዋል አይዟችው

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 2 роки тому +8

    ጋዜጠኛው በጣም ምስኪን ነው

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 роки тому +12

    ትልቅ እርኩስ መንሰ አለ ፀበል ተጠሠቁ ሁሉም ቤተሰቦቸሽ

    • @nesibuyilma7097
      @nesibuyilma7097 2 роки тому

      አይዞሽ ለተወሰነ ግዜ ብትቸገሪ እግዛብሄር ይረዳሻል በርቺ።

  • @shewaalemu8663
    @shewaalemu8663 2 роки тому +1

    ወይኔ የኔ እናት አይ የእናት መከራ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን ፍቅርን ስጠን ሀገራችንን ሰላም አድርገህ ከሰቆቃ አውጣን

  • @hayterolla2910
    @hayterolla2910 Рік тому +2

    የኔናትአላህይገዝሽ አይወንዶች አላህየሥራችሁንይሥጣችሁ

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 2 роки тому +6

    ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @zoomprise
    @zoomprise 2 роки тому +1

    እህህ እነዚህ ወንዶች ኣምም ማለት ነው እራሥሽን ጠብቂ ያገኛታል ከጎኑ

  • @user-tv5sy9vo7o
    @user-tv5sy9vo7o 2 роки тому +1

    አይዞሽ የኔ እህት ለበጎ ነው እመብርሀን ደጋግ ወጎኖችን ትጣልልሽ

  • @zeenbzeenb3906
    @zeenbzeenb3906 Рік тому

    እህቴ እናትሽ በጣም ታሳዝናለች አንቺ ግን አታሳዚንም እራስሽ የጎዳሽ እራስሽ ነው ፈቅደሽ ወደሽ ነው እኛ ሰዋች ስንባል የፈተና የተፈጠርን ፉጡሮች ኑን ሂወት አልጋ ባልጋ አደለችም ስንቱ እናትና አባቱ ሳያቄ በረዳላይ አድጎ ጥሩ ቦታ የደረሰ አለ አንቺ ደሞ ከአንዱ ጥፍትሽ ሳትማሪ ወደ ሌላ ጥፍት የትኛውም ስራ ወንጀል ካሎነ መስራቱ ክብር ነው😏😏

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 2 роки тому +15

    ወይ እናት ለ ልጆቿ የማትሆነው የለም

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v Рік тому

    የኔ እህት ወንድ ፈልጎ እንጂ ሳይፈልግ አልሄደም ቢያፈቅርሽ ካንቺ ማንንም አያስበልጥም ሴት ስለፈለገችው አይሄድም ፍቅሩ አልቆ ነው የሄደው

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 2 роки тому +13

    ህይወት ከባድናት እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክላል ጸሎት አርጊ

  • @user-vu8kf6db3d
    @user-vu8kf6db3d 2 роки тому

    ዉይ የሰዉ ልጂ ፈተና ፈጣሪ አችን ልጆችሽንም ከችግር ከመከራ ያዉጣሽ

  • @nebiyatzd6471
    @nebiyatzd6471 2 роки тому +17

    ወይ እናት ልዩ ነሽ እኮ

    • @haymanotwoldemariam9192
      @haymanotwoldemariam9192 2 роки тому

      ተይው እዚህ መጥቶ ከተስተካከለ በሃላ ውደ አንችው ይመለሳል ዝም ብለሽ ፀልይ አንዲት አላማ የለላት ትሆናለች ያመጣችው

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 2 роки тому +7

    ኧረ እህቴ የምታወሪው ነገር በጣም ግራ ያጋባል ምን እንደሆንሺም ምን እደምትፈልጊም ግልፅ ነገር የለም የምታወራቸው ሰዎች ታሪክ ሁሉም ነገር ግራ ያጋባል ጠያቂውም መጠየቅ ያለበትን ነገር አይጠይቅም ዝም ብሎ ያስለፈልፋታል

  • @aahtube9642
    @aahtube9642 2 роки тому +1

    አቤት የሴት ልጅ ስቃይና መከራ አይዞሽ እሕቴ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 роки тому +5

    ሰላም ና ፍቅር የበዛበት ዘመን አምጣልን 🙏🏼🙏🏼አምላኬ ሆይ 😘🙏🏼

  • @Edenthekid97
    @Edenthekid97 2 роки тому +4

    አይዞሸ እግዚአብሔር ይማርሸ እህቴ

  • @estifanoszerai400
    @estifanoszerai400 2 роки тому +3

    አሜሪካ ለመዉጣት እንጂ ልቡ ካንቺ ሊሆን ይችላል እስዋን ጥሎ ይመለሳል አይዞሽ ያልፋል

  • @lozaeyoel3673
    @lozaeyoel3673 2 роки тому +10

    እንደዚህ እናቶች አሉ ለልጆቻቸው የኖሩ

    • @melattmelatt9105
      @melattmelatt9105 2 роки тому +1

      የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉም ለልጆቻቸው ነው የሚኖሩት

    • @lozaeyoel3673
      @lozaeyoel3673 2 роки тому

      አረ ተይ እህቴ እናት ሁሉ እናት አይደለም እናትነት የፈጣሪ ጸጋ ነው በረከት ያንን ያልታደለ ለራሱ ብቻ የሚኖር አለ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому

      ለመሆኑ ተጋብተውነው የሚኖሩት ወይስ ዝም ብለው ነው

  • @workneshyadata8789
    @workneshyadata8789 2 роки тому +17

    ወይ ስቃይ😥😥

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 2 роки тому

    አህቴ ቆንጆ ነሽ ፈጣሪ ላንች ያለው ይመጣል ወሰደችብኝ ስተይኮ እቃ መሠለኝ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 2 роки тому +6

    እህቴ ነይ ጌታ ጋ ያሳርፍሻል እናንተ ሸክማቹ የከበዳቹ ኑ ወደ እኔ አሳርፋችኋለሁ ክፉ መንፈስ ነው ሚያሰቃያቹ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ 😥😥😭😭

    • @ethio5253
      @ethio5253 2 роки тому +1

      ክክክክክ
      በቃ እሄ ከብት የደቡብ ፓስተር ጭንቅላታቹን አደደባቹ

    • @hanahanac2749
      @hanahanac2749 2 роки тому +1

      @@ethio5253 እኔ ህያው ምስክር ነኝ እኔና ቤተሰቦቼ እንሰቃይ ነበር እንደሷ አሁን ግን ጌታ አሳርፎናል

    • @hanahanac2749
      @hanahanac2749 2 роки тому

      @mekdes ፍቃደ ማርያም አኔ ምስክር ነኝ እኔም ከደዚ ያለ ችግር ያወጣኝ ጌታ ነው

    • @amhara_1234.
      @amhara_1234. 2 роки тому +1

      ጌታ በጣምምም ቸር ነው። ጴንጤ ሁኑ አይልም ኦርቶዶክስ ሆና መዳን ትችላለች። እኔ የኦርቶዶክስ እምነት አስተምህሮ ተከታይ ነኝ። በሙሉ እምነቴ አባቴ መድሀኒቴን እየሱስ ክርስቶስን ድረስልኝ ብዬው አድኖኛል ከብዙ ፍላፃ። እና እህቴ ጴንጤ ማድረግ ሰውን ሳይሆን ለሰው ማዘን ልመጂ pls

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 2 роки тому +2

    አይ ሰው ከንቱ አይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 роки тому +2

    እህታችንንም: ፈጥሪ: ይርዳት!🌼🍀🍀🌼🌻🙏🏾

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 2 роки тому +3

    ሚኪያስ አምላክ ይጠብቅክ

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 2 роки тому

    አይዞሽ የኔ እናት መዳህናለም ይታደግሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +10

    ወይ ግፍ 😭😭
    እንደው የሰው ልጅ ግን ግፉ!!!አይ ወንድ 😢

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 2 роки тому

      በጣም ያማል ኡፍፍፍፍ

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 2 роки тому +1

    በስመአብ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሠውን መግደልነው ማስወረድ አቡቱ ማረኝ እግዚአብሔር

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 роки тому

    አይዞሽ እህቴ ጀግና ሴት ነሽ

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 Рік тому

    ነገሩ ከባድነው እግዛብሄር ይድረስልሽ ግን እህቶች እራሳችሁን ሳትችሉ ባልና ልጅ ይቅርባችሁ እናትተቸግራችሁ ልጆቻችሁም ሳይፍልጉ አምጥታችሁ ስቃይ ላይ አትጣሏቸው ተጠቀቁ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 2 роки тому +1

    አቤት ወዮላቸሁ የስው ትዳር እና ህይወት የምታበላሹ ስዎች መግቢቹሁ ጋነብ ነው ስው እንዴት ያአላገባ ትዳር ያአላዘ ያአልወለድ በሞላበት አገር የስውን ህይወት መበጥበጥ ምን ይላል ኡፍፍፍፍፍ ሴቶች ሰቃያችን በዛ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 роки тому +7

    ምሦኪን ልጁ ወሬውን በማዳመጡ አድናቂው ነኝ

  • @user-oy7jf7rh8t
    @user-oy7jf7rh8t 2 роки тому +4

    ተመሳሳይ ነው ግን። በ 15 ት አመት እኔ ቀስራ ሰርቼ ሳልባጅ ሸጫ ፖስፖርት አውጥቼ ካገው ወጣው ግን ወንድ ጋ አልደረስኩም እፈራለው እናት አላሳደገችኝም በጉዲፈቻ ነው ያደኩት። በጣም ይበድሉኝ ነበር እራብን አቀዋለውሁ የሰው አጥር ስር ተኝቻለው ለሰው ሙሉ ቀን ሰርቼ ትራፊ በልቼ አቃለው ትምህት እናስተምር ብለው ውስደው።ነው ተብዬ ነበር ግን ዛሬ እናት። መታ እናትሽ ነኝ ስትለኝ ቂም ስለያዝኩ 10 አመት አልደወልኩም ተበድያለውሁ በቃ

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i 2 роки тому +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 2 роки тому +6

      እህቴ ሁሉን ያየሽው ለበጎ ነው ማየት ያለብሽ በዛ ሁሉ ውስጥ ያሳለፈሽ በህይወት እስካሁን ያቆመሽን የምህርት ብዛት አይተሽ ለእናትሽ ይቅርታ አድርጊላት እንዴት እንደሚቆጭ በህይወት ስታጪያት ብታይው የባሰ እሳት ነው እግዚአብሔር ስም እለምንሻለሁ የእኔ እህት

  • @sa_kokeb15
    @sa_kokeb15 2 роки тому +1

    ጭንቅላቷ አለመፈንዳቱ አቤት የሰው መከራ አቤት የየቤቱ ችግር ለሰማሁት ውስጤን አመመኝ አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚኦ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 2 роки тому +1

    እዮሀ ሚዲያ የተጎዱትን ደራሽ አይዞሽ

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h 2 роки тому +1

    አይይይይይይ😭😭😭😭😭 ሲወራ ቀላል ይመስላል ለሰሚው የደረሰበት ያውቀዋል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r 2 роки тому +2

    እህቴ አይዞሽ በህምነትሽ ጽኚ ፀልዬ ልጆችሽንም አድኚ ከዚህ አህዛብ ተለይተሽ በእምነትሽ ፀንተሽ ፀበል ተከታተይ ፀልዬ ይቅርብሽ ይህ እርኩስ ልጆቹን እንዳትተይለት በርቺ ከዚህ ጋር መኖር የለብሽም

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому

      ኧረባክሽ አላልሽም በመልካም መታዘዝ በማንኛውም ሀይማኖት ህግሽን አክብሪ እኛ ሙስሊሞች እንኳን የምንኖርለት የምንሞትለት የምንተገብረው ነው

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 2 роки тому +1

    አላህ ሙሉ ጤና እድሜ ይሰጥሸ እህት ሁሉም ለበጉ ነው አይ ሰውው💔💔💔😭😭😭ያሚል

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ ወይ ፈተና

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu5222 2 роки тому

    ዉይ እህቴ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳሽ ጤናዉን ይስጥሽ

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese2707 2 роки тому

    አይዞሸ ፤እህቴ ፤በርቺ