ከ468 ቀን በኋላ ድንገት የተሰወረው ባል ክፍል1 Erq Ma'ed TV የእርቅ ማዕድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • Erq Maed TV የእርቅ ማዕድ ቲቪ
    Phone number:
    +251 983454445 (Direct call)
    +251 92133 3331 (Telegram message)
    Facebook:
    / erqmaed
    / 96231. .
    / yeselamgebeta
    UA-cam:
    / erkmead
    Instagram:
    / erqmaed
    Twitter:
    / erqmaed
    #የእርቅ_ማዕድ #ErqMaed #Ethiopia #ErkMead #ErqMead

КОМЕНТАРІ • 99

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 роки тому +1

    እህቴ ን ስታሳዝን ,❤❤
    አግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏 🙏🙏

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 роки тому

    እኔ በወድ የተነሳ መፈጠሬን እየረገምኩ ይኸው ዘመኔን በማይሞላ ስደት ጨርሳለው ከኔ ደስታ የለ የምኖረው ራሱ ለኔ ሳይኦን ለናቴነው ወዶች የስቱን ደስታ አላማ አበላሽተዋል

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 роки тому +1

    ልጅ የማይፈልግ ወንድ እራስ ወዳድ ነው ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታነው አይዞሽ እህቴ በራሷ የምትተማመን ሴት እንቅፋቷ ብዙ ነው

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 роки тому +26

    የዘንድሮ ወንዶች ምን እንደነካቸዉ አላዉቅም ነገር ግን ወንዶች ኮሮና ይጨርሳችሁ

    • @nesheayele4790
      @nesheayele4790 3 роки тому +1

      Amen88888

    • @mekdimetageswagalew3048
      @mekdimetageswagalew3048 3 роки тому +1

      አሜን ይጨርሳቸው

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 3 роки тому

      Corena kechereshachewe ema
      Mane yatalelenale enezi atalayoche

    • @user-yo2no8vx7x
      @user-yo2no8vx7x 3 роки тому +1

      እርነው አላህንፍሪ ወድም የለሽምደ አላህልቦናይስጣቸውነው እሚባለው ሁሉም ወድ አድ አይደለም ስለዚህአትሳደቢ የኢላሂ

    • @mer2222
      @mer2222 3 роки тому +2

      Amen 🙏 amen 🙏

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 3 роки тому +3

    ፍጣሪ ይርዳሽ የሴትልጅ ፍተና ብዙ ነው

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 3 роки тому +2

    ዋዉ በመልክ አየሁ በጣም ማየት የምፈልገው ሰው በጣም ደስ የምትል ነህ

  • @andarega6800
    @andarega6800 3 роки тому +1

    እዳልክ መልካምሰውእግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-pn9ux9dx4y
    @user-pn9ux9dx4y 3 роки тому +3

    እዳልክ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dhgh8468
    @dhgh8468 3 роки тому

    አይዞሽ አታልቅሽ ለልጆችሽ ሥትይ ጠከር በይ ገደል ይሂድ ፈጣሪ አለሽ

  • @elsakifle4061
    @elsakifle4061 2 роки тому

    ወዳች ሴት ህናት ሴት ህህት ህያላቹ ህዴት ህዲ ትሆናላቹ ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 3 роки тому +3

    ሶፍት አስቀምጥላቸው please እንዳልክ

  • @ydhrhuruhdhdhhdh7584
    @ydhrhuruhdhdhhdh7584 3 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ

  • @fatimasaeed7492
    @fatimasaeed7492 3 роки тому +3

    አህለን እዳልክ ዛሬ በቢደወ መጣህ

  • @wbayowbitaw7640
    @wbayowbitaw7640 3 роки тому

    እግዚኦ ወንዶችዬ እባቃችሁ ከግራ ጎናችሁ ጠፈትረን ከኝ ጎናችንን አትጉዱብን ይክርታ ግን ሁሉ ወድ አይደለም አብዛኛዎቹ እሩህሩህ አዛኞች ናቸውና ከአባቴ ጀምሮ።

  • @zainabz8307
    @zainabz8307 3 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል አየ ወዷቺ ስትባሉ የስራቸውን ይስጣቸው መጀመሬ ወድድኩሺ ይላል ብኸላ ጥሎ ይጠፍል

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 3 роки тому

    አይዞሽ በርች እንች ግን ጎበዝ ነሽ አንች ግን በልጆችሽ ትደሰቻለሽ እሱ የዘላለም ፀፀት ነው

  • @user-lb9rf5pg6l
    @user-lb9rf5pg6l 3 роки тому

    እህቶቺአትሰሳቱየለቤተሰብአታግቡቤያንስቤተሰቡቹይረዳሉ

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 3 роки тому

    ውይ የኔናት አይሶሽ ስንት ጨካኝ አለ ልጆቹ በምን ያድጋሉ አይሶሼ ዋናው ጤና ካልሽ ይኖራል እግ ዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ZeharaEbrahim1722
    @ZeharaEbrahim1722 3 роки тому

    አይዞሽ ውዴ ያልፋል የማያልፍ የለም ትዕግስት ይኑርሽ ብቻ

  • @weWe-kg8nh
    @weWe-kg8nh 3 роки тому +3

    አይ ወዶች አላህ ይጨርሳችሁ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому

      አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን

  • @user-zk9qq3ld9f
    @user-zk9qq3ld9f 3 роки тому

    የኔዉዲቹ አላህ ከጎናቹይሁን

  • @dhgh8468
    @dhgh8468 3 роки тому

    አይዞሽ እህት

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 3 роки тому

    አይዛሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይዳሽ አድርሻዋን ነገርኝ

  • @freedom320
    @freedom320 3 роки тому

    Ereee Endalk please Programm kemejemerachu befit soft yazu belachew!

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 3 роки тому

    አይ እህቴን አላህ ይርዳሽ የኔናት

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f 3 роки тому

    ወይኔ አይ ነህዴ ልጅ ነህ ትልቅ ሰው አረግህ ነበር

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 3 роки тому

    እፍስለወዶችምንልበል።እኔምየግፍከተሰራባቸውሴአንዷነኝያውምበስደላይሆኔእሱአገሩላይየወንድሙሚስትጋርሆኔ ብሬንምንብረትምአባክኖ።ይሄውእኔአእምሮየአዞሩት

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun9972 3 роки тому

    የዘንድሮ ዎንዶች በርበሬ ማጠን ነበር ከባሌ ጀምሮ ኣይታመኑም ምን እናድርግ ልጅ ዎልደው መከራው ለናት ሆነ ምን ይሻላል ሆዳቸው ሰለ ሰፋ ልጅ ኣይፈልጉምምም

  • @hayatkader7643
    @hayatkader7643 3 роки тому +2

    እንዳልክ ድምፅ ከፋ ቢል ባለፈዉም ደምፅ አይስማም ነበር ይስተካከል please ሌላዉ የአጠያየቅህ ብልሀት በጣም ያስደስታል በርታ

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy 3 роки тому

    Endalk enamesegenalen gin Ebakachu demts cheger ale asetekaklu

  • @salamalex5281
    @salamalex5281 3 роки тому

    Endalkye mnew ende ante melkam sewu bebezuligni tebarekilgni

  • @romangebremariam9977
    @romangebremariam9977 3 роки тому +2

    ሀይለኛ ተማሪ ሀይለኛ ነጋዴ ሀይለኛ ሠራተኛ የማይነገር ትልልቅ ቦታ የሠራች የታዋቂና የትልቅ ቤተሠብ ልጅ የዛሬዋ የእንዳልክ እንግዳ። መጨረሻው ምን ይሆን?

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому

    ጉበዝ ነሽ በርቺ አፈርይብላ እና ያሀሳብሽን አቋረጠሽ እህህረ እረ ወዶች ምን ነካችሁ

  • @freedom320
    @freedom320 3 роки тому

    ufff betam yamal!

  • @hdhhhxhsh9292
    @hdhhhxhsh9292 3 роки тому

    አይዞሽ እህተ

  • @sada-il1fs
    @sada-il1fs 3 роки тому

    አይዞሺ

  • @salamalex5281
    @salamalex5281 3 роки тому

    lijtu sitamir hitsaniwa yene wudi berchilgni melkamun hulu enmegnilshalehu

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 3 роки тому

    አይዞሽ እህት አይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @saraalemayehu6245
    @saraalemayehu6245 3 роки тому +1

    ወይ ወዶች ግን ምድነው ምሻላችው በሤት ላይ እድ ግፍ የምትሠሩት ከሴት አይደል የተፈጠራቹት እናት እህት የላችውም ይድፋችው አቦ እደዚ አይነት ውዶችን ኮሮና በጨረሣቻው አቦ አይዞሽ እህቴ

  • @SSs-wu2cg
    @SSs-wu2cg 3 роки тому +5

    ሀይለኛ ነጋደ ሀይለኛ ተማሪ በሀይለኛ ጨርሸው

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 3 роки тому +1

      ተዋት ባክህ, ምን አገባህ 🙄ጦጣ

  • @ggf9611
    @ggf9611 3 роки тому +4

    ለዚህች እናት ዋጋ አነሳት ግን አምላክ እናትን ሲፈጥራት ሁሉን ቻይ እፁብ ድንቅ አድርጎ ነው ምክንያቱም አምላክ በእናት ማህፀን ውስጥ ልጂን ሲፈጥር ደም አርግቶ አጥንት ሰክቶ ለአላፊነት ብቁ ናት ብሎ ነው ነገር ግን ለምን መከራዋ ይብዛባት ምን ባደረገች እንቅፋት ይብዛባቶ አባቶች እባካችሁ ፈጣሪ ሴትን ልጅ ከግራ የጎን አጥንታችሁ ወስዶ ሴት አድርጎ መልሶ የሰጣችሁ የህይወት መስታዎት ትሁናችሁ ብሎ ነው ልብ በሉ ወንድሞቼ እራሳችሁን ማንነታችሁን ማዬት የምትችሁት በዚህች እናት ምክንያት ነው አስተውሉ የመጣችሁት እንዴት እንደሁ እራሳችሁን ጠይቅ እኔ ለእርቅ ማእድ አዘጋጅ ጋዜጠኞች አዲስ ታሪክ ፍጠሩ ስል መልእክቴን ላስተላልፍ ወደድሁ እኚህ እናቶች ልባቸው አዝቶባቸው አይምሮአቸው በጭንቀት ዝሎባቸው ተቸግረው ወደእናንተ ይመጣሉ ብሶታቸውን ተንፍሰው መፍተሔ አግኝተው እፎይ ማለት ይሻሉ ግን እርቅ ማእዶች እስኪ ለነዚህ ልባቸው ላዘነባቸው እናቶች እና እህቶች የሚሆን ህዝቡን አስተባብራችሁ አደራጅታችሁ የስራ እድል ፍጠሩላቸው እኚህ እናቶች እራሳቸውን የመለወጥ ልጆቻቸውን የማሳደግ ትልቅ እጅግ ጥልቅ ኮንፊደንስ ወይም አቅም አላቸው እስኪ ህዝቡን በማስተባበር አዲስ ታሪክ ፍጠሩ አንድ ድርጅት ቢከፈት እና እናቶች በዚያ ድርጅት ውስጥ ተደራጅተው ቢሰሩ የተሻለ ለውጥ ይመጣል እናም አስቡበት እናቶችን አደራጅቶ ስራ መፍጠር የሚከብድ ቢሆንም ግን ይቻላል ምክንያቱም በምድር ያለው ነገር ሁሉ የተፈጠረው በሰው ልጆች ልክ ነው ከእኛ ልክ በላይ የሆነ ነገር ምንም የለም እናት ብልህ ናት እናት ሁሉን ቻይ ናት እናት የተሰጣት ፀጋ ልዩ ነው እባካችሁ ወንድሞች ልባችሁን መርምሩ አስተውሉ ለእናት ክብር ስጡ ሳሚ እስቱዲዎ ስለምታደርሰን አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው በርቱ እንዳላችሁት መጪው ትውልድ የተሻለ ነገር ይገባዋል ሰላም እና ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ሀገሬ እናቴ ሰላምሺ ይብዛልኝ መሰረት ከቤሩት ሊባኖስ

  • @dhgh8468
    @dhgh8468 3 роки тому

    ወንድ ማለት ያልተነበበ መፅሀፍ ማለት ነው

  • @zayidkiros2925
    @zayidkiros2925 3 роки тому

    Egziabhar ybarkehe wendema

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 3 роки тому

    እንዴት። ነዉ። ሠዉ። ሣይጋባ። አብሮ። ሚኖረዉ። ቆይ

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k 3 роки тому

    ውይየወንድልስራይግርማል

  • @JMGD44
    @JMGD44 3 роки тому +7

    እች ልጅ እንቅርት አለባት በግዜው ትታከም እባካችሁ ???

    • @taibahmohamed7216
      @taibahmohamed7216 3 роки тому

      እኔም አለኚ ከስደት ቀዶጥገና ፈራሁ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому

      @@taibahmohamed7216 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 3 роки тому

    በተቻላችሁ መጠን ሶፍት ስጦቸው አስቀምጡ አጠገባችሁ

  • @user-yq1yl5be3c
    @user-yq1yl5be3c 3 роки тому

    እዳልክ ሶፍት ማስቀመጥ አትርሱ ።የልጅቱ ታሪክ ያሳዝናል

  • @bezawitmegra6022
    @bezawitmegra6022 3 роки тому +2

    Endalk, please try not to interrupt. I know you are trying to help her tell the story but you ask questions in the middle of her sentences

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 3 роки тому

    Yene konijoo betami new yemitamirewu etsanowa Emebete tasadigilishi

    • @user-xb9zg5jf8b
      @user-xb9zg5jf8b 3 роки тому

      Ayizoshi Ehite hulumi yalifali Egizaberi yagenagnachu

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t 3 роки тому

    ምን አይነት ግዜ ነው

  • @neimahassen2623
    @neimahassen2623 3 роки тому

    ወንዶች ግን ሀላፊነታችሁን ተወጡ

  • @saad2610
    @saad2610 3 роки тому

    ዊዪ ወዶቺ ግን አዪዞሺ እሽ

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 3 роки тому

    ቁጥርህንላክልኝወንፍም

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 3 роки тому +2

    እባካቹ እፍንጫቹን በልብስ አትጥረጉ ሶፍት የለም እንዴ ሀገር ቤት

    • @user-uk6rz7sl2h
      @user-uk6rz7sl2h 3 роки тому

      ክክክክክ ውድ ነዋ

    • @Asd-xq4wu
      @Asd-xq4wu 3 роки тому +1

      ክክክክ አለ ግን እደልምድ አያዩትም እንጂ ቡዙም ውድ አይደለም ቡዙ ስው ልብሱ ነው የሚቀናው
      እኔም በጣም እናደዳለሁኝ ሳያቸው

  • @mounamohmad6032
    @mounamohmad6032 3 роки тому

    ምናለ ሶፍት ብሰጣት

  • @dhery3171
    @dhery3171 3 роки тому

    እባክችው ጋዜጣውኛው ለሚን ሶፌት አታቅርቡም

  • @manalenew2419
    @manalenew2419 3 роки тому

    Er menm aykenahm wendm temelese wedebeth egthabher ataskeym

  • @askaeleaskaele9516
    @askaeleaskaele9516 3 роки тому

    😭😭😭🙏🙏

  • @user-iy4wx3xn7h
    @user-iy4wx3xn7h 3 роки тому +1

    ምነው ወንዶች ሀገርም እያላቹ

  • @MMm-wh2gu
    @MMm-wh2gu 3 роки тому

    😭😭😭😥😥😥😢😢😢😢

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 3 роки тому

    🙏🙏🙏🤔🤔🤔

  • @tigistgetahun2253
    @tigistgetahun2253 3 роки тому +4

    አይ ውንድ ሁሉም አነድ ሀይንተ

  • @awoelnuruu4333
    @awoelnuruu4333 3 роки тому

    uuuuuuuf

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭

    • @user-cn5bg5bh9m
      @user-cn5bg5bh9m 3 роки тому

      ወንዶች አላህ የሰራቹን ይሰጣቹ ወንዶች ሰል ሁላቹን አደለም አንዲ የሚየደርገው

  • @sarah-oq9yh
    @sarah-oq9yh 3 роки тому

    er wendechu

  • @SumayaHaji-fu6mo
    @SumayaHaji-fu6mo 3 роки тому

    Minew masade kachalshe limew taqabalshu yane

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kiki7863
    @kiki7863 3 роки тому

    Endalke thyroid tetay ebakh

  • @alifalif6387
    @alifalif6387 3 роки тому

    አንብችንየገጠመእ ኣንምአደባጅቶናልስንቱንተናግረንእዘልቃለንብለንለእግዜርትተነዋልአይዞሽ