አንጋፋው ቴያትርቤታችን Hanna Yohannes: | Hager Fikir Theatre | ሀገር ፍቅር ቲያትር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayoha...
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes

КОМЕНТАРІ • 19

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም ሰሜታችውን መቋጣጥር እሰኪያቀታችው ደረሰ ነው ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር እኔ እራሱ እራሴን መቋጣጥር አልቻልኩም ሀኒዬዬ እናመሰግናልን🙏🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🫶

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 2 роки тому +2

    ሀኒየ ጠፍተሽብን ነበር እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ሳቂታ❤❤❤🥀🥀🥀🥀

  • @eteneshendalewfanta1348
    @eteneshendalewfanta1348 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ደስ ይላል አገራችንም እንዲህ ሰላሞን ይመልስልን❤ ከ🇹🇷 💚💛❤️😘😘😘

  • @eteneshendalewfanta1348
    @eteneshendalewfanta1348 2 роки тому +2

    ሀኔዬ በጣም እናመስግናለ❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому +1

    እንኳን ሰላም መጣሽ ሀኒቾ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hayutube413
    @hayutube413 2 роки тому +1

    ሀኒ ዉዴ በጣም ነው የምወድሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል🥰🥰🥰

  • @agazitube3982
    @agazitube3982 2 роки тому

    You welcome my sister

  • @naimavkyoutube
    @naimavkyoutube 2 роки тому +1

    ሠላምሽ፡ይብዛ ሀኒቾ

  • @genetztawahido1418
    @genetztawahido1418 2 роки тому +1

    ሀንየ ሠላምሽበክርስቶስይብዛልኝ የኔባለማህተብ የምወድሽ
    ስልክሽን ፈልጌሽነዉ

  • @emuyegebre5704
    @emuyegebre5704 2 роки тому +1

    ሰላም ሀንየ የኔ ውድ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 роки тому

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 роки тому +2

    ሀኒ የኔማር ሰላም

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት

  • @ልጆቸንአፍቃሪ
    @ልጆቸንአፍቃሪ 2 роки тому +1

    ሀንየ፣በናትሽ፣በልጅሽ፣ሥልክሽን፣ተቸግሬ፣ነው፣በሰው፣ሀገር

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ቤተሰብ አርጊኝ ማሬ ሰብ

  • @rahmaidiris7978
    @rahmaidiris7978 2 роки тому

    ሰላም

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 роки тому

    ሀኒቾ ጠፍተሻል በሰላም ነው?

  • @betiyealemayehu
    @betiyealemayehu 2 роки тому

    hancho beselam new yetefashw

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 роки тому

    ሀኒ ጠፋሽ