ሰራ ጀመርኩ
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ሰራ ጀመረኩ
g.co/kgs/ymrtzWT
/ alem-baltina-100065255...
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
Hamster kombat daily comb, Daily combo hamster kombat today, Hamster kombat mining, Hamster kombat withdrawal , Addis ababa , Airdrop, Airdrop news , Bitcoin ,
#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
m.facebook.com/p/Alem-Baltina-100065255051432
የኔ ስቶረ ቤት በጣም ቆንጆ ሁሉም ንገር የትማል ቤት 👍👍አንችሆ ዌል came 🙏
ሃና መቼ ነው ይቅርታ እምትጠይቂው ለበደልሽው ለቀለድሽበት ላሾፍሽበት ህዝብ
@samsomtesfa አንተ ቀልድህን ሰታቆም
@@samsomtesfa:ምንድነው የምታወራው ? ቁንዳፍ ወያኔ ምንድነው ያጠፋችው ?ማንነው ይቅርታ የምጠይቀው ንፍጣን አጋሜ ውጣ ከዚህ ምጥማጥ
@@hannayohannes-6724ሀኒዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ 🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇷🇪🇷
ዋው ሀኒ ይገርማል እኔ ሳውዝ አፍሪካ ነው የምኖረው ግን እኛ ጋር ያለው እንደዚህ አይነት የለም ትንንሽ ቅመሞች አሉ እንጀራ ዱቄት የሚመረተው እዚህ ያለውን ግን ግድ ስለሆነብን ነው የምንበላው አንዳንድ ጤፉ አይን የለውም ግን ቅመሞች በጣም የምንፍልገውን ከአገር ቤት ነው የሚመጣው በጣም ታድላችሁ የአገሩ ፍቅርም ደስ ይላል ተባረኩ
እኔምለው ለምን ይዋሻል!! ካላወቁ ይጠይቁ ኢትዪጵያ ቤተሰብ ለመጠየቅ ከሄድኩ ዘይት, ቅቤ ,ጤፍ ከዚሁ ሳውዝ አፍሪካ ነው ምመስደው እንክዋን ይቅርና ከአሜሪካ የምንጠቀመው የስውዝ አፍሪካ Bloemfontein እሚበቅለውን ነው
ዋው its amazing ብርሄ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል በርቱ🎉🎉🎉❤
keep it up! 🎉🎉🎉 Happy New Year
የእዉነት ለመናገር አለም ገበያ ሁሉም ነገራቸዉ አንደኛ ነዉ እንጁራየ እነሱ ጋር መግዛት ከጀመርኩ በኋላ ተበላሽቶብኝ አያቅም ሀኒየ ደግሞ ቅዳሜ ገብርኤል አይቼሽ እቅፍ ማድረግ ፈልጌ አፈርኩ❤❤❤❤❤❤
ሃንዬ መልካም አዲስ አመት ካናዳ ተስደድሽ ኢትዮጵያ ብዙ ልጆቿን በስደት አጣች ምን ይደረግ በሃገር መኖር አልተቻለ ስርቶ መብላት አልተቻለ 🙏
ሃንዬ እዚህ ሳለሽ በጣም እወድሽ ነበር
አሁን የበለጠ ወደ ድኩሽ እግዚአብሔር
ታላቅ ነገር አርጎልሻል ሞገስ የሸጠሽ
ጌታ ይባረክ እወድሻለሁ❤️❤️
ኑ !!!
ወደ አለም ባልትና
ሁሉ ሙሉ ነው እና
ወንድሜ ብሬ መልካም ስራ እድሜ ከጤና ጋር ወደድኩት
ሃኒ ደስ የሚል ሱቅ ካልጋሪ
ድሮ ሴንተር እስትሪት አንድ ሱቅ ብቻ ነበር የአሁኑ ደሞ በጣም አስደመመኝ እግዚአብሔር ስረህን ይባርክልህ።
Happy Nwe Year ❤🇨🇦🇨🇦
ሃኒም እድሜ ጤና ከልጅሽ ጋር ይስጥሽ❤
ሀንዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ኑሪልን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ!!
Thank you, Hanny, for this great interview and for talking about AleM Baletena. I enjoyed the interview and found it very interesting. As a customer of this marketplace, I can say they provide honest and excellent service to the Ethiopian and Eritrean communities. Well done, Bire and Fish-keep it up! Thank you again, Hanny, and I hope to see you in another program.
ይመችሽ ከዶንኪ ከእሸቱጋር ልምዱ አለሽ በርቺልን
አለም ባልትና ማለት ኢትዮጵያን በተዘዋዋሪ እና በጥራት በአስተማማኝ አቅርቦት የሚያቀርብ ባልትና እና ድርጅት ነው። ብርሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
ጎበዝ እንኳን በሰላም ተመለሽ ወዴ ሚድያው ተናፍቀሽ ነበር ሀንቾዬ😘
ዋው በጣም ጎበዝች ሁሉም ያጎጎል እዚህ እኔ ያለሁበት ሀገር የለም እንደዚህ ሲያትል ውሰጥ ቢኖር ብዬ ተመኝሁ
Yeshalal enkwan yeshemte yefchem aychelshe
ሀንዬ በጣም ነው የምወድሽ የጤፍ ወፍጮ ይገርማል ግን የጦፉ በጣም ቀናው happy new year🎉 🎉🎉
የኔ ድቡሺ ቡሺ ሀኒችዪ ባለሺበት ሠላምሺ ባለሺበት ሠላምሺ ይብዛ❤❤❤❤❤ ወንድሞቻችን ተባርኩ ሰላማችሁ ይብዛ
Thanks God you're in canada 🇨🇦 the world needs to know this beautiful land.
Yes if you have $ Canada is hot EVERYTHING
ሀንዪ እስቲ ጤፉን ዝግን አርገሽ ላኪልን ❤❤❤❤ስወድሽ እኮ መልካም አዲስ አመት ብለናል ተባረኪ ግን ባዴ ለምደሽዋል አየሩን ጎበዝ ጀግና እኮ ነሽ ወደፊት እንጂ ወደዋላ የማትይ እህታችን በጣም ነው የምናከብርሽ ባባዪን ያሳድግልሽ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
Haniye endete endmwedshe betam dese yelale yena Kong denbushebusheya❤u❤❤
Hanye gubz berch,happy new year 🎉🎉🎉
Wow wow such butiful store❤❤❤❤❤❤❤good job my nephew 👏
እረ ተይ ሃኒቾ ይህን አየር አትመኝው ። ውጭ ስትወጪ አንገትሽን ጠቅለል አድርጊው ክረምት እስከሚወጣ ❤
ዋዉ አንደኛ እኮ ነሽ ማስታወቂያ አዪመስልም ፊልም ነዉ ያስመሰልሽዉ በጣፈጠ አንደበትሽ
❤❤❤❤ haniye konjo happy new year 🎆 metiche eiteyikishalehu mare wudddd now maregish
በስመ አብ በጣም ነው ደስ የሚለው፤ ቻይና በሆነ ብዬ ተመኜሁ። የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ መግዛት ፈልጌ ነበር ወደ ቻይና መላክ የሚቻል ከሆነ
አይዞኝ
ሀኒቾ ሥራ ሥለምትወጅ እና ሥታከብሪ ደሥ ትያለሽ
Wow mashallah allah yichamerlachu endawe menala ezihe wad england Manchester come please
hana I like you . good job. you will do everything you like next be happy.
Enamesegnalen Hana ezihu hogne yemalwkewen baltna suk asawekshegn keenjeraga tetalche neber eyederekebegn yagere tef yastarekegnal beye asebalew see you after new year
I love it wonderful place ❤❤❤❤❤ thanks for showing us hani
እንኳ ለጌታችን ልደት በሰላም አደረሳቹሁ ሀኒ የአለም ባልትና ስልካቸውን አያነሱም የምትረጂኚ ነገር ካለ አመሰግናለሁ
waw hanichoy des yimil message txs
ጀግና እኮነሺ ሀኒዬ ሰላምሺ ብዝት ይበል❤
እነ ኮረሪማ እንዲሁም ሌሎችንም የሌላ ሀገር ማንኞውንም በሀገራችን የሚመረቱ ከሆነ ከሀገርቤት ብታሰመጡ አገራችን ያለውን ህዝባችንን ሰራ በመፍጠር ሰለሚረዳ ካሰባችሁበት አጠንክሩት ካላሰባችሁበት እሰቡበት ። ሰራ ፈጠራ ለህዝባችን!!
ይገርማል ወፍጮቤት ዋው
ዋዉ በርቺ ዉዴ🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ሀንቾ ልንመጣ እየተደረደርንነው ከኢትዪጲያ አስመጥተን ተሸክሞ ከመምጣት ገላገልሽን ❤❤❤
ስትመጪ እኳን በደንብ ይዘሽ ነይ ምክንያቱም ሁሎም ነገር $$$ ዶላር ነው ስለዚህ እንደኔ በምትቸሎት መጠን ይዛችሁ ኑ ግን ከሚዛናችሁ ውጪ ሌላ ተጨማሪ ገንዘብ ከፍላችሁ እዳታመጡ ምክንያቱም የምትከፍሉት ገንዘብ ክዚህ መግዛት ይቻላል
Gen jarmen hager ylekalu wey
ሰወድሽ ❤❤❤❤❤
Happy New Year Hanicho
ሁሉንም እየመጣንባቸዉ ወገኖቻችን ተወደደብን እያሉነዉ ወገን ሁሉም ለኛ በዶለር እየመጣንባቸዉ ወገን ሠዎቹ መሥራታቸዉ ጥሩ ነዉ ❤
ስራን ከልብህ እና ከቅንነት እውነት ስለ እውነት ስትስራ ስራውም ያመር ውጤቱም አመረቂ ይሆናል ይህ ለእኛ ምስታውቂያ ሳይሆን ከእህታችን ሃና ቅንነትን, መልካምነትን በጎ ማስብን የተማርንበት ስራ ነው :: ይህ እኛ የዚህ የታሪክ ተቋዳሾች ስለሆነ ሁሌም እናስታውስዋለን ::መስሎ ሳይሆን ሆኖ ማሳየትን ለብዙ ሥራ ስራን ለሚሉ ከያኒያንም ሆኖ የማስታወቂያ ስራተኞች ይህ ስራ እንደምሳሌ ያገለግላል ብለንእናምናለን ::ያለመነችበትን አትናገረም ያለስድስታትን በውሽት አትተርክም አማላክ የስጠሽን የስው የመውደድና ሞገስ ያኛም ያድለን እህትዋ የእኛን የተራ ብላቴናዎች ድካም እና ልፋት ቀና ከፍ እንዲል ለስጠሽን ምርኩዝ እናመስግናለን::
Happy New Year 🎊🎆🎈
ሃንዬ ሁሉም አለ የሌለው ምን መሰለሽ ፀሐይ ብቻ አለቀ !
Yemcheshe 🎉
Hni Happy New Year🎉🎉🎉🎉
ሀኒዬ የኔ ማር ስወድሽ በርችልኝ እህታለሜ❤❤❤🎉🎉
ሃና በርችልን። ጎበዝ ነሽ።
Amazing place wonderful products and it’s the first stone wofcho in Canada wow 100%
አመሰግናለሁ ወዳጄ
ሀንየ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ:: አለም ባልትና በቃ መጣንላቹ 👍🏾👍🏾👍🏾
ስወድሽ ሀንዬ
አሪፍ
በጣም አናመስግናለን ሃኒሾ ይበረታታል ❤❤
እኔ ሳኡዲ ከእንደዚህ አይነት ሱቅ ወስደዉኝ ጂል ነዉ የሆንኩት ከገሬ ከወጣሁ 13 አመት ሆነኝ ከሱቁ ሂጄ የሀገሬን የእህልና የቅመማቅመም አይነት ኧረስንቱ ፈጥጨ ነዉ የቀረሁት ብርቅ ሁኖብኝ ተገትሬ ነዉ የቀረሁት
Good job 👍
በጣም ቀንጀ ነው ከኢትዮጰያ ተሸክም ከማምጣት እንዲህ የተዘጋጀ ከአበሻ ሱቅ መግዛት ግድ ነው ሕንዶች ግማሽ ዋጋ እንኳን ቢያገኙ የሚገዘት ከራሳቸው ሰው፡ ነው ጓደኛ ሕንድ Accountant ስላጣች 2 ሰአት ነድታ ነበር Tax የምታሰራው አሁን ነው እንጂ የዛሬ 10 አመት አካባቢ ህንዶች ብዙ አልነበሩም በተቻላችሁ መጠን አበሻ ላይ ገንዘባችንን እናውጣ ጥቁሮች ነፃ ሲወጡ ሱቅ ከፍቱ ከሳናቸውም ነጮች ከፋቱ ጥቁሮቹ ከነጮቹ በሪያ ካደረጋችው ሲገዙ ጥቁሮቹ ከስረው ዘጉ ውነተኛ ታሪክ ነዉ ቤትም ሰንገዛ ከአበሻ reloter እንግዝ
ሀንቾወድሻለሁትንሻኢትዮዥያቤባልአያሰውም❤❤❤❤❤
What an advertising skill!!! Hana Yohannes
Happy new year Haniye 🎉❤
Haniya ❤❤❤❤❤ yena yewh
HANA my crush long time ago u were woken around Goma Kuteba with ur friends
💪💪❤️❤️
Wow
❤❤❤❤❤ሀናማር🎉🎉🎉🎉🎉
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Please Washington Seattle ametulen
ሀና የህቴን ልጆች ሱቅ በሚምር አማረኛ ስላስተታወቅሽለቸዉ ከበሪልኝ 🎉
ለዛ እኮ ነው ጤፍና ኑሮ የተወደደው ለሀገሬ ህዝብ ሁሉ የሀበሻ ነጋዴ ለራሱ መክበር እንጂ ለህዝቡ የሚያስብ የለም እስቲ ምን ይባላል ጥሬ ጤፍ ማምጣት እዚህ ካልፎርኒያ አለ ለምን ከዛ አትገዙም ስራችሁን አከብራለሁ ግን ጤፉ በዛ ይቅር የሀገሬዉ ሰዉ በኑሮ እየተቀጣ ነዉ አስቡበት መልካም የስራ ዘመን
እዚህ መምጣቱ አይደለም አገር ቤት እንዲወደድ ያደረገው:: እሼ ጤፉስ ይሁን የቤት ክራዩ ነዳጁ ስጋው.... ምን ሆኖ ይሆን የተወደደው? ዝም ብለህ ያለእውቀት በድፍረት አስተያየት አትስጥ:: መጀመሪያ ማመዛዘን ተማር::
100% right
በርቼ አገር ለመርሳት ባይቻልም
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀኒቾ. ፖሮሶስ. አስጋብቻለው. ከልገሪ. ነው. ምመጠ. እንሸአለህ. እንጋነኘለን. ❤
ሆሆሆ ይኼን ለምደሽ አትመለሽም😂😂 የቀረሽ ደብረ ወርቅ ማርያምን መገደም ነው😂 ቅርንፉድ ሆኜ ቢሆ እመጣልሻለሁ🙏
Uንየ በ TV ነው ያየሁት አትጥፊ ጥሩ . ፕሮግራም ነዉ
ጎበዝ ነሽ አቀራረብ።በጣም ደስ ይላል።💚💛♥️💪
አንድ ነገር ግን አልተጠየቀም። ለምንድን ነው ወፍጭ ያስፈለገው?ለምን የተፈጨውን ጤፍ አያመጡም???
ይሻላል?
ሀኒቾ ይቅርታ አርጊልኝ እና youtube ላይ ደና ደና ፕሮግራም ብትሰሪ ምክንያቱም አንቺ በጣም ምርጥ ብቃት ያለሽ አርቲስት ነሽ እኛ አድናቂዎችሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
ደናማለት?😂
😂😂😂😂❤❤❤❤hanecho 1gaa
ጭራሽ ወፍጮ አብሶ ስህል አድኖ መፃፍቅዱስ ማህተበችሁን እዳትፈት እየገዛችሁ አርጉ ጤፍም ብቻ ደስይላልሁሉም❤❤❤
ጀግና ሀኔቼ አች ምርጥ ሰው
ሀኒየ የኔቆንጆ
Happy new year 🎆🎊🎈 Hanicho ❤️🇪🇷🎊🎄🎁🎈
ሀኒ. እህቴ አንቺ ያለሹበት ሀሉ ውብ ነው❤ የመቺሹ መልካሙን ሀሉ እንዲገጥምሹ እመኛለሁ ባባየን ስላም በይልኙ❤
ወንድማቹንም በርታ 🙏
❤❤😍😍❤❤😍😍
ይመችሽ ሀንዬ ቆንጆ ❤❤❤❤
❤❤❤
Hani shikor edmen tenan yehabki fetari ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Good job
ሃንዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂👍
Do they send to Saskatoon? (in western Canada) ❤
Call and ask them.👺👹👺👹
አንችየ ሰላምሽ ይብዛ
እኔ የምልሽ ሀንዬ ብርዱን እንዴት ችለሽው ነው እንደዚህ የለበሽው 😢 ኧረ ጐበዝ ነሽ በጣም እኔ 13 አመቴ በስደት ያለመድኩት ብርዱን ብቻ ነው 😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
Hanye sewdeshe eko yene konjo
ሀኒዬ ካናዳን በደንብ እያስተዋ ወቅሽን ነው ተባረኪ
mar❤
ወፍጮ አለዴ አሜሪካ
ውሰጂኝ እስኪኪ