በጉራጌኛ አቦ ካናዳ ዠ!Hanna Yohannes ጎጂዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ጉራጌኛውን ጨፈረነው Hanna Yohannes ጎጅዬ

КОМЕНТАРІ • 126

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 4 місяці тому +6

    ሀና የኔፍልቅልቅ ሁሌም ደስ ይበልሽ የኛ እቁ የሴቶች ተምሳሌት ባርነትን የተጠየፍሽ የሴቷ ፍኖአችን የህዝባችን ባለውለታ❤❤❤አላህ ይጠብቅህ ተነቤተሰብሽ መውደቂያሽን ያሳምረው❤❤❤

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 4 місяці тому +7

    እንኳን አደረሰሽ ሂኒ ካናዳ ተስማምቶሻል በአጣቃለይ
    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤
    ካልጋሪ ጎበዞች በርቱ

  • @berkinshetekle2382
    @berkinshetekle2382 4 місяці тому

    ይሄንን ፕሮግራም ለተሳተፋችሁ ላዘጋጃችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ የሀገራችንን ባህል ስለምታስተዋዉቁ እጅግ እናመሰግናለን በርቱ ❤❤❤❤❤ትቅደም መልካም ሴት !!!በርቺ ጀግና !!!

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 4 місяці тому +7

    እንኳን አደረሰሽ ሃንዬ
    እንኳን ከመጀመሪያው ጀምሮ ደስ ያለሽ! ለመጀመሪያ ከሀገር ውጭ በአል ትንሽ ቅር ይላልግንውድ ወገኖቻችን ባሉበት አካባቢ ካለሽ በደንብ ታከብሪያለሽ:: ኢትዮጵያዊ ባህሉን ይወዳል:: ተመስገን!
    የአመቱ ይበለን!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 4 місяці тому +7

    Hanaey ! Thank you for sharing this beautiful Ethiopian culture…🙏🏽👍🏽🥰🇪🇹

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 4 місяці тому +6

    Beautiful momentous & Happy Mesekele Celebration to all of you Hany!!🙏🙏😍😍💚💛❤️

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 місяці тому +9

    አይ ጉራጌ ነት አቀራረቡ ውበቱ ይለያለሰ❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 місяці тому +4

    ደስ ሲሉ 🌼🌼🌼❤❤❤❤ ሀኒየ እንኳን አደረሰሽ

  • @ensratube
    @ensratube 4 місяці тому +2

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አቦ ጉራጌ በጣም ደስ ይላል ባሕልን እንዲህ ማስተዋወቅ በዛውም መደሰት አሚን ኬር ዬሁንልነ❤❤❤

  • @sofifamily
    @sofifamily 4 місяці тому +3

    ደስሚል ህብረት አቦ ጉራጌ ተባረኩ ❤

  • @genetmekuria9045
    @genetmekuria9045 4 місяці тому +2

    በጣም ደስ የሜል ባጣም የምወደው ባህል ከኢትዮጽያ አንደኛ ይህ ነው ❤❤❤

  • @abimrt2443
    @abimrt2443 4 місяці тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ አይለያች ❤❤❤

  • @lil.Nati53
    @lil.Nati53 4 місяці тому

    እውነትሽ ነው አክስቴ ዲላ የሰዉ ፍቅር ያላት እና በብናዋ የምትታወቅ ምርጥ ሀገር ናት አየሯ በጣም ደስ የምል በቃ በአጠቃላይ ዲላ የምርጦች ምርጥ ከተማ ናት

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 місяці тому +78

    ሐናን ምቶዱ እስኪ በlike👍👈❤️🥰

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 4 місяці тому +12

    ሁልጊዜ በደንብ እንደዚህ ነው መልበስ ያለብሽ።
    ክብደት መቀነስ ደግሞ ያስፈልጋል። ተረከዙ ረዘም ያለ ጫማ ያስፈልጋል።ቂን ያለች ሴት ነው መሆን ያለብሽ።
    💚💛♥️💪

  • @asdhadd5925
    @asdhadd5925 4 місяці тому +3

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት❤❤
    ሀንዬ እንወድሻለን❤

    • @titydemeke108
      @titydemeke108 4 місяці тому

      ሐንዬ እንኮን አደረሳችሁ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 місяці тому +3

    ሀኒቾ እንኳን አደረሰሽ😊😊😊

  • @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
    @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec 4 місяці тому

    በጣም ደስስ ይላል ሁሉም ያምርብሻል ድምቀት ነሽ።ቀጥይበት በጣም ነው የሚያምረው።እግዚአብሔር የዛሬ ዓመት በሰላም ያድርሰን ያድርሳችሁ።

  • @dmx3674
    @dmx3674 4 місяці тому +13

    ተመልከቱ በጉራጌ ቤት አርንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዪጵያ ባንዲራ ታያላችሁ ። አርንጓዴ ቢጫ ቀይ ታያላችሁ ። የሀገራችውን ባንዲራ ማክበራችው ፣መውደዳችው ጉራጌነታችውን አልጎዳውም ። እንደውም ከማንም በሃል በላይ የጉራጌ ባህል በመላው አለም ይታወቃል ። ኦሮሞዎች ከዚህ ተማሩ የኢትዮጵያን ባንዲራ መያዝ የምትጠየፉበት ምክናያት አገባኝም ። ኢትዮጵያን የጠላ ከኢትዮጵያ ይውጣ ። መላካም የመስቀል ባዕል ይሁንላችሁ ።

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 4 місяці тому

    አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን መ የደገሳት መጀመሪያ ነው 15 ክትፎ በ16 ነው አንድ ላይ አይደለም ግን በጣም ደስትላላችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ አይለያችሁ ባህል እንዳይረሳ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @malatnegash9071
    @malatnegash9071 4 місяці тому +8

    ሀንዬ እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን ይሔን ቆንጆ ባሕል ስላካፈልሽን ።ካልጋሪዎች አንደኛ።

  • @Titehitena
    @Titehitena 4 місяці тому

    በጣም ነው ደስ የምትሉት አክስቴ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤❤🥰🥰

    • @EteneshMengesha
      @EteneshMengesha 4 місяці тому

      ዋው ትህቱየ ልጄ አመስግናለሁኝኑሩልኝ

  • @meselechbeteselassie8638
    @meselechbeteselassie8638 4 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ነው ❤ But I miss Hanna Yohannes the actress 😊

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 4 місяці тому +2

    እውይ ደስ ስትሉ ላመቱ በጤና ያድርሳችሁ....🙏

  • @LgEe-wx3pl
    @LgEe-wx3pl 4 місяці тому +1

    በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 4 місяці тому +1

    ሃኒቾ ስታምሪ❤❤❤❤

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl 4 місяці тому +2

    Tekdemye tebareki ye Dilla werk korahubesh❤🙏🏿
    Enkuan aderesachu Haniyen tenkebakebuwat adera

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ዲላዎች ፡ ስታምሩ

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 4 місяці тому +2

    I like all Ethiopian's cultures

  • @tsedalebiru6581
    @tsedalebiru6581 4 місяці тому +3

    ሀኒዬ ካናዳ ተሲማምቶሻል ይመችሺ።

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 4 місяці тому +3

    I’m glad you are doing good.

  • @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
    @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 4 місяці тому

    ሀኒዬ የኔ ቆጆ የኔ ፍልቅልቅ በምትሄጅበት ሁሉ እማምላክ ትከተለሽ

  • @TE2119
    @TE2119 4 місяці тому +5

    Beautiful culture እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ love it 👌🏾

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 місяці тому

    Very nice, wonderful Ethiopian people love you my lovely people. God bless you we love you.🇬🇧🇲🇱😘🙏👍🥳🎉🎉

  • @merisol7220
    @merisol7220 4 місяці тому +1

    Hanay yebehalu dimket ewnet sewn endez sebsbesh yawm be canada 🇨🇦 tebarek 🎉🎉🎉

  • @MekdesYayehra
    @MekdesYayehra 4 місяці тому +1

    እሰይ ደስ ስትሉሉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hermelakemahu4661
    @hermelakemahu4661 4 місяці тому

    በጣም ነው የምታምሩት አክስቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኟል❤❤

    • @EteneshMengesha
      @EteneshMengesha 4 місяці тому

      ሔርሜላ ልጄ በጣም አመስግናለሁኝ ለአይነስጋ ለመገናኝት ያብቃን ተባርኩልኝ

    • @EteneshMengesha
      @EteneshMengesha 4 місяці тому

      ❤❤❤

  • @Aberos556
    @Aberos556 4 місяці тому

    ዲላ ምርጥ ትንሾ ኢትዬጰያ ነች ሙስሊሙ ክርስትያኑ ተከባብሮ የሚኖርበት ከተማ በጣም ጥሩ ህዝብ ነው የሚኖረው❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 місяці тому +5

    ዋዉ ሀንዬ ካናዳ ተስማምቶሻል🙏🏾እንክዋን አደረሳችሁ የሀገር ልጆች🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 4 місяці тому +1

    ሃኒ በርቺ❤❤❤ ደሰይላል

  • @zgetahun
    @zgetahun 4 місяці тому

    So happy you're here showing the positive light of the land
    ...it's really home. Man can do whatever
    ..

  • @Maryam-d8y
    @Maryam-d8y 4 місяці тому

    የኔ ዉድ ሀኒዬ አንተ ፊልቅል ኑሪልን እወድሻለዉ

  • @MeskeremYemane-y4o
    @MeskeremYemane-y4o 4 місяці тому +3

    እንኳን አደረሳችዉ

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 4 місяці тому +1

    እንኳን ለመሰቀሉ በአላችን በሰላም አደረሰሸ አደረሰን ሰደት እንዴትነዉ አሪፍ በርቺ

  • @agazitube3982
    @agazitube3982 4 місяці тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @TadiwesTadesse
    @TadiwesTadesse 3 місяці тому

    ሀንዬ ካናዳ ለመሄድ ምንድ ነው ምያስፈልገው. እህቴ

  • @Ewawey
    @Ewawey 4 місяці тому +3

    እኳን አደረሣችሑ እነ ሐንየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birtukanbelihu6550
    @birtukanbelihu6550 4 місяці тому +1

    ሀንዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 4 місяці тому

    Wow Hancho 🌻 Thank you ❤❤❤

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 4 місяці тому +1

    Haniye fikir baleshebet selam tena yihunilishe ❤❤❤

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 4 місяці тому +1

    ሀኒቾዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaNetanet
    @TesfaNetanet 4 місяці тому +5

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🥰

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 4 місяці тому

    ሀንየ እንኳን አደረሳችሁ ታምራላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንናአ ስደተኛዉ ሁሉ ይመልሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 місяці тому +1

    ዋዉ እንኳን በሰላም ለብራነ መስቀሉ አደረሳች ትለያላቹ አዪለያችሁ🙏🙏💘💘

  • @Zehara.Hussen-ne3px
    @Zehara.Hussen-ne3px 4 місяці тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉jegntiii❤❤❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 4 місяці тому +1

    ሀኔቾ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 4 місяці тому +1

    ሀኒቹ ❤❤❤ ሰዐወድሸ ቀሚሰ ሲምረብሸ

  • @eskedartadesse5096
    @eskedartadesse5096 4 місяці тому

    ባለሞያዎች ❤❤❤

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj 4 місяці тому +1

    እንኳንአደረሳቹአደረሰንበጣምደስይላል❤❤❤

  • @oranthaile1838
    @oranthaile1838 4 місяці тому +1

    ሮማን የታለች የኮልፌዋ አልተጠራችም በርቱ እንኳን አደረሳቹ እናቶቻችን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ

    • @adanechtsegaye-t5q
      @adanechtsegaye-t5q 4 місяці тому

      እች ስካራም የሀገራን ባህል እንኳን የማታስትዋወቅ እዚ ምለታረግተመጣለች እሳጀረመንናት እነዚ የክስታኔ ቀብራሮችናችዉ

  • @GenetGebregziabher-ty6pg
    @GenetGebregziabher-ty6pg 4 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ !

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 4 місяці тому

    ሀኒይ ልብስሽ በጣም ያምራል ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @kasechtadese7347
    @kasechtadese7347 4 місяці тому

    እግዛብሄር ይመስገን እንዲህ አይነት ኢትዬጵያዊ አይጥፍ ከነ ቤተሰብሽ እግዛብሄር ይጠብቅሽ

  • @LgEe-wx3pl
    @LgEe-wx3pl 4 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 4 місяці тому +5

    ሁሉ ነገር ውጭ አይመስልም አገር ቤት ድባብ። ደስ ስትሉ። በቃ ኢትዬጽያዊ ው ውጭ ነው ያለው? ለማንኛውም ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች!🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 4 місяці тому +4

    ሃንዬ የኔ እህት እንክዋን አደረሰአችሁ

  • @abimrt2443
    @abimrt2443 4 місяці тому +2

    በተለይ አክስቴ የኔ ባለሞያ

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 4 місяці тому +2

    ሃኒ መቼም የካናዳ ዌንቴር ለአንቺ የመጀመሪያ ሰለሆነሸ ዌኒቴሩ እየመጣ ነው በደንብ ባልተሸ ጠንካራ ባይ😅😅

  • @Hiwotkebede1063
    @Hiwotkebede1063 4 місяці тому +1

    የኔ ውድ ሐንዬ እንካን አደረሰሽ እነዚህን ወርቅ ሴቶችም እንካን አደረሳቸው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ሃኒዬ❤🎉

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 4 місяці тому +3

    የቬሮኒካን ጨርሸ ወደ ሀኒ አቤት ፍጥነት😂😂😂😂😂

  • @EteneshMengesha
    @EteneshMengesha 4 місяці тому

    አመስግናለሁኝ ልጄ ናትየ ❤❤❤

  • @ትርሲተ
    @ትርሲተ 4 місяці тому

    አቦ ጉራጌ ትኛ ማንይሰላ ❤❤❤

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 4 місяці тому

    ሀኒቾ እንኮን አደረሰሽ አቦ ጉራጌ

  • @JEAh-d2u
    @JEAh-d2u 4 місяці тому +1

    ደስ ይላል እውነት ይመችሽ

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 4 місяці тому

    ደንጌሳ ሳይሆን የዴንጊያ እሳት(የልጆች እሳት) ነው የሚባለው ማለትም የልጆች መስቀል በዓል ነው ከዋናው መስቀል በፊት ለልጆች የሚከበር ነው የሴቶች መስቀልም ከዋናው በፊት የምከበር ነው በጎመን ክትፎ የሚከበር ነው ::

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 4 місяці тому +1

    ሀኑቾእደነሺየኔቆጃ💚💛❤😘

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
    @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 4 місяці тому +1

    Wow amteamte yslkwe❤❤❤

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @btbt4487
    @btbt4487 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 4 місяці тому

    Love 💓💓💓💓

  • @shewayebergullah1281
    @shewayebergullah1281 4 місяці тому

    Hana wedddddddddd enfant adarasache❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 4 місяці тому

    ዋዋዋዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ 4 місяці тому +2

    ሀኒ እኮ ትለያለሽ ዉድድድድድድድ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 місяці тому

    😍😍😍😍

  • @paulton1234
    @paulton1234 4 місяці тому +1

    ትክክለኛ በግል ያ ቢጫ ጨርቅ የሌለበት።

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 4 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @TadiwesTadesse
    @TadiwesTadesse 4 місяці тому

    Haniye

  • @ElisabethAlemou
    @ElisabethAlemou 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 4 місяці тому

    ABO GURAGE TEBAREKU. YE AMET SEWU YIBELEN.

  • @unforgettablemoments1133
    @unforgettablemoments1133 4 місяці тому

    Tikidem maru enwedishalen 😍

  • @hiruttesfaye151
    @hiruttesfaye151 4 місяці тому +1

    ❤🙏

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @KidstGulte
    @KidstGulte 4 місяці тому

    tekdeya.yedilla.wrke.enkuan.adereschu.ilove.you❤

  • @samsom1388
    @samsom1388 4 місяці тому +7

    ሀንቾ ቀሚስሽ ሲያምር

  • @abebakasa6951
    @abebakasa6951 4 місяці тому

    ሀንዬ በቅድሚያ እንኳን አደረሰሽ ስለካናዳ መረጃ ካለሽ ንገሪኝ በጌታ በደላላ ሳልበላ መጀመሪያ የስራ ወረቀት እንዲሰራልሽ መንግስት የሚላክ ወረቀን አለ የካናዳ ኢባሲ የሚከፈል ወረቀቱ እንደረሰሽ 1520 ታስገባለሽ ከዛ 4000 bir የሚከፈል አለ እያለ ክፍያዉ ይቀጥላል

  • @madi2644
    @madi2644 4 місяці тому +2

    ሰላምናችሁ

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 4 місяці тому +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 4 місяці тому

    Hony Wow Guraga Tewlaje Mehonen Alkim Nubre

  • @be8cab
    @be8cab 4 місяці тому

    ሀኒ ካናዳ ገባች?