ፀጉርን የሚያበላሹ ምክኒያቶች | Causes of Hair damage | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • ለህክምና አገልግሎት እኔን በስልክ ለመሰግኘት፣ ዘወትር ቅዳሜ ከ ሰዓት ከ9 እስ 11 ባለው ግዜ ብቻ በ 0974163424 መደወል ይችላሉ
    ለህክምና ቀጠሮ በአካል ለማግኘት ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናሌ ላይ አድራሻ አስቀምጫለሁ።
    የቴሌግራም አድራሻ 👉t.me/seifemed

КОМЕНТАРІ • 645

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Рік тому +55

    ዶክተር እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Рік тому +2

      አሜን የኔውድ እህት በጣም አመሰግናለው እህቴ ውፋረትስ የለኝም ግን ጉልበቴ እግሬ በጣም ያመኛል ብታይ በዛላይ ያረብ ሀገር ስራ እረፍት የለመ ማርየ

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @kiyayemaryamlij3585
      @kiyayemaryamlij3585 Рік тому

      @@abayabay3382 አይዞሽ የኔ ዉድ ሁሉም ያልፋል ማታ ማታ ከመኝታ በፍት በሙቅ ዉሀ ዉስጥ ትንሽ ጨዉ ጨምረሽ እግርሽን ዘፍዝፍዉ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Рік тому +1

      @@kiyayemaryamlij3585 እሽ እህቴ እሞክረውአለው እማ ከልብ አመሰግናለው የኔውድ እህት

  • @yantemyesum5041
    @yantemyesum5041 Рік тому +4

    ምን አይነት ተሰጥኦ ነዉ የተሰጠህ ,ተባረክ እውቀትህን ይጨምርልህ🙏

  • @chirstinagerry761
    @chirstinagerry761 Рік тому +9

    ስነስርዓት እና ስለ ምግባርህ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረክ ❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +3

      አመሰግናለሁ

    • @RedR-k5h
      @RedR-k5h 6 місяців тому

      አሠላሙ አለይም ፀጉሪ ቀጣም ነዉ አሚነቃቀለዉ በነቀል ብዛት ሳሳ መደሀኔት ካለዉ ተባበረኝ

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 Рік тому +12

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ❤️🙏🧎‍♀️በእውነት አንተማ ለእኔ ነው ፈጣሪ የላከህ ❤️🙏እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🧎‍♀️

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Рік тому +58

    እውቀት ከትህትና ጋር እናመሰግናለን Docter 👌🙏

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 4 місяці тому +1

    ዶግተርዬ በጣም ነዉ የምንወድህ ትህትናህ ያስቀናል❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 4 місяці тому +1

    ዶክተር እውነት ነው እናመሰግናለን እኔም ከፊት ያለው ፀጉሬ በጣም ሳስቶ አጭር ነበር እየተነቀለ እናም አሁን ትሪት መንቶች ስጠቀም እያደገ ወደነበረበት እየተመለሰ ነው በፊት በጣም የሚረግፈው ፀጉሬ አሁን አይነቀልም እኔ ማድረቂያም ተኩስም አልጠቀምም እናም በጣም ለውጥ አለው አብሶ ካስተር ኦይል እና ቀይ ሽንኩርት እና ሙዝ በጣም ጠቅሞኛል የእንቁላል አስኳልም ጥሩ ነው ለሚረግፍ ፀጉር ተጠቀሙት አቩካዶም አሪፍ ትሪት መንት ነው🙏🙏❤

    • @jhgh9061
      @jhgh9061 2 місяці тому

      ትሪቲ መንቶች ማለት ምን ማለት ነውይቅርታ ንገሪኝ

  • @gicj5212
    @gicj5212 Рік тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር የኔ ፀጉር ከመሀሉ ይረግፋል እዳዲስ መልሶ እዲበቅል እኩል እዲሆንልኝ ተላጪቼ ነበር
    እኩል እዳድግልኝ ግን አሁንም እደዛው ነው መፋትሔ ካለህ ዶክተር እዬ

  • @HelenNega-d7u
    @HelenNega-d7u Рік тому +5

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወድ ወንድሜች ዶ/ር ❤እውነት ከልብ እናመሰግናለን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому +1

    ደሰ የሚል እጥረ ምጥን ያለ ገለፃ በጣም ደሰ ይላል ዶክተረ በጣም እናመሰግናለን

  • @wbanhayonase514
    @wbanhayonase514 Рік тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር አብዙቶ ይባርክ 1ኛ ነህ 🙏

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Рік тому +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኣሪፍ ትምህርት ነው የፀጉር ኣይነትን ቢያብራሩልን እኔ ፀጉሬን ዘይትም ሆነ ቅባት ከፀጉሬ ኣልፎ ቆዳዬን ክነካው በጣም ያሳክከኛል ስለዚህ ዘይት ኣልጠቀምም ቅባት የምቀባው የፀጉሩን ዛላ ብቻ ነው ምክንያቱ ኣልገባኝም

  • @selammare7732
    @selammare7732 Рік тому +5

    ዶክተር እዳተአይነቶችን ያብዛልን

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 4 місяці тому +1

    በጣም ነዉ የምወደዉ ፕሮግራምክን መልካምእና ቅንልብ

  • @user-love98785
    @user-love98785 Рік тому +2

    ኣቀራርብህ በጣም ደስ ይላል ሰለምታ ካልክ ቀጥታ ወደ ያመጣህው ትገባ ና ከጨረስክ ደሞ ባይ ብለህ ትጨርሳለህ.በጣም እናመሰግንህ ኣለን

  • @kasahuntadese443
    @kasahuntadese443 Рік тому +1

    2. ዶ/ር ተባረክ በርታ! የምታቀርባቸው የጤና ጉዳዮ ምክሮች እጅግ ጠቃሚዎች ናቸው፡፡እነ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ
    አንድ ልጅ አለ ዕድሜው 12 ዓመት ሆኖ አልፏል ግን የወንድ ብልቱ እድገት እያደረገ አይደለም ይህም ቤተሰቦቹን አስጨንቋል፡፡ በእርግጥ ሐክም ቤት እንዳይወስዱትም በሽታ የለም ታዲያ ምን ብደረግ ይሻላል?

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Рік тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ምክር ነው የኔ ችግር በርጥቡ መተኮስ ነው ጸጉሬን የጎዳው

  • @erehimaerehima3821
    @erehimaerehima3821 Рік тому +1

    ዶክተርየ። ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን የሸበት መፍትሄካለህ ሹክ በለን እኔ ቀለም እቀባ ነበር አሁን አቁሜለሁ ግን ፀጉሬሙሉ ሸበተብኝ😢😢😢😢

  • @etessamkedir7951
    @etessamkedir7951 Рік тому +1

    እናመሠግናለን ዶክታር አሏህ ይጣብቅልን ከልብ የማናጬ ትምህርት ነዉ ❤

  • @user-yp1wu5sw8c
    @user-yp1wu5sw8c Рік тому +1

    ዶክተር እናመሰግን ካንተ ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው

  • @haymihaymi5274
    @haymihaymi5274 Рік тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስልን ❤
    ዶክተር እጃችን እየደረቀ ለሚያስቸግረን የመዳም ቅመሞች መላ በልን 😊

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Рік тому +4

      ይህ የዶክደር አስተያየት አያስፈለመገውም ክሮሎክስነው ያደረቀው ባዝሊን ቀቢው😂😂

    • @DM-qo5sy
      @DM-qo5sy Рік тому

      @@Alhamdulillah_2534 😂😂😂😂😭

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 Рік тому

      የእንቁላል ቢጫውን ክፍል አንድ ኦሊቭ ኦይል ማር ደባልቀሽ ተቀቢውና ለ30 ደቂቃ አቆይተሽ ታጠቢው

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Рік тому

      ​@@DM-qo5syፍዝሊንቀቢው❤🎉

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Рік тому +1

    ስላምህይብዛ ዶክተር የምግብ ኮኮናትና ኦሊብ ኦይና የ የሲታፊል ሞይስተር አይዝና ፈሳሹን መትጠቢያውን መጠቀም ችግር አለው? ዶክተ ተባረክ 2:25 🙏🙏

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Рік тому +5

    ገራሚ ዶክተር ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @zenatahmed5204
      @zenatahmed5204 Рік тому

      በጣም እድሜና ጤና ይስጠው ወላሂ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Рік тому +5

    Thank you, this is well explained

  • @asther503
    @asther503 Рік тому +4

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 Рік тому +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c 4 місяці тому

    ዶክተረ እነመሰግነለን እድሜ ከጢነጋ ይስጥልን

  • @fathimafathima882
    @fathimafathima882 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ እኔ ጥርሴን ያመኛል እናበፊት አንዱን ነበር የሚያመኝ አሁን ግን እየተካብኝ ሄደ መፍትሄው ምንድነው ከቻልክ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ካቅም በላይ ሆኖብኛል ምን ባረግ ነው መተካቱን የሚያቆመው❤❤

  • @youtub8152
    @youtub8152 Рік тому +2

    የእውነት የመጀመሪያ ግዜ ፀጉርን በተመለከተ ውጤት ያለው ትምህርት ያገኘሁኝ የመጀመሪያ ግዜ ባንተ ነው በጣም ከልብ አመሰግናለው

  • @ምስግናይንፈጣሪይኩን

    ደኩተር ንምክርኻ የቅንየልና❤
    ግን ዝተመጣጠነ ምግቢ ክንምገብ አብ ዘይንክእለሉ ቦታ ስደት ኢና ዘለና እና ብታሚን ከኒና ናይ ፀጉሪ መንውሒ እና ንከይ ሰባበር ዝከላከል እንተሃልዩ ኣምፅአልና ሓደራኻ ፀጉረይ ናተሰባበረ ረጊፉ ተወዲኡ😢

  • @amaamm-tc6ux
    @amaamm-tc6ux 3 місяці тому

    እውቀትና ትህትና እናመሰግናለንዶክተር

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Рік тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያለህን እውቀት እያጋራህን ስላለህ በእውነት ተባረክ አይወሰድብህ ❤❤❤❤

  • @salaamzena4033
    @salaamzena4033 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይሰጥህ ፍጥነት ደስ ሲል❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ተጎድቷል ፀጉሬ ለመመለስ እየሞከርኩኝ ነው ኑርልን❤❤❤

  • @habitam
    @habitam Рік тому +2

    እናመሰግናለን 🙏ዶክተርዬ 🥰🥰ኑርልን ሁሌም 🥰🥰🥰

  • @user-jk1kk6si8j
    @user-jk1kk6si8j Місяць тому

    እናመሠግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @mekdesbehailu
    @mekdesbehailu Рік тому +1

    ዶክተርየ የማሀለኛው ጸጉሬ ብቻ እያጠረ መጣ ከፊትና የሗላ በጣም አሪፍ ነው የማለኛውን በምን መመለስ እችላለው

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Рік тому +5

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስታብራራ እንዴት ደስስስ እደምትል በእውነትኑርልን ብዙ ትምህርት ተምሬብሀለሁ❤❤❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x Рік тому

      ​@@Dr.SeifeWorku ዶክተር እንደምትመልስልኝ ተስፊፋ አርጌ ጥያቄን ልቀጥል ጠዋት ስነሳ አፌ ዉስጥ ምራቅ ተጠራቅሞ አገኛለሁ ገና ስነሳ እተፋለሁ ከምን የተነሳ ነዉ እባክህ እንዳታልፈኝ😢😢😢

  • @hudam9125
    @hudam9125 Рік тому +1

    ዶክተርዬ. አመሰግናለሁ ዴስየሚልሀያት አላህ ይስጥህ. እኔፀጉሬለስላሳን ብዙ ብዛት የሌለው ረዘምያለፀጉርነበረኝ አሁላይ አምስት ወር ሆነኝ በጣም ይነቀላል ቆዳየንም ያቃጥለኛል ምንላድርግበት ፎረፎርም የለውም

    • @jhgh9061
      @jhgh9061 2 місяці тому

      ደምርኝ

  • @SofiaSofia-rs6wp
    @SofiaSofia-rs6wp 7 місяців тому

    እነማሰግነለን ዶክታር ሰይፉ ጠፈጭ አንደባት ❤❤❤

  • @mesitube2982
    @mesitube2982 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ዶ/ር በጣም አሪፍ ምክር ነው

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Рік тому +2

    ዶክተር ምግዜም እከታተለሀለሁ ግን ኮሜት ስሠጥ የመጀመሪያየ ነዉ በርታልን እኔግን ፀጉሬ በጣም ላዛነዉ በፊት ከብዛትጋ ነበር አሁን እየሳሳ መጣ ምንላርገዉ

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    ስጠብቅህ ብቅ አልክ እናመሰግናለን ዶክቱር

  • @eyerusalemdm3177
    @eyerusalemdm3177 Рік тому

    የኔ ወንድም በጣም ኣመሰግናለዉ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ ራሴ የራሴ እንዲከባከብ ኣድርገሀኛል ❤

  • @MohammedSofiyamohammed
    @MohammedSofiyamohammed 9 місяців тому

    እናመሰሰግናለን doctor በቀጣይ video ስለ oil ስራልን please

  • @MohammedAli-rw3tv
    @MohammedAli-rw3tv Місяць тому

    ተልባ ተጠቀሙ የምን ኮንድሽነው ደስ ብሎኛል የፀጉሬ ልስላሴ ልነግራችሁ አልችልም❤

  • @ethpnms3080
    @ethpnms3080 Рік тому +1

    ሰላም እንኳን ለአምሰተኛው የአብይ ፆም አደረሳችሁ የክርሰትና እምነት ተከታዮች
    ዶክተርየ ሁሌ እከታተልሃለሁ ሰለ ኩላሊት መላ በለኝ
    ፀጉሬም ዝም ብሎ ውልቅ ብሎ አለቀ ምናባቴ

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 11 місяців тому +1

    እውነት በጣም ነው የምናምሠግናለን ጅግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @grandprime2715
    @grandprime2715 Рік тому +1

    እንኳን ደነ መጠ ዶክተር እኔ አርፍ ፅጉር ነበረን አሁን ግን ውድቅ አለቃ ፎር ፎርም አለሁ እንቁለልም ጠቃምኩ ምን እንደምደረግ አቅም ውልቅ ብሎ አለቃ ሁፍፍፍግ ምንአልበት በሽታ ይዞነል እንዴ

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ Рік тому +1

    አመሰግናለሁ!

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu Рік тому

    እናመሰግናለን ከብርልን አላህ በእውቅት ላይ እውቀት ይጨመርልህ

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Рік тому +4

    እውነት ምርጥ ዶክተርነህ ብዙ ትምርቶችህን ተጠቅሜአቸዎለው 🥰❤🥰❤🥰❤!!!!!

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @mekdestedla5165
      @mekdestedla5165 Рік тому +1

      ​@@Dr.SeifeWorku ዶክተር የብዙ ሰዎችን አዳምጫለዉ እንዳንተ አስደሳች ግን አይደሉም ስታስረዳ ደስ ትላለ በዚ አጋጣሚ የሽንት እንፌክሽን ተመርምሬ እንዳለብኝ ተነግሮኛል ዶክተር የማሳከክ ባህሪ አለዉ እንዴ

  • @negestinina-dg6pi
    @negestinina-dg6pi Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤💗💗💗አግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ከዚ ብሆላ በሰጠህን ምክር ፀጉረይ መንከባከብ ልጀምር😊😊😊

  • @ዚያየአላህባርያ

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ፕሮቲን ለተጎዳ ፀጉር ጥሩ ነዉ ይባላል እስኪ ለዚህ የምታቀዉን አካፍለን መልካም ሰዉ

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ4ጰ

    እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ብዙ ጊዜ ይሸፈናል በዛላይ ሙቀት ነው ብዙም አልከባከበውምም ነበር እና አሁን ላይ በጣም ተጎድቷል እንዳልቆርጠው ሳሳሁ እንዴት ወደጤናው መመለስ ይቻላል❓

  • @NeatoAna
    @NeatoAna Місяць тому

    እናመሠግናለን.ዶክተራችን

  • @NileFantahun-by7vk
    @NileFantahun-by7vk Рік тому

    ለሰላም ዶክተር ስለመልካም መረጃህ እናመሰግናለን እስኪ ስለ ጥፍር ጥንካሬ እና ስለ እግር እጅ ልስላሴ ምን እና እንዴት መጠቀም እንዳለብን ንገረኝ

  • @almazhidru1987
    @almazhidru1987 4 місяці тому

    ዶክተርየ ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን በናትህ መለስለኝ የኔፀጉር ከርጃጃ ነው በተለይ ጫፍ ማለቴነው ታች ያለው ፀጉሬ ደህናነው ጫፍግን በጣም ይቃጣጠራል በጣም ኣቤጥረው ቆንጆ ኣርጌ መልሶ የሰገሰጋል ደቂቃ ሳይቆይ ጫፍ ይጠቀለላል ልለየው በመከራነው በጣም ነው የምያያዘው በጣም ኣስቸገረኝ ምን ላድርግ ደሞ ለፎሮፎርስ ምን ኣይነት ሻንቦ ብጠቀም ይሻላል

  • @elhamabas158
    @elhamabas158 Рік тому +1

    እናመሰግነለን ምርጥ ምክር ነው

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበቡን ያብዛልህ አመሰግናለሁ

  • @terhas4842
    @terhas4842 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏❤

  • @ቃልኪዳንጌትነት

    እናመሰግናለን ወድሜ 🙏እስኪ ለሸተረር የሚሆን መፍትሄ ካለህ ከወለድኩኝ ቡኋላ ወጣብኝ

  • @aidameles1722
    @aidameles1722 Рік тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mercy-qy6xf
    @mercy-qy6xf 2 місяці тому

    ዶክተር እባክህ ስለ hair way dynamic solution እና Advantan spray ንገረኝ ታዞልኝ እየተጣቀምኩኝ ነው እና በጣም ያቀጥላል

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Рік тому +1

    በጣም ዶክተር እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @sabatesfaye3361
    @sabatesfaye3361 4 місяці тому

    Thanks Doc,keep up the good job,God bless you❤

  • @moulomoulo9280
    @moulomoulo9280 Рік тому +1

    ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን🙏 ፡አንድ ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ፀጉሬ ከ7 አመት በፊት ላሽ ገብቶ ተልጦብኝ ነበር ከጊዜ በኃላ በቀለ ግን አሁንም የተወሰነ ቦታ መልጦብኛል ይሄ ችግር ከምን የተነሳ ነው?
    ስቀጥል ሌላ ጥያቄ ጉንፋን ከያዛኝ ከ3 ወር በላይ ሆኖአል ማሳልና እራስ ምታት ትቶኛል ግን አፍንጫዬ ተፍኖ ያስቸግረኛል በጣም ያስነጥሰኛል እና ምን ይሻላል መፍትሄ ምንድነው ሰይነስ ይሆን?

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Рік тому

    እኳን ደህናመጣህ Dr ለምሠጠን የምክር አገልግሎት እናመሠግናለን

  • @ZynabHussen
    @ZynabHussen 4 місяці тому

    መልካምነት ስነምግባር ከእውቀት ጋር ማሻአላህ

  • @AmalFayezSss
    @AmalFayezSss Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo Рік тому

    በጣምእናመሠግናለንዶክተርእድሜጤናይጨምርልህ❤

  • @gggds3377
    @gggds3377 Рік тому

    ደስ ሲለ ደም ፍጥነትህ ደስ ሲለ እድሜ ና ጠና ይስጥህ

  • @zenataa7960
    @zenataa7960 Рік тому +1

    አላህይጨምርልህ እውቀት እናመሰግናል

  • @zufanayele9426
    @zufanayele9426 Рік тому +1

    ሰላም ዶክተር የባለፈውን ክፍል ትምህርት አዳምጬ ነበር እናም በሆርሞን መዛባት ምክንያት የሚከሰት የፀጉር መርገፍ እንዴት ማስተካከል ይቻላል? የተወሰደው የሆርሞን መድሀኒት. ታይሮክሲን ነው! ሊስተካከል የሚችልበት መንገድ ይኖራል? ስለ መልካም ስራዎት ከልብ እናመሰግናለን!

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому

      የታይሮይድ ሆርሞን መጠኑ ልከኛ ከሆነ በኋላ ፀጉር በ 6 ወር ውስጥ ይመለሳል።

    • @zufanayele9426
      @zufanayele9426 Рік тому

      ​@@Dr.SeifeWorku እንደውም እየባሰው ነው የሄደው! ከልብ አመሰግናለሁ

  • @yaracell969
    @yaracell969 Рік тому +8

    አቤት ጥበብ እናም እውቀት በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏

  • @sbri473
    @sbri473 Рік тому

    እናመስግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zenatahmed5204
    @zenatahmed5204 Рік тому

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Рік тому +1

    Thank u for shearing DR us usual love❤❤❤❤❤

  • @seadahusen2971
    @seadahusen2971 Рік тому

    ዶክተርዬ እስኪ ስለ Thyroid goiter በሽታ ምክንያት እና መፍትሄው አንድ ነገር በለል አመሰግናለው

    • @gizaworktesema6836
      @gizaworktesema6836 Рік тому

      ዶክተር ለሽበት ቡዬ ጥቁር ቀለም እቀባለህ አህን ፀጉሬ እየተንቃቀለ ነው

  • @user-ms9xu4vt1f
    @user-ms9xu4vt1f 6 місяців тому

    D.r derq yale stegur yalen sewoch showor wust enalen kalabeterin kederke behala betam yisebaberal, bezalay yamal. Bezihu agatami beshaowr wust honye alemabetetin mokire nbr ena bezan sa'at yemesebaberun huneta qeniso nbr gin chigiruu kederqe behala befota lemabeter betam yaschegirel leziz men tilalek doctor

  • @ruhamanegne4143
    @ruhamanegne4143 Рік тому +1

    ዶክተርየ ዘመንህ ህይወትህ ይባረክ
    እስኪ ስለ ሆርሞን የሆነ ነገር በል እኔ በሰው ሃገር እየተሰቃየው ነው ሃይለኛ ጭንቀት የእንቅልፍ ማጣት እና ጀርባየ ላይ እና ከእምብርቴ በታች ያለው አካባቢ ሃይለኛ ሙቀት እና መጥፎ ጠረን አለው በቀን ብዙ ጊዜ ብታጠብም ሽታውን ማስወገድ አልቻልኩም አሁን በጭንቀት ብዛት ላብድ ነው እራሴንም ጠላሁት
    ህምኪም ቤት ሄጀ ስመረመር ምንም የለብሽም ይሉኛል ዶክተርየ በእግዚአብሔር ይሁንብህ መልስልኝ ተስፋየ ጨልሟል😢

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому

      ይህ አይነቱ ምልክት ብዙ መንስኤ ስላለው ምርመራ ማድረግ ያስፈልገዋል።

    • @ruhamanegne4143
      @ruhamanegne4143 Рік тому

      @@Dr.SeifeWorku ስለ መለስክልኝ አመሰግናለው ግን ብዙ ምርመራ አድርጌ ምንም የለብሽም ይሉኛል

  • @user-re1fg1iu4s
    @user-re1fg1iu4s Рік тому +1

    ዶክተር እናመሰግናለን ሁልጊዜ እከታተላለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @nurithusen
    @nurithusen 3 місяці тому

    thank you docter

  • @medanitabrhame
    @medanitabrhame Рік тому +1

    Bless you

  • @addisalemfentahun7772
    @addisalemfentahun7772 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @qatarrayyan277
    @qatarrayyan277 Рік тому +1

    በጣም እናመሰገናለን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 28 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @dhrrrge2404
    @dhrrrge2404 Рік тому

    አገላለፅህና አነጋገርህ የልብ አድርስ ነህ አተ ብቻ አስረዳን🥰

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 4 місяці тому

    ዶክተር የኔ ፀጉረ በጣም ብዙ እና እረጂም ነበርዘኒት ቅባት ተቀብቸ ሥፈታው እየተነቃቀለ ወጣ ከዛን በኃላ በየ ጊዜው እየተነቀለ አሁን ላይ በጣም ተሠባብሮ የድሮ ፎቶየን እያየሁ እበሣጫለሁ

  • @Zabeba1AZ23
    @Zabeba1AZ23 Місяць тому

    ዶክተር እንመሰግናለን❤

  • @Belqislove
    @Belqislove 4 місяці тому

    Dr ebakh ene segure kmtn belay eywta alkbig betam kmwtatu yetnsa bwer 1 new metatbew ejeg betam selmimzz vitaminochnm jmre mnm lwt selalayhu tchewalew mn temkrgalh ebakh Dr melslig 🙏

  • @user-gj9gn6mc9d
    @user-gj9gn6mc9d Рік тому

    እንኳንደና መጣህ ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @farihat8265
    @farihat8265 Рік тому

    Allaha Yetbkhe Mamherachin ❤

  • @Soliyanah
    @Soliyanah Рік тому

    ሰላም ዶክተር
    ስለ AGOR የፀጉር ቅባት ጥቅም እና ጉዳቱን ብትነግረን ?

  • @rabias685
    @rabias685 11 місяців тому +1

    ዶክተር እናመስግናለን አድጥያቄነበረኝ እታፋያላይ ወይም እመቀመጫያላይ ሸተረረወጣብኝ ገናልጅም አልወለድኩ እደትነውየሚጠፋው ወይም ኪሪምካለ እባክን መልስልኝ

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 Рік тому

    ቆንጆ ና አስታመሪ ናዉ ኢናመሰግናለን

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 3 місяці тому

    ደውክት አንመስኝልን ያምግርም በዥው ነግሯችን ተምርብትልህው 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Рік тому

    አቦ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Koteron
    @Koteron 4 місяці тому

    Qumnegerenya doctor !!
    geta yebarkeh!