አቤት ጭካኔ ህፃን በሻንጣ? ሰአድ አለቀሰች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @haytube6877
    @haytube6877 4 місяці тому +368

    የአላህ እሰካሁን መቶሺ አልገቡም ፕራክ ሰለማይሰራ አቤት የኛ ሰዉ መቶሺ እናሰገባቸዉ 😢

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 4 місяці тому +20

      ተመልካች እሚወደዉ ፕራንክና የዉሸት ድራማነዉ

    • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
      @ዜድወለየዋ-መ6ወ 4 місяці тому +6

      እኔ አላምንም ከነሱ ሁላ ከፍተው ሥቶቹ ሁለት መቶ ሢገቡ በጣም ይገርማል😢

    • @haytube6877
      @haytube6877 4 місяці тому

      @@hayathayat9273 አዎ ወላሂ

    • @RebkaMusema
      @RebkaMusema 4 місяці тому +8

      አይቻቸው አበቅም ግን ባንቺ ስም ሰብስክራይብ🤙🏿

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 4 місяці тому +4

      @@RebkaMusema ምርጥ ጥንዶች ናቸዉ ወላሂ ስወዳቸዉ ሳኡድ እያሉ ጀምሬ ነዉ እምከታተላቸዉ

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 4 місяці тому +89

    ተዉ የወሎ ልጆቼ እነ አብርሽ ቤት እያሽቃበጣችሁ እነ አወልን ያገራችሁን ልጆች አሳዲጓቸዉ❤❤❤

    • @Habeshwt
      @Habeshwt 4 місяці тому +2

      ሳህ እኔ ግን ወላ በሰወስት ነው ሰብስክራይብ ያለረኳቸው

    • @qatarfifa-bm5fm
      @qatarfifa-bm5fm 4 місяці тому

      @@Habeshwt የኛዎቹ የኛን አያሳዲጉም

    • @ስአድያልብኮዋ
      @ስአድያልብኮዋ 4 місяці тому +1

      እሽማር🎉🎉🎉

    • @fadelamohameed4065
      @fadelamohameed4065 4 місяці тому

      የዋሎ ልጆች የምትሉት እኔ ኮ የእና አብርሺ ሀጋራ ልጂ ነኝ እዝም እዛም አላዉ🥰🥰

    • @HawaHawa-e7j
      @HawaHawa-e7j 3 місяці тому

      ትክክል

  • @MeseretDemisse-kq5ro
    @MeseretDemisse-kq5ro 4 місяці тому +105

    በስንት ጊዜአቸው መጡ አትጥፉ 100 k እረ ጋይስ እናስገባቸው❤❤❤

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie 4 місяці тому

      ምን አይነት ሰይጣንነህ

    • @Umuhamid
      @Umuhamid 4 місяці тому

      ማለት​@@eteneshWoldesilassie

  • @SonySony-up3kd
    @SonySony-up3kd 4 місяці тому +108

    ሻጣው ውስጥ እዳልጀመርካት እርግጠኛ ነበርኩ ግን ሰአደ አስለቀሰችኝ እሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ሷሊህ ልጅ እድሰጠኝ አላህን ለምኑልኝ ያረብ

    • @MakkahAli-bh6bd
      @MakkahAli-bh6bd 4 місяці тому +7

      አላሆይ ለምኑኝ እቀበላችሁ አለሁ ብለሀልና ያአላህ ልጅ ለሚፍልጉት ሁሉ ሳሊህ ሞእሚልጅ ይወፍቃችሁ ያርብ አላህ ላተቅናጡ ሚራህመቲላህ ብሉል ኢሻአላህ ይስጥሻል. ከአላህ ተስፍ አትቁርጭ እህት አላህ ያስደሳሺ ያርብ

    • @hdhhd8510
      @hdhhd8510 4 місяці тому +2

      አሚን

    • @MohdHas-uz1cs
      @MohdHas-uz1cs 4 місяці тому +1

      ፈጣሪይስጥሽ ያረብ

    • @ነጻነትለአማራዉሕዝብ
      @ነጻነትለአማራዉሕዝብ 4 місяці тому +1

      አላህ ይስጠን ያረብ

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 4 місяці тому +1

      አላህይሰጥሺእህቴ❤❤

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 4 місяці тому +47

    ሰአዲና አወል የምትወዱ ቶሎቶሎ ኑ የምትሎ ላይክ በሉኚ

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 4 місяці тому +101

    የወሎ ልጆች ዩቲቤ የላቸዉ ቢከፍቱ የኛዎቹ አያሳዲጓቸዉ የቡታጂራ ልጆችን ነዉ መኪና ቤት እያሉ የሚያሞቁት

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    ዩስራዬ የኔ ፋፋጭ እድግ በይልኝ❤ ወይኔ አወል ግፍህ😂

  • @HalimaHalima-o6d
    @HalimaHalima-o6d 4 місяці тому +46

    እነዚህ ልጆች100K እናስገባቸው ቆዩ እኮ

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n 4 місяці тому +13

    አይ እናት እናትነት ከባዲ ነዉ ልጂቷ ደግሞ የምታሳሳ ማሻአሏህ ግን ልጂቷን ሚዲያ ላይ ባታወጡ ጥሩ ነዉ ሰአዲ ኤዲ አወሌ የህትነት ምክሬ ነው

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 4 місяці тому +9

    በሰላም ነዉ የጠፈቸሁት የኔ ቆጆ ማሻአላህ እደግ በይ ወይ ሰአዱ እደት ሆነች አይ እኒት እፍፍፍፍ😢❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому +14

    እንኳን ደህና መጣችሁ((አወልና ስአድ)) በጣም ጠፍታችኋል ፣ዩስራየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ❤❤❤አይ እናት ስአድየ አሳዘሺኝ፣ ፎቶው ግን ለምድነው ሁለተኛ ልትስደጂ እዳይሆን

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 4 місяці тому +3

    😢😢😢አተ ትታፈናለይአኮ😮😮😮ደግጨነበረ አላህምድሊላ አኮንም አላረክ

  • @hejueu
    @hejueu 4 місяці тому +73

    በሥት ግዜ አቸው መጡ መጣ መጣ ቤሉ መቶ ሽ ይገቡ ነበር መሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ዩሥራየ

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 4 місяці тому +8

    ❤ሚጣየቆጆ እድግበይ❤ 100kአልገቡም እሥከሁን እናሥገባቸው 🎉👍 😂😂 ወዪ ቆጠራትኮ 😂

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 місяці тому +12

    ሀሪፊ ፕራንክ 👍 ልጂቷ ጀግሞ አባቶን ነው የምትወደው 💓💓

  • @SsZz-pd6wf
    @SsZz-pd6wf 4 місяці тому +4

    የኔ ማር እዉነት መስሎኝ ልቤ ቀጥ አለች አላህ ያሳድግላችሁ 😘❤️

  • @Rahmaali-p4b
    @Rahmaali-p4b 4 місяці тому +26

    አወል እና ሰአድን መቶ ሺ እናስገባቸው ወላሂ ምርጥየ ልጆች ተወዳጆች ናቸው

  • @ኢትዮቢያዊት
    @ኢትዮቢያዊት 3 місяці тому +1

    ማሻአሏህ ያኡምሪ አሏህ ያሳድጋት ያረቢ ግንጡሩአደለም አታውጧት ሁሉም አይኖኖች አይተው ማሻአሏህ አይሉም በተረፈ አላህያሳድጋት ደግሞ እደትልቅሰው ተሽኮረመመች ካሚሜራውን ስታይ ሸክሏ ኒቃቢስትነኝ ማለቷ ሳይሆን ይቀራን የኔ ማር ለኔም አሏህይወፍቅሽ በሉኝስኪ በአላህ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 4 місяці тому +9

    አላህ ያሳድግሽ ሚጣዬ🎉

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 4 місяці тому +4

    ይሱራዬ የኔጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ 😘😘😘😘😘😘

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 4 місяці тому +9

    የኔ ዉድ ዩስራየ❤❤❤❤❤❤❤❤እድግ በይልኝኝኝኝ

  • @anu455
    @anu455 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ስላየናቹ ደስ ብሎኛል ብሮ
    ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ
    የአወልና ሰዓድ ቤተሰቦች ቤተሰብ እንሁን ዩቱባችንን ጎብኙ ❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊህስለሁሉምነገር

    ማሸአላህ የኔማር አላህያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 አተ ገፈኛ😂😢

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 4 місяці тому +1

    የኔ ጣፋጭ ልጅ እድግ በይልኝ❤❤ግን አልከተታትም ብዬ ተስፋ አረኩና ደግሞ ድምፇን ስሰማ ግን በጣም አለቀስኩ እውነቱን መስሎኝ በስላሴ ስም😢😢😢😢😢❤በልጅ አይቀለድም እሺ በጣምነውኮ የሚያስደነግጠው በተለይ ለእናት😢😢😢

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw 4 місяці тому +18

    ወይኔ መከራየ ጨክኖ እንደማይሰቅላት አዉቄለሁ የተሰማኝ ማይግሬሽን ሂዳ ሲል ሰምቸ ነዉ የተጨነኩት ስደት ልትመጭ እንዳይሆን ወልዶ መንጣት እኔን ያየ ይቀጣ

  • @tsedallove
    @tsedallove 4 місяці тому +4

    የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማ❤❤❤❤

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 4 місяці тому +5

    እንኳን በሰላም መጣቹ ስጠብቀቹ ነበራ ያኔ ማር እድግ በይ❤❤❤

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሣድግላችሁ አወልና ሠአዳ💋💋💋💋💋💋💋🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 4 місяці тому +42

    ወላሂ መጥቸ የማላወርዳት ነገር ሆኖብኝ ጭንቅ አለኝ ጭራሽ ሰቅለህ ቁጭ ስትል ያረቢ ኡፍፍ😢😢 እኳንም አልሰቀልካት

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 4 місяці тому +1

    እውነት መስ ሎኝ ክው ልቤ ልታመልጠኝ🎉🎉🎉 ዩስራየ የኔ ቆንጆ እድግ በይ በሀብት

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 4 місяці тому +6

    ጠፋችሁ ግን ሰአድና አወል ሁሌም ነው እማስባችሁ ብቅ ብቅ በሉ ዩስራየ አላህ ያሳድግሽ❤❤❤

  • @Amina-e1s2c
    @Amina-e1s2c 3 місяці тому

    መሺአላህህህህኑሥራየ አላህ ያሠዲግሺሻሻሻሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 4 місяці тому +9

    ዛሬ ለጓደኛዬ ጠፍተዋል ሳዲ እና አወል እያልኩ ነበር መጣቹ አህለን ዪስራዬ ማሻ አላህ እደግ በይ ቅመም❤

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee 4 місяці тому +1

    እንኳን እናቲቱ እኔ እንዴት ውስጤ እንደተጨነቀ ታፍነች ብዬ የስራህን አሳሳትከኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መጥቼ የማላወርዳት ነገር አሁን ድርስ ልቤ ዱግ ደግ ይላል ተመስገን

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 4 місяці тому +5

    ጠክረህ ስራ ወድሜ እስካሁን ብዙ ተከታታይ ታፈራነበር

  • @ዘሬ
    @ዘሬ 3 місяці тому

    ወይኔ ወላሂ እሻንጣ አስገብቶ መስሎኝ 😂😂😂😂❤❤እኛንም ነው ፕራንክ ያረከዉ😂😂😂😂

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md 4 місяці тому +4

    ወይኔ እውነት ቆጥረሀት መሥሎኝ ላጥብህ😂

  • @Aysa-ft4cv
    @Aysa-ft4cv 4 місяці тому +2

    ያኡምሪ አላህ ያሳዲግሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅላችሁ ገና ዛሬ አየሇት🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂እሻጣቁጥር አጨካከን

  • @Djdffs
    @Djdffs 4 місяці тому +96

    ወይኔ ወላሂ እሻንጣው የከተታት መስሎኝ መጨነቄ😮😢 ማነው እንደኔ የተሸወደ

    • @ሱመአልሀምዱሊሏህ
      @ሱመአልሀምዱሊሏህ 4 місяці тому +1

      እኔም በጣም ነበር ያዘኑት የሐራ እንደት ያደርጋል እያልኩኝ ምክንያቱም ትታፈናለች ጨንቆኝ ነበር

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂እኔስ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 4 місяці тому

      😢ene, raso😢

    • @tajuredi5146
      @tajuredi5146 4 місяці тому

      ስታምር ዩስራ 🎉🎉🎉

    • @Djdffs
      @Djdffs 4 місяці тому

      @@tajuredi5146 ጉሊ ማሻአላህ

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ ይሱራየ አድጋለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አትጥፉ ቶቶሎ ቪድዮ ልቀቁ

  • @MahmoduAlHasanat23
    @MahmoduAlHasanat23 4 місяці тому +6

    ይችን ኮሜንት የሚያነብ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

    • @hawaali4262
      @hawaali4262 4 місяці тому

      አሚንንንንን❤❤❤

    • @Abt-g2c
      @Abt-g2c 2 місяці тому

      አሚንያረብ

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 3 місяці тому

    አሰለሙአለይኩም እኳሰላም መጣችሁ አወልና ሰአዲ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 4 місяці тому +16

    የአላህ አወል ወላሂ ልቤ ቀጥ ሊል አልሀምዱሉላ እኛንም ሰራህልን ሳትሞት በደረሰች እያልኩ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 4 місяці тому

      እኔራሡ በውሸት እንድህ ደንግጨ አላቅም

  • @tube3507
    @tube3507 4 місяці тому +2

    እኔንም ፕራክ አርገኸኛል😅😅😅 አዎል የተመታህ ሆሆሆ እናት ኮ ኔት ደፋር ሰአዲ ሚስኪን 😢😢

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 4 місяці тому +7

    መሸሀለ አለሀ የሰዲገት❤❤❤

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 3 місяці тому

    ደግመኛ እደዚህ እዳታደርግ ተጨቃ ትሞትብህ አለች ወድሜ እባክህን

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 4 місяці тому +10

    የኔን ማጨናነቅ መን ይሉታል ዎዮ 🙉🙉

  • @SameSusu
    @SameSusu 4 місяці тому

    ወይኔ አወል ምጡን ብቀምሰዉ እንድህአታርጋትም ነበር ሰአድ ቀጣይ እንጠብቃለን ብድርሽን❤😂😂😂🎉

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 4 місяці тому +7

    እንኳን በሠላም መጣችሁ አወል ገፍህ😁😁😁😁

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 4 місяці тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ እድግ በይ ዩስራዬ የኔ ማርር እውይይይ
    በእጇ የያዘቺውን በቀማት እያልኩ ጭራሽ ሲወድቅም አንስቶ ያቀብላታል አይኔን እንዳትወጋ እንደዚህ አይነት ነገር ለልጅ አይሰጥም ወንድሜ

  • @Seadademessis
    @Seadademessis 4 місяці тому +14

    የኔ ማር አላህ ያሣድጋት አወል የሥራህ ይሥጥ ሠአድየ የኔ ውድ አይዞሽ አንችም ተበቀይው

  • @HalimaHalima-x3i
    @HalimaHalima-x3i 4 місяці тому +1

    ያደረከዉ መሥሉኚ በጣም ነውየደነገጥህት ልጂህን አላህ ያሣዱጌለህ

  • @ራድያ
    @ራድያ 4 місяці тому +5

    ማሽ አላህ ዩሥሪ አላህ ያሳድግሽ

  • @hawa7349
    @hawa7349 4 місяці тому

    የኔማር ሚጣዬ😂😂😂😂 አዉል ግን መጨከንክ ሳአዲዬ አይይ እናት😢😢😢

  • @rahma-743
    @rahma-743 4 місяці тому +6

    ወይኔ ተኮል 😂😂 ምሥኪን ሠአድ❤❤😢😢

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 3 місяці тому

    የዩስራ ዝም ማለት በጣም ገረመኝ የኔ ቆጆ እድግ በይ ❤❤

  • @JfhHrj-ut9ro
    @JfhHrj-ut9ro 4 місяці тому +6

    እስከመጨረሻዉ ማያቴ በጀኝ መጀመሪያ እየም ደነገጥኩ ክክክክክ

  • @افقالحجاز-ث4ض
    @افقالحجاز-ث4ض 3 місяці тому

    እኔም ሀሻጣዉ መስላኝ እያየሁ😂😂😂😂ወላሂ ጉድሆክ😂😂😂

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 4 місяці тому +12

    ክክክ አንተ ያምሀልደ ኧረ አዉርዳት እላለሁ ዉነት የሰቀላት መስሎኝ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 4 місяці тому +1

      ክክክክክክክ

    • @hdhhd8510
      @hdhhd8510 4 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 4 місяці тому

    ወይ አወል ሀረምአለይክ የኔ እናቶ ደሞ እኮ የኔ መናደዲ አደርገህነው ብየ የሻጣውነገር ዩሰራየ አላህ ያሳዲግህ

  • @temimaahmed9451
    @temimaahmed9451 4 місяці тому +4

    የዘመኑልጅ ፈሸቅሩ ወዳባቱ ያዴላል አባቷን መረጠች ልጅሽ ሰአድየ አላህ ያሳድግልሽ

  • @Makya-xe6oq
    @Makya-xe6oq 4 місяці тому

    ሠአድዬ እናትነት መሆን መታደል ነው አሏህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sasdap
    @Sasdap 4 місяці тому +9

    አባቷነው የምትወደው ልጅቱ❤❤❤

  • @zamzam372
    @zamzam372 4 місяці тому +1

    ወላሂ እንደት ተናድጀ እንደነበር ማመን ነው ያቃተኝ አወል እንደት እንድህ ያደርጋል ብየ ላለቅስ ነበር የልጂን ነገር የወለደ ያውቀዋል ❤❤❤❤

  • @FfryggFtrughg
    @FfryggFtrughg 4 місяці тому +5

    እስከመጨረሻዉ ማየት በጀኝ 😂😂😂😂😂

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 3 місяці тому

    ያኡምሪ ❤❤❤ አላህ ያሣድግህ ሀቢቢቲ

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 4 місяці тому +4

    እስኪ መቶ ሺ እናስገባቸው. ሁላችንም. በቅንነት ያላ ዳይ❤❤❤❤❤ ደሞ ስወዳቸው. አወል. ቀልብ. አገኝቶሃል. እኔ. ራሱ እየተሳደብኩኝ ነበር😂😂😂😂

  • @FatimaAliየዴሴዋ
    @FatimaAliየዴሴዋ 4 місяці тому +1

    የኔማር ማሻአላሕ እድግበይ እንገተ ግፈኛ😂😂😂😂😂

  • @Lguama
    @Lguama 4 місяці тому +32

    ጨክኖ ሻንጣውን አይዘጋም እንኳን ሊሰቅላት እርግጠኛ ነበርኩ

  • @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
    @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ 4 місяці тому +1

    መጣ መጣ አትሉምደ አትጥፉ ሚጣየ አላህ ያሳድግሺ

  • @ssaa8309
    @ssaa8309 4 місяці тому +7

    እኛም ፍራክ ሆን ሰአድ አችብቻ አደለሽን ዩስሪየ አላህ የሳድግሽ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 4 місяці тому

    😂😂😂ወይኔ ሚስኪን ልጂ ኤ ኤ ትላለይ አታለቅስም ኤኤ ትላለይ ❤ እድግ በይ አመለ ወርቅ

  • @ዙዙወሎዩቱብ
    @ዙዙወሎዩቱብ 4 місяці тому +7

    አወል ሀራም አሌክ 😅😅😅😅

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y Місяць тому

    መሸአለሀ ዮሲረ ለበቱዉ የለት ፈቅረ አይለየቻ ሰአደ አይዛሺ እነትነቴ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 4 місяці тому +4

    ሱብሀን አላ ሳስታውሳቺሁ ከቺ አላቺሁ❤❤

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m 4 місяці тому +1

    ሠአድየ አምሮብሻል

  • @saidamohammed2683
    @saidamohammed2683 4 місяці тому +17

    ጉድ እናቷን ከበር አላለቻትም አባቷ አብሯት ቆይቶኳ ወዳባቷ ወነትም ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች

  • @zabeeba1228
    @zabeeba1228 3 місяці тому

    ታሻወድኩኝ ወላህ እንዴት አታለቅስም እያልኩ😂😂

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e 4 місяці тому +4

    አእፍ ወይ አወሌ የስራህን እዴት እደደነገጥኩ

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 3 місяці тому

    ውይይኧረአትጨዋትባት😂😂😂😂የኔማርር❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +16

    ፕራክ ይሏችኋል እንድህ ነው እኔማ እኔ ሻንጣውስጥ ጨክኖ እንደማከታት አውቄ ስለነበር ቪድዮውን ሳልጨረስ ኮሜንት አልሰጠሁም 😂❤❤❤😂😂😂ወይኔ ስአድ አሳዘነችኝ❤❤

    • @Birtukan91
      @Birtukan91 4 місяці тому

      ልጅቱ አባቱን ነው የምትወደው የኔ ማር አሁንም ወደ አባቱ❤❤❤❤

  • @ሀዩነኝየሀይቋየቤተሠቦቸና

    አየ እናት የኔዉዲ ❤

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 4 місяці тому +4

    ውይይይይ እንደት ደስ ትላለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 3 місяці тому +1

    ሱበሀንአላህልጅቱለየትያለነዉየአባቷፍቅር

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 4 місяці тому +4

    ያው ይል ያማሀል እንድ

  • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
    @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 4 місяці тому +1

    ወላሂትግስትሺ እኔ ብሁን እፈረክሰዉአለሁ ተደለሺትግስትሺ ማሻአላህአላህያስዲገት

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 4 місяці тому +19

    ወላሂ ዛሬ ተሸወድኩ እኔ ራሴ ታፈነች እያልኩ ስጠብቅ😂

    • @LemaLimo
      @LemaLimo 4 місяці тому

      ወላሂእኔሥብሞትበትሥትእላለሁ😂😂😂😂

    • @lulubintendris
      @lulubintendris 4 місяці тому

      እኔ እራሱ እኮ እንደዛ ነበር የመሰለኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር የሆነ ነገር ትሆናለች ብዬ😂😂

    • @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
      @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @hdhhd8510
      @hdhhd8510 4 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 4 місяці тому +1

    እውነት እኔም ፕራንክ ተደርጊአለው😂😂😂

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 4 місяці тому +7

    ትችለላህ ስጫርሱ ምኮምቱ ሰው ስራአት የዙ😮❤❤❤❤❤

  • @Fatima-p2x9z
    @Fatima-p2x9z 4 місяці тому +1

    እውነትን ነው ብየ ድስ ላይክ ነበር ያረኩት

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm 4 місяці тому +5

    የኔማር ምርጥ ልጅ ውልዶል ማሻአላህ ቤተሠቦች ከሥደት መልሥ አገባለሁ ባሌ ልጅ በጣም ይወዳል አላህ ጤናማ ወንድ ልጅ ይሥጥሽ በሉኝ

    • @taybat8805
      @taybat8805 4 місяці тому +1

      አላህ ሷሊህ ልጅ ይወፋቅር ተወልዶ የሚድግ ልጅ ይስጥሽ

    • @RAWUDA-zk6jm
      @RAWUDA-zk6jm 4 місяці тому

      @@taybat8805 አሚንንንንንን

    • @RAWUDA-zk6jm
      @RAWUDA-zk6jm 4 місяці тому

      @@taybat8805 አሚንንንንንን ያረብ

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 4 місяці тому

    😂😂😂ቱ ምኑ ነህ እዴት እዳሳከኝ ሳአዲየ ምገንእናት

  • @ndhhd3694
    @ndhhd3694 4 місяці тому +30

    ወላሂ ተናጅጀ ነበር የምሩን በሻንጣ የቆጠራት መስሎኝ

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 4 місяці тому

      የአወልተኩልአያልቅም

  • @FastFast-bs7nd
    @FastFast-bs7nd 4 місяці тому

    ዎለህ አዎል ኡነት መስሎኝ እንዴት ኤንደደነገጥኩ እኔዉነኝ ሚየዎቀዉ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 місяці тому +4

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ እህት ጀግና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 4 місяці тому +1

    አህለን ዩስሪየ💋💋💋💋

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube 4 місяці тому +5

    ጉድ ፈላ መግሬሽን ብቻ አረብ ሀገር ልትመጣነው እንዳትለኝ

  • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
    @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 4 місяці тому

    የኔውድ ዩስሯየ እድግበይ የኔጣፍጭ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ExcitedBoomBox-sv5on
    @ExcitedBoomBox-sv5on 4 місяці тому +7

    ሰኣድ ውነቷን ነው በልጅ ፕራንክ ከባድ ነው አይቀለድም ልብ ድካም ቢይዛትስ እኔ አልችልም

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 4 місяці тому +1

    በሰንት ግዜ መጣችሁ ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛ 🌹🌹👍👍👍አላህ ያሣድግላችሁ