#Prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • / awel-seadi-10616773822...

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada  3 роки тому +750

    As wr wb አወልን ዛሬ አናደድኩት እስኪ የተመቻችሁ ቪድዮወውን ላይ በማድርግ ግለፁልኝ ምርጦችየ❤️

  • @samrwetzeru4336
    @samrwetzeru4336 3 роки тому +1153

    እሰኪ እንደኔ ወንድ ሲቀና የሚያሰደሰተው

    • @rihanamorrid7616
      @rihanamorrid7616 3 роки тому +29

      እኔ በጣም ደስይለኛል ወዶችንበቅናት እርር ሲሉ ማየት

    • @ilikeethiopa8106
      @ilikeethiopa8106 3 роки тому +2

      Er enammm

    • @zenitmohammed5737
      @zenitmohammed5737 3 роки тому +2

      እኔም

    • @uae6728
      @uae6728 3 роки тому +3

      Kkk😄🙈👊👌👍👍👍👍

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 роки тому +44

      ኧረ እህቴ ስላልደረሰብሽ ይሆናል የቅናት ብዙ ነገሮች አሉ በጣም ከበዛ ቅናት መፈጠርሽን ነው የሚያስጠላሽ

  • @kewnayaseid9377
    @kewnayaseid9377 3 роки тому +540

    አወል እና ሠአዲን አምት ወዱ ላይክ ግጩኝ💖

    • @user-tm1ue3hg5q
      @user-tm1ue3hg5q 3 роки тому

      ከውኑዬ የኔ ውዴ እህት

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

    • @toyibaendrisabdu4014
      @toyibaendrisabdu4014 3 роки тому +1

      እሠይ

    • @ተስፋመላኩዩቱብ
      @ተስፋመላኩዩቱብ 3 роки тому

      ሰብስክራይ በማድረጎ ቤተሰብ በማድረግ ወደቤቴ ጎራ በሉ

    • @ተስፋመላኩዩቱብ
      @ተስፋመላኩዩቱብ 3 роки тому

      @@miftahMekonen አችም ተደመሬ የኔውድ እኔ ደምሬሻለሁ

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ኰ1ቐ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ኰ1ቐ 3 роки тому +287

    እኔኮ የገርመኝ ከሀልጋው ላይ አነሳሱ ነው ወላሂ እሰይ ወዶች በቅናት ሲጨርጨሩ ደስስስስ ይለኛል ጥሎብኝ😂😂😂😂😜😜😜😜😜😜

  • @ሀያትየገነቴዊ
    @ሀያትየገነቴዊ 3 роки тому +514

    ክክክክ ተሳክቶልሻል የምትሉ

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 3 роки тому +85

    ወዶች በቅናት እርር ስሉ ደስስስስስ የሚለው ብቻ ላይክ ግጩኝ

  • @LijTofik
    @LijTofik 3 роки тому +215

    ስፖርት የሚሰራሰዉኮ ችግር ነዉ አጠጋግህ ደስ አላለኝም ነበር😂 እንኳንም አልጠበጠብካት🤜

  • @zzzzzzz452
    @zzzzzzz452 3 роки тому +43

    ወላሒ የኔ ቢጤ ነው አወሌ ይመችህ በሚስቴ ቀልድ የለም

    • @user-rz6zc7yk4s
      @user-rz6zc7yk4s 3 роки тому

      ቅናት ሲበዛ ደጋደለም በትንሿ

  • @Zozo-cj2qk
    @Zozo-cj2qk 3 роки тому +147

    ግን ዛሬ አህያም አትመታም በጣም ያሳፍራል የሠውልጅ መቼም ብትር አይገዛውም ወድሜ መማታቱ አስብበት እረ ሴትልጅ አትመታም እናት እህት ወዘተ ከተሣሠተች መምከር እስኪ ተመልካቾች በዚን አሣብ ሚሥማማ ላይክ አርጉ

    • @kingman1347
      @kingman1347 3 роки тому +2

      ደና አርገህ መቀጥቀጥ ነው እንጂ እንደዚህ አይነት ስህተት ከተገኘባት ለማንኛውም ለ prank wow ብየዋለሁ

    • @abcDef-lb5eq
      @abcDef-lb5eq 3 роки тому +4

      ትክክል እድሜ ለስደት ብዙ ትምርት ወስደናል አይተናል ገና ለገና ተደወለ ብሎ ቀበቶ ያነሳ አብሮ ቁሞ ቢያይ ምን ሊያደርግ ነው በመነጋነር የማይፍታ ችግር የለም እሄን ኋላቀር አስተሳሠብ ወደዛ በሉ

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 3 роки тому +2

      ታዳ ከላይቱ ላይ ትጀናጀንደ

    • @f2271
      @f2271 3 роки тому +1

      ትክክል ነሽ ዜድየ ነይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ua-cam.com/video/yV5jf8RvH0o/v-deo.html

    • @Zozo-cj2qk
      @Zozo-cj2qk 3 роки тому

      @@f2271 አረኩልሽ እህቴ

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 3 роки тому +161

    የመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ ፕራክ ሳይ አቦ ይመቻችሁ 👍👌

    • @teub3694
      @teub3694 3 роки тому

      ስብስክረይብ አድርጋኝ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому +1

      በቅንነት ቤተረብ ይሁኑ

    • @allahwekil4346
      @allahwekil4346 3 роки тому

      እሽ ሁለታችሁንም አድርጌለው 😊

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v 3 роки тому +317

    የሰአድ ጅልባብ የተመቸው መሻአላህ ውብ ጠንክሩ

  • @لاإلهإلااللهلاإلهإلاالله-د2م

    በሚስቱ እማይቀና ወድ ደዩስ ነው ጎበዝ አወል እኳንም ቀናህ

  • @ከርታታዋቢንትባባነኝ
    @ከርታታዋቢንትባባነኝ 3 роки тому +70

    ግን ግን የኛ ወንዶች ከመማታት በፊት ለምን አትወያዩም ስለ ጉዳዩ ለምን ቶሎ ወደ አመታት ትሄዳላቹ

    • @fatiihatakele6174
      @fatiihatakele6174 3 роки тому

      ትክክልን፣እህት

    • @Fatima-mk7xc
      @Fatima-mk7xc 3 роки тому +2

      ቀሽም ስለሆኑ ነዉኮ አ ኢትዮጵያ ወዶች

    • @aminatube1385
      @aminatube1385 3 роки тому

      Like

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 3 роки тому

      በጣም ነው የሚያናዳቱ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

  • @asna9396
    @asna9396 3 роки тому +25

    ሀሀሀሀሀ ወይኔ ሳድዬ ተርፈሻል አወል ጎበዝ በቃ ወንድ እንዲህ ሲሆን ነው

  • @rahmamahammed9644
    @rahmamahammed9644 3 роки тому +87

    ባሎችእንደዚህ በቅናት ቅጥል ሥትሉ ደሥ ትላላችሁ ባል ባል የምትመሥሉት ሣይበዛ ሥትቀኑነው ሠው በሚወደውነው የሚቀናው ውደታ እሥከጀነት ሠአድ አለባበስ ማሻ አላህ😍

    • @ዜድሻየደሤዋ
      @ዜድሻየደሤዋ 3 роки тому

      ማሻአላህልጂለመውለድአታስቡምየኔምርጦች

    • @user-xo1sq3lj1p
      @user-xo1sq3lj1p 3 роки тому +2

      የማይቀናወድ ወድወድ አይመስለኝም አደኛ የማይቀና.ወድ. እደኔ. አስተያየት የሚወደኝ. አይመስለኝም ባይጠላኝኳ. በደብ እደማይወደኝ ነዉማስበዉ😅

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

    • @abdu1118
      @abdu1118 3 роки тому

      በጣም ነው የተመቸኸኝ በላት እኔምአልተዋት

  • @ንፁህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህሊናምቹትራስነዉ 3 роки тому +18

    ወንድ ሲቀና በጣም ያስደስተኛል😂😂😂 ግን ደግሞ የሀበሻ ወንድች ትግስት ይኑራችሁ ከመማታት መነጋገር ይቀድማል

  • @user-su4hz2zh7m
    @user-su4hz2zh7m 3 роки тому +105

    ክክክ እረ አወል ትግስት ማፊ በቃ የኛ ወንዶች እሩጣችሁ ወደ ብትር የምትሮጡት

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 3 роки тому +1

      ውድ እህቴ ይቅርታ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @neim624
      @neim624 3 роки тому +1

      😁😁😁😁😁😁😁

    • @neim624
      @neim624 3 роки тому

      @@fseidhabash1922 ነይ ከኔጋ

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 3 роки тому

      @@neim624 እሽ በታማኝነት በኮመንት አሳውቅሻለሁአሳውቂኝ

  • @user-hz8xj7tk9i
    @user-hz8xj7tk9i 3 роки тому +21

    እደኔ የስአድ አለባበስ የሚመቸው ላይክ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +84

    ትግስት ግን የለህም ለምን ትመታታለህ እንዴ አትነጋገሩም ፓራክ ባይሆንስ እኔ እሚማታውንድ ደስአይለኝም

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 роки тому +2

      እባክሽ ደግ አረገ ወንድ ማለት ቀናተኛ ነው

    • @evaphone9776
      @evaphone9776 3 роки тому +1

      በፍቅር የመጣ አደለም ድብደባ ተውና ብዙ ነገር አለ ሆሆሆሆ የአይኑ ፍላጭ እኮ ናት ደሞ ሳአዳ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ደሞ ሲያምርባቸው

    • @mg9950
      @mg9950 3 роки тому

      እንደማመር💋

    • @ኩንፈየኩንዜድነኚወሎየዋ
      @ኩንፈየኩንዜድነኚወሎየዋ 3 роки тому

      እንዳመር

    • @mg9950
      @mg9950 3 роки тому

      @@ኩንፈየኩንዜድነኚወሎየዋ ነይማማ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 роки тому +31

    ወይኔ አልተርፍችም ያዉም በቀበቶ አወል እድህ ጀግና ነህ ማለትነዉ😀😀😀😀😀

  • @richtube5245
    @richtube5245 3 роки тому +145

    እኔ በናንተ ቅናት ልሙት🙄🙄ሆ ለኛ ለሸቃሎች እሰቡልን
    ኧረ ተዉ የኔ ያጥንቴ ፍላጭ የት ነህ ፕራንክ እንደራረግ🙄🙄
    ስወድህ😂🧐🧐
    እስኪ ላይክ አርጉኝ

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 3 роки тому +70

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ወንድ ሲቀና በጣም ያስደስተኛል 😂😂😂😂😂

    • @لتقغ-ض3ح
      @لتقغ-ض3ح 3 роки тому

      አኔም ውስጤ ነው ወንድ ሲቀና 😂😂😂😂😂😂

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому +2

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому +32

    እናተ ልጆች ኑሯችሁን ሁላ ፕራንክ ባታደርጉት ነው የሚገርመኝ😜

  • @hebamaken8127
    @hebamaken8127 3 роки тому +26

    እንደዛሬው ድሰ ብሎኝ አያቅም ሀቂቃ ሚሰቱን የማይቀና አህያ ነዉ አደነቄህ ነኝ አወል

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኛ እህት

  • @haskerbabu6949
    @haskerbabu6949 3 роки тому +91

    እሲኪ ላይክ ግጩኝ

  • @fatumaseid204
    @fatumaseid204 3 роки тому +4

    ክክክክክክ አወልን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ወይኔ ደሙ ፈላ 🤔😂😂ደስ ስትሉኝ በፍቅር ነው የምወዳችሁ❤

  • @RtTube-jt3rs
    @RtTube-jt3rs 3 роки тому +42

    ጓበዝ ወንድ ልጅ እዲህ ዘራፍ ሢልነዉ

    • @rabiaahmed6844
      @rabiaahmed6844 3 роки тому

      ክክክክክ

    • @alezacuevas4306
      @alezacuevas4306 3 роки тому

      ክክክክክክክክክክኬኬ

    • @RtTube-jt3rs
      @RtTube-jt3rs 3 роки тому +1

      @@rabiaahmed6844 በይ በዚሁ እንዛመድ እኔ ዝምድና ቀጥያለሁ አንችም ነይ

    • @RtTube-jt3rs
      @RtTube-jt3rs 3 роки тому

      @@alezacuevas4306 አላሆይ ዘመድ አብዛልኝ ነይ አባዥኝ

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 3 роки тому

      👍👍👍👍👍👍

  • @أمعبداللهإنشاءالله

    ግን ይህ ምስቴን ከሌላ ወንድ ጋር ያዝኳት እንዲህ ሆነች ባሌን ከሌላ ሴት ጋር ያዝኩት እንዲህ ሆነ እያላችሁ ድራማና ፕራንክ ምታደርጉ ሙስሊም ዩትዩበሮች ተጠንቀቁ ለብር እና ሰውን ለማስደሰት እያላችሁ የምትሰሩት ስራ በእስሊምና በምን እይታ እንዴት እንደምታይ ጠንቅቃችሁ እወቁ።ለዛውም የውሸት ፕራንክ አኡዙ ብሏህ ዓለይኩም

  • @taybamuhammad4658
    @taybamuhammad4658 3 роки тому +14

    በሚስቱ እማይቀና ዴውስነው ባበዋል ረሱላችን ግድ ነው መቅናት አለበት. እፊቱ ስታወራ ዝም ማማመት የለበትም. ተረጋጋ እምትሉ ኮመቶች እስከምታመጣ እፊቱ ይጠብቅ አድናቂህነኝ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 роки тому +9

    ወይኔ አወል ተቀያየርክ ያበደ ብራክ ሰአዲ ተሳክቶልሻል የኔ ቆጆ😂😂😂

  • @Nama-cq4jy
    @Nama-cq4jy 3 роки тому +45

    ለምድነው የኛወዶቺ ወዴበትር ለምን ትሮጣላቺሁ😢😢😢😢😢😢

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 роки тому +3

      ዩገሩማል ክክ እኔ አልወድም ማንም አዩወድም ግን የማዩማታአ ባል ዩስጠን ስናገባአ

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f 3 роки тому

      @@seadatube42 ክክክክ

    • @oiu9005
      @oiu9005 3 роки тому

      እፍፍፍፍፍ እደት እደደነገኩ ሲመታት

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 роки тому

      እሱነው ረፍትሄ የሚመስላቸው

  • @loveethiotube4346
    @loveethiotube4346 3 роки тому +18

    ሱብሀን አላህ ወንድም እህቶቼ አረ አላህን እንፍራ ፕራንክ ብለን በቀልድ ሂወትን እስከማበላሸት ያደርሳል ለምሳሌ እሱ እንደተናደደ ፈታውሸ ቢል ጥፋቱ ማን ነው

    • @HawaSeid-o2f
      @HawaSeid-o2f 29 днів тому

      ዞረው እያለቀሱ ይመጣለሁ😂😂😂😂😂

  • @user-qp5ep2ym3u
    @user-qp5ep2ym3u 3 роки тому +102

    ላይክ አድርጓቸው አይከፈልበትም የመዳን ቅመሞች እምወዷቸው ከሆነ

  • @amiryasin3555
    @amiryasin3555 3 роки тому +7

    ጊዜያችሁን አላህ በሚወደዉ ነገር ብታሳልፉት መልካም ነው

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u 3 роки тому +43

    እንዴ በስመአብ ትንሽ ቆይትሽ ቢሆንማ ያጦፍሽ ነብር ሀሀሀሀ ደስ ይላል

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 роки тому

      ቀላል እህየ አዩኩመቱች ክክ

    • @teub3694
      @teub3694 3 роки тому

      ስብስክረይብ እንዲመራ

  • @መዲነኝየአልኢማንተማሪ

    ዳጋግሜ አአሂት ኧረ አወል ተመቸኝ ቆፍጣና ወዳወዲ ደስ ሲል

  • @እሙአብዱራህማንሷሊሀ

    ወይ አሳዝንሽኝ ወንድም አወል ይመችህ አድናቄህ ነኝ ውንድ ወንድ ሸተትከኝ ኮስታራወን ደስ ይለኛል ሳአድየ አይዞሽ እህት የባል ብትር ቅቤ ነው እኔም ተመትቻለሁ ክክ

  • @ghj8937
    @ghj8937 3 роки тому +1

    ምስኪን ሰዓዳ አሳዘንሽኝ አወል ማሻአላህ ከሚስቱ የማይቀና ወንድ ደዩስ ነው ተመቸኸኝኝኝ

  • @shamsotube846
    @shamsotube846 3 роки тому +10

    ግን ወንዶቸ ለምን ተቸኩላለቹ ለመምታት ሁን አንዲ ነገሯ ብትመታትሰ ቤተሰቧ ይሁን ብላቹ ለምን አታስቡም የሴት ልጀ አቀም ምን እንደሆና አታውቁም አናሳዘናቹም ተው ግን ሴት ላይ አጣደፉ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 3 роки тому +2

    _በቀበቶ ነው እንዴ የመታሽ ጥሎብኝ የቀበቶ ብትር እፈራለሁ ስቅቅ አልኩኝ ለማንኛውም ወንድ ልጅ ሲናደድ ና ሲቀና ደስ ይለኛል በጣም ተሳክቶልሻል😂😂_

    • @user-zr8ul5lo7t
      @user-zr8ul5lo7t 3 роки тому

      እኔም ወድልጅ ስናደድ ደሥይለኛል

  • @ፋፊነኝስደተኛዋየማየናፋቂ

    እሰይ ሸአድ አግኝተሽዋል አወል ብድር ይሉሀል ይሄ ነው እሰይ ግን ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ፍቅራቹን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዋቢንትሰኢድ
    @ሀዋቢንትሰኢድ 3 роки тому +4

    ዋው ደስ ስትሉ ቅናታም ወንድ ውስጤ ነው አወሊታ ጎበዝ በርበሬ ካላቃጠለ ወንድልጅ በሚስቱ ካልቀና አይነፋም

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r 3 роки тому +20

    ክክክክክ ዉይ አወል እረ ሴት እደዚህ አይመታም እደ ሙህነህ ነዉ ዉይ ትግስት ይኑርህ ሰዉ ለወደደዉ አብራ እወድጋር ቁጭ ብላኮን ብታዋራ መታገስ አለብህ እዉነቱን እስከምጣቅ እደ

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 3 роки тому

      ውይተጠራርቶአቀመሳትበቀበቶምነውልጀአቤትወዶይለብትርስሮጡ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 3 роки тому +2

    ክክክክ አረ አወጣ ከቅምጡ ላፍ አለው🙉🙉🙉🙉🙉😂😂😂😂😂😂 አቤት ወዶች በኛ ሲወኮ ከናታችን ሆድ ነው እሚሥገቡን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 3 роки тому +3

    ክክክክክ ወንዶች በቅናት ቢን ስሉ ደስ ነው እሚለኝ ለምን እኛ ሴቶች ብቻ

  • @susutube8039
    @susutube8039 3 роки тому +1

    እውነት አወልን ግን አደነኩት ምክነያቱም ሚስቱን የማይቆጣጠር ወንድ ምን ወንድ ነው

  • @Ekru-gx4hn
    @Ekru-gx4hn 3 роки тому +8

    ክክክ አይ አወል ቅናትህ አኮሳተረህ እኮ ለጨዋታ ነው እንዳትቀየም ተሳክቶልሻል ሰዓድ የኔ ጣፋጭ

    • @teub3694
      @teub3694 3 роки тому +1

      ስብስክረይብ አድርጋኝ

    • @Ekru-gx4hn
      @Ekru-gx4hn 3 роки тому +1

      @@teub3694 ምን ዓዩኒ ሁቢ

  • @ቲያነኝየበረሀዋሻማ
    @ቲያነኝየበረሀዋሻማ 3 роки тому +1

    ወይኔ አወል በጣም ተናደድክ ስአዲ ተሳክቶልሻል ሰአዲንና አወልን እንደኔ የሚወዳቸ 👍 ማሻ አላህ በርቱ ውዶቸ

  • @user-ko4kj2lz4v
    @user-ko4kj2lz4v 3 роки тому +10

    ወድል ተወልዶ ካልሆነ እዳባቱ ቀሚሥ አልብሡና ይሁን እደናቱ ወድ 😍😍😍😍 ነህ 💪💪

  • @ይችነችሀገሬ
    @ይችነችሀገሬ 3 роки тому +1

    የኔ አመለ ሰናይ የኔ ጨዋ ከአለባበስ እስከአነጋገር ወላሂ ስራአት ብሎ ዝም ሰአዲዬ የኔ ውድ😍😍😍😍😍

  • @semuktube170
    @semuktube170 3 роки тому +7

    ወዶምሽ ሀይለኛ ተጀናጃኒ ነዉ 😂😂😂

  • @amira7372
    @amira7372 3 роки тому +2

    አኡዙቢላህ ከሚማታ ባል እኔ በጣም ምፈራውም ምጠላው ነገር ነው አላህ ይጠብቀን

    • @user-ed2te8pr1s
      @user-ed2te8pr1s Місяць тому

      ኧረ ወድልጅማ ቆፍጠን ሢልነውጅ 😅😅😅

  • @ፋጡማአብዱራሂም
    @ፋጡማአብዱራሂም 3 роки тому +8

    ተሷክቶልሻል የኔ ቆጆ እስቲ እነኝህን ጥዶች የሚወድ ላይክ አርጉኝ

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ 3 роки тому

    ጀዝባ ነህ እሺ ሴት ልጅ ክብር ነች የፈለገ ብታጠፋ ቀስ አርገህ ምከራት እንጅ አትምታት አላህ ልቦና ይስጥህ ፕራክ እየተባለ ገበናን አደባባይ ማውጣት አላህ ይስቱር

  • @ላታህዘንኢነሏሀማአናZ

    እረ ኡኡኡ እኔ ተቀጠቀጥቁ ሳአድ አስታጠቀሽ በቀበቶ😂😂😂😂በሂወቴ እደብትር የምፈራውነገር የለም😢😢😂

  • @evaphone9776
    @evaphone9776 3 роки тому +1

    ተሳክቶልሻል ሳአዶ ደሞ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እኮ ናችሁ እረ እያቀናሁ ነው በናተ ቆንጆ ፀባየ ሰናይ እኩያ ፍቅር በናት ነው ሚያምረው በተረፍ እወዳችሃለሁ

  • @user-fx9dv5cm2d
    @user-fx9dv5cm2d 3 роки тому +5

    እሪ በቀበቶ መታሀት ወይኔ ይሆ ነው ፍቅር አትኩብኝ የሚል ውንድ

  • @hussenapptube
    @hussenapptube 3 роки тому +2

    አላህን ፈርታችሁ ምናል ሴቶች ባትጃጃሉ ለገንዘብ ብላችሁ ፕራንክ ምናምን እያላችሁ የሰው ግዜ የምታቃጥሉት ጠቃሚ የዲን ቻናሎችን እንዳይከታተሉ አደረጋችኋቸው አላህ የህዲኩም

  • @agfdsa4876
    @agfdsa4876 3 роки тому +8

    የሳኡድ ብትር አንድ በቀበቶ አንድም በተውሲለ ትገርማላችሁ

    • @lmasiyoumamilove5378
      @lmasiyoumamilove5378 Рік тому

      በጣም እኔም አደየ በሻሀን ገመድ ቀምሻለሁ😂😂😂

  • @Aነኝየመዳምሸቃላየገጠርሸ

    ሰአድ በእደዚህ አይነት አትቀልጅ ቀልድና ቅዘን ቤት ያበላሻል አሉ ለትንሺነውጅ ያመለጥሺው ዘርሮሺ ነበር 👈 ምክርነው በተረፍ በጣም እወዳችሆለሁ የተሻለ ለኛ ለሸቃሊያን የሚሆን ትምህርት አዘል ነገር ሰሩ ባይሆን ዛሬ መጨረሻነኝ ላይክ አድርጉ👍👍👍👍👍

  • @AliAli-vx8yd
    @AliAli-vx8yd 3 роки тому +11

    እረ ወይኔ ዛሬ በሳቅል ፈነዳ ይመቻችሁ

  • @user-eo5bx2jf7i
    @user-eo5bx2jf7i 3 роки тому +1

    ካሁን አሁን ያልሆነ ቦታ መታት እያልክ ተሳስቅቄ ነው አይቼ የጨረስኩት፣""Awel""ሲናደድ በጣም ያስፈራል ከምር እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ ባይ ነኝ እህት"!

  • @አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፊኩም ዉዶቼ እስኪ ምትወዱአቸዉ ብቻ 👍 ስራሽለት ማማዬ ይመችሽ

  • @user-bm5ni6zc8k
    @user-bm5ni6zc8k 3 роки тому +1

    ገና ሳልጨርሰው ነው ላይክ ያረኩት በርቱ በጣም ደስስ ትላላችሁ

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 роки тому +4

    ስታምሩ ማርች ናችሁ እግዚአብሔርን ስወዳችሁ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 роки тому +1

    ወይዘንድሮ እንኳን ተጋብተን ሳንጋባም እያጋጭንነው ሀሀሀሀ ልማንኛውም አላህ ትግስት ይስጥህ የኔ ሰውየ የትይሆን ያልህው

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 3 роки тому +4

    ይሄ በደብ ላይክ ያሰጥሻል በደብ ነዉ የተሳካልሽ

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m 3 роки тому +1

    ወይኔ እኔ ደነገጥኩኝ😥😥😥😥ወላሂ የኔ ፍቅር ስላት ያወሌ ፍት ልወጥ አለ እኔ አከላቴ እምሽክ አለ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @ikrammohammad4681
    @ikrammohammad4681 3 роки тому +7

    አይ ባል ፕስዋርዱን እንኳን አታውቅም ቀበቶ ታነሳለህ እንዴ 😁😁

  • @zuzulove1910
    @zuzulove1910 3 роки тому +1

    በሚስቱ የማይቀና ባል ደዩስ ነው ብለዋል ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ወንድ ልጅ በሚስቱ ሲቀና ደስ ይለኛል 😜😜😜

  • @aminaahmad521
    @aminaahmad521 3 роки тому +5

    አረ ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ስሆን በርቱ

  • @ነጁየወሎልጅነጁየወሎልጅ

    ጎበዝ ሰአድዬ ሰርተሻል❤❤❤አቦሌ እናተኮ ከሌላ ወንድጋ ስታውን አቶዱም😂🤣🤣🤣🤣🤣

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 3 роки тому

      አሠላማሌኩም ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ

  • @enattube5599
    @enattube5599 3 роки тому +3

    ድሮ ስናገባ አልተኛም ስንልን በቀበቶ ነበር የምንመታው እስኪ ይችን ቀበቶ የቀመሰ ላይክ ያድርገኝ😂

    • @hawa3685
      @hawa3685 3 роки тому

      ክክክክክክክክክ ወይኔ ትዝታ

    • @madinaomar3096
      @madinaomar3096 3 роки тому

      ለምን አልተኛም ትላላችሁ 😃😃😃

    • @hawa3685
      @hawa3685 3 роки тому

      @@madinaomar3096 በጣም ያስፈራ ነበር ሞሽ እንደዚህ እንደሁኑ አንተዋወቅም የሰርጉ ለትነው የማናየው ባላችንን

    • @enattube5599
      @enattube5599 3 роки тому

      @@hawa3685 ንገርሊኛማ ውድ መልኩን እንኳን አናውቀውም እድሜያችንም ገናነው 13/14 አመታችን ነበር የምናገባው ቤበተሰብ ፍቃድ ነው የምንዳረው👈 አሁንኮ ያው እንደምታውት ነው😍

    • @enattube5599
      @enattube5599 3 роки тому

      @@madinaomar3096 ልጅነት ነዋ በዛላይ ደሞ መልኩን እንኳን አናውቀውም በቤየሰብ ፍቃድ ነው የምናገባው

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724 3 роки тому +1

    😲እሄማ ታናሸ ነው አልሽ እንጅ ታላቅሽ ነው
    ታናሽ እኮ ታላቁን ያከብራል በተለይ ባል ሁኖ ሚሥቱን እንድህ ሢልጥ ሀሀሀ ወንድ ወንድ ይሸታል ቆርጣችሁት ነውጅ ብዙ ዠልጧታል😂የኔው እዚህ ቤት መጥተህ ኮሜንቴን እንዳታነብ 😂😂😂😂

  • @rydergdgd8106
    @rydergdgd8106 3 роки тому +4

    ወንድ እዲህ ነው አበሳ

  • @grgg1794
    @grgg1794 3 роки тому

    ወድማለትእደዚህ ነዉ ማሻአላህ አቦል ወድ ወድ ሸተከኝ የምር እህህህህህ ጥሎብኝ የወድቅናተኛ እወዳለሁ😁የኔ ሞግሸ ስአድ ስወድሽ ተሳክቶልሻል 🤣አቦል ፊቱ ምንመሠለ እረ አኮፍተረዉ የኛ ያበሻወድኮ ትግስት በጭራሽየለም ቶሎ ወደ ብትስ ነዉ እሮጠዉ😁🤣እኔበናተ ቀንቸ መሞቴነዉ🤣🤣🤣👍💪

  • @user-gf6lp5bf5q
    @user-gf6lp5bf5q 3 роки тому +5

    እዛም ስሄድ ጥንድ 👫እዛም ስሄድ ጥንድ👫 ምንነዉ ለመዳም ቅመሞች ሲንግል ላይ አልዘንብ አለ🏃‍♀️🤷‍♀️🤣🤣🤣

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 3 роки тому +1

    በሳቅ የልጁ ንግግር ሄሎ ማማዬ ለምንድን ነው ማታነሽው ነው የምላት ሲል ፍርስ አልኩ😂😆😆😆

  • @user-bf6uu7su7y
    @user-bf6uu7su7y 3 роки тому +14

    አቤትእናተ ልጆች ደስስትሉኝ ቨድችሁን እስከማይነዉ የምቸኩለዉ💋💋 አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ዉዶች 👍🌹🌹🌹🌹

    • @fatumaarega9050
      @fatumaarega9050 2 роки тому

      ልዩ ናችሁ💓💓💓💓💓🤔🤔🤔🤔

  • @afddddegg1221
    @afddddegg1221 3 роки тому

    ውይኔ ስአዲ ቢስሚላሂ ስጥይ አረገሺ ብየ ነበር😅😅😅😅😅 ተሳክቶልሻል ግን በጣም ያሳቀኝ ቀበቶ አወጣጡ አይላያችሁ ፍቅራችሁ እከዛኛው 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v 3 роки тому +22

    ድምፅ ግን ይስተካከል እሽ

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 3 роки тому +2

    ወላሂ ይህ ፍራክ የሚባል ነገር አይመቸኝም ቢቀርባችው የተሻለነው

  • @بنتحوسين
    @بنتحوسين 3 роки тому +7

    ልብስ ደራርበሻል እንደሚያኖጋሽ አውቀሽ😂😂

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ

    ስአዲ ተሳክቶልሻል ወይኔ አወል ግን እኔም ፈራሁት ሲቆጣ ግን ያኔ ትግስተኛ ነው ምንም አይል ስወዳችሁ

  • @سعيدعمر-ه5ك
    @سعيدعمر-ه5ك 3 роки тому +4

    ዉዶችየወላሂ💋💋በጣም።ደስ💋💋ትላላችሁ።ያዝልቅላችሁ💋አወልና😘ሰአዳየ

  • @zuzutube7973
    @zuzutube7973 3 роки тому +2

    ባሌ እደዚህ ነዉ ከገለመጥኩት ቶሎ ቀበቶ ነዉ ላጥ የማረገዉ ቀልድ የለም ተሳክቶልሻል ሳአድ 😂😂😂

  • @fafihabeshawit9547
    @fafihabeshawit9547 3 роки тому +5

    ወላሂ እዴት እዳሳቃችሁኝ 😊😊😊 💝

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ

    ዛሬነው የኢትዮጵያ ፕራክ የተሰራው ገና በስልክ እድህ ያርገሽ አብረሽው ቢያገኝሽ ምን ሊያደርግሽ ነው ስአዲዬ 😜😁🤣🤣🤣

  • @mmol5101
    @mmol5101 3 роки тому +4

    እረ ወላሂ አወልተናዶ እኔስ ሰአዳ በቀበቶነውደ እኔ እደዝህአይነትቀልደአይመቸኝምአለ ወላሂ አወልጀግናነው

  • @ፋፊቲየኮቻዋ
    @ፋፊቲየኮቻዋ 3 роки тому

    ውይ አወል ላ ሴት እደዚህ አትመታም ኸይር ፕራንክ ነው እንጂ አዬህው አይደል ወንዱሟ ራሱ አላግባብ ብመታት አዬህው ወንድሟ ነኝ ብሎ ለእህቱ ምን ያህል እንተሠማው ለማንኛውም ሶብር ጡሩ ነው

  • @ከርታታዋቢንትባባነኝ

    ሀሀሀሀ አወል ተበላህ አንበሲት ተሳክቶልሻል

  • @user-ui6hf5sb5l
    @user-ui6hf5sb5l 3 роки тому

    ክክክክክክክክክ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ፌስቡክ ላይ ተለቆ አስቀውኝ ነበር ዠለጣትኮ ጎበዝ አወል ያገሬ ልጂ ደግ አድርገሀል ወንድ ማለት ሚስቱን ቀበጥ ስትል እንድህ የሚያስታጥቅ ነው ሰአድዬ አሳዝነሽኛል ክክክክክክ

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ

    ወይኔ ሰአድ እንደኔ አይዞሸ እኔ ብቻ አይደለሁም በቀበቶ የምመታው😂😂😂😂

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 роки тому +1

      ክክክ

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 6 місяців тому

      እኔኮ የገረመኝ ቀበቶዉን ሲያወጣ አላየሁትም 😂

  • @ilovemymom784
    @ilovemymom784 3 роки тому

    ኧረ መማታት 🙄እሷን ለመታት እኔ ያለሁበት ጠፋኝ ወይኔ ጀግና እወዳለሁ ግን ሴት እሚማታ ወንድ በጣም ነው እምጠላው ለማንኛውም ቶሎ ቦግ አትበል ወንድ እረጋ ሲል ነው ደግሞም ሁለተኛ እንዳትመታት ሴት ልጅ አትመታም እሽ ሰምተሀል

  • @asdaad9010
    @asdaad9010 3 роки тому +4

    ማሻአላህ ታምራላችሁ ግን አወል ትግስት የለህም በርጋታ ለምን አጠይቃትም አያርገዉና እዉነትስ ቢሆን ምልትሆኖሯል እዲህ የሮጥኸዉ ለማንኘዉም ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rihanetube7553
    @rihanetube7553 3 роки тому

    ወይኔ በአላህ ልቤ ቁርጥ አለች ሲመታት ግን እኮ ወንዶች ለምን ትረጋጉም በሀላልህ መቅናትህ ጥሩሩሩሩ. ግን ይሄ ፕራንክ ቢቀርባችሁ አይሻልም የምር እንዳይሆን እፈራለሁ

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f 3 роки тому +4

    ሰአድየ የኔ ልዩ

  • @hiklhikl9951
    @hiklhikl9951 3 роки тому

    በጣም ደሥ ዘና የማረግ ብራክ ደግሚ ደግሚ ነው ያየሁት እንደወል ያለ ወንድ ደሥ ይላል

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 роки тому +4

    አወል ትማታለህ ማለት ነው በጣም ይደብራል እውነት ቢሆን ቢፈጠረ እራሱ ከሴት ላይ እጅ ማንሳት የለብህም ነገሮችን ተነጋገሩ መፈታት ነው እጅ እጅህን ሁለተኛ እዳታነሳ እሽ
    እኔ ፍቅርኛየ አበሳጭቸው መኪና ውሰጥ በጥፊ የመታኝን መቸም አረሳውም
    አሁን ተለያይተናል

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 3 роки тому

    የኢትዮ ወንዶች ጋር ፕራክ ምናምን አይሰራም ያሯሩጥሻል ወንድ ልጅ ሲቀና እንዴት ደሰ እደሚለኝ