Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሶፍት ይዛችሁ ቁጭ ቁጭ በሉ የመዳም ቅመሞች እኛ መቸምሆደ ባሻነን😢😢 አልሃምዱሊላህ ደስ ሲል❤
ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት😥😥
በጣም ደስታም ያሳለቀሳል አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ በሰላም ተገናኛቹ
በጣም 😢😢😢
ቡሃላ ትመፍለግ ይሻላል
በጣም ነው
ይህ ልጂ እኮ ይለያል አቦ ሰላምህን ያብዛልህ❤❤❤❤
ቅዳሜ በጉጉት ነዉ የምጠብቃት አብሬአቹ እያለቀስኩኝ ነው እንኳን ደስ ያላቹ ዒድ ሙባርክ ለወንድሞቻችን ሙስሊሞች ❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን የኔ ምርጥ
እግዚአብሔር የጠፋውን ሁሉ ያገናኝ
ኑ በደስታ አብረን እናልቅስ 😢የመዳም ቅመሞች ኢድ ሙባረክ
እንኳን ደስ ኣልሽ እህቴ እናት እኮ የኣለም ሃብት ናት ❤ እኔም ዛሬ በኖርሽ ብየ ተመኘሁ እማየ ሞት ክፉ ለያየን😢😢😢
አላህ ይሰብርሽ
አላህ ሶብር ይስጥሽ
የኔም በህፃንነቴ ሁለቱም ያጣሗቸው 😢😢😢
Inem 😢
እኔእራሱ😭😭😭
ቅዳሜ ሁላም በጉጉት ነው የሚንጣብቃችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ ሁሁሁሁፉፉፉፉ😭😭😭😭 እህት እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬ አንተ ደግሞ ትለያለ ቅን ሰው ጌታ ይባረኪ💓💓💓
2 ቱ ልጆቻቸው በተለይ ስያምሩ የሙስሉም ሴት እህቶች ኣለባበሳቸው ስያምር በሃይማኖቴ ኩሩ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በኣለባበስ ግን የሙስሊሞችን በቅዱስ ቅናት እቀናለው ❤❤
ያንችም ሀይማኖትኮ አይፈቅድም መገላለጥ ስሜትሽ ነውጂ እሚበለቃቅጥሽ
እራሴን አሞኛል የመዳምን ስራ ትቸው ተኝቸ ነበር የኩሽና ቤቱ እቃ የሚያስተኛ ሰላልሆነ የግድ ተነሳሁ ደሞ በዚህ አታስለቅሱኝ ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢❤
ዮኒ ታድለህ እንዴት ያል ጥሩ ልብ ነው የተሰጠህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥ
ቅዳሜ መሆኑን ረስቼው ሰለየው ትዝ ስለኛ ስሮጥ ገባው ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አደረሳችሁ አላህ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ
አላሀምዱሊላህ እንኮን ተገናኛቺሁ ሀቂቃ ዮኒየ መቸም ልዮ ነህ ፈጣሪ ያጠብቅህ
ዮኒ ለሚወዱት ሰው የሚወዱትን ነገር ነው የሚመኙለት የምወደውን እስልምና አላህ እንዲሰጥህ አላህን አለምነዋለሁ ማን ያውቃል አላህ ቻይ ነው ምን አይነት ምርጥ ሰው ነህ የሚደነቅ የሚከበር የሚወደድ ተግባራት አለሁ አላህ ይባርክልህ ለሚዲያ ሰይሆን ተፈጥሮሀ ቅን ሩህሩህ ሰው ትመስለኛለህ ኢንሻ አላህ እድሜ ይስጥህ
ኢንሻአላህ እስልምና አላህ ይወፍቀው
አታስብ የተሻለውን ይዟል😊
ለእግዛአበብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም😢😢😢😢😢😢😢እንኮዋን ደሥአላችሁ ቤተሰብዉ ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ለአላማቱ ጌታ ለሆና ለአላህ ጥርት የላ ሚስጋና ይጋበው🙏🙏🙏አላሄሚዱሊላህ😢😢
ኡፍ ❤❤❤❤ ልዘጋጅ እንግዲህ ለመነፋረቅ😢
እሰይ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያገኘሽው ፧፧
በጣም ደስ ይላል አናቷን ነው የምትመስለው አንኳን ደስ አላቹ
እውነት ነው ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤
አሚን
አሚን አሚን ያረብ
የመዳም ቅመሞችዬ እኛም ከቤተሠቦቻችን በሰላም ያገናኘን❤😢❤😢ደሥ ነው የሚለው😭
የሰዎቹ አለባበስ ደስ ሲል❤
እኩዋን ደስስ አላችሁ እናት እናልጂየወኒየ የሰውደስታየሚያስደስትክ የሰው መከፋት የሚያስከፋህ ምርጥ ሰው ❤ ዲሬ የፍቅር ሀገር😍
እግዚአብሔር ይመስገን እናት ደስ ሲላት ማየት እንደት ያስደስታል😢❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ😢😢❤❤❤❤❤አቤት ዮኒ ተባረክ መልካም ሰው❤❤
በጣም የገረመኝ ጋዜጠኛው አላህ እያለ ሴትየዋ ግግም ብላ አግዛቤሄር ትላለኛ አላሁን ሙሥተአንአላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልኝ ላኸውለወላ ቅወተ ኢላ ቢላ
አላህ ን የፈጠረው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏
ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ዮኒ እሱው ያስተካክላል እሷ ግግም አሏህ የህዲሀ
@@sehaluyizengaw2841 አይ አለማወቅሽ ስታሳዝኝ ክክክክክክ
የድሬዳዋ ሰው አጥባቂም አክራሪም አይደለም ተዋት
ዮንዬ የእኔ ጌታ እንዴት ቀና አመለካከት እንዳለው ምንጊዜም ሰዎች መጥፎ ሲያወሩ ለመልካም አስበው ይሆናል ይላል ቀና ሀሳብ ክፋውን ወደ መልካም ይቀይራል ምርጥ ጋዜጠኛ
አልሐምዱሊላሕ☝️የማያልፉ የሚመሥሉ ቀናቶች ያልፋሉ!እኳን ደሥ ያላችሑ ዉዶችዬ።
አይ ዮኔ ሰትቸልበት ከነሱ በላይ አነተ ተደሰተሃል ደሰ ይላል ኢድ ሙባረክ እንኳን ደሰ አላችሁ አንቺም እንኳን እናትና እህቶችሸን ለማገኘት አበቃሸ ኢቤሶች ተባረኩ !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏
🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ኖሮ በሰላ መገናኝ መታደል ነው
ወይኔ ዮኒዬ የሰው ስሜት እንደሚካፈል ንፅት ያለ ልቡ የኛ ቡቡ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ሁለየም የሚገናኙትን ቤተሠቦች በየቦታዉ እየሄዳችሁ አገናኙ 👍👍👍
ቅዳሜን ከሰዓቶች በጣም ነው የምወዳችሁ በየሳምንቱ ደስታ ስለማታጡ ደግሞ በጣም ደስ ይላል
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላሂ ደስሲል እህቶቾ ተከባከቦት እዳይከፋት እና እናተን ትምሰል አላህ ሂደያ ይስጣት እህቶቾ አደራ እሶደስሲላት እናታቺሁም ደስይላታል ዉደታ እስተጀነት
እናት ወዳኮ አይደለም ልጇን የምትነጠለው የኔ እናት እንኳን ተገናኘሽ
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እንዲሁም ሞላ ቤተሰባ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አንተ ሰወየ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ ፈገግታህ ሁሉ❤
😢😢😢😢😢የደስታ እንባ ለማልቀስ ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ሁሌ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
እናቷ ን ነው የምትመስለው ልጅቷ ሱባሀን አላህ
የኔ እናት እህህህህህህህህ ህመሙ ከባድ ነው የሚገርመኝ የኔ አብሮ ማልቀስ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ እንካንም በህይወት ተገናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ያስደስታችሁ
እኔም አልቅሸ ልሞት
እኔም በጣም ያስለቀሰኝ
ሁላችንም ነን 😢😢😢😢😢
@@zedahmed9371 ልክ ነው ሆቢ
መልኳም በጣም እናቷን ይመስላል እሰይ እሰይ፣
እነካን ደስ አላችሁ ይህን ብሮግራም በጣም ነዉ የምከታተለዉ ለምታደርጉት ትብብር አምላክ ይርዳችሁ ❤❤❤❤
በህይወት ውስጥ ብዙ ገጠመኝ ይኖራል ግን ልጅን ከእናት ከአባት መለየት የመጨረሻ ሀፅያት ነው እንካን ደስ አለሽ መርያም
Yoni! You are very genuine person. The way you treat people makes you very exceptional. Be blessed!
ዮኒዬ ሳትሰስት የምታደንቀው ነገር ያስቀናል አላህ ይጨምርልህ የኔ የዋህ 😘😘
እናት እኮ በምን እንግለፃት ከምንም በላይ እንቁ ነች ልጅቷም ፈጣሪ ሰምቶ ሢያገናኛቸው ሥታለቅስ ውስጣችንን ይሰማናል እኸቶች ሢያለቅሱ በጣም ነው የሚያሣዝኑት ልባቸው ሩሩሕ ናቸው ኢ ቢ ኤሦች መልካም ስራቹ ያሥደሥታል በርቱ ሌሎች ሚዲያዎች ከኢቢኤሦች መልካም ስራ ተማሩ❤❤እኸቴም እንኳን ደሥ አለሽ
ይህንን ፕሮግራም ደጋግሜ እያየሁ አለቅሳለሁ። እናትና ልጅ ፈጣሪ እንኳን በህይወት አገናኛችሁ። ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስአላችሀ። አቶ ውብሼት እናትና ልጅን ከእግራቸው ስር ወድቀው ይቅርታ ሊጠይቋቸው ይገባል። ይህንን ሳያደርጉ እንዳያልፉ አደራ እሎታለሁ። የድሬ ሰው የዋህ ነው ይቅር ይሎታል።
እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሳይይይይይ እንኳን ደስ አላችት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 😍😍
😢😢😢😢😢" ስደት" አደራህን እናቴን እንዳታሳጣኝ!!!!
አላህይሁነንእህቴእኔቴካጣሁመኖርአልችልምወላሂ
Ebs ተባረኩ አብሬ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል እናት ና ልጅ እንኳን ደስ ያላችሁ እንዲሁም መላ ቤተሰብ ጭምር ዮንዬም አሳመርከው ተባረክ🙏
ቅዳሜን በጉጉት የምጠንቀው ፕሮግራም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነፍ አመት ኑሩልን የብዙዎች ተስፍ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉
Wow እንኳን እግዚአብሔር አገናኛቹ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍😥😥😥😥😥☝️☝️☝️
የሰዉ ልጅ እግዝአብሔር ከፈቀደው ይወለዳሉ።
የኔ እናት ልጅቱ ስታሳዝን😭😭😭😭😭
የኔ እናት እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ አሉ❤❤❤❤የእውነት እማዬ ሙስሌም ናቸው ግን ደጋግመው እግዚአብሔር እግዚአብሔር እያሉ ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላችኹ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
ሰልማ መሰለኘ ለዚያ ነው እግዝያብሔር የምትል
ማሻአላህ እናት ባለቅሰ ባለቅሰ እንባዬ አይቆምም ይህች እናት አላህ ለፈተና ነው አይዞሸ እናት ምነው ባገኛህዋት አያችሁ እናት በፆሙት የለ ሌለት ቀድርም ረመዳን ልጃቸው ማግኝት አላህ ፆማቸውን ተቀበለ ሰብር ያረገ ይገናኛል እሱ የፈለገ ጊዜ ምቱ የተባሉ ተገኙ ግን አባት ምንም ይሁን ምንም እባካችሁ ለ ልጆች ሲባል አትጨካከኑ የሰው ልጅ ይጋባል ይጣላል ግን ዞሮ ልጅ መሃል ላይ አለ ማገናኝት ነው ለየትኛው ኑሮ የምንባላው ባዶ ተወልደን ባዶ እንሸኛለን እና እህቶችዋ ማሻአላህ ሰነሰርሃታቸው አላህ ይጨምርላቸው እናት ጎበዝ በአላህ ተሰፋ አይቆረጥም ሁሌምአላህ ወኪል በቀኑ ጠብቆ ሳይምቱ ልጃቸውን አገኙ እንኳን ለኢድ አደረሰዎ ደሰ ይላል አላህ በሰብሩ አገናኛችሁ በወቅቱ ሁሉም ሆነ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ቤተሰብ በርቱ አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ቁልጭ እናትዋን ጎበዝ ልጅ የጀግና እናት ልጅ ነሸ ማሻአላህ አንጀት የምትበላ እናት አይ ወላድ ምን ልሁንልሸ እናቴ አላህ ይማራት እናት ካመለጠች እሳት ይሆናል እባካችሁ እናት ያለው እንዳይቆጫችሁ እናት የመሰለ በዚህ አለዉ የለም ኮፍ ብትሆንም በአላህ ልጆች እናት አባቱን የጠላ ከአላህ ጋር የሚጣላ ሰው ነው ቤተሰብን የወደደ አላህ ይወደዋል ኢቢኤሰ ሰለናንተ ሁሌም ቃል ያጥረኛል በጣም በጣም እናመሰግናለን በሙሉ የኢትዮጵያውያን ኢቢኤሰን በጎጎት ነው ሁሉ ብሮግራማችሁን የሚጠብቀው በርቱ የቤተሰብ እሰቲ እንጠያየቅም የቅዳሜ የእሁድ ብሮግራማችሁ ተወዳዳሪ የለለው ጣቢያ አይማኖት በዘር የማይገባ የተመሰገነ ቴሌብቭዥን ነው ባለቤቶቹ አላህ ይጨምርላቸው ሁሌም ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ በሙሉ ብሮግራማችሁ የደሃ ቤት አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ መንግሰት ይህንን ጣቢያ ቢሸልም በጣም ደሰ ይለኝ ነበር ሃገሬ ሰመጣ የመጀመሪያ ጎብኝት ኢቢኤሰ ብቻ ነው በጣም እንወዳችሁዋለን የወለዳችሁት ይባረክ
እንኳን ደስ አለሽ እራሔልየ! ለአባትየው እራሔልን ከእናትም ከአባትም ውጪ አደረካት
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
የኔ የኔ የዋህ እርግብ ነው እኮ እድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ 🙏🥺
እህቴ እድለኛ ነሽ እናትሽን 🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉በህይወት ማገኘትሽ ዩኒየ በተለየ በጣም ልብህ ቅን እና የዋህ ሰው ነህ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ ዩኒየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
Wow ደስ ሲል የራሴ ታሪክ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኮን ደስ አላችሁ አይ እናት 😢ልጆች እናታችሁን ስለ ድኖ አስተምሮት ይችኛይቱንም እንድትስልም አስረዶት አላህ ሂድያ ይስጣት ዩወኒ ማሻ አላህ አላህ ሲል ሲያምርበት ያአላህ አንተ ለዩወኒ እና ለእሽቱ መለስ ሂድያ ስተሀቸው አስደስተኝ ለእነሱ ትልቅ ቦታ ስላለኝ ነው የተመኝሁት ፀጌም ከአለባብስ ጀምሮ ለሙስሊም ክብር አላት ሉላንም ኢቢኤሶች በግ ጠቃላይ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ መልካም ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ
እናቷን ቁጭ እፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ እንኳን ደስስስ አላችሁ❤❤❤❤
ሲያምሩ እህቶቿ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍
ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ❤👍👍
ሁል ጊዜ ታስደምመኛለክ የወኒየወኒ የምርጦች ምርጥከልቡ እኮ ነው ደስታው
ዮኒ የኔ ጌታ እንዳዊ በነካካ እጅችሁ ለእኔም ደስታን አብሩልኝ ጉዳዩ እንደሚክተላው ነው አቶ መላኩ አሌ መኮነን የትባልው ተፈላጊ በ 1977 አም ከወሎ ክፍለ ሀገር በቀድሞው ቦረና አውራጃ ከወቦ ሚካኤል/ጊዳ ከሚባለው አካባቢ ከአባቱ አቶ አሌ መኮነን ሙዘዬን ከአንድ ታናሽ እህቱ ጋር በወቅቱ በነበረው ችግር ወደ መካነሰላም ካንብ እንዴሄዱ አባት አቶ አሌ መኮነን ይሞታል እና ልጆ ክዚያ ድርጅቱ ወሰዳቸው ይባላል እና ከብዙ አመታት በሃላ ውንዱ ልጅ መላኩ አሌ ድሬደዋ እንዴሚኖር ጭምጭምታ ሴቲቱ ትሙት ትኑር መረጃ የለንም እና ወላጅ እናት በህይውት አሉ ሳልሞት ልጆቼን እያሉ እያልቀሱ ነው እኔ የእህት ልጅ ነኝ የታላቅ እህት ሀብታም አሌ መኮነን ሙዜዬ ልጅ እናም ደሬውች መብራት ሃይል ውስጥ ይስራል የሚባል ውሬም ስላለ የምታውኩት ሁሉ ተባብሩኝ እናት ለ38 አመታት እያለቀሰች ነው እንዳው 0935590457 የሚታውቅ ሰው ካለ ቢያሳውቅኝ ውለታው እጅግ በፈጣሪ ዘንድ የከበረ ነው
አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አላሽ እህት በጣም ደስ ይለል
እውነት ያስብላል
እንደኔ የተደሰተ ያለቀሰ ኡፍ ደስታም ለቅሶም😢 ስታምሩ ፈጣሪ ይስጣችሁ ኢቤኤስ❤
የኔ እናት ፋጡማ አይዞሽ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ መልካም ሰው ነህ
ኢትዮጵያን የሚለይ ምን አለ በደም በስጋ አንድ መሆናችን ይታወቅ ።ቅራኔ ጥላቻ ይቅር ፍቅር ይጨምር❤🙏
አረ በስንቱ ላልቅስ😢 እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛቹ❤
ዩኒ መልካም ሰው ቅን ልብ ያለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ የሰው እባ እያበሳችሁ ነው ቅዳሜ ከሰአት በጉጉት ነው ነው የምንጠብቃች ❤❤👍
ኡፍፍፍ እንኳን ደስስ ያለሽ እህት ዩኒ ትለያለህ አንተ አላህ ኢዲሜህን ያርዝመዉ ❤❤❤
በመገናኝ ታችሁ ደሥብሎኛል ።እናታችን ።ለሠው ብለው ።አላህ ንይመሥል ።እዝጋቢርነው ያገናኝን ።።በድናችን እጠክር ለሠውብለን አላህ ሥንል ።ምንያህል ደሥታአለን
ያለ ማወቅ ነው
ሁፍፍፍፍ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
አልኸምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ኢቤስ ሠላማቹ ይብዛ
ድሬዎች ሲፈጥራቸው ፍቅር ናችውእንኳን ለስጋቸው ለባዳም ፍቅር ናቸው
የእናትየዋ ሀይማኖት ግራ ያጋባል እሷ እግዜቤር እያለች ዩኒ አላህ
ማርያምን በሳቅ ሞኩ የወኒ ጋ ተቀያየሩ እንደ😆😆😆😆
@@mesimykinig4367 😂😂 እኔስብት ግራተጋቡኮ
@@mesimykinig4367 😅😅😅😅 ያስብላል
ውነትነው ስሟ ፋጥማ እምትለው እግዚአብሔር ነውግራያጋባንሙስሊም መስለውኝ አባያለብሰዋን
Eko
የራሄልንና የወሮ ፋጡማን በአይነ ስጋ ለመገናኘት መብቃት ደጋግሜ እያየሁ በእያንዳንዱ ግዜ እንደ አዲስ ታሪክ እያየሁት ሳላስበው እንባዬ ድንገት ይመጣል። ወር ፋጡማ ያዩትን መከራና ስቃይ መገመት አይቻልም። በአስር አመቴ እናቴ የት እንደሄድኩ ሳታውቅ አዳሪ ትምህርት ቤት የገባሁበትን ግዜ አስታወሰኝ። በሁዋላ ለወራት ያህል በማጠያየቅ ፈልጋ የት እንዳለሁ አውቃ ትምህርት ቤት ስትመጣ የተሰማኝ ደስታ ይህ ነው አይባልም። ራሄል በእርግጥ ስትወሰድ ትንሽ ስለነበረች የምታቀው ነገር አልነበረም። ላደገና እናቱን ለሚያቅ ልጅ ግን ስቃዩ ከባድ ነው። ስለዚህ ያኔ በልጅነት አድጌ ልጅ ከወለድኩ ልጆቼ የእኔ እድል እንዳይገጥማቸው ለራሴ ቃል ገባሁ። እግዚአብሔር ረድቶኝም ልጆች ወልጄ ከእናታቸው ጋር ለማሳደግ በቃሁ። ... ወሮ ፋጡማ ራሄል ና ቤተሰቡ በሙሉ እንኩዋን ደስ ያላችሁ። ከዝህ በሁዋላ ያለውን ህይወታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!
ወይ እንኮን ደሰ አለሺ እናት ለዘላለም ትኑር😍😍😍
ዮኒዬ መልካም ሰው ደስ ብሎኛል ህንኳን ደስ አላቹ
ተወዳጅ ነው ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ የሚናፈቅ ነው ጋዜጠኛ ልዬ ነው የአስንቱ እንባ አባሽ ናቸው
እንኳን ደስ ያለችው የመዳም ቅመም እንኳን ለደል ቀን አደርሳችው እቃውን አጥባችው. ደል አደርጋችዋል
ቅዳሜ ሳቅም 😂 ለቅሶም የምናይበት ነው እኳን ደስ አላችሁ ❤❤🎉🎉
አቦ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ዮኒዬ እንደት ደስ እንደሚል።❤❤❤
ይኔዪ እግዛብኤረ ይባረክህአንተ በጣም ቀና ስው ክበርልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌺🌺🌺
አየ ቅዳሜ ከስአት እንደው ምን ልበላችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ በደስታ አስለቀሱኝ😢😢😢
Yonyiiiiii he has pure heart , god blesss you brother ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
ረመዳን ከሪም እግዚያቢሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አላችሁ 😢🙏🏿
ጃል ስሜትን+ደስታን በእንባ እንደሚገለጽ የተማርን ይመስለኛል ። እንኳን ደስአለሽ ቖንጂት ። Thanks Yony as usual
😊
ebs አይዟቹ በርቱ ጀዛቹን ከአሏህ ታገኙታላቹ
ኡፍ ልቤ አለቀ እንባዬም ፈሰሰ ።እንኳን ደስ አላችሁ። ❤❤❤❤🎉🎉
እናት ሀብት ናት❤❤❤❤
Ll
በጣም ደስ ይላል ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያገኘሽው
ebs አይኔን ሊያጠፋኝ ነው ምን ይሻለኛል😢😢 ደስ ሢል ሠው ሢዴሠት🎉🎉🎉🎉ወላሂ 🎉🎉🎉🎉🎉 ከነሡ በላይ እኔ እዴሣለሑ🎉🎉
ሶፍት ይዛችሁ ቁጭ ቁጭ በሉ የመዳም ቅመሞች እኛ መቸምሆደ ባሻነን😢😢 አልሃምዱሊላህ ደስ ሲል❤
ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት😥😥
በጣም ደስታም ያሳለቀሳል አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ በሰላም ተገናኛቹ
በጣም 😢😢😢
ቡሃላ ትመፍለግ ይሻላል
በጣም ነው
ይህ ልጂ እኮ ይለያል አቦ ሰላምህን ያብዛልህ❤❤❤❤
ቅዳሜ በጉጉት ነዉ የምጠብቃት አብሬአቹ እያለቀስኩኝ ነው እንኳን ደስ ያላቹ ዒድ ሙባርክ ለወንድሞቻችን ሙስሊሞች ❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን የኔ ምርጥ
እግዚአብሔር የጠፋውን ሁሉ ያገናኝ
ኑ በደስታ አብረን እናልቅስ 😢የመዳም ቅመሞች ኢድ ሙባረክ
እንኳን ደስ ኣልሽ እህቴ እናት እኮ የኣለም ሃብት ናት ❤ እኔም ዛሬ በኖርሽ ብየ ተመኘሁ እማየ ሞት ክፉ ለያየን😢😢😢
አላህ ይሰብርሽ
አላህ ሶብር ይስጥሽ
የኔም በህፃንነቴ ሁለቱም ያጣሗቸው 😢😢😢
Inem 😢
እኔእራሱ😭😭😭
ቅዳሜ ሁላም በጉጉት ነው የሚንጣብቃችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ ሁሁሁሁፉፉፉፉ😭😭😭😭 እህት እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬ አንተ ደግሞ ትለያለ ቅን ሰው ጌታ ይባረኪ💓💓💓
2 ቱ ልጆቻቸው በተለይ ስያምሩ የሙስሉም ሴት እህቶች ኣለባበሳቸው ስያምር በሃይማኖቴ ኩሩ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በኣለባበስ ግን የሙስሊሞችን በቅዱስ ቅናት እቀናለው ❤❤
ያንችም ሀይማኖትኮ አይፈቅድም መገላለጥ ስሜትሽ ነውጂ እሚበለቃቅጥሽ
እራሴን አሞኛል የመዳምን ስራ ትቸው ተኝቸ ነበር የኩሽና ቤቱ እቃ የሚያስተኛ ሰላልሆነ የግድ ተነሳሁ ደሞ በዚህ አታስለቅሱኝ ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢❤
ዮኒ ታድለህ እንዴት ያል ጥሩ ልብ ነው የተሰጠህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥ
ቅዳሜ መሆኑን ረስቼው ሰለየው ትዝ ስለኛ ስሮጥ ገባው ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አደረሳችሁ አላህ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ
አላሀምዱሊላህ እንኮን ተገናኛቺሁ ሀቂቃ ዮኒየ መቸም ልዮ ነህ ፈጣሪ ያጠብቅህ
ዮኒ ለሚወዱት ሰው የሚወዱትን ነገር ነው የሚመኙለት የምወደውን እስልምና አላህ እንዲሰጥህ አላህን አለምነዋለሁ ማን ያውቃል አላህ ቻይ ነው ምን አይነት ምርጥ ሰው ነህ የሚደነቅ የሚከበር የሚወደድ ተግባራት አለሁ አላህ ይባርክልህ ለሚዲያ ሰይሆን ተፈጥሮሀ ቅን ሩህሩህ ሰው ትመስለኛለህ ኢንሻ አላህ እድሜ ይስጥህ
ኢንሻአላህ እስልምና አላህ ይወፍቀው
አታስብ የተሻለውን ይዟል😊
ለእግዛአበብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም😢😢😢😢😢😢😢እንኮዋን ደሥአላችሁ ቤተሰብዉ ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ለአላማቱ ጌታ ለሆና ለአላህ ጥርት የላ ሚስጋና ይጋበው🙏🙏🙏አላሄሚዱሊላህ😢😢
ኡፍ ❤❤❤❤ ልዘጋጅ እንግዲህ ለመነፋረቅ😢
እሰይ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያገኘሽው ፧፧
በጣም ደስ ይላል አናቷን ነው የምትመስለው አንኳን ደስ አላቹ
እውነት ነው ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤
አሚን
አሚን አሚን ያረብ
አሚን
የመዳም ቅመሞችዬ እኛም ከቤተሠቦቻችን በሰላም ያገናኘን❤😢❤😢ደሥ ነው የሚለው😭
የሰዎቹ አለባበስ ደስ ሲል❤
እኩዋን ደስስ አላችሁ እናት እናልጂ
የወኒየ የሰውደስታየሚያስደስትክ የሰው መከፋት የሚያስከፋህ ምርጥ ሰው ❤ ዲሬ የፍቅር ሀገር😍
እግዚአብሔር ይመስገን እናት ደስ ሲላት ማየት እንደት ያስደስታል😢❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ😢😢❤❤❤❤❤
አቤት ዮኒ ተባረክ መልካም ሰው❤❤
በጣም የገረመኝ ጋዜጠኛው አላህ እያለ ሴትየዋ ግግም ብላ አግዛቤሄር ትላለኛ አላሁን ሙሥተአን
አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልኝ ላኸውለወላ ቅወተ ኢላ ቢላ
አላህ ን የፈጠረው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏
ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ዮኒ እሱው ያስተካክላል እሷ ግግም አሏህ የህዲሀ
@@sehaluyizengaw2841 አይ አለማወቅሽ ስታሳዝኝ ክክክክክክ
የድሬዳዋ ሰው አጥባቂም አክራሪም አይደለም ተዋት
ዮንዬ የእኔ ጌታ እንዴት ቀና አመለካከት እንዳለው ምንጊዜም ሰዎች መጥፎ ሲያወሩ ለመልካም አስበው ይሆናል ይላል ቀና ሀሳብ ክፋውን ወደ መልካም ይቀይራል ምርጥ ጋዜጠኛ
አልሐምዱሊላሕ☝️የማያልፉ የሚመሥሉ ቀናቶች ያልፋሉ!እኳን ደሥ ያላችሑ ዉዶችዬ።
አይ ዮኔ ሰትቸልበት ከነሱ በላይ አነተ ተደሰተሃል ደሰ ይላል ኢድ ሙባረክ እንኳን ደሰ አላችሁ አንቺም እንኳን እናትና እህቶችሸን ለማገኘት አበቃሸ ኢቤሶች ተባረኩ !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏
🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ኖሮ በሰላ መገናኝ መታደል ነው
ወይኔ ዮኒዬ የሰው ስሜት እንደሚካፈል ንፅት ያለ ልቡ የኛ ቡቡ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ሁለየም የሚገናኙትን ቤተሠቦች በየቦታዉ እየሄዳችሁ አገናኙ 👍👍👍
ቅዳሜን ከሰዓቶች በጣም ነው የምወዳችሁ በየሳምንቱ ደስታ ስለማታጡ ደግሞ በጣም ደስ ይላል
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላሂ ደስሲል እህቶቾ ተከባከቦት እዳይከፋት እና እናተን ትምሰል አላህ ሂደያ ይስጣት እህቶቾ አደራ እሶደስሲላት እናታቺሁም ደስይላታል ዉደታ እስተጀነት
እናት ወዳኮ አይደለም ልጇን የምትነጠለው የኔ እናት እንኳን ተገናኘሽ
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እንዲሁም ሞላ ቤተሰባ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አንተ ሰወየ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ ፈገግታህ ሁሉ❤
😢😢😢😢😢የደስታ እንባ ለማልቀስ ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ሁሌ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
እናቷ ን ነው የምትመስለው ልጅቷ ሱባሀን አላህ
የኔ እናት እህህህህህህህህ ህመሙ ከባድ ነው የሚገርመኝ የኔ አብሮ ማልቀስ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ እንካንም በህይወት ተገናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ያስደስታችሁ
እኔም አልቅሸ ልሞት
እኔም በጣም ያስለቀሰኝ
ሁላችንም ነን 😢😢😢😢😢
@@zedahmed9371 ልክ ነው ሆቢ
መልኳም በጣም እናቷን ይመስላል እሰይ እሰይ፣
እነካን ደስ አላችሁ ይህን ብሮግራም በጣም ነዉ የምከታተለዉ ለምታደርጉት ትብብር አምላክ ይርዳችሁ ❤❤❤❤
በህይወት ውስጥ ብዙ ገጠመኝ ይኖራል ግን ልጅን ከእናት ከአባት መለየት የመጨረሻ ሀፅያት ነው እንካን ደስ አለሽ መርያም
Yoni! You are very genuine person. The way you treat people makes you very exceptional. Be blessed!
ዮኒዬ ሳትሰስት የምታደንቀው ነገር ያስቀናል አላህ ይጨምርልህ የኔ የዋህ 😘😘
እናት እኮ በምን እንግለፃት ከምንም በላይ እንቁ ነች ልጅቷም ፈጣሪ ሰምቶ ሢያገናኛቸው ሥታለቅስ ውስጣችንን ይሰማናል እኸቶች ሢያለቅሱ በጣም ነው የሚያሣዝኑት ልባቸው ሩሩሕ ናቸው ኢ ቢ ኤሦች መልካም ስራቹ ያሥደሥታል በርቱ ሌሎች ሚዲያዎች ከኢቢኤሦች መልካም ስራ ተማሩ❤❤እኸቴም እንኳን ደሥ አለሽ
ይህንን ፕሮግራም ደጋግሜ እያየሁ አለቅሳለሁ። እናትና ልጅ ፈጣሪ እንኳን በህይወት አገናኛችሁ። ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስአላችሀ። አቶ ውብሼት እናትና ልጅን ከእግራቸው ስር ወድቀው ይቅርታ ሊጠይቋቸው ይገባል። ይህንን ሳያደርጉ እንዳያልፉ አደራ እሎታለሁ። የድሬ ሰው የዋህ ነው ይቅር ይሎታል።
እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሳይይይይይ እንኳን ደስ አላችት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 😍😍
😢😢😢😢😢" ስደት" አደራህን እናቴን እንዳታሳጣኝ!!!!
አላህይሁነንእህቴእኔቴካጣሁመኖርአልችልምወላሂ
Ebs ተባረኩ አብሬ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል እናት ና ልጅ እንኳን ደስ ያላችሁ እንዲሁም መላ ቤተሰብ ጭምር ዮንዬም አሳመርከው ተባረክ🙏
ቅዳሜን በጉጉት የምጠንቀው ፕሮግራም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነፍ አመት ኑሩልን የብዙዎች ተስፍ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉
Wow እንኳን እግዚአብሔር አገናኛቹ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍😥😥😥😥😥☝️☝️☝️
የሰዉ ልጅ እግዝአብሔር ከፈቀደው ይወለዳሉ።
የኔ እናት ልጅቱ ስታሳዝን😭😭😭😭😭
የኔ እናት እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ አሉ❤❤❤❤የእውነት እማዬ ሙስሌም ናቸው ግን ደጋግመው እግዚአብሔር እግዚአብሔር እያሉ ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላችኹ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
ሰልማ መሰለኘ ለዚያ ነው እግዝያብሔር የምትል
ማሻአላህ እናት ባለቅሰ ባለቅሰ እንባዬ አይቆምም ይህች እናት አላህ ለፈተና ነው አይዞሸ እናት ምነው ባገኛህዋት አያችሁ እናት በፆሙት የለ ሌለት ቀድርም ረመዳን ልጃቸው ማግኝት አላህ ፆማቸውን ተቀበለ ሰብር ያረገ ይገናኛል እሱ የፈለገ ጊዜ ምቱ የተባሉ ተገኙ ግን አባት ምንም ይሁን ምንም እባካችሁ ለ ልጆች ሲባል አትጨካከኑ የሰው ልጅ ይጋባል ይጣላል ግን ዞሮ ልጅ መሃል ላይ አለ ማገናኝት ነው ለየትኛው ኑሮ የምንባላው ባዶ ተወልደን ባዶ እንሸኛለን እና እህቶችዋ ማሻአላህ ሰነሰርሃታቸው አላህ ይጨምርላቸው እናት ጎበዝ በአላህ ተሰፋ አይቆረጥም ሁሌምአላህ ወኪል በቀኑ ጠብቆ ሳይምቱ ልጃቸውን አገኙ እንኳን ለኢድ አደረሰዎ ደሰ ይላል አላህ በሰብሩ አገናኛችሁ በወቅቱ ሁሉም ሆነ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ቤተሰብ በርቱ አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ቁልጭ እናትዋን ጎበዝ ልጅ የጀግና እናት ልጅ ነሸ ማሻአላህ አንጀት የምትበላ እናት አይ ወላድ ምን ልሁንልሸ እናቴ አላህ ይማራት እናት ካመለጠች እሳት ይሆናል እባካችሁ እናት ያለው እንዳይቆጫችሁ እናት የመሰለ በዚህ አለዉ የለም ኮፍ ብትሆንም በአላህ ልጆች እናት አባቱን የጠላ ከአላህ ጋር የሚጣላ ሰው ነው ቤተሰብን የወደደ አላህ ይወደዋል ኢቢኤሰ ሰለናንተ ሁሌም ቃል ያጥረኛል በጣም በጣም እናመሰግናለን በሙሉ የኢትዮጵያውያን ኢቢኤሰን በጎጎት ነው ሁሉ ብሮግራማችሁን የሚጠብቀው በርቱ የቤተሰብ እሰቲ እንጠያየቅም የቅዳሜ የእሁድ ብሮግራማችሁ ተወዳዳሪ የለለው ጣቢያ አይማኖት በዘር የማይገባ የተመሰገነ ቴሌብቭዥን ነው ባለቤቶቹ አላህ ይጨምርላቸው ሁሌም ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ በሙሉ ብሮግራማችሁ የደሃ ቤት አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ መንግሰት ይህንን ጣቢያ ቢሸልም በጣም ደሰ ይለኝ ነበር ሃገሬ ሰመጣ የመጀመሪያ ጎብኝት ኢቢኤሰ ብቻ ነው በጣም እንወዳችሁዋለን የወለዳችሁት ይባረክ
እንኳን ደስ አለሽ እራሔልየ! ለአባትየው እራሔልን ከእናትም ከአባትም ውጪ አደረካት
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
የኔ የኔ የዋህ እርግብ ነው እኮ እድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ 🙏🥺
እህቴ እድለኛ ነሽ እናትሽን 🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉በህይወት ማገኘትሽ ዩኒየ በተለየ በጣም ልብህ ቅን እና የዋህ ሰው ነህ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ ዩኒየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
Wow ደስ ሲል የራሴ ታሪክ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኮን ደስ አላችሁ አይ እናት 😢
ልጆች እናታችሁን ስለ ድኖ አስተምሮት ይችኛይቱንም እንድትስልም አስረዶት አላህ ሂድያ ይስጣት
ዩወኒ ማሻ አላህ አላህ ሲል ሲያምርበት ያአላህ አንተ ለዩወኒ እና ለእሽቱ መለስ ሂድያ ስተሀቸው አስደስተኝ ለእነሱ ትልቅ ቦታ ስላለኝ ነው የተመኝሁት ፀጌም ከአለባብስ ጀምሮ ለሙስሊም ክብር አላት ሉላንም ኢቢኤሶች በግ ጠቃላይ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ መልካም ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ
እናቷን ቁጭ እፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ እንኳን ደስስስ አላችሁ❤❤❤❤
ሲያምሩ እህቶቿ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍
ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ❤👍👍
ሁል ጊዜ ታስደምመኛለክ የወኒ
የወኒ የምርጦች ምርጥ
ከልቡ እኮ ነው ደስታው
ዮኒ የኔ ጌታ እንዳዊ በነካካ እጅችሁ ለእኔም ደስታን አብሩልኝ ጉዳዩ እንደሚክተላው ነው አቶ መላኩ አሌ መኮነን የትባልው ተፈላጊ በ 1977 አም ከወሎ ክፍለ ሀገር በቀድሞው ቦረና አውራጃ ከወቦ ሚካኤል/ጊዳ ከሚባለው አካባቢ ከአባቱ አቶ አሌ መኮነን ሙዘዬን ከአንድ ታናሽ እህቱ ጋር በወቅቱ በነበረው ችግር ወደ መካነሰላም ካንብ እንዴሄዱ አባት አቶ አሌ መኮነን ይሞታል እና ልጆ ክዚያ ድርጅቱ ወሰዳቸው ይባላል እና ከብዙ አመታት በሃላ ውንዱ ልጅ መላኩ አሌ ድሬደዋ እንዴሚኖር ጭምጭምታ ሴቲቱ ትሙት ትኑር መረጃ የለንም እና ወላጅ እናት በህይውት አሉ ሳልሞት ልጆቼን እያሉ እያልቀሱ ነው እኔ የእህት ልጅ ነኝ የታላቅ እህት ሀብታም አሌ መኮነን ሙዜዬ ልጅ እናም ደሬውች መብራት ሃይል ውስጥ ይስራል የሚባል ውሬም ስላለ የምታውኩት ሁሉ ተባብሩኝ እናት ለ38 አመታት እያለቀሰች ነው እንዳው 0935590457 የሚታውቅ ሰው ካለ ቢያሳውቅኝ ውለታው እጅግ በፈጣሪ ዘንድ የከበረ ነው
አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አላሽ እህት በጣም ደስ ይለል
እውነት ያስብላል
እንደኔ የተደሰተ ያለቀሰ ኡፍ ደስታም ለቅሶም😢 ስታምሩ ፈጣሪ ይስጣችሁ ኢቤኤስ❤
የኔ እናት ፋጡማ አይዞሽ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ መልካም ሰው ነህ
ኢትዮጵያን የሚለይ ምን አለ በደም በስጋ አንድ መሆናችን ይታወቅ ።ቅራኔ ጥላቻ ይቅር ፍቅር ይጨምር❤🙏
አረ በስንቱ ላልቅስ😢 እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛቹ❤
ዩኒ መልካም ሰው ቅን ልብ ያለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ የሰው እባ እያበሳችሁ ነው ቅዳሜ ከሰአት በጉጉት ነው ነው የምንጠብቃች ❤❤👍
ኡፍፍፍ እንኳን ደስስ ያለሽ እህት ዩኒ ትለያለህ አንተ አላህ ኢዲሜህን ያርዝመዉ ❤❤❤
በመገናኝ ታችሁ ደሥብሎኛል ።እናታችን ።ለሠው ብለው ።አላህ ንይመሥል ።እዝጋቢርነው ያገናኝን ።።በድናችን እጠክር ለሠውብለን አላህ ሥንል ።ምንያህል ደሥታአለን
ያለ ማወቅ ነው
ሁፍፍፍፍ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
አልኸምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ኢቤስ ሠላማቹ ይብዛ
ድሬዎች ሲፈጥራቸው ፍቅር ናችው
እንኳን ለስጋቸው ለባዳም ፍቅር ናቸው