"በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎች እና ፌርማታዎች ላይ እናድር ነበረ ..." ተከስተ ጌትነት (መጋቢ) //መጽሐፍ// በቅዳሜ ከሰአት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @WoynshetMela
    @WoynshetMela 10 місяців тому +332

    ታማኝ አገልጋይ ነህ ተኬ ብዙ ሰዎች ውድቀታቸው አያወሩም አናወራም ጀግና ነህ 🙏🙏🙏🙏

    • @Ilma_finfinnee
      @Ilma_finfinnee 10 місяців тому

      ሚስጥሩን ያማገጣት ሴትዮ ባል ለራዲዮ ስላወጣው ነው። እሱማ ለማስፈራራት ሞክሮ ነበር።

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 10 місяців тому

      ከቸርቹ በሴት አነደተባርርሰ አሱ ታማኝነት ነዉ 😀

    • @edomedom4342
      @edomedom4342 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂የሰው ፍፁም የለውም ሴት ደፍሮ ያኔ ረሳሽው 😂😂

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 10 місяців тому +10

    እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም ባአንተ መዝሙር ግን በብዙ ተፅናንቻለው እና ተባረክ

  • @tegsitgezawe4282
    @tegsitgezawe4282 10 місяців тому +786

    EBS ሳላደንቅ አላልፍም ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳትለዮ ሁሉንም በአንድ ስለምታዮ ጌታ ይባርካችሁ ተከስተ በጣም የምወድህ ዘማሪ ተባረክ

    • @bituu126
      @bituu126 10 місяців тому +9

      በጣምምምም

    • @melakumamo7408
      @melakumamo7408 10 місяців тому +3

      Thank you boe

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 10 місяців тому +3

      በጣም❤❤❤❤❤❤❤

    • @martasila5996
      @martasila5996 10 місяців тому +1

      All things worked out for your good. We rejoice with you courageous man of God. Congratulations!

    • @be8cab
      @be8cab 10 місяців тому +4

      በጣም በትክክል

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 10 місяців тому +283

    በመጀመሪያ EBSን እናመሰግናለን ።ሁሉንም አክብራችሁ የምትሰሩት ስራ የሚደንቅ ነው።ከዚህ በላይ ያስፋችሁ🙏🙏።እኔ የሚገርመኝ በጣም Humble የሆነበት ነገሩ ያስቀናኛል❤❤❤❤።ፓስተር ተከስተ እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏🙏🙏

    • @meseretsemeani360
      @meseretsemeani360 10 місяців тому +2

      እዉነት ነዉ እኔም ትህትናዉ ይደንቀኛል

    • @sarahaddis7338
      @sarahaddis7338 10 місяців тому

      የሚያነብ እውነት ይናገራል ❤❤❤❤❤❤

    • @maskaramk-ju4rc
      @maskaramk-ju4rc 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 10 місяців тому +1

      EBS የፖሮቴስታንት ጣብያ ነው ይልቅ ዘፈን እያዘፈነ የሚሸቅል ነውና የEBS ባለቤትን ጌታ ይወድሃል ተመለስ በሉት 😏😏

    • @ManeWo
      @ManeWo 10 місяців тому +1

      ​@@BsG-np9kq ወስጥሕ ያለው አጅሬ ድብን እያለ ነው ።

  • @zowielias6845
    @zowielias6845 10 місяців тому +468

    ንጉስ ሊያከብረው ለወደደ እንዲህ ይደረግለታል!🎉🎉 ክብር ለኢየሱስ ይሁን!❤❤

    • @firehiwotamenu5127
      @firehiwotamenu5127 10 місяців тому

      አማራዎች እባካችሁ እባካችሁ ጴንጤ አትሁኑ። ጴንጤ ማለት ከፈረንጅ ተልኮ የአማራን ባህልና የአማራን ህዝብ እንደ ህዝብ ለማጥፋት የተነሱ ቡድኖች ናቸው። አሁን እንኳን አታዩዋቸውም ይህ ሁላ አማራ ሲያልቅ እነሱ🤐🤐🤐🤭🤭🤭

    • @NeHase16
      @NeHase16 10 місяців тому

      ua-cam.com/video/u_OGxe_wMfM/v-deo.htmlsi=Oe5AvpDf029-unw5 🤣🤣🤣

    • @TarekechEndriyas-ov1qo
      @TarekechEndriyas-ov1qo 10 місяців тому +1

      አሜን አሜን😊

    • @bezawitberhanu5448
      @bezawitberhanu5448 10 місяців тому +1

      አሜን

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 10 місяців тому

      Amen Amen 🙏

  • @MahletBililing
    @MahletBililing 10 місяців тому +20

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ሁሌ መዝሙሩቹ ያበረታኛል ተከስተ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @kukulu99
    @kukulu99 10 місяців тому +190

    እግዛብሔር የሰውን ልብ የሚያይ ትክክልኛ ዳኛ የወደቀውን ሰው የሚያነሳ አዲስ እድልን የሚሰጥ የምህረት አምላክ ነው

  • @romanteferi4380
    @romanteferi4380 10 місяців тому +9

    ተኪ ተባረክ ምክንያቱም ሀጥያት መደበቅ ራስ ከእግዚያብሄር ጉያ አውጥቶ መጣል ነው አንተ እራስ የምትነበብ መፅሐፍ ነክ አንብበንክ እንበረጋለን እንደገና እንቆማለን ተባረክ ተባረክ
    ተባረክ
    ተባረክ
    ተባረክ
    ተባረክ
    ተባረክ
    ተባረክ
    ተባረክ
    ተባረክ
    ተባረክ

  • @kameth423
    @kameth423 10 місяців тому +213

    ፓስተር ተከስተ ጌትነት አንተ በረከታችን ነህ እኛ የወንጌል አማኞች በአገልግሎትህ እጅግ ተባርከናል ወደፌትም እግዚአብሔር ይጠቀምብሀል ብርቱ ሰው ነህና ቀሪ ዘመንህም በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ አሜን❤❤🙏🙏🙏

  • @sabapetros3714
    @sabapetros3714 10 місяців тому +2

    ተከስተ እጅግ በጣም እወድሃለሁ ❤
    "የእንደገና አምላክ ነህ" ብለህ እንደዘመርከው ሆኖልሃል። እግዚአብሔር ስላንተ ስለቤተሰብህ ይመስገን።🙏

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
    @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 10 місяців тому +123

    ተኬ የባቴ ልጅ እግዚሐብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ ማንም ሰው ሳይወድቅ አይነሳም ደሞ ጌታ በምህረቱ አቆመህ

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 10 місяців тому +8

      እውነት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በተኬ ቀልድ የለም❤❤❤

    • @አክሰንእስክንድር
      @አክሰንእስክንድር 10 місяців тому +1

      እዉነት ነዉ በጣም እንወድካለን በጣም ተባርከክ ቅር ምንም ነገር ዉስጥ ስሆን ስደሰትም ሳዝንም ተስፍ ስቆርጥም ባንተ መዝሙር ተፅናንቻለዉ ተነስቻለዉ ተባርካለዉ ንርልን ስፋ

  • @fevendechasa5520
    @fevendechasa5520 10 місяців тому +231

    በልጅነቴ ት/ቤት ተማሪዎች ሙዚቃ ክፍለ ጊዜ ላይ ዘፈን እየዘፈኑ ውጤት ሲስጣችው እኔ ግን ጴንጤ ስለሆንኩ ዘፈን ስለማልዘፍን የተከስተን መዝሙር እየዘመርኩ ነበር ውጤት የሚሰጠኝ የማገኝው ውጤት ደሞ 10/10 ነበር የማገኘው!! በጣምምም የምወደው ዘማሪ ነው ተኬ።

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 10 місяців тому +3

      EBS ባለቤትነቱ የፖሮቴስታንት ነው ፥ ነው ይልቅ ዘፈን እያዘፈነ የሚሸቅል ነውና የEBS ባለቤትን ጌታ ይወድሃል ተመለስ በሉት 😏😏

    • @Samrawit-21
      @Samrawit-21 10 місяців тому +2

      ኧረ ባክህ ሚገርም የህይወት ታሪክ ነው
      ያው አልሸሹም ዞር አሉ ነው ከዘፈን ወደሌላ ዘፈን እንዴት 10 አይስጥህ ጌታሩም ፒያኖው አለማዊን የሙዚቃ መሳሪያ መጠቀም ምን ልዩነት አለው

    • @Samrawit-21
      @Samrawit-21 10 місяців тому

      ማን ኢየሱስ ይጠላሀል አለው ኧረ ወገን ወዴት እየሄደን ነው

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 10 місяців тому

      @@Samrawit-21በግድ እንደ ኦርቶ ዝፈኑ

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 10 місяців тому +1

      እግዚአብሔር አስተማሪውን ይባርክ

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 10 місяців тому +102

    ተኬ የአንተ ህይወት ኮ የብዙዎች መነሻ am praud of you የአባቴ ልጅ ድምፅህን ስትዘምር ስስማ እምባ እምባ ይለኛል 😢😢😢 love you bro

  • @AbebaEyasu-f3y
    @AbebaEyasu-f3y 10 місяців тому +11

    ብዙ ሰዉ ጌታን ቢበድልም ራሱን አያዋርድሞ አንተ የምህረቱ መገለጫ ነህ ጌታ እንደማረህ ማሳያዉ በሰዉ ልብ ከቀደመዉ በበለጠ በዉበት ደምቀሀል እማኝ ለሚሻ የምህረት መገለጫ ሆነሀል ተባረክ ወንድም አለም

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 10 місяців тому +1

      Woregna Nehh !! Yalefewun hatyat comment madreg lemen asfelge?

  • @etsegenettekola2472
    @etsegenettekola2472 10 місяців тому +161

    በብዙ ተባረክልኝ ፓስተር/ዘማሪ ተከስተ መዝሙሮችህ ተሰምተው የማይጠገቡ ህይወት ህይወት የሚሸቱ ናቸው። Ebs TV ክብረት ይስጥልን

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 10 місяців тому

      የፖሮቴስታንት ጣብያ ነው ይልቅ ዘፈን እያዘፈነ የሚሸቅል ነውና የEBS ባለቤትን ጌታ ይወድሃል ተመለስ በሉት 😏😏

    • @etsegenettekola2472
      @etsegenettekola2472 10 місяців тому +2

      @@BsG-np9kq ስለባለቤቱ አላውቅም ግን ጣቢያው እንደ ጣቢያ ሊመሰገን ይገባዋል ከሰራተኞቹ ጭምር ሁሉንም ሰው ማዕከል የሚያደርግ ነገር ስለሚያቀርብ።

  • @eyasudaniel9558
    @eyasudaniel9558 10 місяців тому +2

    "እግዚአብሔር ከእኔ እንዳይጠብቅ ረክቷል በእርሱ ሥራ" የምለው ስንኝ ሁልጊዜ ጊዜ በጣም ይገርመኛል። ተከ በጣም እወደዋለሁ። እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። አንተም ብርክክ በልልኝ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 10 місяців тому +149

    ፍቅርን ለማግኘት የሚሻለው መንገድ እግዚአብሄርን ማግኘት ነው።❤❤

  • @FirehunturgaFirehunturga
    @FirehunturgaFirehunturga 10 місяців тому +7

    ዋው የእግዚአብሔር ትልቅ ምህረት ታየብህ የእግዚአብሔር ምሕረት ሲከድንህ ለብዙ ይመነዝራል

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 10 місяців тому +161

    እንዳንተ ለፈጣሪም ለሰውም ግልፅ መሆን መታደል ነው ለኔም አስተማሪ ሆነሃል ተባረክ

    • @yohan7782
      @yohan7782 10 місяців тому

      ስለ ግዋደኛው ፓስተር ተዘራ ያሬድ ሌብነት ብያወራልን አሪፍ ነበር

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 10 місяців тому

      ​@@yohan7782ደፋሪን ማበረታታት ነውር ነው

    • @SerkalemMuluneh-hu9iu
      @SerkalemMuluneh-hu9iu Місяць тому

      ስለሰዉ ምን አገባዉ

  • @REPENTMEDIA
    @REPENTMEDIA 10 місяців тому +22

    የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ❤

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 10 місяців тому +63

    ebsሶች ሁላችሁም እንድሁም ዮዎኒና ጸጊ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እናም ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኋል ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነዉ እናም ፓስተር ተኬ ተባረክ!!

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 10 місяців тому

      የፖሮቴስታንት ጣብያ ነው ይልቅ ዘፈን እያዘፈነ የሚሸቅል ነውና የEBS ባለቤትን ጌታ ይወድሃል ተመለስ በሉት 😏😏

    • @MinteVibe
      @MinteVibe 10 місяців тому +2

      ​@@BsG-np9kq ጌታ ይባርክህ
      comment section መግባት ራሱ አያስፈልግህም ነበር😊

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 10 місяців тому +26

    ጌታ ይባረክ ኤቢዬስ ግን ሊመሰገን ይገባል

  • @sabawitsaba8671
    @sabawitsaba8671 10 місяців тому +9

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው። እንኳን የምህረቱ ማሳያ አደረገህ ተኬ ። በብዙ ተባረክ❤❤❤❤❤ እንወድሀለን

  • @mintesnotkebedek2651
    @mintesnotkebedek2651 10 місяців тому +4

    እጅግ የምንወዲህ ተኪያችን የእግዚአብሔር ፀጋ በብዙ ይብዛልክ በብዙ ለምልምልን እንወድሃለን ❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 10 місяців тому +95

    ተከስተ የምወደው ዘማሪ❤❤❤❤ዝማሬዎቹ የሚገርሙ ስርዓቱ የአዘማመር ስርዓቱ እውነት ለብዙዎች አስተማሪ ነው!!!ebs ሶች እናከብራችኃለን ❤❤❤❤በሁሉ አቅጣጫ ስለምትዘረጉ❤❤❤❤እናመሠግናለን!!!!ተከስተ ስጦታችን ነኸ❤❤❤በውሰጥኸ ለትውልድ የተረፈውን ደግሞ ሊፈስ ያለውን ነገር አውቆ በብዙ ተፈተንክ በዛ እንዳትቀር የረዳኸ እግዚአብሔር በክብር ያቆመኸ እግዚአብሔር በበለጠ ፀጋ ለገለጠ ለድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይኡን❤❤❤❤❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 місяців тому +2

    ስታችን በዝሙት ወደቅን አተግን ባአድ ስተት እራስሕን ወቀስክ ተባረክ❤❤❤❤

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 10 місяців тому +34

    በብዙ ተባረክ !! በልጅነቴ ያንተን መዝሙር በመስማቴ ጌታን ማግኘት ሆኖልኛል😊😊❤

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 10 місяців тому +39

    ይሄንን መፅሐፍ አግኝቼው እስካነብ እንዴት እንደጓጓሁ❤❤❤

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 10 місяців тому +46

    ንጉስ ሊያከብረው ለወደደ እንዲህ ይደረግለታል!🎉🎉 ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @lotushome49
    @lotushome49 10 місяців тому +10

    “ፍቅር እንደዚህ ነዉ እግዚአብሔር እራሱ እኛን እንደወደደን” ተከዋ በጣም ተወዳጅ ወዳጅና ዘማር በጣም እንወድሀለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሃሊሉያቲቪ
    @ሃሊሉያቲቪ 10 місяців тому +56

    ተኬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ነው የምወዳው አንተ ማለት የእግ/ር ስጦታ ኔህ በአንተ ውስጥ ብዙ ፀጋ አሌ ለዚህ ሁሉ አምላክ ክቡሩን ይውሰዳ thank you

    • @firehiwotamenu5127
      @firehiwotamenu5127 10 місяців тому

      አማራዎች እባካችሁ እባካችሁ ጴንጤ አትሁኑ። ጴንጤ ማለት ከፈረንጅ ተልኮ የአማራን ባህልና የአማራን ህዝብ እንደ ህዝብ ለማጥፋት የተነሱ ቡድኖች ናቸው። አሁን እንኳን አታዩዋቸውም ይህ ሁላ አማራ ሲያልቅ እነሱ🤐🤐🤐🤭🤭🤭

  • @meazialem6069
    @meazialem6069 10 місяців тому +2

    አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ ዘልቀህ ገብተሃል ከውስጥ ከልቤ....የሁልግዜ መዝሙሬ ተባረክ ፓስተር ትህትናህ ደስ ይላል.ወደዚህ ወደ ትሁት መንፈሱ ......

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 10 місяців тому +81

    ይምንዎደ ወንድማችን አባታችን መምህራችን ፓስተር ጌትነት በጣም እንወድሃለን የእግዚአብሔር ይባረክ ከዚህ በበለጠ ፀጋ ተገለጠ ልጆችህ በኢየሱስ ስም የተባረኩ ይሆኑ ♥️♥️♥️

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 9 місяців тому +1

    ፓስተር ተቤ በጣም ምትወደድ የጌታ ሰው ተባረክ በብዙ በህይወትክ ያሳለፍከው ነገሮች ሁሉ ለመልካም እደሆነ ልቤላይ ቀርቶ መዝሙሮችክ የሜንፁ ናቸው ንግግርክ ሁሉ በጥበብ የተሞሉ ናቸው ሌላ ቢታ እተርቢክን አይቻለው እውነት ድቅ ሰው አተና ቤተሰብን አምላክ ይባርክ❤❤❤

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 10 місяців тому +39

    በመጀመሪያ EBSን ሳላደንቅ አላልፍም የእውነት ሁሉንም የምታቀርቡበት አይን አድ ስለሆነ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤ተኬ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ አባቴ❤❤❤

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 10 місяців тому

      የፖሮቴስታንት ጣብያ ነው ይልቅ ዘፈን እያዘፈነ የሚሸቅል ነውና የEBS ባለቤትን ጌታ ይወድሃል ተመለስ በሉት 😏😏

    • @ምህረትየበዛላት
      @ምህረትየበዛላት 10 місяців тому

      ​​​​@@BsG-np9kq በውስጥህ ያለው አጋንንት እና ፅንፈኝነት ገና ያሳብድሀል። አይንህ እያየ ጀሮህ እየሰማ ኢትዮጵያ የሁሉም ሀይማኖት እና ብሔር ብሔረሰቦች በእኩልነት የሚኖሩባት ሀገር ትሆናለች። ገና ትቃጠያለሽ( ትቃጠላለህ) ምናልባት እግዚአብሔር እድሜ ከሰጠህ ፣ ነገር ግን ጥላቻ ጉሮሮህን ዘግቶ አሳብዶ ካልገደለህ። ንስሀ ግባ።

  • @Melikamu-lg3lf
    @Melikamu-lg3lf 6 днів тому

    ጀግና ወንድማችን ነህ ብዙ ተባርከናል በመዝሙሮችህ!!

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 10 місяців тому +33

    ለረዥም ጊዜ ከታዋቂነትና ዝና መቆየት እግዚአብሔር ሲረዳ ነው

  • @habtamgelaye4148
    @habtamgelaye4148 8 місяців тому +2

    አኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም ተከስተን ግን በጣም ነው የምወድህ በተለይ ትዝ ይለኛል የሚለው መዝሙርህ እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል❤❤❤

  • @firewhiresso4246
    @firewhiresso4246 10 місяців тому +14

    መጋቢ/ዘማሪ ተከስተ ጌትነት አንተ የምድራችን በረከት ነህ። ህይወት ቀጥ ያለ መስመር እንዳልሆነች በአንተ ህይወት አይተናል ፣ ተምረናል ። ልብን በሚያረሰርሱ መዝሙሮችህ እጅጉን ተባርከናል ። ቀሪ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ፣ ተባረክ። እንወድሃለን ❤❤❤
    EBS TV እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ተባረኩ ።

  • @BethelGeta
    @BethelGeta 7 місяців тому +1

    ተክዬ ባንተ ዝማሬ ስንቱን ተራራ ሸለቆ አልፌ ዛሬን ደርሻለው በየጊዜው የምትዘምራቸው ዝማሬዎች መድሀኒት ነው ከነቤተሰብህ ተባረኩ ሁሌም የተለ ነው ዝማሬህ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 10 місяців тому +75

    እንደ አይን ብሌን የምናየዉ ዘማሪያችን ነዉ ❤❤❤❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 9 місяців тому +1

    ጌታ ይባረክ ተኪዬ እንወድሃለን እናመሰግናለን ተባረኩ ሁላቹም ተቢረኩ❤❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 10 місяців тому +33

    ተኬ በረከታችን ዘመንህ ይለምልም ebsች እግዚአብሔር ይባርካቹ ዮኒና ፀጊ ስወዳቹ

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 10 місяців тому +13

    መጋቢ ተከስተ ጌትነት እግዚሐብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ። ብርክርክ በል።

  • @tiruyeabebe6082
    @tiruyeabebe6082 10 місяців тому +32

    ባንተ መዝሙር ስንቱ ተባረከ ተባረክ

  • @WeyineshatBerhanu
    @WeyineshatBerhanu 10 місяців тому +1

    እኔ እንዳንተ አይነት በንሠሀ ቢሆን በትህትና የተባረከ አገልጋይ ጌታን የሚፈራ ያብዛልን ተባረክ ረጅምን እድሜ ተመኘሁልህ ከጤናጋ

  • @tigi886
    @tigi886 10 місяців тому +16

    ከዛ ሁሉ ፈተና በኋላ በአዲስ የከበረ ፀጋ በዝማሬ ተገልጠህ ማየታችን ይህንንም የምናነበዉን መፅሀፍ እንድታዘጋጅ ጌታ ስለረዳህ ስሙ ይባረክ። ህይወትን በሚያድሱ በሚያፀኑ ዝማሬዎችህ እና በቃል ሁሉ የምንባረክብህ ፓስተር ተከስተ ዘመንህ ሁሌም የለመለመ ይሁንልህ።

  • @maranata1484
    @maranata1484 10 місяців тому +2

    ስለ ሁሉ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ!♥

  • @DagimawitKeleb
    @DagimawitKeleb 10 місяців тому +97

    እንደ ጸና ቀረ❤❤❤❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 10 місяців тому +8

    Amazing testimony of redemption and restoration! እግዚአብሔር በቤቱ ያለምልምህ. EBS Yoni and Tsegi እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሁሉንም ታሪክ ስለምታሰሙን. 🙏🏽

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 10 місяців тому

      EBS ባለቤትነቱ የፖሮቴስታንት ነው ፥ ነው ይልቅ ዘፈን እያዘፈነ የሚሸቅል ነውና የEBS ባለቤትን ጌታ ይወድሃል ተመለስ በሉት 😏😏

  • @liduTemam-rd2mz
    @liduTemam-rd2mz 10 місяців тому +23

    ተባረክ ተኬዋ ጌታን ስላንተ እባርካለው

  • @ኤፉ-us9rz
    @ኤፉ-us9rz 10 місяців тому +59

    Woow እግዚአብሔር እኛን የሚያይበት እይታ ለየት ያለ ነው ከበደላችን በላይ ምህረቱ ይበልጣል አሁንም ያስቀጥለህ ወንድም ተከስተ ዘር ዘርህ ጸንቶ ይቅር ተባረክ EBs thanks🎉❤❤❤❤

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 10 місяців тому

      የፖሮቴስታንት ጣብያ ነው ይልቅ ዘፈን እያዘፈነ የሚሸቅል ነውና የEBS ባለቤትን ጌታ ይወድሃል ተመለስ በሉት 😏😏

    • @ኤፉ-us9rz
      @ኤፉ-us9rz 10 місяців тому

      @@BsG-np9kq ኦርቶዶክስ ቤተ አገልጋይ እያለ የገጠመውን ችግር ነው እንደታሪክ የጻፈው እንጂ ዘፋኝ አይደለም በቅንነት አዳምጡ ከሳሽ መንፈስ የተመታ ይሁን😕

  • @nanibeza1765
    @nanibeza1765 10 місяців тому +16

    እግዚአብሔር ሲያከብርህ እንዲህ ነው የመጀመሪያዬ ነው ግለ ታሪክ ሳነብ ጥሩ የህይወት ምስክርነትን ያየሁበት

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 10 місяців тому +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሰውን እንዴት አድርጎ እንደሚጠራ ያውቅበታል ዘመንህ ይባረክ

  • @biniamemi
    @biniamemi 10 місяців тому +85

    ተኬዋ ቀስትህን አፅንቶ በድል; በክብር እና በሞገስ ያቆመህ ጌታ ይባረክ🙏
    እንወድሃለን😍

    • @firehiwotamenu5127
      @firehiwotamenu5127 10 місяців тому

      አማራዎች እባካችሁ እባካችሁ ጴንጤ አትሁኑ። ጴንጤ ማለት ከፈረንጅ ተልኮ የአማራን ባህልና የአማራን ህዝብ እንደ ህዝብ ለማጥፋት የተነሱ ቡድኖች ናቸው። አሁን እንኳን አታዩዋቸውም ይህ ሁላ አማራ ሲያልቅ እነሱ🤐🤐🤐🤭🤭🤭

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 10 місяців тому +1

      አሜን

  • @helinachecole6723
    @helinachecole6723 Місяць тому

    ለብዙዎች ትምህርት መሆን የሚችል መጽሃፍ እና ፕሮግራም ነበር ተባረኩ፡፡

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 10 місяців тому +34

    አቤት መንፈስቅዱስ ሲረዳ ❤ትህትናን የሰጠህ ጌታ ስሙ ይክበር ተኬ❤

  • @eduam2859
    @eduam2859 10 місяців тому +4

    ወንድም ተከስተ እግዝያብሔር እንዴት እዴት እድሚወድህ በአንተ ስንት ነብስ
    እደንጠራ እኔ ም 1 ነኝ ምክንያቴ ብዙ ነው ከዳመጥኩ በት ማግስት ለወንጌል አይምሮዬ ተከፈተ::
    እምኑኝ አትምኑኝ ያን ዜና ከሰማው በዋላ VOA የሚባል ነገር አዳምጬ አላውቅም አሁን ይኑር አላውቅ
    ተባረክ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 10 місяців тому +21

    ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አገላለፅህ ደስ ይላል ።

  • @mullermesfin
    @mullermesfin 10 місяців тому +6

    በጣም የምወደው እና የማከብረው በጌታ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ

  • @meemi6324
    @meemi6324 10 місяців тому +12

    ተኬ ጌታ ይባረክ ዝማሬዎች ደንቅ ናቸዉ ዘመን ይባረክ❤

  • @Michumedia-o1z
    @Michumedia-o1z 10 місяців тому +33

    ኢየሱስን ያሳየኝ ዘማሪ ተከስተ ጌትነት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @HaileFikadu-nr6lw
    @HaileFikadu-nr6lw 10 місяців тому +11

    ተከስተዬ ዘመንክ ይባረክልኝ ሁሌም እወድካለው የልጅነት መዝሙሬ ነክ

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 10 місяців тому +7

    ፓስተር ተኬ ዘማሪ ብቻ ሳትሆን ጥሩ አንደበተ ርቱ እና ጨዋታ አዋቂ ነህ ተባረክ

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 10 місяців тому +64

    ቴኬዋ ስወድህ መዝሙሮችህ አጥንትን ያለመልማሉ🥰 እረጅም እድሜ ከጤና ከብዙ ጸጋ ጋር ይሁንልህ🥰

  • @firaoletefa8852
    @firaoletefa8852 10 місяців тому +1

    እነ ከእትዬጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስታን የወንጌል ብርህን ቤርቶልኝ ስወጣ የተከስቴ መዝሙር ጠቅሞኛል

  • @Wassie12
    @Wassie12 10 місяців тому +57

    ፕሮቴስታንት ባልህንም ይኼ ዘማሪ ይመቸኛል..ቅንነቱም ደስ ይላል

    • @samzhabesha
      @samzhabesha 10 місяців тому +1

      Its ok to appreciate others.አልተሳሳትሽም/ክም

  • @jacobbirhanu4877
    @jacobbirhanu4877 10 місяців тому +36

    ተኬ ሁለ መዝሙሮችህን ስሰማ እንባ 😢ይቀድመኛል በጣም ተደስቼ ነው እምሰማው ❤ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏

    • @firehiwotamenu5127
      @firehiwotamenu5127 10 місяців тому

      አማራዎች እባካችሁ እባካችሁ ጴንጤ አትሁኑ። ጴንጤ ማለት ከፈረንጅ ተልኮ የአማራን ባህልና የአማራን ህዝብ እንደ ህዝብ ለማጥፋት የተነሱ ቡድኖች ናቸው። አሁን እንኳን አታዩዋቸውም ይህ ሁላ አማራ ሲያልቅ እነሱ🤐🤐🤐🤭🤭🤭

  • @EsayasLulu
    @EsayasLulu 10 місяців тому +40

    እናንተ ልዩ ናችሁ ህይወቱን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን❤❤🎉🎉🎉

  • @lidiyaemi4143
    @lidiyaemi4143 10 місяців тому +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተኬ በጣም እወድሀለው በረከታችን ነህ ባንተ ዝማሬ ተፆናንተናን ተባርከናል የእንደገና አምላክ የሆነው ጌታ ይባረክ🙏🙏

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 10 місяців тому +9

    ፓስተርዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ዘመንህን ይባርክ በእዉነት ኢብ ኤስ ትብ ሳላመሰጊን አላልፍም ተባረኩ በጣም ነው ምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @TsehayeMehari-v8h
    @TsehayeMehari-v8h 4 місяці тому +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙርህ ግን በጣም ነው የምወደው

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 10 місяців тому +16

    ዮንዬ እውነት እንዴት ያለክ መልካም ሰው እግዛብሔር ይባርክሕ ስለፕሮግራሙ እጅግ በጣም ነውደስ ያለኝ ወድቆ መነሳት በሁሉም ላይ ያለ ነው ተከስተ ወንድሜ አሁንም እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @samuelabicho3170
    @samuelabicho3170 10 місяців тому +1

    ክርስቲና በዓላማ የዘመተ ወታደር ሕይወትን ይመስላል። ቢያሸንፍም ቢሸነፍም ክብር ሰጪዉ ክብርን ይሰጣል። እንደፀና ቀረ። ተባረክ።

  • @melate1677
    @melate1677 10 місяців тому +21

    🙏🙏🙏 ትህትና ለሰው ያለ ፍቅር ሁሌም ያስገረመኝ ተክዬ ተባረክ

  • @tarechurch8808
    @tarechurch8808 10 місяців тому

    የተጠነቀቀልህ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክ!

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 10 місяців тому +21

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አብያችን የፍቅር ሰው ነው ።

  • @hagushkidane4147
    @hagushkidane4147 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ለትውልድ የሚሆን መልእክት የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ ።አልተዘጋም የምህረት ደጅ ብለህ የዘመርከው እጅግ አስተማሪ ነው ።የተወደድክ ወንድሜ ።

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 10 місяців тому +21

    ተኬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤እንወድሃለን

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i 10 місяців тому +1

    ተባረክ ባለቤትህ ልጅህ ቤታቹ ዘመናቸሁ በጌታ ይጠበቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 10 місяців тому +12

    - ለመዘመር የተፈጠረ፡፡ ተባረክ ወዳጄ፡፡

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 10 місяців тому +1

    አቤት ትትና በጣም ደስ የሚል ትትና በበለጠ መልካም ያገልግሎት ዘመን ያርግልህ የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ትትናህን ወድጄልሀለው

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 10 місяців тому +20

    ፓስተር ተኬ በጣም ተባረክ❤❤❤❤❤ኢብኤሶች ተባረኩ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 10 місяців тому

    ፖስተር ተከስተ በዝማሬህ ተባርከናል ዘመንህ ይባረክ EBS በጣም ሳናመሰግናችው አናልፍም ይህንን መልካም ሰው ስላቀረባችውልን

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu 10 місяців тому +4

    ጌታን እንድንወድ በምህረቱ እንድንደግፍ እግዚአብሔር ባንተ በኩል የሠጠን ዝማሬዎች የኛው እሲኪመስሉን ድረስ የልባችንን ስለ እግዚአብሔር ማለት የምንፈልገውን ያልክልን የምንወድህ ወንድማችን ነህ❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 10 місяців тому

    ምስክኑን ከምድር ከትብያ ያነሳል ከመኩንቶች ጋር በከፍታ ያስቀምጣል ተክስትዬ ስላንቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለጸጋ ስጥታ ጌታ ተባረክ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 10 місяців тому +16

    ፓሥተር ተክዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት በአንተ መዝሙር ብዙ ተባርከናል ብዙ ተፅናንተናል ጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ ኢቢኤሥ ሶች ተባረኩ ዮንዬ እና ፀዲ እንወዳችኋለን

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 10 місяців тому +1

    ትኬዋ እግዚአብሔር ለትሁቶች ቸር ሞገስ ነው እንደፅና ያቀረህ እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ቅን ለምልምልን ❤❤

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 10 місяців тому +6

    I can’t wait to hear the testimonies about the new souls that added to the kingdom of the Lord after this interview. May Lord Bless Tekie and EBS

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 10 місяців тому +1

    ይህ ይቀጥል ዘረኝነትና አክራሪነት የኔ ሀይማኖት ብቻ 1ኛ የሚል ሁሌም መቅረት አለበት ፡፡ተባረኩ

  • @AschalewAsaminew
    @AschalewAsaminew 10 місяців тому +7

    ተከዋ ቀስትህ ፀንቶ ቀርቷል!!ዘመንህ ይባረክ!!

  • @amen240
    @amen240 10 місяців тому +1

    የተባረክ ወንድም ተከስተ, እኔም በዝማሬዎችህ ሁሌ እንደተባረኩኝ ነው, ግን በተለያየ ጊዜ የጎዱህን ሰዎች ስታነሳቸው እሰማለው, እና እባክህን አንተ ይቅር እንደተባልከው ይቅር በላቸው, ስለነሱ ማንሳትም አስፈላጊ አይደለም ፣፣ እኔ የማውቅህ በዝማሬህ ብቻ ነው ግን በወቅቱ አማኙን ሁሉ ያሸማቀቀ ጉዳይ ነበር , በዛው ልክ ደሞ ያንተ ታሪክ አማኞች ይቅርታ አድራጊዎች እንደሆኑ የታየበት ታሪክ ነው

  • @Abenyhe
    @Abenyhe 10 місяців тому +12

    በጣም በጌታ ፍቅር የሚያከብራሂና የሚወዶ ትልቅ ሰው

  • @FitsumMohammed-s3d
    @FitsumMohammed-s3d 10 місяців тому +1

    ebsቴሌቪዠን ጌታ ይባርካችሁ ትለያላችሁ ተከስተ ጌትነት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 10 місяців тому +4

    እወይ በጣም የምወደው ዘማሪ ተክየ ጌታ እንደገና እንደገና ይባርክህ

  • @የSለMኦN
    @የSለMኦN 10 місяців тому +1

    ተከስተ አስደናቂ የዝማሬ ፀጋ አለበት ጌታ ይባርከው።

  • @phonemartatafara4910
    @phonemartatafara4910 10 місяців тому +18

    ታኬ እግዚአብሔር ይባርክ አሁንም እግዚአብሔር ጸጋ ያብዘልክ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 10 місяців тому +2

    መዝሙር 91:14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 10 місяців тому +14

    ተኬ ዘመንህ ብሩክ ይሁን የተወደድክ የአባቴ ባሪያ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር እንደገና ዕድልን ስለሰጠህና በቤቱ ስለአፀናህ ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EliasGetu-dw4yj
    @EliasGetu-dw4yj 10 місяців тому +2

    ምክንያቴ ብዙ ነው እጅግ ብዙ ብዙ የሚለውን መዝሙር በ6/7 ዓመቴ አካባቢ ከእረኞች ሰምቼው ነፍሴ የታሰረችበት መዝሙር የሚገርማችሁ እረኞቹ የወንጌለውያን አማኝ አልነበሩም አንዱ አሁን በጌታ ነው። ድንቅ ዘማሪ ተኬዋ🔥🔥🙏🙏🙏