ፓስፖርት በአንድ ቀን ውስጥ || Ethiopian passport

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • #passport #ethiopia #ፓስፖርት
    ፓስፖርት በአንድ ቀን ውስጥ || Ethiopian passport
    ethiopia ውስጥ በፊትም አሁንላይም ፓስፖርት ለማውጣት ብዙ ሰው ሲሄድ ሰልፉ በጣም ብዙ እና አሰልቺ ነው እናም በሄዳቹ በመጀመሪያ ቀን ሰልፍ አቋርጣቹ ለመመለስ ትገደዳላቹ ይህ የሚሆነው የመጀመሪያ ፎርም ለመሙላት ነው እናም ውድ የሃገሬ ልጆች ይህን ችግር ለመቅረፍ እንዲሁም ፓስፖርት በonline ማዘዝ እንችላለን ጥቅሙ ፎርሙን ለመሙላት የተወሰነ ደቂቃ ቢወስድብን ነው ይህ ማለት ያለምንም እንግልት ቤታቹ ሆናቹ አንድ ቀን ባልሞላ ግዜ ውስጥ ፓስፖርት ፎርሙን ሞልታቹ ቀጠሮ መጠበቅ ትችላላቹ
    🚩 Connect with me on social:
    ✔️ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
    ✔️ TikTok 👉🏽 / ashebelay
    ✔️ ቻናል ማሳደጊያ 👉🏽 t.me/sosubtosub
    ፓስፖርት ለማውጣት ምን ያስፈልጋል, ፓስፖርት እድሳት online, ፓስፖርት online, ethiopian passport service, ethiopia, ethiopian passport
    ethiopian prophets, evangelical tv, eyu chufa, fana tv, fraytv, holy spirit tv, , jesus tv, kana tv, ltv show, marsil live worship, marsil , zemen drama, youtube research, ዩቱብ ሪሰርች, ሪሰርች, ኢሜል አካውንት, ጂሜል አካወንት, #tiktokvideo #sotube #growontiktok #habesha #CapCut Editing#Effects #tips #ethiopiantiktok #ethiopia #ቴሌግራም #ዩቱዩብ #ethiopian #marketingdigital #abel #capcut ስልክ ጠለፍ | ስልክ መጥለፍ | ኢሞ ጠለፍ | ዋትሳፕ ጠለፍ | ዋይፋይ | ዋይፋይ ጠለፍ | ከርቀት ስልክ መጥለፍ | ነፃ ኢንተርኔት | ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመቀየር#yesufapp #ethiopia #eytaye #ethiopiantiktok #ቴሌግራም #አድሰንስ #ethiopian #block #abel #ዋይፋይ #እንዴት #ዮኒማኛ#እሸቱመለሰ #ድንቅልጆች #ድንቅ_ልጆች #wifi #wifi_router #windows10#ethiopia #ethiopiantiktok #ቴሌግራም #አድሰንስ #block #block #ዩቱብ #ዩቱዩብ #ethiopian #marketingdigital #habeshatiktok #phone #lock #lockscreen #how #howto #fix #solve #add #sumsung #android #ebs #fanalamrot #abelbirhanu #donkey #eshetumelese #yonimagna #etvnews #how #እንዴት #ስልክ #አብይአህመድ #ገንዘብ #አደጋ "ስለሞባይልማወቅ ያለብን ድብቅ ሚስጥር" "የሰውንስልክመጥለፍ" #ካርጎ #ቪዛ #ፖስፖርት #ኢትዮጵያ #ህዳሴግድብ #ሳዉዲ #አረቢያ #መካ #ስልክ #መጥለፍ#ጠለፋ #ለመጥለፍ #ከተጠለፈብን #በቀላሉስልክ #ሀክማድረግ#ሀክለማድረግ#ስልክመ ጥለፍ#የፍቅረኛህን #የፍቅረኛህንስልክ #የፍቅረኛህን #በቀላሉ #tstapp #ethioapp #ethioapp #ስልክ ጠለፋ #ሞባይል ለመጥለፍ #እንዴት ይጠለፋል#ሞባይል ሀክ #ሀክ ለማድረግ#ኢሞ ጠለፋ #ኢሞ #ከተጠለፈ #ቢጠለፍ #እንዴት #ፌስቡክ #አቤልብርሀኑ#abelbirhanu #abelbirhanu #የወይኗልጅ #የወይኗ ልጅ #ኦላይን #ቢዝነስ #ወሲብ #ፍቅር #ትዳር #የነቢያት #ታሪክ #የኢሳ #ታሪክ #አድዋ #ዋትስአፕ #ዋትሳፕ#ዋትሳፕጠለፋ #ዋትሳፕእንዴትይጠለፋል #ባቢ #babi #ቀልድ #ኮሚዲ#ሰይፉ#ዋትስአፕ መጥለፍ #ዋትስአፕ #ዋትስአፕ ግሩፕ #ቴሌ ግራም መጥለፍ#ቴሌ ግራም ሀክ #ቴሌግራም ግሩፕ #ቴሌ ግራም አፕ #ቴሌ ግራም ቻናል #ፌስቡክ አርበኞች #ፌስቡክ ሀከር # ፌስቡክ እንዴት ይጠለፋል#ፌስቡክ ሀክ #ፌስቡክ ለመጥለፍ#ፌስቡክ ስልክ ቁጥር #ፌስቡክ ድራማ#ፓስወርድ #ፓስወርድ መቀየር #የጠፋብንን ፓስወርድ#ዋይፋይ ፓስወርድ #ኢሜል ፓስወርድ#የስልካችን ፓስወርድ #ፊስቡክ ፓስወርድ #ዋይፋይ_ያለ_ፓስወርድ #የተረሳ ፓስወርድ #dani dope app#yesuf app 2020 #እንዳይሰራስልክ ጠለፍ#ኢሞ ጠለፍ #ኢሞ ዱባይ #የፍቅረኛችሁን ስልክ ጠለፍ#የባልሽን ስልክ ጠለፍ #yesufapp #ስልክ ከርቀት መጥለፍ #ሚስጥራዊ ኮዶች #ethioapp #lij bini tube #habi faf #tst app #eytaye #shambel app tube #የስልክ ጥሪዎች #ኢሞ #ሴክስ#artstv #seyfufantahun #ebs #mabriyamatfiya #ethiopiancomedy #ethiopiannewmovie #newamharicmoviefilm #easattv #ethionews #amharicnews #abelbrhanu #abugidamedia #tiktokvideo #ethiopiantiktok #amharicmusic #zetenegnawshi #ዘጠነኛውሺ #trgumfilm #tigraytv #amaratv #oromiyatv #debubtv #Hanen ሃነን #Eritrea News #Best Ethiopia music 2023 #Viber #Ts #App #Camera #UA-cam #YesufApp #Yesuf #whatsapp #ሰበርዜና #EthiopianMusic #ethiopianmovie #howtodownload #zetenegnawshi #9th #ዘጠነኛውሺ #howtolearn #kanadrama #howtouse #ethiopiandrama #iphone #android #hopemusicethiopia #seifu #seifuonebs #tenaadam , ፐይታል አካዉንት ኢትዮጵያ, free PayPal earnings, how to earn PayPal money, make money online, ተጨማሪ ገንዘብ ኢትዮጵያ, extra income online, ኦንላይን ስራዎች ኢትዮጵያ, online jobs in Ethiopia, homebased jobs in Ethiopia, watching video ads in Ethiopia, አዲስ ኦንላይን ስራ
    sayi tube,kef tube,ኢትዮጵያዊያ,ethiopia:,ethiopian news,ethiopian music,tplf war,ብዙ ሰው ሞተ,ethiopian airlines,ዶላር,ethiopian comedy 2019,hope music,ሀገር ቤት,ethiopians in saudi,ኮሮና ቫይረስ,on ebs,babi,habesha meme,
    ethiopia #amharic #tiktok #shorts #ethiopia_tiktok
    #newethiopianmusic
    #ethiopiantiktok
    #ቴሌግራም #ኢትዮቲክቶክ #ኢትዮቶክ
    #ስልክ, #ስልክ_መጠለፉን_ለማወቅ, ምርጥ አፕሊኬሽን, ምርጥ አፕ, አፕ
    yesuf app
    tst app
    #ኢሞ #ቴሌግራም #እንዴት #ethiopiantiktok #ዋትስአፕ #ethiopian #abelbirhanu #trending #premium
    #immigration
    #canada
    #ethiopia
    #ካናዳ
    #ካናዳ ለመሄድ
    #ካናዳ የስራ ቪዛ
    #ካናዳ ፕሮሰስ
    ethiopian passport,ethiopian passport news,ethiopia passport online,ethiopian passport online,ethiopian passport service,passport,ethiopian passport information,ethiopia,ethiopian passport online application,invea ethiopia passport online application,passport ethiopia news,passport ethiopia registration,passport ethiopia,passport online ethiopia,online passport application ethiopia,online passport application in ethiopia,online passport registration in ethiopia በኦንላይን አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት, invea ethiopia passport online application, online passport in ethiopia, how to apply for passport in ethiopia, አዲስ ፓስፖርት እንዴት እናስወጣ, ethiopian passport online amharic, በቀላሉ ፓስፖርት ለማዉጣት, how to apply for ethiopian passport online, ፓስፖርት በአስቸኳይ ለምትፈልጉ, passport information, online passport አሞላል ethiopia, ፓስፖርት ለማውጣት ማሟላት ያለብን ነገሮች #ማራናታ #Maranata #አማላጄ #Amalaje #ለመልካምሆነልኝ #lemelkamhonelegn #አለሁ #የቅርቤ #Alehu #yekerbe #የቅርቤ #መምህሩ #መምህሩ #የውሃበረሐ #YewehaBereha #ይወደኛል #Yewedegnal #ለመልካምሆነልኝ #lemelkamhonelegn #አባእወድሃለው #AbaWedhalew #Iamforgiven #AbetMihretih #አቤትምህረትህ

КОМЕНТАРІ • 84

  • @sotubee
    @sotubee  Рік тому +2

    ፓስፖርት በአንድ ቀን ውስጥ || Ethiopian passport
    ethiopia ውስጥ በፊትም አሁንላይም ፓስፖርት ለማውጣት ብዙ ሰው ሲሄድ ሰልፉ በጣም ብዙ እና አሰልቺ ነው እናም በሄዳቹ በመጀመሪያ ቀን ሰልፍ አቋርጣቹ ለመመለስ ትገደዳላቹ ይህ የሚሆነው የመጀመሪያ ፎርም ለመሙላት ነው እናም ውድ የሃገሬ ልጆች ይህን ችግር ለመቅረፍ እንዲሁም ፓስፖርት በonline ማዘዝ እንችላለን ጥቅሙ ፎርሙን ለመሙላት የተወሰነ ደቂቃ ቢወስድብን ነው ይህ ማለት ያለምንም እንግልት ቤታቹ ሆናቹ አንድ ቀን ባልሞላ ግዜ ውስጥ ፓስፖርት ፎርሙን ሞልታቹ ቀጠሮ መጠበቅ ትችላላቹ
    🚩 Connect with me on social:
    ✔ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
    ✔ TikTok 👉🏽 www.tiktok.com/@ashebelay
    ✔ ቻናል ማሳደጊያ 👉🏽 t.me/sosubtosub

    • @bekas7580
      @bekas7580 Рік тому

      Asichokayi passport ahun ale yisetalu?

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 Рік тому

    ስላም ሶልዬ እንኳን ድህና መጣህ ውንድሜ አረፍ መረጃ ነው እናመስግናለን❤❤❤🎉🎉

  • @betitube1234
    @betitube1234 Рік тому

    ሰላም ላንተ ይሁን እንካን ደና መጣህ ሶ ዋው ምርጥ መረጃ ነው ሁሌም ፈጥኑ ደራሽ ነህ በርታ በቀጣይ ስራ እንጠብቅሀለን 🙏

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe Рік тому

    ሰላም አሹ እኳን ደህና መጣህ ጥሩ መልእክት ነዉ በርታ❤❤

  • @efoytareallife
    @efoytareallife Рік тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ቆይታ ነበር አሪፍ መረጃ ነው አሼ እናመሰግናለን 😘

  • @KalayuSeyfe-ro5ve
    @KalayuSeyfe-ro5ve Рік тому +1

    ሶልየ በጣም እምትገርም ሰዉ ነህ ሁሉ videoህን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ የያዘ ቀጥልበት እናም የልደት card የለኝም እና online ስለሆነ የልደት card ቁጥር ዝምብየ በግምት ብሞላዉ ምንድነዉ ችግሩ? እስኪ ሶልየ መላ በለኝ 🙏🙏🙏

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому +1

      አመሰግናለው ግድ ያስፈልግካል

    • @KalayuSeyfe-ro5ve
      @KalayuSeyfe-ro5ve Рік тому

      አሁን ለ3ጥያቄ ነዉ ምፈልግህ ሶልየ ምርጥ ሰዉ❤❤
      1)birth date ስንፅፍ በፈረንጅ ነዉ ወይስ በኛ ነዉ?
      2)attachment ላይ Upload ሚደረገዉ መታወቂያና የልደት ካርድ ነዉ ወይስ ሌላ ነዉ?
      3)የልደት ካርድ(ለአዲስ አበባ አመልካች የልደት ሰርተፊኬቱ የተሰጠዉ ከህዳር 8,2015 ዓ/ም ከሆነ የተረጋገጠ መሆን አለበት።ነገር ግን የልደት ሰርተፊኬቱ የተሰጠዉ ከተጠቀሰዉ ቀን ብኋላ ከሆነ ከጀርባዉ ባር ኮድ ያለበት መሆን አለበት)።ያለዉ የልደት ሰርተፊኬቱ አዲስ አበባ ላወጡ ሰዎች ብቻ ነዉ ወይስ ለሁላችን ነዉ?ማለቴ ከአዲስ አበባ ዉጪ ላወጣን ሰዎችም ጭምር ነዉ?!ሶልየ ላስቸግርህ 🙏🙏🙏!!!

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Рік тому +3

    እስቲ በቅርብ ፓስፓርት ያሳደሳችሁ ካላችሁ ንገሩኝ ላሳድስ ነበር ሳኡዲነዉ ያለሁት ፓስፓርቱ በእጄ አለ ለማሳደስነዉ ግደታ እኔ መሄድ ይጠበቅብኛል ወይስ መላክ እችላለሁ ለከፊሌ

    • @Chef_Tsega
      @Chef_Tsega Рік тому

      በ ኦንላይን ማሳደስ ይቻላል digital invea በሚለው ኣኘ

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 Рік тому

    Thank you for the information can a father or parent also apply for their family in one application. E.g a father submitting passport application for his family with one application?

  • @samirasamira5458
    @samirasamira5458 Рік тому +1

    እዚህ ቤት አድስ ነኝ እስኪ ተባበሩኝ ኢባሲ ሄደን እንድህ በፍጥነት ማሳደስ የምንችልበት አጋጣሚ አለወይ ቀራማ እየቆጠረብኝ ነውእ አቡዳዲ

  • @thomasbihon
    @thomasbihon Рік тому

    Online yalkwen hulu adrege chershalw shed mn mn mrjawoch nachew miyasflgug?

  • @yofinikassahun4330
    @yofinikassahun4330 Рік тому +1

    Arif mereja nw bro
    My question is
    1 ye posta saten kuter lelelew sew endat nw minaregew

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Yelelam sew metekem yichalal posta saten kuter

  • @bettytube
    @bettytube Рік тому

    oh really ❤❤ thanks 👍👍 so tube channel good job 👍👍👍👍👍👍

  • @endalegetu6288
    @endalegetu6288 Рік тому +1

    Ashu endet neh selam new eski merja kaleh share argegn. Ahun asichekuay passport masades feliga neber lescholarship case. Akumal yemibal neger ale eski check arglign please?

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Eshi check adrge telegram channel lay melkt askemtalew

    • @endalegetu6288
      @endalegetu6288 Рік тому

      @@sotubee It is an urgent I am waiting on the telegram chanel

  • @IduneyaYouTube
    @IduneyaYouTube Рік тому

    ሠላም አሹ እንካን ደና መጣህ ጥሩ መረጃ በየግዜም ሥለምታጋራ ን ክበርልን ❤❤❤

  • @kidan5256
    @kidan5256 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኮን በሰላም መጣህ ወንድም ኣሪፍ ነው 👍😍😍😍

  • @mohammedali1691
    @mohammedali1691 Рік тому

    ባ ቃጣሮ ቃን ስትሄድ ካንቴ ባፍት ካ 2 እስካ 5ዋር አልፎባቻው ያልዋሳዱ ስላሉ ጣብቅ ታብለህ ትሻናለህ ግዴታ 60ሺ ማክፋል አላብህ ባ2ቃን እንዲሳትህ ይሄው ናዉ እንግድህ ማፍትሄ ካላው ንጋራን እስቲ

  • @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ

    እባክህ ኮሜንቴን አይተህ መልስልኝ አድስ አበባ ስንት ጊዜ ይፈጃል ፓስፖርት ለማሳደስ በአጪር ጊዜ ነበር የፈለግነዉ

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Ahun lay aychalm sifeked mulu mereja lekalew

  • @umer260
    @umer260 Рік тому

    ሰላም የክልል ከተሞችም ጀምረዋል እንዴ ማለት ኦላይን ከተመዘገብኩ በኋላ በየትኛውም ፓስፖርት መስጫ ቦታ ሂጀ አሻራ መስጠት እችላለሁ? ምክንያቱም እኔ ጎንደር ነኝ ያለሁት እናም ባህር ዳር ማውጣት እችላለሁ ማለት ነው?

  • @LidiyaWilliams
    @LidiyaWilliams Рік тому

    Be online neber passport lemasades December lay process yarekut ehew eskahun mnm adis neger yelem le passport yeteketerkut January lay neber mn madrege michlw neger ale

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Рік тому

    እስኪ ካየኽው መልስልኝ እሕቴ ፖስፖርት ማውጣት ፈልጋ እና እሷ ሂዳ አልተመዘገበችም የልደት ወርቀቷን በስልካቸው ፎቶ አስተው ወስደው ተመዝግበሻል ሁለት ወር በኋላ የሚሰጥሽ ብለዋት ሁሉት ወር አልፏታል ስጠይቃቸው ይቆያል ይሏታል
    ያንን ትታ ባስቸኳይ መዉጣት ትችላለች

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi Рік тому

    ሠላምላተይሑንወንድማችንእንኳንምደናመጣሕሀሪፍ ቆይታነበረበረታእንዳተመልካሞቹንያብዛልን

  • @abdulmejidfedlu3552
    @abdulmejidfedlu3552 Рік тому

    street region zone menemolawe yeteweled bota new weys ahun yalenebet new

  • @shazelireouf5602
    @shazelireouf5602 Рік тому

    Brother indt nw slm nw aschokayi passport falige nw indt nw magagnt michilawu please help me wandomoche

  • @danielsisay9712
    @danielsisay9712 Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ ለምትሠጠኝ በጣም ጠቃሚ መረጃ ጥያቄ ስም የቀየርን ሰዎችስ ስለሱ መረጃ ካለህ please

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      በዛ ጉዳይ ብዙ ልጆች ጠይቀዋል ቪዲዮ ልሰራ ነበር ላልተወሰነ ግዜ ታግዷል ። እገዳው ሲነሳ እየሰራው ቪዲዮ ለቃለው

  • @firehiwotzewdu
    @firehiwotzewdu Рік тому +1

    ሰላም እንድ ጥያቄ አለኝ ፓስፓርቴ ጠፍቷል የፓስፓርት ቁጥሩንም አላቀዉም ምንድነዉ ማረገዉ

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      አሁን ላይ ማውጣት አይቻልም ሲጀመር አመልክተሽ እንደገና ማውጣት ትችያለሽ

  • @demisbest
    @demisbest Рік тому

    ፖስታ ኮድ ግዴታ የግል ያስፈልገናል ማለት ነው?

  • @kalkidanhenok1349
    @kalkidanhenok1349 Рік тому

    Selam lante yehun ene ande tiyake alegn passport alegn gen ye semi sihetet alebet ena mn ladirge

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Hedesh mastekakel tchiyalesh

  • @habibaemufrdos4809
    @habibaemufrdos4809 Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድም. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ስንት ጊዜ የሚሰጡት እና በስንት ብር ይሰጣሉ አስቸካይ አይደለም እሲቲ ሹክ በሉኝ

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Video lay ale

    • @habibaemufrdos4809
      @habibaemufrdos4809 Рік тому

      @@sotubee አንድ ነው ኦላይንና ኤዶው ሲወጣ ወንድም

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Рік тому +1

    ውክልና ያለው ሰው እድሳት ማድረግ ይችላል?

  • @funtube6691
    @funtube6691 Рік тому +1

    aschekuay passport letemariwoch endet nw mideregew pls

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Ahun lay tekelklual sijemer gen befutnet video lekalew

  • @WakeneTachene
    @WakeneTachene Рік тому

    Wendime ene ashera kesaxahuny hulet wer hononyal pesport mestax altagemerem pls melisiliny ❤❤

  • @Taariikh1
    @Taariikh1 Рік тому +1

    My passport will expire soon. i try to apply the online application, but the application rejected two times. My question is how long before my expire data i can apply to renew my passport.

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому +1

      In most cases, it is possible to apply six months before

  • @Ajuluthomas
    @Ajuluthomas Рік тому

    Thank you👍👍👍

  • @tizibt
    @tizibt Рік тому

    ሠላም አሹ እኳን ደሕና መጣሕ እናመሠግናለን

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 Рік тому

    Thank you❤👍

  • @ወሎለገሂዳ-ጐ7ዐ
    @ወሎለገሂዳ-ጐ7ዐ Рік тому +1

    ሳውዲ የጠፍ ፓስፓርት እንደት ነው ማውጣት የሚቻለው በአላህ የምታቁ እርዱኝ😢

  • @nebu2583
    @nebu2583 Рік тому +1

    እኔ ማውጣት እፈልጋለሁ ግን አልገባኝም እደት እደማወጣ

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Video ግልፅ አይደለም?

  • @ጃያስተሰርያል-Dj

    ለእድሳት birth certificate ያስፈልጋል እንዴ ?

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Befit yteyku neber Eski semonun video lekalew

  • @saeedbd6658
    @saeedbd6658 Рік тому

    የጠፋብንን ኮፒውን እንደት ማግኘት እንችላለን

  • @መክፊራ-ቨ4ነ
    @መክፊራ-ቨ4ነ Рік тому

    ሰላም ወንድም እባክህ ቁጥርህን ስጠኝ ከቻልክ በዚሁ ጉዳይ ላይ ማማክርህ ነገር አለ

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому +1

      Telegram bot beza awragn

  • @world12384
    @world12384 Рік тому +1

    ውጭ ሀገር ሁኖ በዚህ አካሄድ ማሳደስ ይቻላል

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      ይቻላል ግን ለማሳደስ ሌላ ነው መንገዱ ተዘግቶ ነበር ግን ከከፈቱት ቪዲዮ ሰራለው በቅርብ

    • @world12384
      @world12384 Рік тому

      ኢትዮጵያ መሄድ ፈልጌ ነበር ግን ሊቆይብኝ ነው ። በኤክስፓየርድ ፓስፖርት ኢትዮጵያ መግባት ይቻላል ሰው ሂጄ አውቃለሁ የሚሉ አሉ አንተስ ምን ትላለህ

  • @NatnaelEtsay-h8o
    @NatnaelEtsay-h8o 9 місяців тому

    በስልክ ማዘዝ ይቻላል እንዴ

  • @mohamedawol2099
    @mohamedawol2099 Рік тому

    2023 moltuwal endet nw minargw

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому

    ሳወድ ነኝ ጠፍቶብኛል እባክህ አስየኝ እደት እደማውጣ

  • @biluberhane7321
    @biluberhane7321 Рік тому

    Ye matric yhonal
    Ye post address yelelews

  • @kidus5441
    @kidus5441 Рік тому

    City lemert sel gonder yelem men lareg

  • @ilhan446
    @ilhan446 Рік тому

    Ye lidet card ayasfelgem please melselegn

  • @meseretzegeye1879
    @meseretzegeye1879 Рік тому

    አስቸኳይ አሁን እንዴት ነው የሚጀመረው ካወቃቹ

    • @fkrfkr5008
      @fkrfkr5008 Рік тому

      ከምረ እኔም ፈልገዋለው በአሰቸዃይ

    • @NahitomBrave
      @NahitomBrave Рік тому

      በኣካል ነው urgent passport service የምትጠይቁት, ኦንላይን የለም

  • @yeonline
    @yeonline Рік тому

    arif new

  • @hananalghamdi9625
    @hananalghamdi9625 11 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭1😢😢

  • @wildafrica7323
    @wildafrica7323 Рік тому

    Jezba

  • @MekaKasaye
    @MekaKasaye 25 днів тому

    እድሳት

  • @miraanicruzin5321
    @miraanicruzin5321 Рік тому

    Bro hajj where is ur number

  • @Free_Binary_Option_Signals
    @Free_Binary_Option_Signals Рік тому

    Nice

  • @MekaKasaye
    @MekaKasaye 25 днів тому

    እድሳት