Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ካናዳ ማንኛውም ሰው በራሱ ሚገባበት መንገድ | ለትምህርት | ለስራ | ያለዲግሪ በነጻ || Canada work permit visa apply online 2023website link 👇www.canada.ca🚩 Connect with me on social:✔ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee ✔ TikTok 👉🏽 www.tiktok.com/@ashebelayበዛሬ video ላይ አርፍ ነገር አገኝታችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
አረ እባክህ ሰውን ሞኝ አታርጉ አደለም ተጻጽፈ በህጋዊ መንገድ ማለት በቤተሰብ ጥርናፌ ፓሮሰስ 4 ዓመት ሆኖኛል ዝም ብለ ለዬቲዬብ ለመስራት ስትል የተሳሳተ መረጃ አትስጥ
ሰላም ላተህ ይሁን እኔዴት መምጣት ይቻላል አሞላሉስ
.8
አረ ባክህ ቀልደኛ ለቃቃሚ
እና አተ ሙላልኝ ወድሜ benath
በጣም እናመሰግናለኝ ቁጥር ሁለት ...ቁጥር ሶስትንም ...እንዲሁ ቪዛ እስክናገኝ መሔን ያለብንን ፕሮሰስ እስቴፕ ባይ እስቴፕ ስራልን ብሮየ ገለፃህ በጣም ተመችቶናል !!!
ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
በጣም እናመሰግናለኝ ግን...በተለይ አረብ ሀገርለምነሰቃይሰወች ...ይህን ለማዳመጥ መረጋትና ሥራ ባይበዛብን እኔ ዛሬነው ያየውት ለኔም ባይሆን ለወገኖቼ ጥሩ አሰደሳችነው ፈጣሪ አውነት ያድረገው ...ይህን አይተው ስራ ለጡ ተምረው ...ግራለተጋቡ ጥሩ አሳብነወ😅😅
በመጀመሪያ ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን የሚገርመዉ ነገር አብዛሀኛዉ ኮሜንት እባክህ እርዳኝ የሚል ነዉ ግን እደገና ሞክሩ ነዉ የምትለዉ እጅ ለመርዳት ፍላጎት የለህም ለም ወንድም መልካም ስራ መልሶ ይከፍላል ብዙወቻችን የመፃፍ ልምድ የሌለን እንኖራለን ብንረዳዳ መልካም ነዉ
በውስጥ መስመር ለስንቱ እየሞላው መሆኔን በምን ታውቃለህ? + ቪዲዮ የተሰራው እያያቹ እንድትሞሉ ነው ሲቀጥል ለሁሉም ለመሙላት የግል ህይወት እና ስራ አለብኝ በትርፍ ሰአት ዩቱብ እየሰራው ቪዲዮ ለቃለው እንዳንዴ የራስን ብቻ ማድመጥ ጥሩ አደለም
ስልልም ሶልዬ እንኳን ድህና መጣህ እናመስግለን ለምታካፍለን መርጃ. ክበሪልን
በጣም እናመሰግናለን ዎንድሜ ❤️❤️
ወንድሜ ለምን አንተ ሞልተህ ወደዚህ አመጣም ማርያምን ኑ ከዚህ ሰረታችሁ ትለወጣላ 13:55 13:55 13:55 13:55 13:55 13:55 13:55 ችሁ
Thankyou bro.for your information ,we will following part two . Eyob
በፈጣሪ ይሁንብህ እኔ በጣም ሞከርኩ የሚቀበለኝ ሰው አለኝ ግን እንዴት መሙላት እዳለብኝ እብኝ አለኝ እሷም እንዴት እደምትወስደኝ ግራ ገባት ዱባይ ሰለሆነ ያለሁት ብትረዳኝ ፈጣሪ ውለታህን ይከፍለሀል የብዙ ጊዜ ልፍቴ ስለሆነ
በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ
ሰላም አሹ ጥሩ መረጃ ነዉ በርታልን
ሰላምህ ይብዛ ሶ ሁለየም የምመኛት ሀገር ካናዳ ጥሩ መረጃ ነዉ ሶ እናመሰግናለን 🙏🙏
በእውነት ብዙ ። አመሰግነዋለሁ ።
ኡ በጣም እናመሰግናለን ቀጣዩን ቀጥልልን
ተለቋል
ታግሰህ ማሳየትህን እያሰብኩ ተባረክ ብያለሁ።
ጌታ ይባርክህ
ጥሩ ነው
ዋው. በጣም. እውነት. መረጃ. ነው. 🙏🙏🙏👍👍
Wow my brother May God bless you more and more !!! 🙏
በዚ ሁለት ቀን የለቀቅኸው የካናዳ ስራ ተከታትለን ሰንሞላ errr አለኝ ሰለዚ part 1 የተሞላ አሁን እዚ ይሰራል ያልክ ነው የምታስረዳው
አሹዬ ሰላም ወድሜ ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ወድማለም ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየኸን እኔ መሔድ እፈልጋለሑ ቢሳካልኝ ካናዳ መሔድ ምኞቴ ነዉ የዉነት ለመረጃዉ ከልብ እናመሰግናለን👍👍👍👍
Good Information .Bless U
Thank you my brother 🙏 🙏 for positive thinker
Ok subscribe አደርጌካለው ante ብትሞላልኝ ደስ የለኛል ስልኬ ብዙ prosess አያረግም degree ነርሰ ነኝ
Wow bro really u r honesty 4 u community so u real patriot 10q wiz geat gratitude
አሼ በአላህ በማርያም መልስልኝ እዚው you tube ለይ ሚሰራ jossiy የተበለ ልጅ ኢትዮጵያውያንን ለግዝ ኦንላይን ልምለላቹ እያለ ነው 300እስካ 700 ዶላር ለ አፕልኬሽን ፔይ ኦር ቪው ትከፍለላችሁ ልምለላቹ እያለ ነው ምን ያህል ልመናው በአላህ በግዛቤር ምታቁ ሰዎች ንጋሩኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
ስለሱ ምንም የማውቀው መረጃ የለም ይቅርታ
ጌታ ይባርከ
Tnx for sharing information
ወንድሜ ለምን አንተ ሞልተህ ወደዚህ አመጣም ማርያምን ኑ ከዚህ ሰረታችሁ ትለወጣላችሁ 13:55 13:55
መረጃ በጣም ምርጥ ነው ነገር ግን እሄ Video ከተለቀቃ ቦኃላ የሄዳችሁ ሰው አለ ከvideo መረጃ ወስዳችሂ
ውድ ኢትዮጵያውያኖች ለእኔ ሙሉ ልልኝ በጌታ ሰውን ሰው መሆን በቂ ነው እባካችሁ የተሻለ አገር ሄጀ ልስራ እርዲኝ ገንዘብ ካላችሁ እከፍል አለሁ እዛ ግን ሰው የለኝም እግዚአብሔር አለ እንጂ እባካችሁ እርዱኝ የመዳም ቤት ሰለቼኝ እየሰራሁ ቤተሰብን ነው የምረዳው ቤተሰብን ከመርዳት ይህው አልወጣሁም እንኳን እራሴን ልቀይር 😢😢😢😢😢
አሪፍ ነው
ወድሜ ለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይስጥክ ግን አንድነገር ላስቸግርክና እኔ አውን የምገኘው ዱባይነው ፎርሙን ለመሙላት ተባበረኝ እባክህን የሚከፈለውን ወጪ እከፍላለው❤❤
ከ3 ዓመት በላይ ሞክሬ አልተሳካልኝም... መሄድ እፈልጋለሁ
Respectful 🙏 bro, u r doing a good job. god bless you
በጣም ደስ የሚል ገለጻ ነዉ !!ከዚህ ቀጥሎ የሚመጣዉን prosos አልነገርከንም
አለ part 2
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ያክብረለን እናመሰግናለን ነገርገን ስልክላይ በጣም አስቸጋሪነዉ ወይስ በስልክ አይቻልም ድጋሜ በአዲስ ቻናል እንገናኝ 🙏🙏🙏
በስልክ ይቻላል
Tnx bro I did it pls part 2🙏🙏🙏🙏
PASSPORT ከሌለን ምን እናድርግ? ሌላ መንገድ ካለ ንገረን እባክህ
enameseginalen betam tekami neger new yaderekew geta yibarkik eshi wendime part 2 magignet binchil demo tiru new thank u
ወንድሜ ለምን አንተ ሞልተህ ወደዚህ አመጣም ማርያምን ኑ ከዚህ ሰረታችሁ ትለወጣላችሁ
Yes
አረ አባት ትክክለኛ አድራሻውን ማግኘት አልቻልኩም እንዳንተ እየመጣልኝ አይደለም አረ መላ በሉኝ
Thank you bro and next part please Just to start conversation with them and to seek a job in Canada
pleas help me guysይሄን ነገር ተጠቅሜ apply adregeነበር ተደውሎልኛል መርዳት እምትችሉ ሰወች በሀሳብ አግዙኝ🤲🤲🤲
መቼ ይሆን ፈረንጆችም ወደ ኢትዮጲያ ለመምጣት ዲቪ ለመሙላት ሲጣደፉ የማያቸዉ🙄
Wow
እደው አላህ ብሎ ብትገላግለኝ በዚህ ኛውም በዛኛውም ሀገር ስኬታማ ትሆናለህ ያአላህ
ሙላልኝ ምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ? እንዴት እንደምትሞሉ አሳያችሁ እኮ😂
በቋቋቸዉ መግባባት አቅቷቸዉ እዛ በምን ሊግባቡ ነዉ
ፈጣረ ይባርክህ
ይህ form እንደምታሳየን brows ayadrgim iko, lemindinew ashe?
ካስቸገሩ Vፒኤን አብራ
ዋዉ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ❤❤❤❤
ሰላም ለአንተ ይሁን ካናዳ መሄድ እፈልጋለው ግን እዴት መጀመር እዳለብኝ አላውቅም ካታር ነው የምሰራው እባክህ ከቻልክ ቶሎመልስልኝ አመሰግናለው መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ ቸው
አንተ ሙላልኝ እኔ አልችልም አይገባኝም እከፍልሀለሁ ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ ሙሉ ከዱባይ
Emuye
@@zeusapollo6524ሚገርም ነው እኔ ደግሞ ናፍቆኛል😞
አረ እኔን ተባበሪኝ እንዴት እንደሚሞላ plice
@@USA_funn ወየ ትተባበረኛለህ መንገዱን
@@zeusapollo6524 አለኝ ፖስፖርትም አልቆል እንጂ የኢማራት አይዲም ከቻልክ እርዳኝ ሰርቸ ይለፍልኝ እና ዘላለም ልመርቅህ
በል በነካ እጅህ አስወስደኝ ወድሜ 😢😢 ወይ አተ እዛው ከሆንክ ውሰደኝ 😅❤
በጣም ጥሩ ነው ግን አይገባኝም የሚያቅ ካለ አሳዩኝ /ሙሉልኝ በአላህ እኔም ለመሄድ እፋልጋለሁ
thank good adivise
እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ግን እዛ ስራ ካጣሁስ ብዬ ፈራሁ ማንም ማቀው የለም
ሀይ ሠላም እኔ አሁን ያለውት ዱባይ ነው ወደከካናዳ ብዙ ሞክሪለው አይሳካልኝም አንተ ሙላልኝ አሞላለሉን አላወኩትም
ሶቱዩብ ምክርህ ቆንጆ ነው ኢትዮጵያ ከሆንክ እነድትሞላልኝ እፈልጋለሂኝ እከፍላለሂኝ
እርዳን መሙላት አቃተኝ ስክህን ላክልኝ ተባበረን ወድሜ ተባረክ
መልካም ስራ ለራስ ነው አምላክም በሂወትም ዘመን ይረዳካል 7:54
ውይ አምላኬ ከዚህ ሀገር በገላገልከኝ😫😫
በፈጠረህ መልስልኝ ዩዘር ኔም ሌላ ነዉ ያስገባሁት የፓስፖርት ስሜ ሌላ ነዉ
ችግር የለውም ✅
ሠላም ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ግን እንጊሊዘኛ ከየት ይምጣ እኔ ለስራ ነው ግን ጌታ ያወቃል🙌🙌🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
አንዱ ልጅ50ሺ ብር ክፈይ ቅድሚያ ከዛ ቪዛዉ ከተመታ በሀላ250ሺ አለኝ😢እስኪ አንተ ሙላልኝ እኔ ላንተ ልክፈልክ❤
እኔ ኤጀንሲ ወይም ደላላ አደለውም
በጣም አልተረደሁም አንተ ሙለልኝ እኔ ልክፈል ቁጥር እንዴት መገኘት ይቻላል Please በጣም ፈልጋለሁ
Good
በርታ
Yes please
እሺ❤❤❤❤❤
አባት ስልክህን ብትፅፍልኝል ሳ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከ ይቅርታ ጋ
መልካም ሰዉ
የእድሜ ገደብ አለው?ካለውስ ምን ያህል ነው?
term and condition 'use ' በአቭርቤሽን ነው የጠራኸው ምን ለማለት ነው
Algebagnm yalkew
እስኪ ከግብፅ ነዉ ያለሁት ተባበረኝ😢
ሰላም ወድሜ በጣም አሪፍ ነው ግን ምንም አልቻልኩም በቀላሉ ብታስረዳኝ
0:28 0:29
አሼ የምንጠቀመው user name እንዲሁም password ካሁን በፊት ስንጠቀምበት የነበረውን ነው ወይስ አዲስ passward እና username ክሬት ማድረግ አለብን?መልስ እፈልጋለሁ።አመሰግናለሁ።
Create ያደረክበትን ነው
ወንድም አንተ ሙላልን መልከምና ለራስ ነው🌹🌹🌹
God bless you this a lot for most ppl
ያለ ቪዛ በትኬት ብቻ ወደ ከአፍርካ ሐገራት ወደ ካናዳ መሄድ ይቻላል ??
አዲስ ነኝ ሙሉልኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏
Thank you so much with this very easy to follow guide I successfully created my Account now am ready to start the application.
Best of luck!
ወንድሜ በጣም ስለቸገረኝ ሄጀ መስራት ፈልጌ ነበር እርዳኝ ወንድማለም
ሰላም ሰላም Sotube ስለ ደግነትህ እያመሰገንኩ ፣ አንድ ጉዳይ ላይ እንድትተባበረኝ በትህትና እጠይቃለሁ ። Canada በ visitor visa መምጣት ፈልጌ Agency ዎች በጣም የተጋነነ ክፍያ ይጠይቃሉ (About 500,000 Birr) እናም እባክህ ታማኝና ሊያግዘኝ የሚችል ኤጀንት አገናኘኝ እባክህ።
የጠየቁክ ብር በጣም የተጋነነ ነው እስካሁን ያሉት ኤጀንሲዎች ከነሱ ተመሳሳዮች ናቸው ግን እስኪ በቅርብ ታማኝ ሀቀኛ እና በአነስተኛ ዋጋ የሚጨርስላቹ ኤጀንሲዎችን ፈልጌ በቻናሌ የማሳውቅ ይሆናል
@@sotubee Thank you very much for your kindness🙏🙏
ያለ ፓስፖርት ቁጥር መሙላት አይቻልም? ፓስፖርት ያልተቀበለ እንዴት መሙላት ይችላል?
Betam Arif new
ወንድሜ ዩኒቨርስቲ አግቼ ተቀብለውኝ የአንድ ሴሚስተር ከፍዬ ኢሚግሬሽን ቪዛ ከልክሎኝ የከፈልኩትን ገንዘብ ለማስመለስ እየሞከርኩ ነው
እንካን ደና መጣህ ሶ ዋው ምርጥ እና ወሳኝ መረጃ ነው ያቀረብክልን እንደምንግዜውም በርታ በቀጣይ ስራ እንጠብቅሀለን 🙏
በጣምእናመሰግናለን ፅሁፉ ደቃቅ ነዉ ቢቻልጎላ ቢል እየፈጠንክ ሰለሆነ ለመያዝ ሰላልቻልኩኝ ብትደግመዉ።
እሄን ከጨረስኩ በኋላ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ biro
ይህ የሚረዳን የካናዳ ስራዎች ላይ Apply አድርገህ ከተሳካልክ በዚህ አካውንት ነው ምታናግራቸው
ሠላም እኔም መሔድ እፈልጋለሁ እና ማሟላት ያለብኝ መሥፈርት ምድነዉ ??
wawu bro arife newu
enameseginalen
Thank you
Option 2 sign in partner yemlew ke guadeyaye gare abren le memoker yehonal weyes endet new ?
አመሰግናለሁ መክፈት ኢቢ አለኝ እንዴት ነው አካወንቱ ምከፍተው ወንድሜ
ቪዲዮ ላይ ያልገባህ ነገር ካለ ፃፍ
ካናዳ ማንኛውም ሰው በራሱ ሚገባበት መንገድ | ለትምህርት | ለስራ | ያለዲግሪ በነጻ || Canada work permit visa apply online 2023
website link 👇
www.canada.ca
🚩 Connect with me on social:
✔ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
✔ TikTok 👉🏽 www.tiktok.com/@ashebelay
በዛሬ video ላይ አርፍ ነገር አገኝታችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
አረ እባክህ ሰውን ሞኝ አታርጉ አደለም ተጻጽፈ በህጋዊ መንገድ ማለት በቤተሰብ ጥርናፌ ፓሮሰስ 4 ዓመት ሆኖኛል ዝም ብለ ለዬቲዬብ ለመስራት ስትል የተሳሳተ መረጃ አትስጥ
ሰላም ላተህ ይሁን እኔዴት መምጣት ይቻላል አሞላሉስ
.8
አረ ባክህ ቀልደኛ ለቃቃሚ
እና አተ ሙላልኝ ወድሜ benath
በጣም እናመሰግናለኝ ቁጥር ሁለት ...ቁጥር ሶስትንም ...እንዲሁ ቪዛ እስክናገኝ መሔን ያለብንን ፕሮሰስ እስቴፕ ባይ እስቴፕ ስራልን ብሮየ ገለፃህ በጣም ተመችቶናል !!!
ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
በጣም እናመሰግናለኝ ግን...በተለይ አረብ ሀገርለምነሰቃይሰወች ...ይህን ለማዳመጥ መረጋትና ሥራ ባይበዛብን እኔ ዛሬነው ያየውት ለኔም ባይሆን ለወገኖቼ ጥሩ አሰደሳችነው ፈጣሪ አውነት ያድረገው ...ይህን አይተው ስራ ለጡ ተምረው ...ግራለተጋቡ ጥሩ አሳብነወ😅😅
በመጀመሪያ ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን የሚገርመዉ ነገር አብዛሀኛዉ ኮሜንት እባክህ እርዳኝ የሚል ነዉ ግን እደገና ሞክሩ ነዉ የምትለዉ እጅ ለመርዳት ፍላጎት የለህም ለም ወንድም መልካም ስራ መልሶ ይከፍላል ብዙወቻችን የመፃፍ ልምድ የሌለን እንኖራለን ብንረዳዳ መልካም ነዉ
በውስጥ መስመር ለስንቱ እየሞላው መሆኔን በምን ታውቃለህ? + ቪዲዮ የተሰራው እያያቹ እንድትሞሉ ነው ሲቀጥል ለሁሉም ለመሙላት የግል ህይወት እና ስራ አለብኝ በትርፍ ሰአት ዩቱብ እየሰራው ቪዲዮ ለቃለው እንዳንዴ የራስን ብቻ ማድመጥ ጥሩ አደለም
ስልልም ሶልዬ እንኳን ድህና መጣህ እናመስግለን ለምታካፍለን መርጃ. ክበሪልን
በጣም እናመሰግናለን ዎንድሜ ❤️❤️
ወንድሜ ለምን አንተ ሞልተህ ወደዚህ አመጣም ማርያምን ኑ ከዚህ ሰረታችሁ ትለወጣላ 13:55 13:55 13:55 13:55 13:55 13:55 13:55 ችሁ
Thankyou bro.for your information ,we will following part two .
Eyob
በፈጣሪ ይሁንብህ እኔ በጣም ሞከርኩ የሚቀበለኝ ሰው አለኝ ግን እንዴት መሙላት እዳለብኝ እብኝ አለኝ እሷም እንዴት እደምትወስደኝ ግራ ገባት ዱባይ ሰለሆነ ያለሁት ብትረዳኝ ፈጣሪ ውለታህን ይከፍለሀል የብዙ ጊዜ ልፍቴ ስለሆነ
በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ
ሰላም አሹ ጥሩ መረጃ ነዉ በርታልን
ሰላምህ ይብዛ ሶ ሁለየም የምመኛት ሀገር ካናዳ ጥሩ መረጃ ነዉ ሶ እናመሰግናለን 🙏🙏
በእውነት ብዙ ። አመሰግነዋለሁ ።
ኡ በጣም እናመሰግናለን ቀጣዩን ቀጥልልን
ተለቋል
ታግሰህ ማሳየትህን እያሰብኩ ተባረክ ብያለሁ።
ጌታ ይባርክህ
ጥሩ ነው
ዋው. በጣም. እውነት. መረጃ. ነው. 🙏🙏🙏👍👍
Wow my brother May God bless you more and more !!! 🙏
በዚ ሁለት ቀን የለቀቅኸው የካናዳ ስራ ተከታትለን ሰንሞላ errr አለኝ ሰለዚ part 1 የተሞላ አሁን እዚ ይሰራል ያልክ ነው የምታስረዳው
አሹዬ ሰላም ወድሜ ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ወድማለም ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየኸን እኔ መሔድ እፈልጋለሑ ቢሳካልኝ ካናዳ መሔድ ምኞቴ ነዉ የዉነት ለመረጃዉ ከልብ እናመሰግናለን👍👍👍👍
Good Information .
Bless U
Thank you my brother 🙏 🙏 for positive thinker
Ok subscribe አደርጌካለው ante ብትሞላልኝ ደስ የለኛል ስልኬ ብዙ prosess አያረግም degree ነርሰ ነኝ
Wow bro really u r honesty 4 u community so u real patriot 10q wiz geat gratitude
አሼ በአላህ በማርያም መልስልኝ እዚው you tube ለይ ሚሰራ jossiy የተበለ ልጅ ኢትዮጵያውያንን ለግዝ ኦንላይን ልምለላቹ እያለ ነው 300እስካ 700 ዶላር ለ አፕልኬሽን ፔይ ኦር ቪው ትከፍለላችሁ ልምለላቹ እያለ ነው ምን ያህል ልመናው በአላህ በግዛቤር ምታቁ ሰዎች ንጋሩኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
ስለሱ ምንም የማውቀው መረጃ የለም ይቅርታ
ጌታ ይባርከ
Tnx for sharing information
ወንድሜ ለምን አንተ ሞልተህ ወደዚህ አመጣም ማርያምን ኑ ከዚህ ሰረታችሁ ትለወጣላችሁ 13:55 13:55
መረጃ በጣም ምርጥ ነው
ነገር ግን እሄ Video ከተለቀቃ ቦኃላ የሄዳችሁ ሰው አለ ከvideo መረጃ ወስዳችሂ