DV ዲቪ አሸናፊዎች ቪዛ ለማግኘት ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል || Dv lottery expenses

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @sotubee
    @sotubee  Рік тому +6

    DV ዲቪ አሸናፊዎች ቪዛ ለማግኘት ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል || Dv lottery expenses
    🚩 Connect with me on social:
    ✔ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
    ✔ TikTok 👉🏽 www.tiktok.com/@ashebelay
    ✔ ቻናል ማሳደጊያ 👉🏽 t.me/sosubtosub

  • @hilluTube
    @hilluTube Рік тому +14

    ❤❤ገላግሌ መረጃ ማለት ይሄ ነው❤❤ ግን ዲቪ ለካ የዋዛ አይደለም። እነኔ እኮ ዲቪ የደሀ አማራጭ ይመስለኝ ነበር።😊😊

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 Рік тому +3

    ሰላምህ ይብዛ አሼ እንኳን በሰላም መጣህ ሰላም ፍቅር አይለየን በጣም ምርጥ መረጁ ነዉ ቀጥልበት እናመሰግነዋለን 👍❤️🙏

  • @SimunBehailu
    @SimunBehailu Місяць тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ይህን ያህል ይሆናል ብዬ አላሰብኩም ነበር።

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Рік тому +1

    ሶዬ ወንድሜ ሁሌም ይዘክ የምትመጣው አስተማሪ ጠቃሚ ነው በርታ ሁሌም ናና❤❤❤በርታ👍👍👍

  • @ታለሰለሽየቱብ
    @ታለሰለሽየቱብ Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳንደህናመጣህ አሪፍቁየታነበር

  • @IduneyaYouTube
    @IduneyaYouTube Рік тому +1

    ሠላም ወንድሜ እንካን ደና መጣህ በጣም አሥፈላጊ መረጃ ነው የሠጠህን እናመሠግናለን❤❤

  • @betitube1234
    @betitube1234 Рік тому +1

    ሰላምህ ብዝት ትርፍ ይበል እንካን ደና መጣህ ሶ ዋው በጣም ጠቃሜ መረጃ ነው ያቀረብክልን እንደምንግዜውም በቀጣይ ስራ እንጠብቅሀለን በርታ 👌

  • @bettytube
    @bettytube Рік тому +1

    ከዚህ ህይወት ልወጣ ነው መስለኝ ሶ ክበር እናመስግናለን ስለ መረጃው ♥️♥️♥️🙏🙏👍👍👍

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    ሶ ወንድሜ በድጋሜ እንኮን ደህና መጣህ አሪፍ መረጃ ነው ክብር ልብ ከሳምንት እኔም ልሄድ ነው በርታልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንስላመጣህውንድሜ
    እኑመስግናለንአሪፍቆይትነበር🎉🎉

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe Рік тому

    ሰላም አሹ እኳን ደህና መጣህ ሁሌም ምታቀርብልን መረጃዎች እጅግ ጠቃሚ ናቸዉ እናመሰግናለን በርታ

  • @tensayabate19
    @tensayabate19 Рік тому

    ሰላም ለአንተ ይሁን አሼ እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ምርጥ ጠቃሜ ነገር ሁሌም የምታቀርብ ክበርልኝ እናመሰግናለን በርታ

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 Рік тому

    ስላም ሶልዬ እንኳን ድህና መጣህ ዋውው እናመስግናለን ውንድማችን ጥሩ መልከት ማለት ብዙ ስው እሚፈለገው ነገር ነው ታንኬው ውንድሜ❤❤❤

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 Рік тому +1

    ሶ ቲዩብ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ኑርልን

    • @wondimuworkumarkov-sh8te
      @wondimuworkumarkov-sh8te Рік тому

      ቆይ አቅም ለለሉት ኤሄ የምቻል አይደለምና ለምን መንግስት አቅም ለለሉት ለምን ርስፖንሰር አያደርም?100ሽበር ለለሉት???

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee Рік тому +1

    ሠላም ወንድሜ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ እንኳን ደህና መጣህ አስተማሪ ቪዲዮ ነበረ ወጭውን አንድ በአንድ ስሰማው ብዛቱ እድል የምደርሰው ሰዎች በርቱ ወንድሜ እናመሰግናለን በርታ ምርጥ መረጃ ነው👍👍👌👌🙏🙏

  • @tube3498
    @tube3498 Рік тому +2

    እንደ አስተማሪ ነገር ነው የሰማውት ሁሉ በተለይ የትመርቱ እውቀት ያላቸው መቀላሉ እንደሚረዱት እርግጠኛ ነኝ የምትናገረው እረጋ ያለ ንግግር ነው ለሁሉም ሰው ይገባል ብየ አምናለሁ

  • @duluabraham927
    @duluabraham927 Рік тому +1

    Thank you brother for your great information

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 Рік тому +1

    Thank you 👍👍

  • @nefahal
    @nefahal Рік тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi Рік тому +1

    ሠላምላተይሒንእንኳንምደናመጣሕወንድማችን ሀሪፍቆይታናትምሕረትነዉበረታእንዳተመልካሞችንያብዛልን

  • @FikerAlemu-y9p
    @FikerAlemu-y9p 9 місяців тому +3

    bro bezi video seralen pls: agotea weyem akeseta america eyzaye mehed yehelale pls tell me

  • @GeletaGumi
    @GeletaGumi 7 місяців тому +1

    Wow very experienced

  • @GotiTube-py4yj4lf4r
    @GotiTube-py4yj4lf4r Рік тому

    ሰላም አሼ እንካን ሰላም መጣህ ስለመረጃው በጣም እናመሰግናለን

  • @Ajuluthomas
    @Ajuluthomas Рік тому +1

    Thank you❤

  • @SurafalTegest
    @SurafalTegest 6 днів тому

    Tnx

  • @kristyworku
    @kristyworku Рік тому +1

    So betam arif mreja new yakblken kebrln

  • @kanssudaniel9761
    @kanssudaniel9761 7 місяців тому +1

    Good job

  • @ashenafisolomon241
    @ashenafisolomon241 Рік тому

    Great👍

  • @kidutube
    @kidutube Рік тому +1

    Selm selm ashe enkewan dehn matak wandme bexam des mil ginezabe nw yasichebetiken ke libe enamsegineln malekam edel ❤❤❤

  • @Amri-mohammed
    @Amri-mohammed 2 місяці тому

    What is the Interview about?

  • @TerefeBirke
    @TerefeBirke 8 місяців тому +2

    dv ልኬ ነበር ግን ኮንፌርሜሽን ነበር ጠፍብኝ

    • @sotubee
      @sotubee  8 місяців тому

      Dv yetemelekete video serchalew lela

  • @KidestAndamlak
    @KidestAndamlak Рік тому

    mecha new yesrakew amtemrtu??

  • @dirshayegetahun
    @dirshayegetahun Рік тому

    የወንጀል አሻራ ምርመራስ ዋጋው ?

  • @DagmawiDereje-dn9io
    @DagmawiDereje-dn9io 2 місяці тому

    እንዴ Dv ደርሶን ይሄን ሁሉ ገንዘብ ደግሞ ቪዛ ማገኘት አና አለማግኘቴን ሳላውቅ

  • @SeniyaSultan-lj3ls
    @SeniyaSultan-lj3ls 8 місяців тому +1

    በምን ምክንያት ላይሳካ ይችላል

    • @sotubee
      @sotubee  8 місяців тому

      ሲጀመር እጣ ነው ሲቀጥል ዋነኛ የተሳሳተ መረጃ ማስገባት ነው

  • @ይትዩበር
    @ይትዩበር Рік тому

    Selam so enkwan dena metahe Waw merete merja new yakafeken yawekoteni masaweki fetomi begonete new berta

  • @queena8383
    @queena8383 Рік тому

    grean card lemawuta be dolar yemikeflln sewu keleles

    • @sotubee
      @sotubee  Рік тому

      Aysakam Malet new yhe yenante gdeta new

  • @birhenubaba897
    @birhenubaba897 Рік тому

    ብሮ በናትህ ለምን የካናዳ ፕሮሰስ ጀምርልኝ

  • @MabbaNan
    @MabbaNan 6 місяців тому

    Ok

  • @hani-f1s
    @hani-f1s 11 місяців тому

    🙏♥😢

  • @AwoleSarbo
    @AwoleSarbo 7 місяців тому

    Awole sarbo

  • @yasminnuru49
    @yasminnuru49 Рік тому

    Dv 2024 malet new ahun yemiwetaw

  • @MabbaNan
    @MabbaNan 6 місяців тому

    Ok