እዮባ ረዱ ጨዋ ልጅ ስለሆነች አልፋችሁ ከትዳር በፊት እንዳትሄድ . It’s not good for both of you . Just wait for her until you get married and have real love life together. If you do everything before marriage trust me everything will be boring through time so wait wait wait ,,,,,
ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5
👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
ነውር ነው እኛ በተክሊል እየጠበቅን መሰሳም አይቻልም
ከይቅርታ ጋር እየብ ስለቅዱስ ጋብቻ ትምህርት ተማሩ ስርዓተ ጋብቻ ከመምህር ተስፋዬ ጋር ወዳጅ አይደለህ እንዴ
እነዮባ በስራተ ተክሊል ይግቡ የምትሉ አትባልኩ
ረድዮ ስርዓት ያላት ልጅ ነች ስል በምክንያት ነው ጎበዝ ፖሊስ ነው ምጠራ አለች 👌❤️ሌሎች ሴቶች ከረዱ ተማሩ 👌
እየብ እና የተሸዎድነው ይበቃል ሳናስተውል የቤተ ክርስቲያን ህገ ጋብቻ ወይም ፍታ ነገስት ህግ አላት የድግንል ማርያም ወዳጆች ስራዓተ ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ እንጣር የቻለ በተክሊል ድንግልናውን የጠበቀ መሆን አለበት መንገድ ደማሪ ሆናቹህ ለዩቱበሮቹ አላያም ለወጣቶች አሳዩአቸው
ከዱቄት ናፃ ከአርቴፌሻል በተፈጥሮ ቆጆ ረዱ ጨዋ
በስደት ምርር ስልችት ያላችሁ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ረዱና እዮባዬ አይለያችሁ❤
አሚን የረብ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜንንንን❤❤❤
ረዱ ስታምሪ 😘😘😘😘😘
🎉አሜን❤❤❤
ብዙ በሚድያ አይቻለሁ እደዚች ልጅ ግን አላየሁም ስራአቷ አስተዋይነቷ ልታይ ልታይ አትል ገላዋን አታሳይ ልኳኳል አትል ጥርት ያለች ልእልት ደሞ ስታምር ከውሀ የበቀለች አበባ እዮባ ምርጫህን ወድጀልሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃት❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረዱ ስርአት ያላት ልክ እንደ ገጠር ልጅ ስርአት የተሞላች ናት እንደ ዛሬ ልጅ ጋጠወጥነት የሌላት ምርጥ ልጅ እንደዘመኑ ወጣት ልላላጥ ልሳሳም አትል ሚስት የምትሆን በማንኛውም ሰው የምትወደድ ናት በእውነት ልቦናሺን አይለውጠው ከሜራ ላይ እንዲነካት እንዲስማት ስለ ፍቅር እንዴያወራት የማትፈልግ ንፁህ ሴት ናት በጣም ገረመኝ
የገጠር ልጅኮ
የገጠር ልጅ😂😂😂❤
@@DjfjhjNnjh ምን ያስቃል
ሳህ የልቤን ነው የተናገርሽልኝ የምር
@@DjfjhjNnjhምነው የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው ካልሆንሽ ተጎድተሻል
የወላጅ ክትትል ያስፈልገዎል😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ክክክ አንተን የመሠለ ወንድም እያለው ግረፈው😂
ላቤልንገረው ይከታተለው ክክክክክ
እኮ ገና ልጅ ናቸው ለአቅመ መሳም አልደረሱም
😁😁😁
ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ከምቃ አይን ይጠብቃችሁ ረዱን እና እዮቤልን የምትወዱ እስኪ👍
ማርክ አይዞን
ማርክ አደለምኮ😂😂😂
አይዛህ ወዴ❤😢
ማርክ እንዴት ነህ እየበረታህ ነው አይዞኝ ወንድሜ
አደለም ኧረ@@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
ረዱን ያላቹ እስኪ እንያቹ 200k እናስገባቸው
200k❤❤
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤
@@ethiopianyout8354ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
ሂወት
@@ሚያቻናል ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
በፍቅር ኑሩልን የምንወዳችሁ ጥንዶች ደግሞ ስትጋቡ በቁርባን መሆን አለበት የምትሉ በላይክ❤
ውይ ረዱዬ ጨዋ የጨዋልጅ ነሽ ከምር በቃ እኔ በፊት የማፍረውን ነው ትዝ ያስባልሽኝ በጨለማት በህፍረት የኔ ቆንጆ እሱን ላለማስቀየም እዛ ያለውን ፖሊስ ነው የምጠራው አለች ዋው ምርጥ ልጅ የዘመኑ ሳትሆን የበፊት ዘመን ዘዘጠናዎቹ ያለነው ማለት ናት
ሴት ልጅ ጥሩ አፍቃሪ ሲኖራት ሁሌም ህፃን ሁሌም አበባ ነው የምትመስል ❤❤❤🎉
ትክክል
👍👍👍👌👌✅✅✅✅ እጅግ በጣም
በጣም ❤️❤️
ትክክል
በጣም😢😢😮
ማነው እደኔ እዮብና ረዱን የሚወድ 👍❤❤
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
አረ ሲያሰጠሉኝ
@@User12073-d ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
Me also we love them
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
ሁለቱን ጥንዶች ማነዉ እንደኔ የሚወድ❤❤
ዊና ሄሉን አቅርብልን
👍👍👍
ዊናየ አንተንም በጣም ነው የምወድህ በርታ ጎበዝ ነህ
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
Wiana Helen akerebelen
ወይኔ እናተልጆች በሳቅ ገደላችሁኝ እረዱ አደኛ ነሽ የሴቶቹ በላይ ከፈርሽን ስሸፍኝ በጣምነዉ የሳኩት አበሳነሽ 😅😅😅😅 እዮባየ ቻለዉ
አቺን አላማድነቅ ንፉግነት ነዉ ጨዋ ወልዶ ያሳደገሽ አችን አየሁ የኔ አስታዋይ ስወድሽ ደግሞ የኔ ቆጆ
በጣም የእውነት ኢትዮጵያዊ ሴት❤
መሰሳም ክልክል ነው የቤተ ክርስቲያንን ህግ ጠብቁ እና ለወጣቶች ፈርጥ ሁኑ ከይቅርታ ጋር
መሰመረ። አተሰቱ። በዙ ሰዉ ያየል። ያሔ ጥሩ። አደልም። ወልጅቾቸን። አተሰደቡ
ማምትዬ 😅😅😅😅 ስስስስ ስትስቁኝ እኮ ባህል እና ወግ አንባ ጠባቂ ተቋም አይ😅😅😅😅😅😅
👍
@@tegenawyigezaw5352ምን ለማለት ነው?🤔
ትክክል
ማሪያምን እረዱ ከመጣች ወድህ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ❤❤❤ ስወድሽ የኔ ማር 😊
Enmi ❤
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
እኔም❤❤❤❤
@@BurtukanMokonan-cl8xhደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ
እኔስ ብትይ
ዛሬ ደብሮኛል ላይክ አድርጉኝ የማዳም ቅሞሞች
ዉድ ደሚሪኝ 2:27
ኣብሺሪ ፋታ ባይ
የኔ ቢጤ አይናፍር ነሽ እረዱየ መሣምን እዘው እቤትህ እዮ❤
ከሁሉም በላይ እረዱን እምወድላት አርቲፊሻል ነገሮችን አትጠቀምም በጣም እድለኛ ነኽ። አንተም መልካም ልጅ ነኽ ወንድሜ ኢዮብ
ወላሂ እረዱ ከመጣች ወድህ ለ ማየት በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ❤❤❤ስወድሽ የኔ ቆጆ 😊
ሁሉን አሰተዉኝ እኮ አነዚህ ልጆች በፍቅር ሊያሳበዱኝ ነዉ አሰኪ ዛሬ አምሮኝ ነዉ ላይክ አርጉኝ
ዉድ ደሚሪኝ 6:18
@@TemimaNasir-cv2jw አረ ማሬ መቼ እንዳረኩ ባለዉቅም ልደምርሽ ሰገባ ተደምረሻል
እርጉዝ ነሽደ ማሬ
የኔ ዉዴቼ የምረ በጣም ነው የምወደችሁ የረዱ እረገት እኔን የገማኛል ረዱን የወለዳች እናት ና አባት በስነስረት በደብ የሰደጉት በእውነት እናመሰግናለን ለኛም ትግስት እያስታማረች ነው ❤❤
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
ረዱ በጣም እምወድሽ የኔ ሴት ጎበዝ ክብርሽን ጠብቅ እዮባም ኣንተ ችክ ኣትበልባት እረፍ ዋ! እንደ ወንድሞችህ👌ሁን
ረዱየ ልዩ ናት ግን ስትላላጡ ማየት አልፈልግም 🙄
እዮባ የቤተክርስቲያንን ህግ በደንብ ታቃለህ አደል ስለዚህ በስርአቱ ቀጥሉ ደግሞ መሳሳምም ካለባችሁ ተካሜራ ጀርባ ተሳሳሙ ነገር ግን አይፈቀድም ሰዉ የሚላችሁን ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል የሚላችሁን ተከተሉ ።በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤️
Betikikili
😁😁😁አዎ እኔ እራሱ በጣም የምወዳቸው ግን መላላጥ አልፈልግም የብዙ ልጆች ምሳሌ እንዲሆኑ ነው የምፈልገው ግን ያው ለቪዲዮ ነው
Enem🤣
ሚ ቱ❤❤😊
ሚ ቱ❤❤😊
ሩዱየ የኔ ደርባባ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
እነዚህን ጥንዶች በፍቅር የሚወድ እስኪ👍
እረዱ የኔ ፍልቅልቅ አረጋታዋ ሰወድላት እዮባ ቀለብ ያረግላት የምትሉ በላዮክ❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 3:03
ወጩ ባንች ከሆን እሱ ለማረግ ዝግጁ ነው
Are kes belu hoo😂😂😂😂
@@madina3828😜😜🤣🤣
😂😂😂😂@@madina3828
ማነው እረዱ ከመጣች ወድህ እዪባ እስከሚለቅ በጉጉት የሚጠብቅ❤❤❤❤❤❤
እኔ
እኔ
እኔ አለሁ
እኔ
እረዱ ምርጥ ሴት ከዱቄት ነፃ በተፈጥሮ ቆጆ ነች ፍቅራችሁን ያብዛው
እረዱ እርጋቶዋ ስርአቶ በቂነው የኔ ድቡሼ እዬባ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
እረድን የምትወድ ደምሩ😍
በራሷ የምትተማመን መልካም ሴት ነው ያገኘከው እዮባ❤❤
ረዱዬ የኛ ሴት ❤❤ በግሩፕ ነው የምንወድሽ
የኔ ቆንጆ ትለያለሽ ፈጣሪ የባረከሽ ነሽ ክብር ለዚች ቆንጆ ወላጆች
እዮቤ እኮ አያዉራ 😂😂😂ለማሳቅ እምጠረው ጥረት አላለም ሃቂቃ እኛም ደስሥሥ ትለናለች ወደናታል
ዉድ ደሚሪኝ 5:37
እዮብ የስራህን አሳፈርሀት እኮ የኒ ምስጊን ሩዱዬ የምር ሌላ ሴት ብትኮን ደስ ነበረ የሚላት እኳን ደዚህ ተደርጋ እሷው ታደርጋለች ሩዱዬ ጎበዝ ከለቅሶ ነጻ ነሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
ይገባታል ጨዋ ሴት ነች ስርአት ያላት የትምህርት ቤት ፍቅርን ተሸክማ ካተ እስኪመጣ የጠበቅች ኢትዬጲያዊት ብያታለሁ የዳቦ ስማ ይሁንልን እዬባ እትም እደዛው እዳይከፍክ ይመቻችሁ ❤❤❤🎉
እንደሩታ እሪሳትል
ኢትዮጵያዊት❤❤❤
ኢትዮጵያዊት ስሟን አፅድቁልን❤❤❤❤
ደምሩኝ በቅንነት የኔ ውዶች
@@fahedali632 😆😆😆😆የተመታሽ
ረዱየ አይናፋር ነች የኔ ድንቡሽቡሽ ስታምር ደግሞ
የኔ አብሮ መሽኮርመም ምን ይሉታል😂😂😂😂አይ ረዱ ተጨነቀችኮ የኔ ውድ
የሰው ደስታ የሚያስደስተን የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ለኛም ጥሩ ሂወት ይስጠን❤
አሜንንንንንን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢
ÀMNE
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እሷስ እሽ የእኔ ማፈር ምን ይሉታል አይደሉ ከጎኔ የምር እዮባ እኛንም አታሳቀን እኮ እሱን እሱን በቤታችሁ
የኔ እናት ያውም ጎበዝ ነሽ ለካሜራና ለሚድያው አድስ በዛ ላይ ድሮ ኖርማን ሁና የምታወቀው የምትቀርበው ሰው ለሂወት ጉዳይ መፈላለጉ ከሱ ጋር አብሮ መስራት ይሄን ሁሉ ኮትሮን ማድረግ የምር ቀላል አይደለም ጠንካራ ነሽ
በዛ ላይ የሴትነት ወጉን የተላበሽ ጨዋ ልጅ ነሽ
እኔ የምለው አሳዳጊዎችሽን አላህ ይስጣቸው ልጅ ከቤት ቤተሰቡን ነው መስሎ የሚኖረውና ተላብሶ የሚያድገው
ይሄን ውጤት ቤተሰቦቼ እንዴትና ምን እያሉ እዳሳደጉኝ ያወኩት ከቤተሰቤ እርቄ ስኖር ነው ለካ አባቴ ሁለተኛ እንድህ ይሆንና እያለ የነገረኝ የገባኝ
እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን
አኔምየምር
ዉድ ደሚሪኝ 5:22
ክብር ለረዱ ቤተሰቦች
እኔስ ብትይ
አይይይ እረዱና ኢዮባ እደገናኮ ህፃን ሆናችሁ 😂😂😂አይ ፍቅር ደስ የሚል እብደት እኮ ነው😂😂❤
ደምሪኝ ማማዬ
ረዱዬ ፍቅር ና እዮባዬ ያዝልቂላቹ 🙏🥰🥰
ማነው እደኔ እዮብና ረዱን የሚወድ😍😍
እረዱዬ የኔ ጨዋ እውይ የሴቶች በላይ❤❤❤የስርአት ያደገች ድቅ ሴት እዮባ ያዝ አጥብቀህ❤❤❤
በዚህ ስአት እደናተ ጓጉቸ እምጠብቀው የለም 😍😍😍
እኔም
የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታል😂😂😂😂😂የኔ ዉዶች እዝህ ቤት መጥተህ ኣለመሳቅ ኣይቻልም❤
😂😂😂
እዮባ ረዱን የምትግልጽ በት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ ይጠ ብካቹ 😘😘😘ግን....... 😂
እርዱ የኔ ፍልቅልቅ አርጋታዋ ስወድላት ❤❤❤
❤
❤
አቤል ድረል😂😂😂 አይ እዮብ😂😂 ፍቅር ብቻ እዚህ ቤት ❤❤🎉
😂😂ንኪኪ እዳትነካኩ በስጋ በደሙ ጋብቻችሁ ስለሚሆን❤❤❤ዋ😅
እዮብ ተልከሰከሰ😂😂😂😂 ረዱ የኔ ጨዋ❤
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
የዘመናችን ምርጥ ሰው ረዱ ❤❤❤ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታላቅ ምክር፣ መኪናው ጥሩ እንዲሸት ማድረግህ ጥሩ ነው ሽታው ለስለስ ያለ የማይረብሽ ከሆነ እሄን ያልኩት በራሴላይ ያጋጠመኝ ትዝ ብሎኝ ነው ልክ መኪና ስገባ በጣም ራሴን ያመኝ ነበር ቆይቶ ሲገባኝ የሚቀባው ሽቶ ነበር እኔ በወቅቱ ባላቀውም ሳይንስ ነበር የሚያስቸግረኝ፣ ዋናው ንፅህናን መጠበቅ ካልሲ፣ፓንትና ከኔቴራ ቲሸርት አለመድገም በተለይ ጥብቅ ብለው ብብት ጋር የሚገናኙ ልብሶች፣ ይሄን የምለው ንፁህ አይደለህም ለማለት አይደለም ስላንተ የማቀው የለም በቪድዮ ከማየት በቀር፣ ባጠቃላይ ምክር ነው።
ጥሩ ምክር ነው❤
በትክክል
ማነው እደኔ እዮብና ረዱን የሚወድ❤❤👍
የኔ ፍቅሮች ሁሌም ኑልን እንደኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወድ በላክ❤❤❤
አቤት ስወዳችሁ ረዱዬ የኔ ደርባባ የኔ አበባ የእዮባ ልዕልት ረዱዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሆ እኛ ተሽኮርምመን ሞትን እኮ 😂እረዱ ግን ቤተሰቦችሽን አታፍሪም ታድላችሁ በነፃነት ማደግ ደስ ይላል ከስነስርአት ጋር
የኔ አብሮ መጨነቅ ምን ይሉታል😂የኔ ውብ ምርጥ ሴት ብየሻለው አንደኛ ግን መጨረሻ ምን ሆኑ ይሆን🤗🤗
አሞለቶ የሰጣት ከዱቄት ነፆ የሆነች ውብሴትነች በደብ ያዛ ት ተከባከባት❤❤❤❤❤❤❤
የህንድ ፊልም እማይ ነው የሚመስለኝ ይመቻችሁ እዩ ረዱዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤😂😂😂
❤❤❤❤❤
እኔእራሱ ደጋግሜነውየማያቸው❤❤❤
የኔ አየናፋር
የኔ ወድ ሰውዳችሁ ❤️🥰❤️
እዮባ ረዱ ጨዋ ልጅ ስለሆነች አልፋችሁ ከትዳር በፊት እንዳትሄድ . It’s not good for both of you . Just wait for her until you get married and have real love life together. If you do everything before marriage trust me everything will be boring through time so wait wait wait ,,,,,
ማርያምን አሳፈርካት እኮ የኔ ምስጊን ረዱዬ❤ አፈስካት 😉🥰🥰🥰
የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤ማነው እንደኔ ሰፍ ብሎ የሚጠብቃቸው❤❤❤❤
እኔ
እኔ
እኔ❤😂
Ene
እኔ😢😂
ማነው እደኔ ከሁሉም ይቶበሮቺ ለየት ያሉ ናቸው የምትሉ ፍቅርን የሚያስተምሩ መልካምነትን የሚያስተምሩ በጣምነው የምወዳቺሁ❤❤❤
ታዴያ ሽማግሌ ላክ እንደሱ ቤሆን ለሷም ይቀላታል። ረዱዬ የኔ ጨዋ ስርአት ብቻ ይበቃል። እዮባ እንዴህ አታስጨንቅብን እባክህ እሷ ጭንቅ አትችልም በጣ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤ግን አጠረች ቬድዮው ትንሽ ጨመር አርጉበት
ፖርት 2 አለው ጠብቂ❤😂
@@Lijtofuk አመሰግናለሁ
ማነዉ እንዴነ አይን አዋጅ የሚሆንበት እነሩታን እወዳችኋለሁ ግን አሁን እነሱ አስጠልተዉኛን በረዱና በ እዮብ ፍቅር ክንፍ ብያለሁ😂 ማነዉ እንደኔ የሆነ ከነሩታ ወደ እዮብ የመጣ በላይክ👍 አሳዩኝ🥰
Yemn melewawet new negem lela stay tgelebechialesh
ብዙ ምቀኛ አይኖች አሉና ከምቀኛ አይኖች ይጠብቃቹ ..በናንተ ደስተኛ እንደሆነው አላህ ለኛም ደስተኛ የፍቅር ህይወት ይስጠን
አሜን ሀላላችን
በሀላል ካልሆነማ ምን ደስታ ይኖረዋል
ስታምር ከፈርዋን በአፉዋ ስትዚህ አሳቀችኝ😂😂😂😂😂 😂😂
የኔ እናት ለዚህ እኮ ነው የምወድሽ እረዱዬ የእዮብ ተሽኮርማሚ ይመቻቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ረዱ የኔ ማርርርርርርርርርርር❤❤❤❤❤
እዮብ በጣም እድለኛ ነህ በእውነት ሌላው ቢሆን ባደባባይ ለመላላስ ቅርብ ነው ግሩም ነሽ እረዱ 👌👌👌👌👌
ደስ የምትልና ስረአት ያላት ልጅ ነው ያገኘኸው እዮባ ተከባከባት. ❤❤❤❤
ማነውአደኔአዮብናረዱንየሚወድ❤❤❤❤💘💘💘💕
በጣም የማደንቃችሁ የምወዳችሁ የጭዋ ቤተሠቦች እረዱዬ እዮባዬ❤❤❤እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 10:00
ኑሮን ለማሸነፍ እንዴ እኔ ሀገር የወጣችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤
አሚንንን❤❤❤
አሚንንንንን😍😍😍እማ
የኔ መሳቀቅ ምን ይሉታል እረዱየ የኔ ጩአ ሴት❤❤
እረዱዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ የረጋ ነገርጥሩ ነውሁሉንም ነገር ደግሞ ሚዲያ ላይ አታውጣ እዮባ በጣም ስለምወዳችሁ ነው❤❤❤
በፍቅር ኑሩልን ካሜራ ፊት አዎ ያሳፍራል😅አይዞሽ ወደፊት ትለምጅናለሽ እኛም እናንተን እያዬን እንጽናና የኛ ጊዜ እስኪመጣ ቅመሞችዬ ስደት በቃ ብሎን በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን🙏🙏🙏
አሜን ደምሪኝ ውዴ
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
😂😂😂😂
አሜን😂😂😂😂
የኔ ማፈር ምን ይሉታል😅🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ማነው እደኔ እሚወዳቸው❤😮
ወይኔ እይብ የምር አስተያየቱ ደስ ሲል😂❤
ማሸአላ እዮባየ በርቱ ❤❤አላህ ይጨምርላቺሁ ❤
የእኔ እፋራም እረዱየ ከዘመኑ የለለች እሴት❤❤❤😂😂😂
እንዴ ድሮስ የኔ ሞክሼ አይደለች ረዱዬ ሞክሼዬ እንደስምሽ በረከት ረድኤት እንደምትሆኚለት አልጠራጠርም ❤❤❤
ፍቅር እስከመቃብር እዮብየ & ረዱየ ❤❤❤🎉🎉🎉
እዮቤ አሁን ገና ፍቅረኛ አገኝክ ወላሂ ደሞ ድምጿ ቃልን ይመስላል አላህ ይጠብቃቹ
ረዱየ እንኳንም አልሳመሽ ሆ እኛም ካንቺ ጋሪ ነው የተሽኮረመምነው😌ሴት ልጅ ክብራ ስትጠብቅ እንዴት እንደምደሰት So ይመችሽ❤😍
እውነት 😚😚😇😇❤
እውነት 😚😚😇😇❤
እውነት 😚😚😇😇❤
እውነት 😚😚😇😇❤
እውነት 😚😚😇😇❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እረድ የኔ ሳቂት ❤❤❤
እኔም አፍርኩልሽ የኔ ምርጥየ ልጅ በተረፈ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤ስውዳችሁ❤❤
የኔ ቆንጆ እረዱ❤ ግን በፈቃደ እግዚአብሔር ተጋቡ አቧራዉ ጨስ እንዳይሆን
የዛሬዉስ. ማየት. አይሁን. እደተሽኮረመምኩ. አለቀ. ፈጣሪየ. ድረስልኝ. 😂😂😂😂😂. እዮብ. እንከባበር. እድህማ. አትላላጥብን. ስረአት. ያዝ. 😊😊😊😊
ረዱ የኔ ውዲ በጣም አዲናቅሽ ነኝ ስመቱ ብኖረሽም የሴት ልጂ ክብሪ ያለሽ ልዩ ነሽ እዩ አታሳፈራት 😂ፈቅራቹን ያብዛላቹሁ ፈጣሪ በጣም ነው የምን ዎዳቹሁ ❤❤❤❤❤
ወይ ትህትና በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ከፊት ከኃላ ይጠብቃችሁ ::
ዉድ ደሚሪኝ 5:59
የማዳም ቅመሞች እንዲ ያማረ ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤
አሜን❤
ሰነስረአታ ምርጥ አሰተዳደግ ያደገችልጅናት ማሻአላህ❤❤❤❤
የኔ እናት በፍርሀት ተወጥራ ነዉ የምታየዉ ደስ ስትል አይናፋርነቷ ደስ ይላል🥰🥰