ለቃል መኪና ገዛሁላት አላመነችም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

КОМЕНТАРІ • 721

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  4 місяці тому +93

    0991316672 ቃልኪዳን አለማየሁ DMC Real Estate

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 4 місяці тому +8

      አዲስ ለመዳም ቅመሞች ይሆናል ውይ በውር ምን ያህል ብር ይክፍላል

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 4 місяці тому +1

      ሥወዳችሑ

    • @user-ns7ts4wp6s
      @user-ns7ts4wp6s 4 місяці тому +1

      ​@@Mas-bn2byወላሂ እኔም እፈልጋለሁ ግን እንዴት

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 4 місяці тому

      @@user-ns7ts4wp6s እዎ እህቴ እኔም ነኝ እራት እመት ስርቼ የገዛውት ቦታ ህግ ወጥ ነው ብለው መንግስት ልውስድ ነው ካርታ ያሌው በውድ ዋጋ ገዝተው። ምን እልባት አቅሙ ክቻልስ ይሄን ብንሞክር በዬ ነው

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 4 місяці тому +2

      በናትህአዲስግልጥአድርግልን

  • @FerawtFerawtbe-ei2ye
    @FerawtFerawtbe-ei2ye 4 місяці тому +226

    ሀገር ልገባ ነው በዚ ሳምንት እስኪ ሠላም ግቢ በልኝ

    • @fatoumahassan3835
      @fatoumahassan3835 4 місяці тому +5

      የኔ እናት ሰላምግቢ ያልታሰበየእርፍት እጄራ ይስጠን ያርብ ሁላችንንም ለሀገራችንያብቃን

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 4 місяці тому +2

      በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ እህቴ እኛም ለዚች ቀን ያብቃን

    • @CheerfulBread-mh5lf
      @CheerfulBread-mh5lf 4 місяці тому +2

      Bslamegbi.. Embitittebkshi

    • @FerawtFerawtbe-ei2ye
      @FerawtFerawtbe-ei2ye 4 місяці тому

      @@fatoumahassan3835 አሜን አሜን የኔ ውድ

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 місяці тому +4

      ሠላም ግቢ ማሻ አላህ እኛንም በሠላም ላገራችን ያብቃን ያረብ

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 4 місяці тому +226

    የአረብ አገር ሄደው ሰርተው የራሳቸውን ቤት የሚገነቡ የቤተሰቦቻቸውን ቤት የሚገነቡ ጀግና ሴቶች ምን ቃል ይገልጻቸዋል🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fiker1705
    @fiker1705 4 місяці тому +61

    ቃል የኔ አሳቢ ሴት ምን ጊዜም ለቤተሰቧ ለወደፊት ህይወቷ ቀድማ አሳቢ ናት በየትኛውም መስፈርት ትክክል ነሽ! መጀመሪያ ግን በጣም ደስ ብሎኝ ነበር 😞

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 4 місяці тому

      ሳብስክራይብ ኣሪጊሊኝ🎉😊🎉😊❤

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 4 місяці тому +105

    ዋው ፍራክ ነው የምትሉ ላይክ አድርጎት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር አሳዩን🔥

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 місяці тому +192

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

    • @meskerem4958
      @meskerem4958 4 місяці тому

      አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @user-vf8lg7nb1d
      @user-vf8lg7nb1d 4 місяці тому

      Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 4 місяці тому

      አሜን

    • @MeseretSemana
      @MeseretSemana 4 місяці тому

      አሜን አሜን እህት 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

    • @user-bw8yc1kc4j
      @user-bw8yc1kc4j 4 місяці тому

      አሜን አሜን❤❤

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 4 місяці тому +34

    ትክክል ቃልዬ የኔ ቆንጆ ልባም ሴት ነሽ ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ክበሩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mk5ub8eq5t
    @user-mk5ub8eq5t 4 місяці тому +20

    ላሳው ልጅ ቤት ዎሳኝ ናጋር ነው ማኪናው ቃስ በቃስ ይጋዛል ዋናው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እዎዳቹሃለው 💕💕

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 4 місяці тому +30

    እደአዲስ መልካም ሚስቱን አፍቃሪባል ይስጣችዉ አሜን በሉ ❤❤❤

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g 4 місяці тому +9

    ቃል በትክክል መርጣለች መኪና ከተቻለ በኋላ ይደርሳል ቤታችሁን ግዙ እዳታደርጊው መኪናውን 😊😊😊

  • @Redu78978
    @Redu78978 4 місяці тому +23

    ቃልዬ ማን እንደቤት የኔ አስታዋይ❤❤❤❤

  • @SadaNasir-wk3vo
    @SadaNasir-wk3vo 4 місяці тому +15

    ማሽአላህ ቃል ትልቅ ነገረ ነው ያነሳሸው ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @Werik-vz3vu
    @Werik-vz3vu 4 місяці тому +4

    ቃል በእውነት ጀግና ነሽ ከምንም በላይ ማረፊያ ነው እግዚአብሔር በሰላም አልቆ ለቤትሽ ያብቃሽ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 4 місяці тому +9

    ይጨምርላቹ ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት ማየማታ እጀራ ይስጣቹ❤❤❤

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 4 місяці тому +74

    ማነው እደኔ እሚወዳቸው👍👍❤❤❤❤❤❤

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 4 місяці тому

      ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ😢🎉😊😊😊

    • @EwiKiya-uh7eq
      @EwiKiya-uh7eq 4 місяці тому

      ደምሪኝ ውድድ😢❤❤❤❤

    • @user-mr5pu3cr1b
      @user-mr5pu3cr1b 4 місяці тому

      ❤​@@user-jg4cx5nt1z

    • @user-gg4pt3hc2h
      @user-gg4pt3hc2h 4 місяці тому

      Enem wudd new yemadergachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ke2wq5qb1l
      @user-ke2wq5qb1l 4 місяці тому

      እኔ❤❤

  • @gebreluaselemon8090
    @gebreluaselemon8090 4 місяці тому +10

    ቃልዬ እውነት ብለሻል ቤት እኮ ሁሉም ነገር ነው ጥሩ ምርጫ ነው ።

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 4 місяці тому +13

    የምወዳቹ የኔምርጦች❤❤❤❤❤ስታምሩ የደም ቅመሞች እልክደዚአነት ትዳር ይስጠን

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny 4 місяці тому +6

    እኔ ፎቅ አልወድም በነጻ ቢሰጡኝም አልቀበልም ማንም ሰው ከላይ ሲኖር ደስ አይለኝም ምክንያቱም ሚረብሽ ማይተኛ ለሊት ለሊት ስፓርት ሚሰራ ሰው ሚደባደብ ሰው የሚሮጥ ሰው ማን እንደሚሆን ኣይታወቅም ወይም ደሞ ቤቶች በጣም በጥራት ሳውንድ ብሩፍ ሆነው መሰራት አለባቸው ገንዘቤን ሳወጣ ብዙ ነገር መርምረን መግዛት አለብን

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 4 місяці тому +10

    ትክክል ነሺ ቃል ቤት ነዉ የሚሻለዉ❤🎉🎉🎉

  • @user-rz7ow2oy7t
    @user-rz7ow2oy7t 4 місяці тому +3

    ቃልዬ ትክክለኛ ምርጫ ነሽ ፈጣሪ ደሞ ይስጥ ጥሩ ልጅ ስለሆነች ባለቴ ነው የኔ ቆንጆ ከናትም ቤት ይበልጣል ትክክለኛ ሴት ነሽ

  • @tsigeredamikre996
    @tsigeredamikre996 4 місяці тому +4

    ቃል ጎበዝ መቀመጫዬን ማለትሽ አዋቂነሽ ሁሉም ነገር በጊዜው ይደርሳል

  • @drr8432
    @drr8432 4 місяці тому +2

    የቃል ትክክል ምርጫነዉ ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላች ክበሩልኝ❤❤❤

    • @helengaltigray
      @helengaltigray 4 місяці тому

      ሳብክራይበ ኣረጊሊኝ

  • @Tig12342
    @Tig12342 4 місяці тому +5

    አዲስዬ ቃል ብትሳሳት አንተ አስተካክል ክራይ ቤት መቆየት ጥሩ አይደለም በተለይ ባባ ሲያድግ ነው ምታቁት እና ቤት በይ ከዚያ በራስሽ ቤት መኪና ሲሆን ደስ ይላል አዲስዬ እሺ ቃልዬ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q 4 місяці тому +9

    ምርጫ ትክክል ነው. ቃልየ🎉

  • @sile-sew
    @sile-sew 4 місяці тому +24

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እመአምላክ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍናቹ ኮሜቱን ለምታነቡ በሙሉ ትሸፍናቹ አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 4 місяці тому +2

    ቃልዬ ትክክልነሽ መኪናና ቤት ፈፅሞ የማይገናኙ ናቸው የፈለገ ቢሆን ቤት አስሬም ቢሆን ቤትን የመጀመሪያ ምርጫ ማድረግ ትክክል ነው መኪና አንድ አላችሁ ቀጣይ ሁለት ይሆናል የኔ ምርጥ ሴት ሴት ልጅ ሁሌም የቤተሰቧን ጥቅም ታስቀድማለች ስለዚህ ጀግና ነሽ

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by 4 місяці тому +4

    ኣንኳን ደና መጣችሁ እዲስና ቃል ጥሩ ምርጭ ነው ዋናው ቤት ነው መኪና በታክስም ይኬዳል በክራይ ቤት መኖር ግን ክባድ ነው

  • @user-cl5wr4mc8s
    @user-cl5wr4mc8s 4 місяці тому +17

    ቃልዬ ትክክለኛ ምርጫ ነዉ እቤቱን መምረጥሽ

  • @jzghdh4633
    @jzghdh4633 4 місяці тому +18

    መጀመር ነኝ ዛሬ ላይክ አርጉኝ

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 4 місяці тому

      ሳብስክራይብ ኣሪጊሊኝ ውዴ 🎉😊😊

  • @natanem126
    @natanem126 4 місяці тому +25

    ቤት ነው እንጂ ከቤት በላይ ምን አለ ቃልዬ

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 4 місяці тому

      ሳብስክራይብ ኣሪጊሊኝ ውዴ🎉😊😢

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 4 місяці тому +4

    ቤት ነዉ ቃልየ እኛ ሴቶች እኮ ስሜታችንን ሳይሆን የምናስቀደመዉ የሚያስፈልገንን ነዉ ወንዶች ያለምንም ጥርጥር መኪና የሚሉት😅😅

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu 4 місяці тому +3

    በአሁን ሰአት ቤት ነው የሚያዋጣው ቃልዬ አልተሳሳትሽም ❤❤❤❤❤

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 4 місяці тому +18

    አስታዋይ ሴት ናሽ ቃል❤❤

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 4 місяці тому

      በቅንነት ሳብስክራይብ ተባበሪኝ🎉🎉😊😊

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 4 місяці тому +9

    ዋው፡የማዳም፡ቅመሞች፡እዴህ፡ነን🥰አዴስ፡ቅመሞችን፡ስለአከበርህ፡ፈጣሪ፡ያክብርህ🎉🎉🎉😍👍👈ይችን፡እዬረጋችሁ፡ጉራ፡ 3:48 በሉልይ❤😘💞

    • @estub45
      @estub45 4 місяці тому

      😅😅😅😮

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx 4 місяці тому +5

    እኔስ የሰለቸኝ ይሄ የቤት ማስታወቅያ ነው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 4 місяці тому +1

    በስማም ቃል ብልዕ ሴት👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ❤❤❤❤❤ተወዳጅ የእውነት ሴት አላማ ያላት ሴት😍😍😍😍😍😍

  • @weldetegegne1338
    @weldetegegne1338 4 місяці тому +1

    ጥቅም የማይገዛት ጀግና
    ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @user-cm4nx4sm2l
    @user-cm4nx4sm2l 4 місяці тому +1

    ጎበዝ ቃል መኪና ምንም አያደርገም አንድ መኪና በቂ ነው የኔ ውድድድ

  • @user-tr7dg3uz8o
    @user-tr7dg3uz8o 4 місяці тому +2

    ቃለዬ ትክክለኛ ምርጫ ነወ እቤቱን መምረጥሽ❤

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 4 місяці тому +5

    እሥኪ ከሥዴት የሚያወጣ ባል ሹክ በሉኝ መኪና ቀርቶ ማሲቲካ የሚገዛ የለም ብሩን ግን ከየት እያገኙት ነውአድሥ ቃል love u always ቃልየ አሥተዋይ ብትፈሺበት ብታሪበት ,ብትበይ ፆም ብታድሪ ማን እንዴቤት ትክክል

  • @TigistMelaku-yp5bi
    @TigistMelaku-yp5bi 4 місяці тому +1

    ቃልዬ በምክንያት ነው የምወድሽ ጅግና ነሽ

  • @user-uy8cm1td1i
    @user-uy8cm1td1i 4 місяці тому +1

    እግዚያብሔር ተክፉነገር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @WelensaTesfu-ds8oo
    @WelensaTesfu-ds8oo 4 місяці тому +1

    ቃልየ የኔ ጅግና💪💪 ኮነሽ በጣም ጡሩ ዉሳኔ ነዉ የወሰንሹ👍👍 ኣዲስየ በጣም አድሌና ነክ 🤔🤔በጣም ለባም ሰት ነዉ ያገነሀዉ 👌👌እግዚኣብሄር ይባርካቹ 🙏🙏 ግን ብትገዛላት ደስ ይለን ነበር😌😌💔 ማለቴ ይገባታል🙏
    ግን ኣይዞሽ ቃልየ ኣንድ ቀት ትገዛሌሽ🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @fatumayoutube8794
    @fatumayoutube8794 4 місяці тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት በነገራችን ላይ ማስተዋቂያ ስትሰሩ ሰውን እየሸወዳችሁ መሆን የለበትም ምክንያቱም ሁሉንም ተመልካችን ሳትሸውዱ መስራት ትችላላችሁ ላስተያየቴ ይቅርታ

  • @samrawit376
    @samrawit376 4 місяці тому +2

    10000000% ትክክል ነሽ ቃልዬ እኔም እንዳንቺው ነው የወሰንኩት

  • @YredangTure
    @YredangTure 4 місяці тому

    Kal best mercha new yemerexechew gobez ...dess tilalachu addis ena kal❤❤❤❤❤❤

  • @NathanKassa-tl8zd
    @NathanKassa-tl8zd Місяць тому

    Adeseye antem enkan Des aleh tebareak egziabeher yebarkeh zemeneh yebareak kezeh belay zemer ewedehalew teru bet new Des yelale yamrale

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 4 місяці тому +1

    ቃሊ 1ኛ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤❤

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 4 місяці тому +5

    የመጀመርያ ነኝ እስቲ ላይክ ግጩኝ😅
    እግዚአብሔር ከሁላቹህም ጋር ይሁን❤❤❤

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 4 місяці тому

      ሳብስክራይብ ኣሪጊሊኝ ውዴ🎉🎉🎉😊😊😊❤

  • @hhfgggjfc8114
    @hhfgggjfc8114 4 місяці тому +7

    የሰውልጅ መጀመሪያ ቤት ነው እሚስፈልጋው

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 4 місяці тому

      ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ ውዴ🎉😊❤

  • @NathanKassa-tl8zd
    @NathanKassa-tl8zd Місяць тому

    Kaleye betamnm Des belonale egziabeher yebarkachu tebareaku egziabeher yebarkesh tebareake tedarachun yebarkelachu tebareaku egziabeher yebarkachu zemenachu yebarek tebareaku weledu kebedu zerachun yabraham yesara yaderegew tebareaku egziabeher yebarkachu

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g 4 місяці тому +1

    ትክክልነሽቃል ቤትንእሚያክልነገር እደቀላልአይታይም መኪናሢበላሽየሚቀርነው

  • @tigiesttolera1622
    @tigiesttolera1622 4 місяці тому +8

    ቃል ምርጥ ምርጫ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @ZaraSabiro
    @ZaraSabiro 4 місяці тому +1

    ጀግነ ነሺ ቤቱ ይሸልሸል ቀልዬ ሀሰብሺ ደሰ ብሎኛል 👍👍👍👍❤❤💙💙💚💚💛💛💜💜

  • @alem5097
    @alem5097 4 місяці тому

    እግዚአብሄር. እድሜና. ጤና. ይሰጣችሁዘራችሁ. ይባረክ

  • @hanibee2831
    @hanibee2831 4 місяці тому +1

    ማሰታወቅያ መሆኑናው ተጫወቱብን😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому

    አዲስ ቃል በጣም ነዉ የምወዳችሁ ማርያምን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤

  • @NathanKassa-tl8zd
    @NathanKassa-tl8zd Місяць тому

    Kaleye betamnm Des belonale egziabeher yebarkesh zemenesh yebarek ewedeshalew Des belonale egziabeher yebarkesh zemenesh yebarek ewedeshalew tebareake

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 4 місяці тому +1

    ትክክል ምርጫ ነው👌👌👌

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 4 місяці тому +4

    ትክክክል ቃልዬ ውድ ቅድሜ ቤትነው❤❤❤❤

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 4 місяці тому

      ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ ውዴ🎉🎉🎉😊😊😊❤❤

  • @NathanKassa-tl8zd
    @NathanKassa-tl8zd Місяць тому

    Adeseye antem enkan Des aleh tebareak egziabeher yebarkeh zemeneh yebareak kezeh belay zemer ewedehalew teru zemare new betwom kongo new Des belonale

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 місяці тому +1

    ጀግና ቃልዪ ቤቱን ምርጫሽ አድርኪው!!❤🙏👍

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s 4 місяці тому +2

    ቃልትክክል ቤትነው ዋናው መኪና ምንሊሰራ ባድቀንቢጋጪእኮ ቀረነው

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 місяці тому +2

    አንች ሁለመናሽ የተቀደሽ ነሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v 4 місяці тому +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ የቃልየና የሐዲስ ወዳጆች❤❤❤❤❤❤

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 4 місяці тому

      ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ ውዴ🎉🎉😊😊😊

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 4 місяці тому +1

    አዲስ መጀመሪያ ርዕሱን ሳየው ይሄ ዪቲዩብማ በጣም ይከፍላል ማለት ነው? አልኩ
    ከዛ ቆይ በቤት ኪራይ እየኖሩ መኪና መግዛት ምንድን ነው ?
    ከዛ አይ በቤት ኪራይ ቢኖርም ተፍ ተፍ ብሎ ለሚሰራ ሰው መኪና መስሪያ ቤቱ ነው አልኩ።
    ከዛ ሁሉ በኋላ ሳየው ለካ የዲኤምሲ ሪል ስቴት ማስታወቂያ ነው፡፡
    ለማንኛውም በምንም መስፈርት አቅሙ ለፈቀደ ሰው መኖሪዯ ቤትን የሚያክል ትልቅ ምርጫ የለም፡፡ ቃልዬ 100% ትክክል ነሽ

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv 4 місяці тому +2

    ትክክል የኔ በትናዉ የምፈልገው ❤️

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 4 місяці тому

    ቃልዬ ቆንጆ ቤቱ ይሻላል ዉድዬ አዲስ መኪና ይደርሳል ቤት ቋሚ ንብረት ነዉ

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 4 місяці тому +2

    ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @user-dt2xg1vy2e
    @user-dt2xg1vy2e 4 місяці тому +3

    ቤት ነው የሚስፈልግሽ ቃልዬ!!!

  • @user-zc1se4uc2y
    @user-zc1se4uc2y 4 місяці тому

    አዲስዬ በጣም እማይሆን ሀሳብ ነው ያቀረብክላት ቃልዬ አይምሮሽ የተባረከ ይሁን መጀመሪያ የቂጤን አለች አሉ ቀበሮ ሆሆ primary or secondary which one first she have a good answer or choice thank you ቃልዬ🙏❤️❤️💝

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 4 місяці тому

    ቃልዬ ምርጫሽ ምርጫችን ነው የኔ ጀግና ወልደሽ ብዙዙዙ ልጆች ኖሮሽ እችኑ መኪና ይዘሽ ለማየት ያብቃን እማምላክ ትርዳሽሽሽሽ❤❤

  • @adugetanh3424
    @adugetanh3424 4 місяці тому

    ማንን ለማስቀናት ነው 😂😂😂😂😂እኔም ቤቱን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mz7xr6dy4f
    @user-mz7xr6dy4f 4 місяці тому +1

    አልዬ የኔ ቆንጆ እውነት ነው ምርጫሽ ምንም አልተሳሰርሽም ቤት ሲኖር ነው መኪና ዋናው ቤት ነው ጎበዝ የኔ ጀግና ቀልድ
    ቤተሰቦር መኪና ጥቅም የለውም ስለዚህ ቤት ወሰኝ ነው መኪና ነገ ይመጣል ሁላችንም እወዳቸዋለሁ🥰🥰🥰🥰🥰 ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i 4 місяці тому +2

    ቃልዬ ትክክል ነሽ ምርጫሽ❤❤❤

  • @Salama-hk4pz
    @Salama-hk4pz 4 місяці тому +1

    እቤት ይሻላል ቃልዬ ትክክለኛ ምርጫሺ ነው👍👍❤

  • @fatema7
    @fatema7 4 місяці тому

    ትክክልቃል የቤትኩ ለልጁችሽ. ይቀመጣል. 🎉መኪና ነገቢገለበጥ. ኪሳራነዉ ጉበዝ❤

  • @tigistdese-uw9jo
    @tigistdese-uw9jo 4 місяці тому

    ጎበዝ ቃል እኔም ባንችቦታብሆን ቤቱን ነው ምወሰድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w 4 місяці тому

    ጎበዝ አዎ ሒዎት ከባድ ነው ትክክል እግዚአብሔር ይባርክሕ አሑንም በጤና በፍቅር በሐብት በልጅ እዳውበሑሉም የእግዚአብሔር ሠላምፍቅር ሑሌም አይለያቹሕ ዎድሜ አሥተማሪ ነሕ ለብዞዎቹ ❤❤❤❤❤ቃልየ ልዩየ ❤❤❤💋💋💋💋

  • @Tiji21-m2x
    @Tiji21-m2x 4 місяці тому +1

    Yes ትክክል ናሽ 💙

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v 4 місяці тому

    😂😂የኔ የግራዬ ያምራል የቀኙ አያምረኝም ገገደድ ይላል መሠለኝ😂😂😂😂አዲሥ አሳከኝ

  • @user-bt2nn4ek8s
    @user-bt2nn4ek8s 4 місяці тому

    የኔ ዉዳቼ ስወዳችዉ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ እና ቃልዬ ልክ ነሽ ከቤት በላይ ምን አለ መጀመርያም ቤት ነዉ ሌላዉ ይደርሳል እወዳችዋለዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 4 місяці тому +2

    ቃልዬ ትክክል ነው ምርጫሽ

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 4 місяці тому +2

    ቃል ትክክል ነሺ 🎉🎉❤❤

  • @user-qz8ym5um8l
    @user-qz8ym5um8l 4 місяці тому +2

    ቃል ትክክል ነች

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 4 місяці тому

    ትክክል ነሽ ቆንጆ አሪፊ ውሳኔ አጠራቅመህ ግዛላት ብዙ አስለቅሰሀታል መካስ አለብህ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 4 місяці тому

    አድናቂሽ ነኝ ቃል ልክ ነሽ ዋናው መቀመጫዬ አይደል የሚባለው ጉበዝ❤

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 4 місяці тому +1

    ትክክል ነሺ እማ ማን እደቤት ባበይ ባጠጪ ሁሉንም የሚደብቅልሺ ቤት

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g 4 місяці тому +1

    እቤቱን ምምረጥሽ ጥሩ ነዉ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 4 місяці тому +1

    ቃልዬ ልክ ነሽ 👌🏾
    ቤትነው የሚያዋጣው!

  • @user-tr4kv1xj5k
    @user-tr4kv1xj5k 4 місяці тому

    ተባርኪ ቃልየ በምክኒያት ነው የምወድሽ ሰላምአቹህይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaSeid-jb6zw
    @ZeharaSeid-jb6zw 4 місяці тому

    ጀግና ቃል ወላሂ ዋናዉ ቤት ነዉ ከሁሉም በፊት ሌላዉ ትርፍ ነዉ👍👍👍👍

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 4 місяці тому

    ትክክክቤቱነው ቃልመቀመጫየንአለች ዝጀሮ🎉🎉🎉

  • @fikeradane6612
    @fikeradane6612 4 місяці тому

    አላገበሃትም አፈስካት እግዚአብሔር ፀጋ ውን ያብዛልሽ🎉

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w 4 місяці тому

    Likinesh bete yeshalal qaliye mircashin wadijewalaew ❤️❤️👌

  • @habibah9637
    @habibah9637 4 місяці тому +1

    እደዚህ ያለ ባል ቢኖረኝ እደዚህ የሚያማርት😂😂😂😂አይይይይይ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 4 місяці тому +1

    እኮ ቃልዬ ትክክል ቤትነዉ እሚቀድመዉ❤❤❤

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 4 місяці тому +1

    ❤ቃል ትክክል ነሸ መኪና አለመምረጥሸ

  • @liyatras965
    @liyatras965 4 місяці тому +1

    ጎበዝ እንኳን ቤቱን አልሽ!

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 4 місяці тому +1

    ትክክል ነሽ ቃልየ ቤት ይቀድማል❤❤❤