Redu give your heart fully for God ። እግዚአብሔር መቸም አቀየርም እሱ ዘላለማዊ ነው 💚 እግዚአብሔር ሁልን ይባርክልሽ ። አንተ ደሞ ልብህን አስፋ ካዛ ነው የመጨራሻህ ምትሆነው ክርስቶስ ቤተክርስቲያን እንደሚወድ ከወደድካት ያንተናት አሁን እኮ አብራቹ እንድትሆኑ የፈቀደው እግዚአብሔር ነው እሱ ደሞ ጊዛዊ ነገር አፈቅድም see you relationship like a plant water it put እግዚአብሔር in it.if you plant orange you will get orange if you plant lemon you will get lemon.
ሙሉውን አይታቹ ኮመንት አርጉ ለጥያቄዎቻቹ ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን
እዩ. ባትለን ሙሉ ነውኮ የእናንተን የምናየው😊ወገን አስር ሺህ ሃያሺ አስገቡኝ እስኪ ደስ የስደት እህታቹ እ😢❤❤
እንደ እኔ የጠየኳችሁ የጥያቄስ መልስ የት አለ 😢😢😢😢😢😢😢
እናቴም እኛን አክብራቹ ስለመለሳቹሁ እናመሰግናለን🙏እና ደግሞ ፎሮፉየልከን እንዳት ቀይሪ ባይሆን ረዱና እዮብ በምሎ ዩቱም ብቅ በሉ ረዱ መታደል ነው የመጀመሪያሽ በሞሆኑ የመጨረሻሽ ያሪግለሽ የኔ አበባ በጣም ነው የምዎዲሽ እረግጠኛነኝ እናትሽም የአንች ሀምሳያ ናት ❤😂ፈቅራቹሁ የአብራሀምና የሳራ ይሁን ሁለም ብትመጡ የማትሰለቹሁ እና ቃጣይ ደብዳብው ይነበብ👍
@@yeshumethiolove275ውዷ ደምሩኝ🎉
እዩባ ና ሪዱ ሰውዳችሁ አይልያችሁ እዩባየ እናትን እስክውድሞችህ ሳይ የእኔ ቤትሰብ ተዘ ይሉኛን እኛም እድናት ነብርን ብጣም ነብር የምንዋድደው ሰድት ለኝን እንጅ 13 አመት ሙሉ ብስው ሀገረ ብቻ አልሃምዱሊላህ
ሰወዳቹ ደሞ አሞኛል በሰዉ አገር ፀሎት አርጉልኝ❤😢
አይዞሽ እማ
ፈጣሪ ይማሓርኪ ዝሓፍተይ👏💝👏
ፈጣሪ ይማርሽ እማ
እ/ር ይማርሸ አይዞሸ❤🎉🎉
ኣይዞሽ🥺🥺🙏
እዮባ ለምን ማታ አትለቁም ብዙ እይታ እንዲኖረው
ከ12 ሰአት በዋላ ነው መልቀቅ
በተርፍ ወዳችዋለው❤❤❤❤❤
አወ
በዚህሰአት ነው አሪፉ ማታእኮሁሉምይለቃሉአይታይም
በዚህ ሰአት ነዉ አሪፍ እይታ የሚኖረዉ 12 ሰአት ሁሉም የሚለቅበት ሰአት ነዉ.
@@user-hi7cd6zj7o ዋናው ጥሩ ሥራ ይዞ መቅረቡን እንጂ በማንኛውም ስዓት እይታ ያገኛል 👉እዮብ የሚለቅበት ስዓት ጥሩ ስዓት ነው 👍👌ደግሞም በጣም እየታየላቸው ነው
በማንኛውም ሰአት ቢለቀቅ ምን ችግር አለው እናንተ ሲመቻችሁ ማየት ትችላላች ልክ ሲለቀቀ መሆን የለበትም
ዋው ዛሬ ደሞ አምሮባቻል ማነው እንደኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወድ ላይክ አርጉ 👍👍👍
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤
@@saadaahmad5973የኔውዴእኔምደምረኛ
ይሄ ደብዳቤ ቀጣይ ለመውጣት አለበት እንጣላለን አልወጣ ረዶ እዮብ ቀጥላለሁ ይህንን ደብዳቤ ካላነበባችሁ እንጣላለን❤❤❤🤣
ደምረኛ
እዮባየ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ረድየ ዛሬ አምሮብሻል እራስሽን ጠብቂ ዝንጥ በይ ቆንጆነሽ ይሄንን የመሰለ ሸበላ ቆንጆ ዘናጭ ልጅ ይዘሽ እዮብየ ረድ በጣም ተወድሀለች ታፈቅርሀለች አደራ በደንብ ያዛት ረድም ይሄንን የመስለልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነውና በግልፅ ፍቅርሽን አሳይው ተንከባከቢው አዳምጭው ተረጂው ከእናት አባት በላይ ወደ
ትዳራ ትመልከት ይላል ቅድስ መፀሀፍ እና ሁሉም በእግዚአብሔር ነው እና ፍቅርሽን ጠበቅ አርገሽ ያዥ
ተደማመጡ ያኔ ሁሉ ነገር ያምራል ፈጣሪም ይባርካል በርቱ ውድድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሁልግዜም ማንም ሰው በመሀላችሁ እንዳይገባ ተጠንቀቁ ጋደኛ በተለይ እግዚአብሔር ከምቀኛ ከተንኮለኛ ሰው ይጠብቃችሁ ረድየ መቼ ነው የምትጋቡት የሚለውን ጥያቄ መመለስ ለምን ፈራሽ ሁሉም ነገር በግዜ ሲሆን ጥሩነው በተለይ ለሴት ልጅፍቅር በጣም በውጭ ሲሆን ቶሎ ያልቅና ትዳር ላይ ሳይደርስ መሰለቻቸት ይመጣል ቶሎ በይ ሴት ነሽ ብልጥ ሁኚ ለአወቀበት ትዳር መከበርያ ነው ላንቺም ለቤተሰቦችሽም ያውም ይሄንን የመሰለ ሁሉን እሞልቶ የስጠው ልጅ እግዚአብሔር ሰቶሽ ቶሎ በይ ሴት ናት ብልጥ መሆን ያለባት የእናትነት ምክሬነው ነቃበይ ልጄ የሴት እድሜ ይቆጥራል ወንድ ችግር የለበትም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
true ❤ love never end
ዋዉ ዛሬ ደሞ አምሮባችዋል ማነው እንደኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወደ ላይክ 👍👍👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉
የልጅነት ፍቅር ደስ ይላል እኔም የልጅነት ባሌ ነው ያገባሁት በዛም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ያዝልቅልሽ በሉኝ
ያዝልቅልሽ ውደ
ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው ያርግልሽ እኔ 16 አመቴ ነው ያገባሁት ከዛ በፊት እኔና ባሌ አንቀራረብም ነበር ቤተሰብ ተጠያይቆ ነው የተጋባነው ድል ባለ ሰርግ ተጋባን በመጣም አፍቀርኩት አፍቀረኝ በመጨረሻ ቤተሰብና ቤተሰብ ተራራቁ ችግራቸውን አናውቅም ተኳረፉ እኔሱ ግን ፍቅራችን አንቀነሰም ይከባከበኛል አምስት አመት ተቀመጥን ወለድኩ እስከዛ ድረስ እነሱ እደተራራቁ ናቸው በመጨረሻም እባሌካር ባልሆነ በሰው ነገር ተጣላን ተቀየረብኝ 😢😢😢 ታው አልኩት ሊሰማኝ አልቻለም ከፍኝ ከቤተሰብ ተራሪቄ እደት በሰው ትቀይረኛለህ አልኩት አወን ቤተሰቦችን ምረጭ አለኝ እሽ ብየ አይኔን አጥቤ ልጀ ይዠ ሄዲኩ እናት ሆዷ አይጨክን ሰተት ሄድኩ ስታየኝ አልቅሳ ትሞት እም ፀፀትኝ አለቀስኩ መታሽ አገላታሽ እያለች ሰውነቴን ድብስብስ አረነችኝ እማየ የኔወድ 😢😢😢 ከዛ ከነልጀ እየተከባከቡኝ በከባሌም ተፋታል ፍቅሬ ብጨምርብኝም የሱ መቀየር ተስፋ አስቆረጠኝ ከዛም ሌላ አገባ ልጅን አየመጣ ያያት ነበር አድገች 2አመት ሞላት ቆጅየ ናት በጣም ፈጣን ሆነች ግን 😭😭😭😭😭 አላህ ለኔ ፈቅዶ አይደለም የሰጥኝ ለካ ሞተችብኝ ልቤ ተሰበሬ ጨለመብኝ እኔ መኖሬን ጠላሁ በረጋጋት አልቻልኩም ወደ ስደት ለመሄድ ወሰኩ አሁን ከመዳብ ቤት የሰውልጅ አሳድጋለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ የኔ ያለውን አስቀምጦልኝ ይሆናል 🙏
ሜካፕ በፋፁም እንዳትጠቀሚ ማርያምን ረዱየ እግዚአብሔር ዉብ ዐድርጎ ሰርቶሻል ምንም ሜካፕ አያስፈልግሽም❤❤
ማሻአላህ ዛሬ በጣም አምሮባችዋል ቪዲዮ ሳልጨርስ ነዉ የፅፍኩት እዮብ ላይክ አርገኝ በጣም አከብራቹአለሁ ሁለታቹም❤❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤
ደምረኛ
በጣም ነው የምንወዳችሁ እናቶች እንደሚመለከታችሁ ታውቃላችሁ እኔ እናተን የሚካክሉ ልጆች አሉኝ ልቤን በአሴት ትሞላለች ሳያችሁ ጨዋዎች እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤
የዛሬዉ ይለያል ባልና ሚስት ካድ ወኝዝ ይቀዳል እረዱ አቤት አደብ ❤❤❤ስወድሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ ፍፃሜው አችሁን ያሳምርላችሁ እዮብ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ስሉ አለ ነብይ
ሱለላህ አለይ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ረዱዬ ዛሬ ደሞ ዉብ ሆነሻል የምር እዮባ ታድለካል እቺን የመሰለች ልዕልት ስላገኘክ ❤
እዮብ አሁን ልጅ አደለህም ትልቅ ሰዉ ነህ ልጁነት አያጥቃህ በደንብ ያዛት እረዱ በጣም የቤት ልጅ ነው ምትመስለዉ በዛላይ ስሜቷን መናገርና መግለፅ የማትችል እና አደራ እንዳትጎዳት መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ እግዚያብሔርን በመፍራት ተጓዙ🙏🙏🙏🙏
(የከረመ ፍቅር አቤት ደስስስስስ ማለቱ) የልጅነት ፍቅር የህይወት ዘመን ትዝታ ነው😢😢😢እኔ ተጎድቼበታለሁ በጣም ይጎዳል ብቻ ግን አይለያችሁ ያዝልቃችሁ
ደምረኛ
ልጠይቅ ያልኩትን ጥያቄ ስለ ረድኤት የጠየቃቹ ጎበዞች 😊❤❤❤
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
ወይ እዮባ አተኮ አትቀልድ እጂ መቀለድ ስትጀምርክክክክክ😁😂😂እረዱ&እዮባ ስወዳቺሁ እኮ💕💕💕💕እስኪ እነዚህን ምርጥ ልጆቺ የሚወድ👍👍👍
እግዚአብሔርን እንዴት እንደምታምሩ እንዴት እንደምወዳችሁ እዬባ ከነቤተሰብህ እረዱ በራስሽ ፊት ውብ ነሽ ምንም ሜካፕ አያስፈልግሽም እውነት በጣም ነው እምታምሪው መልክሽን ጠብቂ እዬባም በጣም ቆንጆ ነው ተፋፍሳችኃል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብረሀም የሳራ ፍቅርና መከባበር የሞላበት ያድርጋችሁ ከአይን ያውጣችሁ አድናቂያችሁ ነኝ ውድድድድ
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ❤
ድምቅ ብላችኋል ዛሬ ደሞ ግን ቪድወክ ብዙ እይታ እንድኖረዉ ማታ ልቀቁት በተረፈ እወዳችኋለሁ😍😍😍😍
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤
@@saadaahmad5973 አብሺሪ
ደምረኛ
ለቤታቹ አድስ ነኝ በጣም ነው ማድንቃቹ ደስስ የሚትሉ ጦንዶች ናቹ በፍቅር ያኑራቹ ❤ 🥰🙏
ይገርማል ከድሮዉ ታፍቅርህነበር ማለትነው ትፍቃቀራላችሁ ማለትነው ታምራላችሁ እዳትጎዳት ተከባከባት😅😊
ዋዉ ስታምሩ እዮባ እረዱዬ የኔ ጨዋዎች❤❤ሁሊም ቢሆን በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ ልኡል እግዚአብሔር❤❤❤
ደምረኛ
እረዱዬ በጣም ጨዋ ያሳደጋት ልጅ ነች እኔ በረዱ ደስተኛ ነኝ ቁጥብነቷን ወድጄዋለሁ በናትሽ አይን አውጣ እንዳትሆኚ እሺ የኔ ቆንጆ ውድድድ ነው ማ🎉🎉🎉🎉
አቤት ያሉበት ቦታ እንዴት ደስ እንደሚል
እውይ መድሀኒያለም እዬ ሰላም ቢሆን አገራችን ምን ያህል እግዛብሄር የሰጠ ሀብት አለን❤️❤️❤️❤️
wowረዱየ ዛሬ እንደት እንዳማረብሽ ሁሌ ፍክት በይ እንደዚህ የኔ ልእልት ጥያቄችንን ስለመለሳችሁልን እናመሠግናለን❤❤ ፍቅር እስተ መቃብር ስታምርኮ አይለያችሁ❤❤
እናመሠግናለን እጅግ በጣም አምሮባችኋል 😊ረዲዬእዬባዬ ፍቅርን ያብዛላችሁ ❤
እረዱ ፀጉርሽ ፍሪዙ ሲያምር
ወይኔ በሳቅ ቀላል ተዘረገፈ የምር የረዱ ንግግር አስለቅሶኛል የኔናት በጣም ነው የምትመሳሰሉት አብሶ ጥርሳችሁ አንድ አይነት ነው እና ደስስስ ትላላችሁ ❤❤❤❤
ደምረኛ🎉
ደምረኛ🎉
@@fatumawaseመጥቻለሁ ውዴ አንችም ነይ😅
ሆይ እዮባ በጣም ነው እማትስቀኝ😂😂😂ረድ ቆንጆ ፀባዬ ሰናይ❤
እዮባ ግን. 3ፍቅረኛ. ነበርህ. በዚህ እድሜህ የአይን ፍቅር መሆንአለበት😂😂😂
ክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
እኔም እኮ rediet tesfaye ነው ስሜ abet memsasel😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ክክክክክክክ
ዋው ደስ ስትሉው ግን እረድ ትግስትሽ ምክኒያቱም እዬባ ብዙው ጌዜ እችን አፍቅርኩህ እያለ መጠበቅሽ ❤❤ እካን አብራቹው ሆናቹው
እውነተኛ ፍቅር ! ረዱየ አምላክ ይጠብቅሽ🎉
እኔ በጣምሥአት ያለው ሠው አይቻለሁ የዝች ልጅ ግን ይለያል የኔውድ❤❤
የኢትዮጵያ ወርቆች ❤ ስወዳችሁ/ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤ አለባበሳችሁ …….🎉🎉🎉
ረዱየ ዛሬ በጣም ቆንጆ ሆናችሁአል
የፀጉርሽ style ደግሞ ❤❤❤
አምላኬ ሆይ ለኛም ለመዳም ቀሞሞች የልባችን ምኞትፈፅመልን አሜን በሉ😢🎉❤
amennnn
አሜን ❤❤
ሁሉንም ነገራችሁን እከታተላለሁ ብቻ በርቱ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርካችሁ።አንድነገረ ግን ከአንደበትህ በተደጋጋሚ ይወጣል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ትላለህ ከብዙ ታወቀ የእምነቱ ባለቤቶች ይወጣል እና አንተም ወረስክ ወንድሜ እግዚአብሔር ክብር የሚቀነስበት የሚጨመርበት አምላክ ስላልሆነ ክብሩን ይውሰድ ባትሉ
ምርጥ ጥንዶች እደማንኛዉም ጥንዶች እዉኝ አዉኝ አይሉ አይላላጡ ሰነሰርአት ያለችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሪን ያብዛለችሁ እዉዳችሇለሁኘ😘🙏🙏🙏🙏
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ❤
@@-againyoutube5771 እሸ😍
የኔ ውዶች በጣም ነው የምንወዳቹ በጣም ነው የምታምሩ አዛኝቷ በጥላዋ ትጋርዳቹ ረዱ የምወድልሽ ነገር የምራባውያን አለባበስ( እርቃንን) አለመሔድ❤❤❤
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤
ደምረኛ
ያልተመለሰ ጥያቄ አለ😂😂😂ሬዱ ኢዮባን ሳሚ ተብለሽ አልሳምሽውም😂😂
ለካ የቆያችሁ ናችሁና እኔኮ ዩቲውብ ስሰሩ ነበር ወደ ፍቅር የዞራችሁት የሚመስለኝ ዋው ግን ኢዮብ ሁለተኛህነች ፈትነሃ😂😂😂😂
አሣ ጉርጎር ዘንዶ ያወጣል አሉ ክክክክክክክክክክ መሣሣም ለሚድያ ለምንአሥፈለገ 😂😂😂😂
Redu give your heart fully for God ። እግዚአብሔር መቸም አቀየርም እሱ ዘላለማዊ ነው 💚 እግዚአብሔር ሁልን ይባርክልሽ ።
አንተ ደሞ ልብህን አስፋ ካዛ ነው የመጨራሻህ ምትሆነው ክርስቶስ ቤተክርስቲያን እንደሚወድ ከወደድካት ያንተናት አሁን እኮ አብራቹ እንድትሆኑ የፈቀደው እግዚአብሔር ነው እሱ ደሞ ጊዛዊ ነገር አፈቅድም see you relationship like a plant water it put እግዚአብሔር in it.if you plant orange you will get orange if you plant lemon you will get lemon.
እዩብ ረዱ እንኳን ሰላምመጣቹሁ ፍቅር እስከመቃቤር ያኑራቹሁ ❤❤❤❤
አማሮባችዋል በጣም ደስ ትላላቹ በርቱ በተረፈወ እኖዳችዋለን❤❤❤❤❤❤🎉
እረዱየ እዮብ አምሮባቹሀን ስወዳችሁ ማርያምን እናተ ስትለቁ ቢዲዮ ስራየን አቋርጨ ነዉ እማያቹሁ ❤❤❤❤
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
እግዚአብሔር ወብ አረጉ ፈጥሮሻል ቆንጂዬ ነሽ ረዶዬ ምንም አለመቀባባትሽን በጣም ነወየወዲድኩልሽ የኔ እልልት❤❤❤ ግን ረዶዬ ቀሚስ ለመልበሽሞክሪ ቀሚሽ ልበሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለካ እደዚህ ፈቀረኛሞች ነበራችሁ አኛም ገብቶናል🙆♀️🙆♀️🙆♀️ ማች ስለለበሳችሁ የረዱ የጸጉር እስታይል እደዚህ ሴላማረ ልዩ ቦታ ስለሔዳችሁ እኔ ስለናተ ደስ ብሎኛል እወዳቼሁዋለሁ እረዱየ ስታወሪኮ እዴት እደምታምሪ የኔ ጸባየ ሠናይ
Bright I t you guys don't rush into HD help and get
?WDqwertyuiopasdfghjklzxcvbnm!?Q
እውነተኛ ፍቅር አለያቹ የኔ ውዶች ስወዳቹ ስታምሩ ይገርማል እናተ አብስላቹት😅 እነ አዲስ ዛፍ ላይ ወጥቶ አጨውልቆ ሲዬዩ አስቀውኝ ነበር እኔስ አድ ኮፒ ምትመስሉኝ ነገር🥰🥰🥰🥰😘😘😘❤❤❤❤
እዮባ እና እረዱ በጣም ነው ያምወደቹ እና ደስ ትንጅለለቹ እግዚአብሔር ፍጥሜቹን ያሰምራው አምሮባቾል አሁን እኔ ያለሁት ስደት ላይ ነኝ ውደፊትኢትዮፒያ ስማጣ እናተን ባካል ማግኝት ፈልገለሁ❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ❤
ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እና ዘመናችን ይባርክላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ድምጼ ተሰምቷል😂😂😂😂 ተመሳሳይ ለበሳቹ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሄርን በጣም ደሥ የምትሉ ጥዶች ናች ፈጣሪ ፍቅራችሁን በበረከት ይሙላላችሁ 🙏
ተወዳጆች እዮባ & ረዱ ደስ የምትሉ ጥንዶች በጣም ነው ምወዳቹ ደሞ ቪዲዮ ስትለቁ ማታ ልቀቁ 🥰🥰🥰🥰
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ❤
እዮባ ረዱ የከረመ ፍቅር ያለችው እዉነት ነዉ ረዱ የእኔ ፍልቅ እዉነትሽ ነው ሜካብ አያስፈልግሽም አንች ከፈጣሪ የተቸረሽ ምርጥ ሴት ነሽ የእኔ ደርባባ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ❤
እዮብ እና ረዱዬ በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ የኔ ማሮች
wow አምሮባችዋል የምር ፍቅራችሁን ይብዛ እዬባ&ረድን❤❤🎉🎉🎉
ያ ፀጉርሽ አሁን ያምራል ሁለተኛ ሹርባ ማታማታ ብቻ ከፈለግሽ ፏ ብትን በይ መቼ ልትጠቀሚበት ነው ረዱዬ ?ያ ቆንጆ ፖ
በጣም ታምራላችሁ ስንወዳችሁ ከልብ ነው
ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ረዱዛሬ ደግሞ ከሌላው ቀን በተለየ እምርርርርር ብለሻል ቆንጆ we Love you ❤❤❤
በርቱ እሺ 👏👏👏😘😘
እነዚህን ጥንዶች እደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤
ደምረኛ
@@saadaahmad5973 abshri
ረዲዬ ዛሬ ደም ውብ ❤ሆነሻል እዮባ ታድለካል እቺን ❤የመሰለች ልዕልት ሰላገኘክ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠያቄይቱ ግን ጎበዝ ናት
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
@@saadaahmad5973 አርጌሻለሁ እኮ ውዴ በፌት
ዉይ እደት እኮ እደምወዳቸዉ ስርአታቸዉ ግን እህት አለም ሱሩ አትልበሽ እሽ በተረፈ በጣም እወዳችሁ አለሁ
የእናተ ቤተሰብ ምንኛ የታደሉ ናቸው ሁሉም ከትልቅ እስተንሽ የተባረከሚስቶች ነው ያገኛቹሁ ምንኛ እድል ነው ዋው መጨረሻቹም ያሳመርላቹሁ መታደል ነው
ደምረኛ
ረዱዬ የኔ ኣሰተዋይ ኢዮባም ኣስተዋይ ወንዲ❤❤❤😊😊😊ፍቅራቹ እግዚአብሔር ይባርክላቹ በጣም ታምራላቹ
ማነው እንደ እኔ ረዱዬ&ኢዮባ የምወድ❤
ምየ ልናገር ረድኤት የምትናገረው አማረኛ በሙሉ በጣም ትምህርት ነው ካች ብዙ ተማርኩ ለእናትሸ ሁሉንማማከርሺ ጀግና ❤❤❤❤❤
ረዱዬ የዛሬ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ሁል ጊዜ እንደዚ አድርጊው ረዱዬ
አንድ አይነት ልብስ ለብሳችሁ ኑ ብዬ ነበር ስለስማችሁኝ አመስግናለሁ❤❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ❤
የኔውዶች ስታምሩ ዛሬ ደሞ አምሮባቹሀል እዮባ ለካ እረዱን እንደምታፈቅራት ቀድመህ አሳውቀካል የኔ ጀግና ጎበዝ መራጭ ነህ🎉🎉😂❤❤❤
እኔ እናንተ ልጆች ሥረአታችሁን በተለየ እወድላችሆለሁ ቶሎ ተጋቡ የምር ደሞ እወዳችኋልሁ👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤
በጣም ነው የምታምሩት እዮባና እረዱ መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ የሰውልጅ መጨረሻው ሲምርነውና በተረፈ እግዚአብሔር ፍቅርነውና ሁሌም ከእናቱ ከድንግል ማርያምጋ በመካከላችሁ ይኑሩ አሜን በርቱልን🙏🌺🕊🥰
አብዛሀኞቹ ቅመሞች ነን ሰአት እያያችሁ ልቀቁልን ደግሞ አምሮባችኃል❤
ደምረኛ
እኔ ዩቱበሮች አድንቄ አላውቅም እናተ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር መጨረሻች ያሰምርላቹ❤❤❤❤
እግዚአብሔር የፍቅር ዘመናችሁን ያሳምርላችሁ
አሜን!!!!❤❤❤❤❤
አቤት አቤት ውበት እርጋታ እምር ብሎባችኋል አበባዎቼ❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ኢዮብና ረዱ😊❤
ሰላማችሁ ይብቃ በጣም ደስ ሚል ቪዲዮ ነው ዘና አረጋችሁኛል
መልስ አልተመለሰም ምክንያቱም መች ነው ቀለበት ምታስራላት ብዬ ነበር ሁለተኛ ደሞ መች ነው ምትጋቡት በጊዜ ተጋቡ ብዬ ነበር መልስ እጠብቃለሁ ፕሊስ 🫶😍❤
ስታምር የምትሉት 👍👍
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
የኔ ምርጦች ማርያምን ስወዳቹህ ብቻ እደዘመኑ ሳይሆን እስከ መጨረሻው ያሳምርላቹህ አደራ መጀመሪያ እግዚአብሔርን አስቀድሙ ቤተክርስቲያን ሳሙ ቤታቹህ በሬደት ይሞላል ❤❤❤❤
እሷ ግን በጣም ጨዋ ሴት ነች ጭዋ ያሳደጋት ምንምን ፍቅሯን ለመግለፅ የማትሰስት በዛ ላይ ቆንጆ ምንም የማይወጣላት አንተ ግን ብዙ ማሻሻል ያለብህ ነገር አለ በተለይ ፍቅርህን ለመደበቅ ምትጣጣረው ነገር በሃላ ዋጋ ያስከፍልሀል ጥንቃቄ ያስፈልጋል
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ❤
😂😂😂😂😂wow yetemeta comment bezalayi ewunet yehon
@@-againyoutube5771ደምሪኝ ደምሬሻለሁ🎉
ልክ ብለሻል እኔም የታዘብኩት ነገር ነው ለምን ይሆን?እረዱን የመረለች እንቁ አግኝቶ
ደምሪኝ ውዴ
ሩዱየ pis አንድ ቀን ቤተስቦችሽ ጋር ሁነሽ ስሪን ፍቃደኛ ከሆኑ❤
የኔ ደርባባ ስወድላት እርጋታዋንን😂😂😂
አደራ አደራ በተፈጥሮሽህ ብቻ ኑር እስከ ፀጉርሽ በጣም ታምራሌሽ የእኔ ቆንጅዬ
እኔ እናንተ ልጆች ሥረአታችሁን በተለየ እወድላችሆለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💙❣️🙏
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤
ሁለት ውቦች ይመቻችሁ❤❤❤ ቦታው ደግሞ የሊለ ነው እሚምረው አረጓዴ ነገር እወዳለሁ
የኔ ጥይቅ ካታማላሳ ይዳብርል 😂😂😂😂ግን ይማችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው አምርባችዋለው ደሞ ዛሬ ሁሌ እደዝ ልበሱ የኔ እርግቦች 🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ነው ሚዎዳችሁ ፈጣር አይለያችሁ ኑሩ ሁሌ በ ደስታ ደሞ ቶሎ ደጋቡ አት ቆዩ እባካችሁ ስለ ምዎዳችሁ ነው እደዛ ምለ ረዱዬ ዱቡሺዬ ስዎድሽ 🥰🥰🥰🥰❤️🔥
ውደችየ ማታ ማታ ልቀቁ ብዙ እይታ ይኖረዋል ውድድድድ ምን ታመጣላችሁ❤❤❤😂
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤
ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ እዬብዬ እንሰጥሀለን ግን አደራ ❤❤❤❤❤እንዳታስከፋት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እረዱ እናቷን ታስተዋውቀን የምትሉ ላይክ
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ❤
@@-againyoutube5771 ደምሬሽ አለሁ ወዴ
የታሠገሰች ሴት እግዚአብሔር ይባርካታል
ሴት እኮ ስታፈቅር ከልብ ነዉ ወንድ ግን የልጅነት ሲሆን ችላ ማለት አለ
እያንዳንዱ ነገሮቾ ማስታዎሻዎቾ ናቸው
ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤ በተረፈ እወዳችሗለዉ
ኣነስ ከፈትየኩም ማዓት እየ ናተይ ፅሩያት iMiss you 😘😘ኣይፈላሊኩም
ማሻ አላህ እዩባ እረዱ ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤😊😊😊😊
የኒ አደዮች ስወዳችሁ E&R እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ የኒ ጥዶች እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እዩብ ኮተት ወሬ አታብዛብን ተመልካችን ያሰለቻል የተጠየከውን በቀጥታ መልስ
እችን የመሰለች ቆጆ ልታመልጥህ ነበር እኔ ሰወዳት ❤❤❤❤❤
ጥያቄዬን ሰለመለሳቹልኝ, አመሰግናለሁ 🙏ደግሞ በጣም ነው የምታምሩት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ ወርቅ እህት ደምሬኝ❤
ረዱና እዮቢል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
ይሄንን የምተነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
Amen 🙏🙏🙏
ሲጀመር ረዱን ያመጣሀት መጀመሪያም ስለምትወዳት ነው እዮባ 😂ረዱ የኔ ማር