አብዮተኞቹና አሳዛኙ መጨረሻቸው||ተስፋዬ ደበሳይ||ሀይሌ ፊዳ||ብርሀነመስቀል ረዳ||የአብዮቱ ዘመን ትዝታዎች||ሙሉ ክፍል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 48

  • @ethiomeda
    @ethiomeda  2 місяці тому +36

    ልዩ ጉዳይ፡-
    - አብዮተኞቹና አሳዛኙ መጨረሻቸው፤
    - ተስፋዬ ደበሳይ፣ ሀይሌ ፊዳ፣ ብርሀነመስቀል ረዳ፤
    - የአብዮቱ ዘመን ትዝታዎች፤
    - አብዮት በዩኒቨርስቲው ግቢ፤
    - አብዮት የበላቸው አብዮተኞች፤
    ሙሉ ክፍል
    ua-cam.com/video/uDuQELbE60A/v-deo.html

    • @mulatasfaw3249
      @mulatasfaw3249 2 місяці тому +1

      X😮😊5x6😅56

    • @mulatasfaw3249
      @mulatasfaw3249 2 місяці тому

      Can 667f😅😊😅😅😅😅😅 26:48 a 555055c

  • @IStyle714
    @IStyle714 Місяць тому +2

    ቃላት የለኝም "ይገርማል"
    አሁን በዚ ዘመን ያለን ወጣቶች አፋችንን ከፍተን የድሮውን ትውል ስንወቅስ አለማፈራችን አላማ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንደዛሬም ገብቶኝ አያቅ ፊልም ሰሪዎች ለምን አስቂኝ ነገር ላይ ብቻ እንደሚያተኩሩ አይገባኝም ይሄ ስንት መፃህፍት ስንት ቲያትር ስንት ፊልም የሚወጣው ታሪክ እያለላቸው
    አይ የሰው ልጅ

  • @BahreNeGash
    @BahreNeGash 2 місяці тому +7

    Thanks for sharing the brilliant documentary.
    Generation after generation, it's too bad the "revolution" continues to cost too many precious lives, lost for nothing.

  • @marshetgirma
    @marshetgirma 2 місяці тому +14

    ለአሁኑ ቀውስ የመሠረት ድንጋይ ናቸው ::

  • @alealazar1552
    @alealazar1552 2 дні тому

    በጣም የሚገርም ታሪክ እና ንባብ ❤

  • @dagnemekonnen
    @dagnemekonnen 2 місяці тому +3

    የመንግስቱ ኃ/ማርያም ትዝታችን በሚለው መጽሐፍ ላይ፡ አጥናፉ በሙሉ፡ ድምፅ አንደኛ፡ ሲሆኑ፣ እኔ ሁለተኛ ሆኜ፣ ተመረጥኩ ፡ እኔ ፡ ለአጥናፉ እጅ፡ ሳወጣ እሱ፡ ለኔ፡ እጁን፡ አላወጣም፡ ነበር ከዚያ ግዜ ጀምሮ በጥርጣሬ አይን ነበር፡ የማየው፡ ይላል፡

  • @taidedethio627
    @taidedethio627 8 хвилин тому

    Behiwote betam yemiasazinegn enezih hula nefse bela abyot tebakiwoch alemeketatachew newe.

  • @endertawitgual70
    @endertawitgual70 Місяць тому +1

    You have no idea how much I love you ❤️ man!

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 2 місяці тому +3

    አነዝያ አብዮት ሲያካሂዱ ነዉ የአሁን ጊዜ ልጆችና ስህማግልዎች ግን ምንም ሳ ያውቁ ነው የሚጨፈ ጨፉት

  • @THEFIXER1
    @THEFIXER1 Місяць тому +3

    Abdeta gutmaa how he is dedicated and sacrificed i fell sad for him ቢኖር ብዬ ተመኝሁ ወንድሜ

  • @gamingboi6053
    @gamingboi6053 2 місяці тому +2

    Ye Guder lencha. I am so proud of you Abdeta. Your blood was shed not in vain.

  • @yonathantekeste1618
    @yonathantekeste1618 Місяць тому

    የምሁር መሳይ ደናቁርት ስብስብ ነበሩ ። ራሳቸው ላይ በልመና የጠሩትን አውሬ ሳያውቁ አለቁ ትሻልን ሰድጄ ....

  • @eliasfikir12
    @eliasfikir12 Місяць тому

    ቲቶ ሀይሌ .. አለማየሁ ግራኝ ቲቶ መኖሩም መሞቱም አይታወቅም

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 2 місяці тому

    በእደማርያም ለመግባት የሚሰጠዉ ፈተና 10ኛ ክፍል ሳይሆን 11ኛ ክፍል ላይ ነዉ። Lab school የአንድ አመት ፕሮግራም ነበር

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w Місяць тому

    አይይይይይይ ሐዘን :መርሳት!! 😢

  • @thomastesfa2396
    @thomastesfa2396 Місяць тому +1

    Marta Mebratu was the dayghter of General Mebratu..indeed an Eritrean and a relation to Isayas Afewotki. But Marta was never in America She was a doctoral candidate at Gonder Medical School i Baher Dar. She died in the failed hijacking attempt along with Walleligne Mekonen.

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 2 місяці тому +3

    በክፍል ክፍል ቆራርጣችሁ አቅርቡ። በአንድ ጊዜ 3:48:13 ይደብራል።

  • @Phoenix40-u7p
    @Phoenix40-u7p 2 місяці тому +1

    ወጣቱን የፈጀው መኢሶን ነበር ።ደርግ ተባባሪ ነው ።

    • @weyxeriti583
      @weyxeriti583 2 місяці тому +4

      ወጣቱን መኢሶን አልፈጀውም። በዛ ዘመን ከነበሩት 'ምሁራን' ተብዬዎች ሁሉ ማለት ይቻላል ፣ የተሻለ ብስለት የነበራቸው የመኢሶን መሪዎች ነበሩ። የትግል ሥልታቸው ደሞ ከደርግ ጋር የትግል ግንባር በመፍጠር እየሠሩ፣ ደርግን እየደባበሱ ሥልጣኑን ቀስ በቀስ በመቆጣጠር እራሳቸውን መሪ ማድረግ ነበር። የኢህአፓዎቹ መሪዎችም የዕውቀት ክምችታቸው ትንሽ የማይባል ቢሆንም፣ የትግል ሥልታቸው ደሞ በወሬና አሉቧልታ የታጀበ የውሸት ጀግና ፈጠራ እና የሚጠሏቸውን /ከነሱ በሀሳብ የተለዩትን ሁሉ የስም ማጥፋትና የማጠልሸት ዘመቻን ባለመታከት ማካሄድ ነበር። ደርግ ደሞ መሸወድም መጃጃልም አይፈልግም ነበር። ታዲያ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ነበሩ። እናም ተመካክሮ፣ ተከባብሮ ሥልጣኑንም ሆነ ሀብቱን ከመካፈል (አብዮቱማ ሰበብ ነው) ይልቅ እርስ በሳቸው እየተባሉና እየተጋደሉ መጫረስ ነበር። በመጨረሻም እዳር ተቀምጠው እያዩ የነበሩት ሀብቱንም ሥልጣኑንም ፈነጩበት።

  • @dawitwoldegeorgis2615
    @dawitwoldegeorgis2615 2 місяці тому

    I know the writer from Biden mriame . My name is Belay yimam

  • @mulugeta481
    @mulugeta481 Місяць тому

    Martha mebrahtu Eritrean went to addis from The US to join the revolution and died in the failed highjack with another Eritrean Amanuel yohannes older brother of the now high ranking Epfdj ዘምህረት ዮውሀንስ

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 2 місяці тому +4

    ፎቶዎቹ ከንባቡ ጋር አይሄድም

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 2 місяці тому

      ፎቶዎቹ ከንባቡ ጋር ባይሄድሎትም ከሚነበበው ታሪክ ከወቅት ወይም ከዘመኑ ጋር ይሃዳል ።

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 2 місяці тому +10

    እስከ ጥፋታቸው ከዚህ ከእኔ ትውልድ በብዙ እጥፍ የተሻሉ ነበሩ

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 Місяць тому +4

      የአገሪችንን:መከራ:ጠንሳሶች:በጣም:የሚገርመው: :ሁሉም: የተማሩት:ወደ :ገጠር: ገ ብተው: መ ስራት:አይፈ ልጉም::ዋ ልጌ: I wish the king took serious power.

    • @option-i1q
      @option-i1q Місяць тому

      ነበሩ??? ላንተ እንደዛ ነበሩ። እኛስ??? ስንት ነገር ነው ያጣነው??? ስንት ዘመዶቾቻችን ትቢያ ለብሰዋል። ላንተ ግን የተሻለ ጊዜ ነበር??? የቆሸሸ ስብዕና የመጨረሻው ጥግ ላይ ሲደርስ እንዲህ እንዳንተ ይወስናል። በቀለኛ ብንሆን ማን ይፈርድብናል? ዛሬ የኛ ተራ ነው፡በተራችን እኛም ልክ ነን፡አንተ የዘመዶችህን ዘመን እና ውሳኔ ልክ ነው ብለህ አምነህል፡ስለዚህ እኛም በጊዜአችን ልክ ነን። ዘመዶቻችን ዋጋ ከፍለዋል፡እናንተም ዋጋ ትከፍላላችሁ፡እኛም ልክ ነን የፈለግነውን እናደርጋለን። አንተም ትችለዋለህ። አለም ተራ ነች። ሁሉም ዋጋ ይከፍላል። ባለ እዳ ነው ብለን ያመነውን ሁሉ ትቢያ እናለብሰዋለን።

    • @yaredenayared8873
      @yaredenayared8873 Місяць тому

      @option-i1q ገለባ

    • @yaredenayared8873
      @yaredenayared8873 Місяць тому

      ምንም ይሁን ምንም የአላማ ጽናታቸው ላለሙለት ግብ የሚከፍሉት ዋጋ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከፍፍፍ ወዳለ ምዕራፍ ለማሸጋገር አስበው እንጂ እንደ አንተ በዘረኝነት ተተብትበውና ላሽቀው አይደለም። ​@@option-i1q

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 2 місяці тому +1

    U are wrong. Thier rank was not from 1st to 3rd. Probably they were between 10th to 15th in rank.

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 Місяць тому

    I think the naration of Mussie is completely wrong. Tesaye g/ab had no clue about that time

  • @fyou2241
    @fyou2241 Місяць тому

    ❤😢🤍💌🙏💔

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 2 місяці тому +1

    Both were Neftena organizations who worked very hard to continue the existence of the Amhara empire by other means. There is ample evidence that both would have been worse killers than the Facist Dergue , and would have established more unitary state under Amhara Supremacy.no doubt in my mind.

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 29 днів тому +1

      Read about them bro. Your conclusion is blanket and has a very narrow view than the reality.

  • @AliasAyakub
    @AliasAyakub 2 місяці тому

    ካሀዲዎቹ አሉና እርምጃ መውሰድ አይደንቅም

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 місяці тому

      ከሀዲው ማነው?

  • @Tsgi-j9c
    @Tsgi-j9c 2 місяці тому

    በበዝባዡ መንግሥት የተገደለው ጥላሁን መሆኑን ሁሉም ይወቀው እየተባለም ይዜም ነበር ፡፡ ያ ዘመን አሁን ፀፀት ሆኖብኛል ዋ ያዘመን አለ ፈ ኢትዮጵያ ያሁኑ ባሳት ድሮ ደሀ እየበላ እየጠጣ ነዉ ፡ የአሁኖቹ በረሀብና በማፈናቀል እየጨረሱት ነዉ ፡፡

  • @SamuelAdamu-rf7uc
    @SamuelAdamu-rf7uc 2 місяці тому

    ZZS

  • @MeseretGirma-j3r
    @MeseretGirma-j3r 2 місяці тому +1

    Why do talk like that? Ayamrim

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 2 місяці тому

    ከ አሁኑ ጊዜ የባሰ የለም

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 2 місяці тому

    Very exaggerated drama. Does it attract you to listen to this? should’ve been like News not the same AMARA=GURA . Good for nothing all of them. Too much talk no action.=AMARA.
    Eritrean & Ppl of Tigray = action and result.

    • @danielabraham5901
      @danielabraham5901 2 місяці тому

      Action for what? To be fighting each other with in 5 years and continue a cold war for 30 years. Eritrean and Tigray are the same good for nothing war mongers. No difference.

    • @7kilo853
      @7kilo853 2 місяці тому +1

      ደደብ የድሀ ልጅ ዛሬም ስለ አማራ ታወራለህ እስኪ በልተህ እደር መጀመሪያ

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 29 днів тому

      All of eprp were Tigrians bro where is Amhara there? Meison’s were all mixed and even dominated by Oromos