ትረካ - የበዓሉ ግርማን ገዳይ አገኘሁት | እንዳለጌታ ከበደ | Ethiopia | Bealu Girma

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 168

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 місяці тому +51

    በጣም የምትደነቅ ስው ነህ ይህን ያህል እርቀት ሄደህ ሀቁን ማውጣትህ ያስመስግነሀል በአሉ ግርማ ነፍሱ እንደምታመስግንህ አልጠራጠርም ነፍሱን በገነት ያኑርልን

    • @kumlachewbizuneh3589
      @kumlachewbizuneh3589 Місяць тому +2

      እንደአለ ጌታ እግዚአብሔር ይስጥልን። የበዓሉ ግርማ አድነቂ ነኝ።
      የወደቀበትን ቦታ እና የገዳዮችንም ማንነት ስለ ነገርከኝ ሺ ሁኑ ሺ ዓመት ኑሩ !
      ምን ዋጋ አለው መንግሥቱ ኃይለማርያም የሚበል ወታደር እና ቢጤዎቹ ሀገር አፈረሱ ትውልድም አጠፉ።

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 3 місяці тому +12

    ዶ/ርእንዳለጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚ ሰው እውቱን እንድናውቅ ስለምታደግ ይህ የእኛ ታሪክ ነው GBU thank you 🙏🏼

  • @sewaweq7653
    @sewaweq7653 23 дні тому +5

    ጥልቅ/ምርጥ የምርምር ውጤትና አቀራረብ።
    ጤናና እድሜ በእጅጉ አብዝቶ ይስጥህ።

  • @MesiGirma-o2d
    @MesiGirma-o2d 3 місяці тому +15

    ለበአሉ ግርማ አልቅሶ ያልወጣለት ማለቴ ለቅሶ ያልደረሰ ይህን ትረካ ሰምቶ እንደኔ ስቅስቅ ብሎ አልቅሶ ለቅሶ እንደደረሰ ማሰብ ይችላል
    ይሄ የኔ ሀሳብ ነው

  • @getahungebru383
    @getahungebru383 3 місяці тому +12

    ድንቅ ፤እጅግ ድንቅ አሰሳ፤ ድንቅ አተራረክ ። ድምፀ መጸሐፉን እኩለ ለሊት ጀመርኩት ከእንቅልፍ ድካሜ እየነቃሁ ።።።ጨረስኩት ። ኦሮማይን ታትሞ በተከለከለበት ሳምንት ነበር የመንጠቅ ያክል ከሰው ተውሼ በዕለቱ ያነብኩት። ኋላም ቆይቼ'የፍፃሜ መጀመሪያ'ን የልፃፍ አልፃፍ የምጥ ፅሑፉኑም ባጋጣሚ አንብቤ የነበር።
    አሁን ከዓመታት በኋላ እንቆቅልሽ እያነፈነፈ እየመረመረ የሚያስፈታ ፤ፍርዱንና ግምቱን ለአድማጬ እየተወ የተተረከ እጅግ ድንቅ ፅሑፍና አተራረክ ሆኖ አገኘሁት።
    ውድ እንዳለጌታ ዶ/ር እጅግ የበለጠ ወደድኩህ፤አከበርኩህም።❤️

    • @mergiabeyene
      @mergiabeyene 2 місяці тому

      እባክህ የፍፃሜ መጀመሪያ ፎቶ ኮፒ ላርገዉና ላንብበው እኔ በጣም ጉጉ ነኝ

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 3 місяці тому +10

    ደስ የሚል ትረካ ነው የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @takeleloratto5177
    @takeleloratto5177 3 місяці тому +13

    እንዳለ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 3 місяці тому +23

    ይኽን ከሚስጢርም ያለፈ ጉዳይ ለመከታተል የሄድክበት ርቀት እጅግ እጅግ ከአድናቆት በላይ ነው። በዚህ ዙሪያ ቁልፍ መረጃ በጃቸው ሊገኝ የሚችለው ሊ/መንበር መንግስቱ ናቸው:: ግፍና መርገምትን ወደ ትውልዶቻቸው ላለማውረስ ሲሉ እንኳ እስትንፋሳቸው ከመቋረጧ በፊት እንዲናገሩ ፈጣሪ ይርዳቸው።

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 3 місяці тому +41

    እድሜዬ 56 ነው። ኢትዮጵያ ከ7 , 8 አመት ሕፃንነቴ ጀምሮ፣ ከአንዱ አረመኔ ስርዓት ወደባሰው አረመኔ ስርዓት ስትሻገር እያየሁ መሆኔን ብቻ ያስተዋልኩበት ትረካ ነው። 💔

    • @HopeWeb-q8u
      @HopeWeb-q8u 3 місяці тому +7

      yedergin
      yahil
      ebdet
      key shibir
      nech shibir,
      tsere abyot eyale
      yalefird
      bemerar chikana
      milionoch yeketefe
      temesasay sireat. yelem!!!!
      DERG
      KUFU
      NEWW
      MENGISTU BEHIWOT MENORU YIKOCHAL

    • @Eyobs90
      @Eyobs90 3 місяці тому +3

      @@HopeWeb-q8u ለጥያቄ ያክል:- "ከደርግ በሇላ የመጡትም ጨካኞች ናቸው፣ ቢሆንም ደርግ ይብሳል" ነው ነገሩ?

  • @kewlemesfin6079
    @kewlemesfin6079 2 місяці тому +4

    ወይ ኢትዮጵያውያን - ስንገርም/ስናሳዝን - ሃገራችንና እራሳችንን ስንስል እኮ ይህንና የመሳሰሉትን ግፎች በህዝባችን ላይ ያልፈፀምንና አሁንም የማንፈፅም ቅዱሳንና ቅዱስ ምድር ላይ የተቀመጥን የመንፈስም የስጋም ድሆች እንድንሆን በከንቱ የተፈረደብን እናስመስላለን

  • @assefamengistu1167
    @assefamengistu1167 10 днів тому

    እንዲህ ተመጽቼ ያዳመጥኩት የምወደውን እና የማከብረውን እጹብ ድንቅ ትረካ አላገኘሁም። ደራሲውም ሆነ ተራኪው ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። አልሚም ልጆቹም እግዚአብሔር ያጽናችሁ፣ አሜን።

  • @tsegayegebremedhin3765
    @tsegayegebremedhin3765 Місяць тому +2

    Dr. Endalegeta, your unique articulation of all the contributing materials and the depth of your investigation into one of Ethiopia's literature icons is truly exceptional. Your findings, connecting all the dots, and your patience in piecing together the tiny pieces in this story are remarkable and unparalleled. Your work stands out, and I am truly grateful for your hard work. You are a pioneer, and your influence will do great things for literature and society in general.

  • @MesiGirma-o2d
    @MesiGirma-o2d 3 місяці тому +10

    እኔ እንደማስበው በአሉ አልሞተም አንተን የመሰለ እውነተኛና ጎበዝ ደራሲ ሰጥቶናል እናመሰግናለን
    እንዳለ ጌታ ከበደ

  • @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ

    ድንቅ ዝግጅት፣ትጋት፣አቀራረብ፣ትረካ፣ታሪክ፣ሚዛናዊነት፣ እናመሰግናለን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 місяці тому +9

    😥😥😥የሚገርም ነው መቸም🙏🙏🙏አብረው የሰሩትን የካዱ የገደሉትን እንዴት ሆኖ ያምናሉ....!!! ኡሁሁሁሁ የቤተሰቡ ህመም እንዴት ከባድ ነው። እናመሰግናለን እንዳለ🙏🙏

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 16 годин тому

    አዳዴ አይናችሁ አያነባም ልባችሁ ግን ያነባል እናም በልቤ እያነባሁ ነው የሰማሁት 😢 እናመሰግናለን

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 2 місяці тому +4

    እንደ እኔ በእንባ የጨረሰ ማነው 😭 ሁሌ የእግር እሳት የሆነብኝን ነገር ግማሽ መንገድ ስላደረስክልኝ ክብረት ይስጥልኝ ዶክተር 🙏 ደራሲ በአሉ ግርማ ሀቅህን አምላክ ያውጣልህ 🙏👑 በግፍ የጠፋቹን ነብስህን በአባትህ ቀኝ ያውልን ❤ እውነቱን የምታውቁ ሰዎች ከሞታቹ በፊት በክብር እንዲያርፍ በአምላክ ስም እለምናችኃለው 😭

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 3 місяці тому +10

    ደርግ ፡ደብድብ፡ርገጥ ፣ግደል፣ ስንቱን ምሁር ጀግና በግፍ ፈጀው እግር ቆርጦ መግደል ፈሪነት ነው እናመሰግናለን ትረካ እንዲሁም ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር)❤❤🎉🎉

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 місяці тому +3

    Thank you Endale Gets you did a wonderful Job

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 3 місяці тому +17

    መንግስቱ የሚባል ናዚ እሱ ሳያውቀው ትንኝም ብትሆንም ዝም ተብሎ አይገደልም እሱ ግን ትንኝም አልገደልኩም ብሎ ተሳለቀብን

    • @dawitdesdes5963
      @dawitdesdes5963 3 місяці тому

      Mengestu yemibal setan Metefo koshasha meri neber the funny thing is some koshsha sewoch still see him as a hero.

    • @antealehegnhailu2589
      @antealehegnhailu2589 3 місяці тому

      የመንግስቱን ጦሱን እና ጡንቡሳሱን ይዛቹ ገደል ግቡ እኔ መንጌ ከሐገር ሲሰደድ የ6ዓመት ልጅ ነበርኩ የሡን ያክል ሐገር ወዳድና አዳማጭ የለም ይሉታል የሚጠሉት የስራ ባልደረቦች

    • @be_hailu5634
      @be_hailu5634 2 місяці тому

      You’re right. That’s very sad. He was the master of all evil at the time.

    • @nebiyoumelisie309
      @nebiyoumelisie309 Місяць тому

      መተከል ላይ የሰው ልጅ ድም በቀሰም ሲጠጡት ወለጋ ላይ የሰው ልጅ ሲታረድ አማራን ኦሮሞ አረደው አብይ ነው ያስገደለው ብለው አጀብ ሲያበዙ እናንትኝ ልክ አይደላችሂም እልልም የምኔዩውን ዋሽተውናልና አሁንም መንግስቲ አሁንም ንጹህ ነው

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 3 місяці тому +3

    These guys,like balu girma are gift of god.they are chosen in their generation to lead their pepole to knowledge..God bless ethiopia.

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 3 місяці тому +5

    በጣም የሚደንቅ የትረካ አቀራረብ

  • @tezeraerango9843
    @tezeraerango9843 3 місяці тому +2

    ወንድሜ እንዳለ ጌታ በዚህ ምንባቡህ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ሰማሁህ በውን በዚህሃገር ይኼን ሁሉ የመሳሰሉ እጅግ አሳዛኝ የክፋትና የጭካኔ ተግብርቀንና ለሊት እየተፈፀመ የክስትያን ደሴት ሌላም ሌላ ኢትዮጵያ እየተባለ ሀገር አለን ብየ ስኖር ኖሬ ወደ Canada መጣሁ:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ደጉ ሊቃነ መላእክት ቅድስ ሚክኤል በሰይፉ ይገርድህ ለእወትና ለስነፆሁፍ ቆመሃልና:: Thank you so much ፍቃድ ነኝ ከCanada::😮

  • @Mella341
    @Mella341 Місяць тому

    Thank you Amharic books!

  • @mesur5022
    @mesur5022 3 місяці тому +3

    I really admired your relentless pursuit of justice in investigating the tragic death of the beloved Bealu. Your investigative work. Not only honor his memory but also serves as a powerful reminder of the importance of holding the killers accountable in exposing the truth. thank you for being a voice for”The voiceless giant.”

  • @be_hailu5634
    @be_hailu5634 2 місяці тому

    Endalegeta: this is an exemplary work in investigative reporting! Sincerely appreciate your relentless efforts to get to the bottom of this.
    Thanks so much!! 👍🙏🙏

  • @girmawassie111
    @girmawassie111 Місяць тому

    Really wonderful, thanks so much

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 3 місяці тому +2

    Egziabher yimesgen Dr endale ❤❤❤

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 3 місяці тому +2

    እንዳለጌታ ከበደ ከኢተዬጵያ ብርቅዬ ልጆች አንዱ አንተ ነሕ ስለበአሉ እውነት ያልደከምከው ነገር የለም አምላክ እድሜሕን ያርዝምልን ትንግርተኛ ደራሲ ነሕ

  • @MesiGirma-o2d
    @MesiGirma-o2d 3 місяці тому +4

    በእውቀትህና እውነትን ፍለጋ ይሄ ሁሉ እርቀት ለዛውም በዚህ ዘመን

  • @WD16-e8m
    @WD16-e8m Місяць тому

    Thank you.

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed4581 Місяць тому

    I didn’t expect the end will be like that. Good job Dr Endale

  • @YohannesGirma-z6d
    @YohannesGirma-z6d 3 місяці тому +5

    You did a good job. Many thanks for revealing the mystery behind Bahilu Girma

  • @EnyatKebe
    @EnyatKebe 3 місяці тому +7

    ስለ ደርግ ስርአት ግፍ በሰማሁ ቁጥር እጅግ ልቤ ይሰበራል ስንት የሀገር ባለውለታዎችን የበላ ቆሻሻ ስርአት ነው ::

  • @DanielkebedeV
    @DanielkebedeV 5 днів тому +1

    ኡፈይ

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 3 місяці тому +1

    I have rarely give comments on our youtuber's . However, This writer is very different for me in all what he has been doing. He is different and model for many .

  • @fikretolossa68
    @fikretolossa68 3 місяці тому +1

    ድንቅ ምርምር!

  • @abrahamengida4898
    @abrahamengida4898 Місяць тому +1

    በአሉ በብዙ ክፍለዘመናት አንዴ የተከሰት ክስተት !! ነፍስ ይማር !!!

  • @teshagerbeshawured7152
    @teshagerbeshawured7152 3 місяці тому +9

    በመጨረሻም ገዳዮቹን ለማጋለጥ የኼድክበት መንገድ የሚገርም ነው ። አስገዳዩንም ፣ አስፈፃሚውን ፣ ገዳዩንም ግልፅ አድርገህ ስላስቀመጥክል ምስጋና ብቻ በቂህ አይደለም ። አንተ ታላቅ ሰው ነህ ።

  • @astetewodros3106
    @astetewodros3106 Місяць тому +1

    በአሉ ግርማ በጣም የሚያሳዝነኝ ሠው ነው ግን እንደኔ ግምት የሞተ አይመስለኝም

  • @henoknafi5660
    @henoknafi5660 10 днів тому

    እንዳለ ጌታ ምን አይነት ጥንካሬ ያለው ሰው ነው ምናልባት መርማሪ ፓሊስ መሆን ነበረበት ልበል ብቻ አድናቂው ነኝ !

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou 17 днів тому

    ለበኣሉና ለፍቃዱ ተክለማርያም ነብስ ይማር። ሻእቢያ ኣፍኖ የወሰዳት ከሃዲ ግን ደግ አደረጋት

  • @SurprisedBicycle-cl8fv
    @SurprisedBicycle-cl8fv Місяць тому

    Good narration!

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 3 місяці тому +2

    It is a very sad full tragedy 😢😢😢 RIP

  • @tsegayedinagde4188
    @tsegayedinagde4188 Місяць тому

    ክብርና ሞገስ ለእናንተ ለሃገርና የህዝብ ታሪክ ሃውልት ላቆማችሁ!! እንዳለ ጌታ ከበደን በእንባዬ ጭጋግ ውስጥ ነው የማየው አልማዝ አበራን ብቻ ሳይሆን እርሱንም ለቅሶ አለመድረሴ አንገብግቦኛል * ደግሞ ለበጎ ሰው ሽልማት ወይ ለሌላ የክብር ሽልማት አለመታጨቱ ይደንቃል #የሙሴን መቃብር ምስጢር ሳይቀር ለገለጠልን አይታክቴ ረቂቅ ታጋሽ ጀግና (Myth ወ መላምት ቢባል እራሱ ለፍፁምነት የቀረበና perfect sense የሚሰጥ መላ ምትነው
    #ያደኔ ቲባ ልቤ ውስጥ ቀርታለች
    በዶክተር መንገሻ ጀንበሬ ምክንያት ደርግ አንገሸገሸኝ ለመጀመርያ ጊዜ ደርግን ጠላሁት!!! መፅሃፉን ከአነበብኩ ከሰባት አመት በኃላ በዚህ ትረካ ምክንያት እንደገና የተረዳሁት ብዙ ብዙ ነው ይህ ታሪክ የጂብራንን "እየሱስ የሰው ልጅ" ያህል ነው ነፍስሴን የነቀነቃት 😢❤

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 3 місяці тому +8

    ያሁኑም መንግስት ያው ነው.

    • @alemneshtaye5739
      @alemneshtaye5739 3 місяці тому +2

      ያሁነማ እንዲያውም የባሰ ነው እንጂ ሁለተኛው ናዚ ነው

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 27 днів тому

      ይብሳል የአሁኑ ዘር እየመረጠ ነው

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 місяці тому +5

    አቤት የኛ አገር ፖለቲካ !!! ስንቱ የተማረ፣ ስንት ለአገር ትልቅ ነገር መስራት የሚችል ምሁር ድንገት ስልጣን እጃቸው በገባ ገልቱ፣ ጨካኝ፣ ስግብግብና መሀይም መሪዎች እንድናጣ ተደረግን????

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 3 місяці тому +1

      ሀገሬ የወላድ መሀን ሆናለች የሚያሳዝነው ስንት ሙሁር እያሉ።

  • @AregahegneFikra
    @AregahegneFikra 2 дні тому

    እዉነት ሰዉ አታጣም

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 3 місяці тому +4

    እንደእኔ በጣም በጣም ትደነቃለሕ ።ብዙ ዩኒቨርሲቲዎች በአንድ ቀን የክብር ዶክትሬት ቢሰጡሕ ያንስሐል እንጂ አይበዛብሕም።
    በዓለም ላይ እንዲሕ የጻፈ ይኖር ይሆን?
    የደራሲ ፍዳ !!!!! ቀብሩስ የት ሆነ?
    ሰው ለምን ደራሲ ይሆናል?
    ቤተሰቡና ልጆቹ አድምጠውሕ ይሆን?
    ምንስ ብለው ይሆን?
    የናይጄሪያ ደራሲ ?ሳኒ ኦባቻ የገደለው ዓለም እየጭኸበት አልገደለውምን?
    አንተን አሏሕ ይጠብቅሕ

  • @amsalubedasso6398
    @amsalubedasso6398 22 дні тому

    ወይ ጉድ!

  • @kiduhaileseyoum274
    @kiduhaileseyoum274 3 місяці тому +3

    የደራሲ በአሉ ግርማ ነገር እጅጉን የሚያሳዝ ነው። ግን ይሄሁሉ ዪንበርሰቲ በበዛበት ዘመን 1እንኳ የክብር ዶክትሬት የሚሰጠው ጠፋ? ወይሰ ከአሰመራ ዪንበርሰቲ እነጠብቅ ?

    • @mikihabte4108
      @mikihabte4108 2 місяці тому

      ኣስመራ ዩንቨርሲቲ የለም

  • @MesiGirma-o2d
    @MesiGirma-o2d 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ ግዑዝ መሬት ህይወት የሌላት ናት እንጂ ህይወት ቢኖራት እነኚህ ሁሉ ልጆቿ በግፍ ሲገደሉባት ዝም አትልም ነበር
    ምን ኢትዮጵያ ብቻ ሙሉ አፍሪካ ግዑዝ መሬት ህይወት የሌላት

  • @tafesseabebe4558
    @tafesseabebe4558 3 місяці тому +1

    ሜጀር ጀነራል መርዕድ ንጉሤ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል፣ የኤርትራ ክፍለሀገር ዋና አስተዳዳሪ የሁለተኛ አብዮት ሠራዊት ዋና አዛዥ ሆነዉ ሲሠሩ እንደነበረ በቅርበት አዉቃቸዋለሁ፣ ከዚያ በኋላ ወደ መከላከያ ሚኒስቴር ተዛዉረዉ እስከመፈንቅለ መንግሥቱ ድረስ ነበሩ።

    • @tafesseabebe4558
      @tafesseabebe4558 3 місяці тому

      አንድ የበዓሉ ግርማ የቅርብ ጓደኛ አብረዉ ዉጭ አገር የተማሩት ሲነግረኝ የቀይ ኮከብ ዘመቻ ታህሣሥ ላይ ሊካሄድ ግዮን ሆቴል ተገናኝተዉ እንዲህ አለኝ አለ እኔ አንድ ነገር አርግዣለሁ፣ እርሱን አዉጥቼ ለመገላገል አስቤያለሁ፣ ይህ ጉዳይ መታወቂያዬ ወይንም መጥፍያዬ ይሆናል አለኝ፣ በዓሉ በወቅቱ የቀይ ኮከብ ዘመቻ የፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ኃላፊ ነበር፣ በወቅቱ በጽሁፉ ውስጥ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስን ሰለሞን በትረጊዮርጊስ ይለዋል፣ ተስፋዬ ወ/ሥላሴን ኮለኔል በትሩ ተሰማ ዝም ብሎ ሲቀመጥ የጠገበ ቱጃር ይመስላል፣ ሺመልስ ማዘንጊያን ሱስሎቭ ወይንም የሺጥላ ማስረሻ ስለታም ፊቱ ይቆርጣል ይለዋል፣ የፍትህ ሚኒስትር የነበሩት አማኑኤል ዓምደሚካኤል እግር የሚበዛበት መሬት ላይ ሣር አይበቅልበትም ይላሉ ስለራሳቸዉ መላጣ ሲናገሩ ይላል፣ መንግሥቱን ጥቁር አንበሳ ብሏቸዋል። ከብዙ በጥቂቱ።

    • @simongebreyohans3626
      @simongebreyohans3626 20 днів тому

      Menuin..ke..menu..new..metawerawe...your point is..Eritrea kiflhager....doma...u think u the only person wera..mekeyer..leba..ye..leba..lij

  • @eyohaaafilm6673
    @eyohaaafilm6673 3 місяці тому +1

    Desss alegn tarik

  • @Adiwealthman
    @Adiwealthman 2 місяці тому

    ማህደረ ታሪኩ አለ ግን የኔ አንደኛ

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 3 місяці тому

    ገዳይህም ደምህንም በክንድህም ታጥቁህም ታግለህም ውራስህንም አስታጥቀህም እምደጉደለብህንም እራስህም ከታጋይዎችም ጋርም ታግለም ስልጣንም ማገኘትም በትግልም በወንድነትም ተዋድቀህም ፋኖም ሁኑህም ነዉም ቡእጅዉም በስልጣንዉም ግድያም ለፈፀመ ህንም ቢተሱብንም ወስደህም መረሸንም ዋጋቸዉም መስጡትም ግድንም ነዉም ዘርም ትዉልድም ካለዉም ማችዉንም ገዳይዉንም መግደልም ግድንም ነዉም

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou 17 днів тому

    ጋሽ ኪሮስ ወልደሚካኤል ባለቤታቸው ዘመዴ ነች

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 3 місяці тому +46

    ጄ/መርዕድ ንጉሤ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አልነበሩም ግን የደርግ ስርዎ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን ነበሩ።

    • @dawitmersa9115
      @dawitmersa9115 3 місяці тому +19

      Neberu

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe 3 місяці тому

      ደርጉ ሲቋቋም ሌተና ኮሎኔል ስለነበሩ አባል ባይሆኑም የደርጉ ዘመቻ መምሪያ ዉስጥ ነበሩ ንጉሠ ነገስቱ ሲገደሉም ምንም ነገር ባያደርጉም በቦታው የአይን ምስክር ነበሩ ።
      ገዳዩ አለቃቸው ሌተና ኮሎኔል ዳንኤል ነበሩ ።

    • @derejebelayneh5424
      @derejebelayneh5424 3 місяці тому +3

      ኤታማዦር ሹምማ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የማይሆኑበት ምክንያት የለም፤ደግሞም ነበሩ።

    • @Zedo_7
      @Zedo_7 3 місяці тому

      Betkikl​@@derejebelayneh5424

    • @hailutegene1681
      @hailutegene1681 2 місяці тому +1

      😂

  • @zelekejebero8439
    @zelekejebero8439 3 місяці тому

    መርዕድ ንጉሤ የኢሠፓአኮም ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆኖ በቢሮ ውስጥ ከጀኔራል ገብረክርስቶች ቡሊ ጋር ነመደባደቡ
    ከሥራና ኃላፊነትም ከኢሠፓአኮ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ተባሮ በኋላ ላይ ከጡረታ ተጠርቶ የሐረርጌ ክፍለ ሐገር ዋና አስተዳዳሪ ከዚያም የኤርትሪያ ክፍለ ሐገር ዋና አስተድስዳሪና የጦሩ የበላይ አዛዥ ሆኖ ከተሾመ በኋላ ይህ 1975 ነው 1977 የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆኗል።
    ሰላም

  • @Samuel-sp9wc
    @Samuel-sp9wc 2 місяці тому +1

    ፔርሙዳ በተባለው ቦታ አየሁት ያለው ማለት ኪሮስ ዶክተሩ ባአሉ ብሎ ሲጠራው ሰማሁት አለ ያን ዶክተር ማግኘት አልተቻለም ?

  • @kukutilove
    @kukutilove 3 місяці тому +3

    ሀገራችን ስንቱን አሳለፈቾ ሻቢያየተባለ ወንበዴ ሀገራችንን አመሰቃቀለ

    • @BereketBelay-zf6bl
      @BereketBelay-zf6bl 3 місяці тому

      በ1940ቹ ፈረንጅ ኣቖጠጠር ኣመሪካዊው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ጆን ዳላስ ፎስተር " ኤርትራ እንደ ማናቸውም በቕኝ ግዛት የቆይትን የኣፍሪቃ ሃገሮች ነጻነትዋን መጎናጸፍ ይገባት ነበር። በሀገሬ ጥቕም ኣንጻር ግን ኤርትራ ከኢትዮጵያ በፈደረሽን ውል ለ10 ዓመት እንድትቆይ 10 ዓመት ከሞሙላቱ ደግሞ ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ " በማለት ነበር የኤርትራ ከነ ህዝብዋን መጭውን ሁኔታ የወሰነው። ስስታሙ ሃይለስላሴ ደግሞ ፈደረሽን ውል 10 ዓመት ከሞምላቱ በፊት ውሉን በማፍረስ ይአ ኤርትራ ባንዴራ በማውረድ ኤርትራን 14ኛ ክፍለሃገሩ ብማድረግ መሬርታችንን ብሃይል ጎበጠው። ስለዚህ ማነው ተጥያቂው ?ሻዕብያ ወይስ መሪዎችህ ሃይለስላሴም መንግስቱንም ? ? ?

    • @yonas9945
      @yonas9945 2 місяці тому

      እንተ ደደብ ጀግናው ሻቢያ ተዋግቶ ካንተ ሃገር ወራሪና ቅኝ ገዥ እናት ሃገሩን ነፃ አውጥቱዋል እና አሁን ምን አደረገኝ ነው የምትለው ??

  • @GebreMeskel-wo9ce
    @GebreMeskel-wo9ce 8 днів тому

    telegram Account ቢኖረው መልካም ነበር

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv Місяць тому

    ነፍሠ-በላ የሆነ ሠው-ወዳጁ የሠው ደም ብቻ ነው::በዓሉን የበላውና ያሥበላው ደሞ:ራሡ መንግሥቱ እንጂ ሌላ ሠው ሊሆን አይችልም:: እውነትን ፍለጋ ረቀህ የተጓዝክበት መንገድ ደሞ:ሌላው ከተቀመበት መንገድ :- እጅግ ይለያል-በዚህም ከልብ ያሥመሠግንሀል:::;

  • @anoniem7392
    @anoniem7392 3 місяці тому

    Dear Dr.i highly appriciat your story.Deeply sad for the lose of life mr. Bealu.But you are obsessed by hestracy of a particular race.Pls do more research to enlight the ttrueth.

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g 25 днів тому +1

    እውነትም የተዋጣለት ተራኪ።ኢንቪስቲጌቲቭ ክህሎትም የሰጠ ነው።

  • @beletewube
    @beletewube 2 місяці тому

    ቅኔያዊ አነጋገርና ሊሆን በሚችል የስራ መስክ በመንቀሳቀስ ሀይል ማለት ይህ ነው በማሰኘት ከሚሆነው ሁለት ሶስት ጊዜ ፈጥኖ አሁን ለተረት የበቃውን ታሪክ ማቅረብ ከዚያም የተሰወረውን ለትንተናና ሠለጠን የሚለውን ለትምህርትና አንዳንድ ነገር ለመቅዳት ውጪ የላኩዋቸውን ስኮላርች በመጠቀም ፈጠርንና ለወጥን አስፋፋን ጥላ መሹለክለክ ነው።ሻቢያ ምናለ ጀብሃስ መኢሦን ኢሓፖ መጣ ደሞ ከእስርና ዱላ በሁዋላ ትግሬ ኦሮሞ ደቡብ ህዝብ አማራ ወዘተ___አለን አለን የዛሬውስ___ለወሬም አይመች።የትግሬ ባለስልጣኖች የሌሎችም አ/አበባ ናቸው ፣ሁሉም።

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara 3 місяці тому

    በሞተው በአሉ እንጀራቸውን እየጋገሩ ያሉት እነ እንዳለ ጌታ ከበደ

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 28 днів тому

      የስነፅሁፍና ጋዜጠኝነት እውቀትእንዲሁም እውቅና የሌላቸው እንዳንተ አይነቶች ደሞ በቅናት ድብን!!!!!

  • @kalkidankalkidan5126
    @kalkidankalkidan5126 3 місяці тому +1

    ከሞቱ በላይ ሚዲያው በጣም ያሳምማት እንደነበረ፡፡ ባለቤቱ በህይወት እያለች እፎይ የምልበት አጣሁ አስከማለት ደርሳለች በዚህም መላምት የተነሳ ….በሽተኛ ሆና ህይወቷን አታለች፡፡ እባክህ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ሰላም አትረብሽ….. ለመኖር ማንን ያስፈቅዱ አንተን ወይስ ማንን………

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 10 днів тому

    ማነዉ ግን በአሉ ግርማን የገደለዉ?

  • @Abaynesh-e9u
    @Abaynesh-e9u 19 днів тому

    Le Eritrea megenetel yerasun astwatso argual.

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Місяць тому

    አስታውሳለሑ ኦሮማይ መፅሐፉን ከየ ቦታው ሲለቅሙት ፓሊሶች እኔ ደግሞ መንገድ ላይ ስለሽጡ ነው ብየ ነበር ስስማ ግን ዶክተር በአሉ ግርማን እንዳፈኗቸው ስማሑ ቤታቸው ከስፈራችን በታች በጦር ሐይሎች ነበር እና ለወሬ ብለን ሒደን ነበር ግን አላደረሱንም በጣም ያስፈራ ነበር ስርአቱ የደርግ ወታደሩም ፓሊሱም ያስፈራ ነበር ግን ሑሌም አስባቸው ነበር ሌሎች ተገደሉ ተብሎ ሲነገር የሳቸው ውሐ በላው ግን ግዜው ደርሶ እየወጣ ነው ለቤተስቦቻቸው ትልቅ ደስታ ነው እንድ ስው ብቻ ሳይሖኑ ብዙ ስው ነበሩ ግን እውነትም ኦሮማይ ብሏል ኦሮማይ

  • @User6303..
    @User6303.. Місяць тому

    የጥናቱ ግኝት የበዓሉ ግርማ ገዳይ ኮሌነል አርጋው እሸቴ ነው ማለት ነው።

  • @zelalemkibret5061
    @zelalemkibret5061 Місяць тому

    Find the doctor that treated Bealu in Bermuda

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 2 місяці тому

    የሰዓረንና የስመኘው ገዳይ ማነው?

  • @alg7524
    @alg7524 3 місяці тому

    መባል ያለበት ኮተቤ ትምህርት ማዕከል ሳይሆን ኮተቤ ደህንነት ትምህርት ማዕከል ነው።
    ጥርሱ ከተገኘ በDNA ከልጆቹ ጋር ሊፈተሽ ይችላል።

  • @mergiabeyene
    @mergiabeyene 2 місяці тому

    ይቅርታ ስብሐት በሕይወት እያለ መጠየቅ ትተህ አሁን እንዴት ታገኛለህ
    1. በኃይሌ ስላሴ ዘመን ፀዳይ የምትባል መፅሄት ነበረች. እሷ ላይ " አጋፋሪ እንደሻው, አለ ጭብጥ 1 በለው
    2. በዓሉ ደራሲው መፅሐፉ ላይ አጋፋሪ እንደሻው አለ ጭብጥ 2
    3. ስብሐት ገ/ እግዚአብሔር አምስት, ስድስት ሰባት መፅሐፉ ላይ አጋፋሪ እንደሻው አለ. ጭብጥ 3
    4. ስብሐት በሕይወት እያለ በአሉን መንግስቱ አልገደለውም ብሎ ስምል ኖሯል. ጭብጥ 4
    5. ከዚህ ሌላ የፍፃሜ መጨረሻ የሚለዉን መፅሐፉን አላገኘሁም ካለ ስጠኝ እና ላምብብ ምልክት ይሰጠናል.
    6. ከዚያ ሌላ ስብሐት በእጁ ጫጭሮ ትቶ ከሄደ የሱን ማንኛዉንም ፅሁፍ ፈልግ ለምሳሌ ድያሪ ካለው አንዱ ፍንጭ ነው
    7. አጋፋሪ እንደሻው የሚባል ፅሁፍ ከሶስቱ ከላይ ከተቀስኩውቸው ዉጪ ካገኘ ቶሎ ወደኔ አምጣ የሱ ሕይወት ፍንጭ እሱ ነው
    ልብ በል ቀድሞ ሊገደል የነበረው ስብሐት ነበር ሕይውቱን የታደገው በዓሉ ነው. የስራ ባልደረባ እና አለቃው እንደነበር ልብ በል

  • @yosephtegene7167
    @yosephtegene7167 2 місяці тому

    የሌሎቹስ??? የአሳምነውና አምባቸውን ለምን አታወጣም ልብ ካለህ!!!

    • @Dani-g5h
      @Dani-g5h 2 місяці тому +1

      እሱ የታወቀ ነው አንተ ብቻ አላወክ ይሆናል ከሰው አልፈህ ዛፍ ቅጠሉን ጠይቅ

  • @kiflemulat5938
    @kiflemulat5938 3 місяці тому

    አከብርሃለሁ። ፈልገኝ። አነጋግረኝ።

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 3 місяці тому +1

    ሠው መግደል ሥራ ወይም እንጀራ አይደለም

  • @kalkidankalkidan5126
    @kalkidankalkidan5126 3 місяці тому

    ማንስ አረጋገጠ የትስ ወደቀ በተሰጠ የውሳኔ ወረቀት ብቻ የት ተቀበረ..የአስከሬን ምርመራ፡፡ ከቤተሰብ ጋር ብዙ ንግግር እና የሥነ ልቦና ጥያቄ ዝግጅት ያስፈልገዋል፡፡የኘሊስ የምርመራ ሳይንስንም/ይጨምራል፡፡ አንተ በአሉን ስለወደድክ ብቻ …የሚሆን አይደለም፡፡ ምነው እኛም ኢትዮጵያዊያን ነን ግን የማንረባ እና የማንጠቅም ሆነናል ዛሬ፡፡ በየዘመኑ ሁሉም ደረስኩበት እያለ በየመፅሀፉ ያልፃፈ ማን ነው፡፡ ዝም ከማለት ሌላ ምን ይባል፡፡ ዝም ማለት እኮ በቃ … ለምን ሰው አትጠይቅም በተለይ ትልልቅ ደራሲያንን…ዝም ማለት ምን እንደሆነ ይንገሩህ…. በሰው ቁስል የዚን ያህል መጫወት ለምን ሕግ የለም ወይ፡፡

    • @girumzemichael704
      @girumzemichael704 3 місяці тому

      @@kalkidankalkidan5126 @kalkidankalkidan5126 Could you be a family member? Asking earnestly.

  • @berhanemekonnen5250
    @berhanemekonnen5250 2 місяці тому

    How many people had been preshied by this book. By the way what does mean the word ormai it means by now ⧫ by this time it is to late and ususly in Asmara Eritrea it can be said every person was using this word as "khune behola yimimeles yelem". So, Balu Girma gave the title when he heard everyone using the word in the streets of Asmara.

  • @elsaa6482
    @elsaa6482 Місяць тому

    Ay ethiopia , ahunim izaw nen

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 3 місяці тому +3

    እባካችሁ መርድ ንጉሴ የደርግ ስራ አስፈፃም አል ነበሩም

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 3 місяці тому +1

    ያን፡ ጀግና፡ በሉት፡ ምን፡ ዋጋ፡ አለው።

  • @አዲስይሁን
    @አዲስይሁን 2 місяці тому

    ደረቅ ውንጀላ

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 місяці тому

    The controversy is in the final sentence who is this man? Why didn't he come out and give his witness to the public

  • @mulugetalegesse7925
    @mulugetalegesse7925 Місяць тому

    መንግስቱ አሁንም ተጠያቂ ነው????!!

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 2 місяці тому

    አጋሰስ ፀሐፊ አልወድም።
    አገር እየነደደች እየተቃጠለች ህዝብ እዬዬዬ እያለ?..መድረሻ ጠፍቶት?..ለምን የማይል ፀሐፊ?..ከአርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ለይቼ አላዬዉም?...ህዝብ ከሌለ?...ማን ያነብልችኋል?

  • @BelaiHabte-Jesus
    @BelaiHabte-Jesus 2 місяці тому

    FANO NATO ❤❤❤( Financisl Accountable Network organizations North Atlantic /Ethiopian Transformative Organizational network Of Omniversal Amhara Intelligence Netwirk Prevails 4 ever Amen 🙏

  • @sobokamulata4136
    @sobokamulata4136 Місяць тому

    አለገኘህም

  • @alulahagos
    @alulahagos 2 місяці тому

    እስዋም ዝም አለች።

  • @eyobgebremariam5451
    @eyobgebremariam5451 3 місяці тому +1

    So what?

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 3 місяці тому +1

    ናዚ፡ ያኔም፡ ነበር፡ አሁንም፡ አለ።

    • @haacaaluu
      @haacaaluu 2 місяці тому

      ዋናዎቹ ናዚዎች አንተ ነህ እኮ።
      "ሌባ ሊናገር ትንሽ ይቀረዋል" ይባል የለ?

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 місяці тому +5

    ብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን በምስራቅና ሰሜን ጦር ግንባር ለኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት ሲሉ ሞተዋል አካለጎዶሎ ሆነዋል ስለነዚህ ጀግኖች ሳትተርኩ ስለ አንድ ሰው ብቻ ሁሌ መተረክ አይሰለችም ? ሌሎችም አስታውሱ ወይሱ

    • @StellaG-michael
      @StellaG-michael 3 місяці тому +1

      Yes you are right, so many lives have been lost in the history of Ethiopia and still no solution yet. These 5 years have been the worst time ever, what it makes these time worse is we had a much more hope for PP leader of making Ethiopia proud.instead he is the leader of many wars. Journalist Baalu Girma was one of the best person in Ethiopian history. OROMAY is the only honest book 📕 for Eritreans and Eritrea as a nation, plus the fact of Ethiopian leaders who lost the battle against all Selamawi people of these two countries.

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 місяці тому

      አኔተ ለምን ስለነሱ አትተርክም?

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 3 місяці тому

      @@kukutilove ታሪክ የሚተርኩ ሰዎች አብዛኞቹ በጊዜው ኖረው ታሪኩን ከጻፊት ሰዎች በመውሰድ ነው። እንደዚያ ቢሆንማ ለመተረኩ አንተ ትቀድመኝ ነበር ።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 місяці тому

      ድንጋይ ራስ ስለሆንክ አይገባህም - ወናፍ 🦓

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 місяці тому

      @@mesfinabraham6412 ሻዕቢያ ከሆንክ 30 ዓመታት ብዙ ሺህ ኤርትራውያን አሰገብሮ ባርነት ሰለአጎናፀፈህ ልትወደው ትችላለህ ለሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ግን መጽሓፍ ኡነታ ቢኖረውም ያለ ጊዜው ሰለአወጣው ሊያስበላው ችላል He is not Smart በአዞዎች ተከቦ በወቅቱ ባለስልጣኖችን መንካት ዋጋ ያስከፍላል ኤርትራም ከመገንጠል ያላዳነ ባዶ ተረት ነው ።

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 3 місяці тому

    ልናይሽ አገባንሽ😂

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 3 місяці тому +2

    ኣሁንም መላ ምት? ... ዛሬም ጥያቄ? በሰላም ይረፈበት ... ተውት!

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 3 місяці тому

      Totally with you. They keep marketing their endless presumptuous theory while rubbing salt to our wounds.

    • @zelekejebero8439
      @zelekejebero8439 3 місяці тому

      በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየት የሚትሰጡት ወጣቶች ወያኔ/ሻዕቢያና/ኦነግ ከጓቷቹ ትሪክት ወጣ ብላችሁ በጣም ጥሩ ያ ሆኗል
      1፥ ደም ያዘለ ዶሴን
      2፥ የእኔ ኮሎኔል መንግሥቱን የፍርድ ሄደት የሚተርክ495 ገጽ ጥራዝም
      3፥ የቀይ ሽብር ሰማዕታትን ሐውልትና ሰነድ ያደራጀው የትግራይ ወንጀለኛ ወያኔም / ሆነ የኦሮሞ ጠባብ ገዳዮች የሚያዘንቡትን ዶፍ
      በአማራው
      በጋምቤላው
      በሲዳማው
      በሼከቾው
      በኦጋዴኒያው ወዘተ ሞት ሥቃይ እንግልት
      አትዘንጉ የ33አመቱ ዶፍ ከደርግ ጊዜ ሁለት እጥፍ ይበልጣልና።

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 місяці тому

      ለምን? ገዳዮቸ መናገር አለባቸው​@@Ganebo-n4p

  • @zemedhunengida
    @zemedhunengida Місяць тому

    ምነው እንዲህ የገለባ ክምር ቆልላችሁ፣በፍሬ ቁምነገር የታጨቀ እውነት ነው ብላችሁ፣ ሀገር፣ እምነት ከእነእማኙ እንደምንም ሳይቄጠር እየረገፈ በሚገኝበት፣ በርሀብ ጠውልጎ ለልጄቹ የሚስጠው አጥቶ በጭንቀት ተውጥሮ የገሀነም ምድር ላይ በአንድ ሁለት ሳይባል በገፍ ፣በግልጽ በሰማይ በድሮን በምድር በጥይት ሕዝብ በየቀኑ ምድር ላይ ቁማችሁ፣እንዴት የድሮ የጥቂት ኢፍትህዊነት ፍለጋ ብላችሁ የአሁኑን ይሕዝብ እልቂት ታዳፍናላችሁ?
    ቆይ እንዳለ ጌታ፣ የብልጽግና አዲሱ ዐይነት አዘናጊ ግብረ ሀይል አደረጃጀት ገፀ-ባህሪይ ተዋናኝ መሆኑ ነው? እንደዚህ ሟቾች የትም ቦታ ያአለፍርድ በሚረግፉበት ከተማ ውስጥ እየኖረ አጽም ፍለጋ ተንከራተትኩ የሚለው፣ ሊታረድ ያእለውን የሰው ዘር ማዳን ነው የሚሻለው ወይስ ለሞተው ሙሽ ማውረድ ነው የሚጠቅመው?

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 28 днів тому

      ከ10 አመት በፊት ነው የፃፈው:: ዝም ብለህ አትንጣጣ

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 3 місяці тому

    After all what mengistu hailemariam did still Ethiopians wants him to comback how can we forget the Red Terror.

  • @berukzeleke3544
    @berukzeleke3544 3 місяці тому

    Hey, what is talking about after him is so many people killed