ምጽዋና ካፒቴን ታሪኩ ገነቴ||የቀድሞው ባህር ሀይል ትግል||ሙሉ ክፍል||ከ “ጥቂቶቹ” መጽሀፍ የተወሰደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 116

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 2 місяці тому +10

    ታላቅ ክብርና ምስጋና ለቀድሞው የባህር ኃይል አባላት ጋዶቼ ክብር የሆነው ህይዎታችሁን የስጣችሁና በህይዎት ላላችሁ ታላቅ ክብር አለኝ ካፒቴን ታሪኩ ዝነኛ ከሆኑት የባህ ሃይል አባል መኮንኖች አንዱ እንደሆንክ በነበርኩበት ዘመን ስምህን አስታውሳለሁ ዛሬም ይህንን የህይውተት ታሪክና የባህር ሃይሉን ተጋድሎ እንደዚህ ድንቅ በሆነ አቀራረብ አዘጋጅተህ በፅሁፉ ስላቀረብክልን ምስጋናየ ታላቅ ነው ቀጣዩ የህይዎት ዘመንህ ከነመላው ቤተስብህ የተባረከ ይህንልህ በመቀጠል እንደዚህ በአማረ አቀራረብ ለትረካ ላበቃውየዚህ ተራኪ የዝግጅት ክፉል አመስግናለሁ ለሁላችንም መልካም ግዜ እመኛለሁ።

    • @16Embta-bk3bi
      @16Embta-bk3bi 2 місяці тому

      ፈርጣጭ ሁላ። ከመዋጋት ይልቅ መፈርጠጥ።
      መቸም የሻዕቢያን Military Science መጋፋት አይቻልም።

  • @FikirTamerat-o1i
    @FikirTamerat-o1i Місяць тому +1

    ጋዜጠኛው ከመስመር ለማስወጣት በጣም ይሞክራል እሳቸው ለውነት እና ለእዝብ የቆሙ ናቸው በጣም ታሪክ አዋቂ ናቸው 🙏🙏🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 місяці тому +4

    የእናንተ ድካም ሳስበው ያመኛል🙏 ከልብ እናመሰግናለን የሀገር ቅርሶች!! አቤት እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው!! 😥😥
    ⭐⭐⭐⭐⭐

    • @Meiry756
      @Meiry756 2 місяці тому

      Ye’Lela ‘’’ HIZBI ‘’’ Meret FILAGOT’na ZIRFIA’new :: Min’new ‘’’ LIB ‘’’ Ye’mineka TARIK ???? ……

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 2 місяці тому +2

    ክብር ለቀድሞ ኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት❤❤

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 21 день тому

    What a story, Nuff, respect, captain tariku !!! Salute!!
    Proudly father. I pray for your 50th anniversary
    Thank you, sir

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 місяці тому +1

    አብዛኛቹ የቀድሞ የባሕር ኃይል አባላት የወለጋ ልጆች የጎጃም ልጆች ይበዛሉ ምርጦች ናቸው እነ ኮማንደር ተመኘ ጃለታ

  • @ChobeSalamon
    @ChobeSalamon Місяць тому

    ይህን፡መሰል፡የቀድሞ፡ታሪካችንን፡ሥሰማ፡
    በአሁኑ፡ትውልድ፡አፍራለሁ።

  • @haacaaluu
    @haacaaluu Місяць тому

    ስለ ኮማንደር ዘውዴ ገብረሚካኤል የተነሳውን የህይወት ታሪክ ሰምቼ ደስ አለኝ። አዎን ብዙ ስለባህርተኞቻችን የተነገረ እምብዛም የለም ፣ እንዲያውም የለም ማለት ይቻላል። ሸአቢያ እስከ የመን ድረስ ሄዶ ወደዚያ የሸሹና በቆሙ የጦር መርከቦቻችንና ባህርተኞች ላይ ያደረሰዉ ጉዳት ቢወሳ መልካም ነበር።

  • @SurprisedBird-tg4iu
    @SurprisedBird-tg4iu Місяць тому

    Late Commander yetbarek Zerezghi he was humble, hero R.I.P

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 місяці тому +3

    እኔ ከሚቆጨኝ የባሕር ማጠታችን ሳይሆን ኢትዮጵያ ያጣችው ብዙ ከፍተኛ ወጪ አውጥታ ያስተማረቻቸው መኮንኖች በጣም እውቀት ያላቸው በባሕረኝነትት እውቀት ክህሎት የተሞሉ ናቸው በሕረኛ ለማድረግ ብዙ አመታት ይፈጃል ካፕቴነ ለማድረስ

    • @araedombahram4150
      @araedombahram4150 2 місяці тому +1

      ሻዕብያ ምን ይሻለዋል ኣይቻሉም

    • @Badema1991
      @Badema1991 2 місяці тому +1

      😂😂ምን ያደርግልሐል ባሕር ሳይኖርህ የባሕር ሐይል ቢኖርህ። ታጥቦ ጭቃ እንደማለት ነው የምርቃና የቀን ቅዠት ማለት ነው። ከፈለክ አባይ ግድብ ላይ ባሕር ሐይላችሁን ማቋቋም ትችላላችሁ።

    • @BabuurTafla
      @BabuurTafla Місяць тому

      ኣታፍሩም ስለ የለላ ሰው ባህር ። ባህራችን ብላችሁ ስታወሩ። ኢሺ ባህሩ የናንተ ይሁን ታድያ አነ ክየት ነው የመጣሁት ክሰማይ ?።

    • @BabuurTafla
      @BabuurTafla Місяць тому

      ጥና ሀደህ ኢዛ ቂጥህን አጠበው፡ ቀይ ባሀር ጨዋም ነው። ድሮም ብህሪ አርትራ ነው ስሙ። ከ ወለጋ ክ ጎጃም መጥተህ የነ ነው ትላለህ? ወይ ጉድ?

  • @GebrihiwetTekie
    @GebrihiwetTekie 2 місяці тому +5

    ጥሩ ታሪክ ነው አሁን ያለው የኢትዮጲያ ህዝብ ትምህርት ነው ቀይ ባህር የኤርትራ ነው ማራ ናታ

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 2 місяці тому +16

    Ye Eritrea hizeb jegna gerfo abarerachew 👍

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 місяці тому +1

      ነፃ ለመውጣት ሚልዮኖች መገበር አይጠበቅብሕም ጂቡቲ እንደ ኤርትራ አንድ የኢትዮጵያ State የነበረች ናት ነፃ የወጣችው 1977 አንድም ሰው ሳይሞትባቸው በዲፕሎማሲ ነበር፣ ስለዚህ አንድ ትውልድ ገብረህ ያመጣኸው ባርነት ይህን ያህል የሚያስፎክር አይደለም፣ መሪዎቻችሁ Smart ቢሆኑ ኖሮ ከኢትዮጵያ ጋር ሰላም ፈጥረው ኤርትራን ሐብታም አገር ያደርጓት ነበር፣ ኤርትራውያን ወደ ውጭ ሳይሔዱ አገራቸው ይኖሩ ነበር ሻዕቢያ ያለ ውግያ ሌላ እውቀት ስለሌላቸው ሕዝቡን በታትኖታል

    • @16Embta-bk3bi
      @16Embta-bk3bi 2 місяці тому

      ሚሊዮነች አልኽ! ምነዉ ተንፈራገጥ። በሃያሉ የኤርትራ ህዝብና በመሪዉ የሻዕቢያ ታጋዮች ተገርፈህ ማሩኙ ጭቁኑ ነኜ እያልክ ነው የወጣህ ከሃብታምዋ ኤርትራ።

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 2 місяці тому

      ​@@negagetachew974ጋሽ ሃብታሙ እርሷ ተዝናንተው ኑሩ 😂😂

    • @jemalmohamed8297
      @jemalmohamed8297 2 місяці тому

      Ashe

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 2 місяці тому

      ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ፣ ተገርፈህ ወጣ ምድረ ቱልቱላ ምንም ያሸነፋችሁት ጦርነት የለም እድሜ ለ ኩባና ሩስያ ወታደር ሶማሊያን ያሽነፍት እነሱ ናቸው​@@negagetachew974

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 місяці тому +1

    Former Navy Captain Tareku Ganetey storyline memoirs mesmerizing the ways and means he has narratives about his family members brothers sacrificed at war's his own journey on tours of duty his scholarship furthermore education his graduation on top of his classes amazing writer authenticator story lines at red seas Naval bases before decimated by Shabia miltias rugs thugs Eritrean gurrillas freedom fighter's for Eritrean independence.

  • @HagereyMedia-q4o
    @HagereyMedia-q4o 2 місяці тому +2

    Guys, the good thin is there is a recorded video of the war. The TPLF is excellent in documentation. Misleading narration cant change the historical facts of the Ethiopian army by the gallant Eritrean fighters,

    • @belaynehabate7832
      @belaynehabate7832 Місяць тому

      The fabricated history by TPLF and EPLF against the Ethiopian history inflict untold damage to the general public. How many youth are pershied ethioeriterian war in 1998 more than 300,000. This is by far morethan the so called the 30 years war. You naive for history still promote propoganda and hate among the people.

  • @aneeri6921
    @aneeri6921 2 місяці тому

    ጸሓፊው እድለኛ ነህ ልጆችህ ኣስተምረህ ራስህን ብሙያህ ስራ ይዘህ ይራት ዓሳ ስትሆን ብሰላም እዮነርክ እግዚኣቢሄርህን ኣመስግን

  • @PeterHenry-u1j
    @PeterHenry-u1j Місяць тому

    Anybody know Commodore Asfaw Kittessa?

  • @BabuurTafla
    @BabuurTafla Місяць тому +1

    ኣህዮች የማን ኣገር የማን ባህር ነው የምታወሩት ይላችሁ። ኣታፍሩም አንደ በስው ኣገር መቀልድ።

  • @Tesfaye-u6r
    @Tesfaye-u6r 2 місяці тому +3

    ካፕቴን ታሪኩ በልጅነት ያሳለፍነውን ታሪካችንን ዛሬ በጧት ስሰማ ተሰውተው የቀሩ ጓደኞቻችን ነፍሳቸውን ይማር

  • @yonasabebe8095
    @yonasabebe8095 2 місяці тому

    Great story and also great narrator. Well done and keep it up

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 Місяць тому

    20:21 desetochachin Assab wedebachin😂😂😂 weyane nebern?🤔

  • @wadilabka
    @wadilabka 2 місяці тому +1

    Did you miss the sea 😂🙄 the Italians miss Ethiopia too !

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 2 місяці тому +1

    Ethiopia as a country never ever learned from past errors mistakes by former military Derg regime. Today Premier abiy ahmed ali has willfully decreed illegal war's ethnic cleansing war's aimed higher at genocides insides Tigray, Oromia, Amhara Afar, Beni-Shangul Gumuz, Gambela, Gadeo, Guragey, Sidama, Woliata, Konso, Burji....etc.all. Ethiopian empire's in crisis at cross roads again engaged in self-destruction war's. Congratulations to Eritrea freedom fighter's.

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 2 місяці тому +1

    የታሪኩ አፃፃፍ በጣም መልካም ነው ነገር ግን ያ ማይረባ ዘመን ስንቱን ሙሁር እንደበላ እና እንዳባከነብን ማሰብ እራሱ ያማል

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 місяці тому +1

      ትክክል ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከራ መሪዎቹ ናቸው ብልሕና የመጪው ጊዜ አርቀው ስለማያስቡ ሕዝቡ ለእልቂትና ለድሕነት ዳርገዋል ።

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 2 місяці тому

      @@dagimdagne9508 ያንተ ያልሆነውን መመኘት ትርፉ ይሄ ነው😪😪

  • @A.A.A551
    @A.A.A551 10 днів тому +1

    ጽውጽይ ጽውጽዋይ ነበረያነበረ
    ቀይ ባህር ወገኑ የሱ ዋነነት ለማዋኘት ኣውቆ እየኖረ ከህዝቡ ጋሪ ሰላሙ እናስተንፈሰ ነው የወገኑ ያልሃነ እናንተ ጠላታቹ ኣውቆ ከነ ንበረታቹ መሳራያቹ ኣስጠሞ የኔ ኣይደላቹሁም ብሎ መጣሉን ኣይደለ እንዴ መቸ ነው የሚገበቹ.

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 2 місяці тому +1

    ባብዛኛው እውቀት ቀመስ ሙሁራን መነሻቸው ኦሮሚያ ያውም ወለጋ ነው እድሜ ለሚሽነሪዋች ያህዝብ ስለ ዘመናዊ ትምህርት ጥቅም ቀድሞ ያወቀ ህዝብ ነው

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 місяці тому +1

      ከኢትዮጵያ የእውቀት ቦታዎች ወለጋ አንዱ ነበር ብትል ትክክል ነህ ካልሆነ ግን በዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ኢንጂነሪግ ከፍተኛ ነጥብ አምጥተው በብዛት ሲገቡ የነበሩ ከኤርትራ፣ ትግራይ፣ አ/አ፣ ሐረር ናቸው ።

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 місяці тому

      አዕምሮህ ጠቦ ስታድግ ይህን ይመስላል ነፈዝ ፔንጤ

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 місяці тому

    ለባሕር ተብሎ እንጂ ምጽዋ የሚባል የሞድር ሲኦል ነው ሙቀቱ ቀንና ለሊት ያው ነው እድሜህ መሳጠር ነው ምጽዋ መኖር ግመል ያጠጡበት የግመል ሃገር ነው በክራይም ቢሆን ለኛ ኢትዮጵያዊ ያን የጅቡቲ እና የሶማሌ ወደቀች ይሻለናል

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 2 місяці тому +1

    በጣም ይገርማል * MS 41 *ን ከሆላንድ ወደ ኢትዮጵያ ካመጣት የባህር ሀይል አባላት አንዱ በመሆኔ ትልቅ ክብር ተሰምቶኛል :: ካፒቴን እርሶም ሀገርዎን በባህር ሃይል ውትድርና በማገልገልዎ ክብርና ደስታ ሊሰማዎት ይገባል እላለሁ:: ሰላምና ጤና ከነቤተስብዎ ይሁን እልዎታለሁ:: MS- Minesweeper ማለትም ፈንጂ ጠራጊ ወይም አምካኝ ማለት ነው::

    • @capt.tarikugenete7032
      @capt.tarikugenete7032 Місяць тому

      ሰላም ጓዴ እንደምን አለህ።በጣም ደስ ይላል።

  • @jemalmohamed8297
    @jemalmohamed8297 2 місяці тому

    Betam dess yelal

  • @YosefTsehay
    @YosefTsehay 2 місяці тому +1

    sumbaSh nebern zendro hlm huno qere

  • @samsontesfazion2416
    @samsontesfazion2416 2 місяці тому

    Baher Baher tegneteh betalem ayshslehem.ataferum leboch be hezbachen yatefachehu yemeneresaw yemeslachuhal.ahun betemokru eeeeee newu

  • @Josephsol55
    @Josephsol55 2 місяці тому +3

    ምጽዋ አይደለም ምጽዋዕ ነው እናንተ ከብቶች በትግርኛ መጥራት ማለት ነው።

  • @tmhb6247
    @tmhb6247 2 місяці тому +2

    Why do Ethiopian officers lie?
    Why do they have to fabricate history? The writer is saying in Feb. ,Shaebia and Woyane captured Massawa.There was no single Woyane fighter involved in the battle . Tell the true story or zip.. Do not confuse the new generation.

  • @SenayAraya-o5h
    @SenayAraya-o5h 2 місяці тому +6

    በምጽዋ ማንም የወያነ ወታደር ኣልነበረም ሻእብያ ብቻው ነው የነበሩ ታሪክ ኣታበላሹ

    • @feradayamlak5889
      @feradayamlak5889 Місяць тому

      It is ther political choice. They know 100% Woyanie wasn't there. They always tried to be proud even those war prisoners.

  • @tewodrosmengesha9592
    @tewodrosmengesha9592 2 місяці тому +1

    Thank you for your service

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 2 місяці тому

    አሰልቺነው

  • @TeweldeBeraki
    @TeweldeBeraki 2 місяці тому +8

    ኣብየት የናንት ውሽት መቸም ማልቅያ የለውም ህውሓት ብምጽትዋ ኣልተሳተፍም በዘይ ጉዳይ የሕዋሓት ባለስልጣን ተጠይቆ አንዳልነበሩ ተናግረዋል ለምንድነው ነህዝባች. ትክከለኛ ታሪክ የማትነግሩት

    • @eriart5057
      @eriart5057 2 місяці тому +2

      ውሸት ኣመል ኣይደል?

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 місяці тому

      አትቀባጥር በቦታው የነበረ ሰው ነው የጻፈው

    • @tilayewendimageng
      @tilayewendimageng 2 місяці тому

      አማርኛ በቅጡ ጻፍ

    • @eriart5057
      @eriart5057 2 місяці тому +2

      @@tt-lk3jc በቦታው መኖሩን እና ኣለመኖሩን ሳይሆን ሁሉም እውነት የማይጽፉ መሆናቸውን ነው የሚገርመኝ::

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 місяці тому

      @@eriart5057 የናንተንስ ውሸት ማን ይናገርላችሁ

  • @michaelsuper6087
    @michaelsuper6087 2 місяці тому +2

    Etiopia etiopia etiopia 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 no more kkkkkkkk

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 2 місяці тому +1

    Not shabiya but America defeated us

    • @biniamhabte6148
      @biniamhabte6148 2 місяці тому

      US assisted you by all weapon and political. Are you joking my evil Gala
      Eritrea defeated you for ever 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Anthony-m1d
    @Anthony-m1d Місяць тому

    ❤Q

  • @16Embta-bk3bi
    @16Embta-bk3bi 2 місяці тому +6

    Massswa Liberation battle was between the Mighty ( David ) Shabia Navy and the Superficial ( Goliath) Ethiopian Navy.The Ethiopia Navy once for all destroyed never to comeback again.

    • @eriart5057
      @eriart5057 2 місяці тому

      You are right my brother

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 місяці тому

      Ethiopian army lost the war due to different reasons not because of your courage.

  • @nyo1026
    @nyo1026 2 місяці тому +1

    Regardless of the useless military titles u kept on mentioning, u were comprehensively bitten by ragtag militia. Rather u should admire the enemy.

  • @edendiev2823
    @edendiev2823 2 місяці тому +3

    ህዝባዊ ግንባር ገርፎ ኣባረሮ, ኢትዮጵያውያን,ሞቶ( 100) ኣመት በውሸት ተረት ተረት ነው የሚትኖሩት።

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 8 годин тому

    ውሸት በኣለም መጣች በኢትዮጵያ ተተክላ ኣድጋለች ምን እንበል

  • @HabtemariamTeklebrhan
    @HabtemariamTeklebrhan 2 місяці тому +3

    በምጽዋ ውግጊ ምንም የወያኔ ሰራዊት አልነበረም ሻእብያ ብሻው ነው የተጋሹ

  • @mulergebre9991
    @mulergebre9991 2 місяці тому +3

    ኢትዮጳውያን ግን እስከ መቸ ነው የ ኤርትራ ታሪክ በማጭበርበር እና በስህተት ምትጽፉ ለዚ ነው ሁሌ ምናሸንፍቹ ታሪክ በቅንነት ጻፉት ደሞ ወያነ እንካን ምጽዋ ኣዲስ ኣበባ 4 ኪሎም ህዝባዊ ግምባር ነው ይዞት ይገባ

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 місяці тому

      ውሸታም ናችሁ

  • @michaelgebri9256
    @michaelgebri9256 2 місяці тому +5

    የውሸት በምጽዋ ውግያ ወያነ አልነበሩን

    • @araedombahram4150
      @araedombahram4150 2 місяці тому +1

      ተዋቸው የተሸነፈና
      የፈረጠጠ ምን የማይልበት ኣለ

  • @tesfa-eyu-snqey
    @tesfa-eyu-snqey 2 місяці тому +4

    ውሸት ከእናታቸው ጡት ወተት ነው መሰለኝ የሚጀምሩት?

  • @tesfaigebreyohannes3745
    @tesfaigebreyohannes3745 2 місяці тому +1

    Misleading information weyane was not participated at massages war shame for you

    • @tesfaigebreyohannes3745
      @tesfaigebreyohannes3745 2 місяці тому

      Misleading information weyane was not participated at massawa war shame on you

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 місяці тому

      you weren't at the place so shut up

  • @bentekle2642
    @bentekle2642 2 місяці тому +2

    ተራኪው የውሸት ትምህርት ኣጠናቆ በዲግሪ የተመረቀ ነው፡ ሃይለስላሴን የዛኔ ያልተማረው የኣዲስዋ ኢትዮጵያ ህዝብ የሩዝቨልትን ባርያዎች ሆነው እንድያገለግሉና እንዲሞቱ እንደ ተፈረደባቸው የ1940ዎቹ ታሪክ ለምን ኣያነሳም? ሰውን ስታስተምሩ እውነትም ቀላቅሉበት ኣለበለዝያ የማን ባህር የሚል ኣስተዋይ እንዳያጋጥማችሁ።

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 місяці тому

      ተብታባ ሻዕቢያ ጣልያን ከ4ኛ ክፍል በላይ ያላስተማራችሁ ስደተኞች

  • @KeedIsaias-f5k
    @KeedIsaias-f5k 2 місяці тому +2

    ውሽታም and ውሻ

    • @birhanuhailu4185
      @birhanuhailu4185 2 місяці тому

      Why?

    • @asee4408
      @asee4408 2 місяці тому

      Why do you get mad? This is past story do you think Eritrean win it was sabotage.

  • @tekletesfazgi3359
    @tekletesfazgi3359 2 місяці тому +6

    Ante wsha weyane alneberum

    • @eriart5057
      @eriart5057 2 місяці тому +1

      ቢኖሩስ ምንድን ነው ችግሩ? መተጋገዝ ኣዲስ ኣልነበረም እኮ::እንዳልነበሩ ብናውቅም::

    • @mustfasaleh8891
      @mustfasaleh8891 2 місяці тому +1

      1955 የተመሰተዉ የኢትዮጲያ ባሕር ሀይል በህዝባዊ ግምባር ባሕር ሀይል በአንድ ቀን ተደመሰሰ ።

    • @fishwish2719
      @fishwish2719 2 місяці тому

      ​@@eriart5057that's better to speak the right one,,,,,and been accepted

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 місяці тому

      ስትረዴዱ ነው የኖራችሁት አለበለዛ መቼም አታስገነጥሉም ነበር ስደተኞቹ ድሆች

    • @KirubelGezahgn
      @KirubelGezahgn Місяць тому

      ደደብ ካልሆንክ sabotage መሆኑን አለም ያውቃል እኔ ማዝነው ለነዛ እከካም የኢትዮጵያ ጄነራሎች ነው በገንዘብ የተገዙት የወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ ላይ መፈንቅለ መንግስት ለማረግ 17 አመት ፈጅቶብናል ብሏል

  • @A.A.A551
    @A.A.A551 10 днів тому +2

    ጽውጽይ ጽውጽዋይ ነበረያነበረ
    ቀይ ባህር ወገኑ የሱ ዋነነት ለማዋኘት ኣውቆ እየኖረ ከህዝቡ ጋሪ ሰላሙ እናስተንፈሰ ነው የወገኑ ያልሃነ እናንተ ጠላታቹ ኣውቆ ከነ ንበረታቹ መሳራያቹ ኣስጠሞ የኔ ኣይደላቹሁም ብሎ መጣሉን ኣይደለ እንዴ መቸ ነው የሚገበቹ.