መልካም ዜና: አዲሱ የደሞዝ ስኬል ፀደቀ | ሙሉ ሰነዱን አገኘነው | የጠቅላይ ሚኒስትሩ ደሞዝ | New Ethiopia Salary scale

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • የደሞዝ ማሻሻያው ፀደቋል፤ መሉ ሰነዱን አግኝተነዋል።
    የጠቅላይ ሚኒስትሩን ደሞዝ ጨምሮ የባለስልጣናቱን ደሞዝ በዝርዝር አለ።
    #ethiopiabusiness
    #businessnews
    #ethiopiabusiness
    #economicpolicy
    #salaryscale
    #cbebank
    #awashbank
    #Abyssiniabank
    #ethiopianbank
    #inflation
    #imf
    #newpolicy
    #businessnews
    #Ethiopia
    #diaspora
    #ethiopiandiaspora
    #habesha

КОМЕНТАРІ • 59

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 5 днів тому +6

    ይገርምሃል !በአንድ ወረዳ በደረጃ 15 ተመድቤ እየሰራሁ እገኛለሁ ።ይሁንና ህመም አጋጠመኝ።አሁን እኔ የምጠይቀው የህክምና ጉዳይ ለመንግሥት ሠራተኞች የታሰበ ነገር አለወይ?

  • @SurprisedBicycle-cl8fv
    @SurprisedBicycle-cl8fv 4 дні тому +4

    እኛ ጡረተኞች የሀገር ባለውለታዎች ነን የኑሮ ውድነቱ አደከመን እኮ እረ መንግሥት ሆይ አስበን!

  • @alemnew09
    @alemnew09 6 днів тому +14

    ጡረተኞች መጨመር አለባቸው።ዋጋ የከፈሉት ለሀገር እንጂ ለግል ጥቅም አይደለም።ጉዳት ባይደርስባቸው ኖሮ ጭማሪ አይፈልጉም ሰርተው ይኖሩ እና ይቀየሩ ነበር ።ያሳዝናል በጣም

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 5 днів тому +6

    በናትህ ይህን እንደ ትልቅ ነገር አታውራው ተጨመረ አልተጨመረ ዎጋ የለውም መንግስት እንደ ህጻን ልጂ እያታለለ ነው

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 5 днів тому +4

    የጡረተኞችስ ጉዳይ ምን ሆነ ነው ወይስ የኑሮ ውድነቱ እነርሱን አይመለከትም ።

  • @esess-wx1ud
    @esess-wx1ud 5 днів тому +2

    ጥረተኞች ባይረሱ ጥሩ ነው ቁጭ ብለው ሲለመኑ ማየት ያሣዝናል ።

  • @wogayehulemawork4483
    @wogayehulemawork4483 День тому

    Served for 40 and above years for my country as a military and civilian. African leaders offffffffffff no have words for their weak governance.

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v 5 днів тому +3

    ዝምብለክ ድግግሞሽ እንጂ ሰምተን መድገሙን ግሽግሽ አርጎናል

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 5 днів тому +3

    ለ1000 ብር ጭማሪ አንድ ቢሊየን ጉለበት ልፍለፋ እና የኑሮ ዉድነት

  • @AshebrWeldegebreal
    @AshebrWeldegebreal День тому +1

    ከመንግስት በላይ የሚድያ ሰዎች ከማጋነን ወጪ መን ፍይዳ ኣለው። የኑሮ ሁኔታ ጣራ በነካ ግዜ ከ1000 ብር በታች ጨምሮ እንደ መልካም ዜና መቦጫረቅ የመንግስት ሰራተኞች ንቀት።

  • @ZemenuMekonin
    @ZemenuMekonin 4 дні тому

    የጡራተኞች ጥያቀ ይኑርበት ለመንግሰት የአገር አባት ናቸውና

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 5 днів тому +2

    ለጡረተኞች አይጨመርም የሚባለው ዕውነት ነው?

  • @GetachewGanta-n1s
    @GetachewGanta-n1s 3 дні тому +1

    betam behizibe layi beteley be erabi lemecheres iyeteserabet new 600 birr chemiro uuuu malet

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 4 дні тому +1

    የክልል ተሾሚዎች በጥቅማጥቅም ሳቢያ ከፍተኛ ገንዘብ ነው ሚወሰዱት

  • @jemalmohammed1612
    @jemalmohammed1612 4 дні тому

    FDRE መህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ይካተታል??

  • @yeneneheanebessie1589
    @yeneneheanebessie1589 День тому

    Yehe demoze beseratenyawe laye eqaqa endemechawete nw egezyabere yestachu .

  • @amdebeyene9484
    @amdebeyene9484 6 днів тому +5

    ለጡረተኞች ጭማሬ ይደረጋል ? መረጃ አለህ?

  • @demistefera8134
    @demistefera8134 5 днів тому +1

    ጡረተኞች ቅድሚያ ሊጨመርላቸው ይገባል የመንስት ሰራተኛው ኑሮውድነቱ እያሼነፈው ነው መጨመሩ ተገቢነው የበለጠ አገብጋቢው ደግሞ ጡረተኛው አማራጭየሌለው አቅመደካማ የመንስትን ድጎማ የህዝብን ድጎማ እሚፈልግነው ምክንያቱም የትናቱ የመንስት ሰራተኛ ነው አሁን ጡረተኛ የሆነው የዛሬም የመንስት ሰራተኞች ነገ ጡረተኞች ትሆናላችሁ ስለዚህ መንግስትእናህዝብ ለጡረተኞች ቅድሚያ ሊሰጢ ይገባል።

  • @yosefrobel164
    @yosefrobel164 День тому

    Are ayichemer wushetam nachu

  • @adaneewnetu8712
    @adaneewnetu8712 5 днів тому +1

    ዝርዝሩን ላኩልን

  • @HayleSis
    @HayleSis День тому

    ኧረ ወሬ በዛ የሚጨመረው ወሬው ነው እንዴ ደሞ ለ1000 ጭማሪ አመት ማውራት ምን ይሉታል

  • @shemsuabagojam6542
    @shemsuabagojam6542 3 дні тому +1

    yihe yedomoz chim,ari sayihon yenuroo wudinetun bemabbabas deraratnyawun benuro wuddinet asekayito lenegadew sisay mefter silehone ende tiliq zeenaa battannafsuu tiru new! mengistm chemrerku kemil biyalfewnna yenuuro widdinetin bayawujibbin tiru new!!!!!!!!

  • @GebreegziabherGebreselam
    @GebreegziabherGebreselam 5 днів тому +1

    ወይጉዳችን ጡረተኞች ውሃበላን በምንምክንያት ተዘለልን?

  • @ዘውዴጋሻውተመስጌን

    እረፈጣሪንፍሩ መጨመርያለቡት ጡረተኛነው ምገድላይውተውማይትአፈልግም እባካቹህእባካቹህ

  • @AbebeAlemayehu-d7d
    @AbebeAlemayehu-d7d 4 дні тому

    ahunem behon le zikitegnoch chimarew betam yansal

  • @MebatsionKahsay-pp3cz
    @MebatsionKahsay-pp3cz День тому

    Ynsu tekematekem yteylele mew

  • @simegnewmuche8592
    @simegnewmuche8592 3 дні тому

    የመምህራን ጉዳይስ

  • @act1238
    @act1238 6 днів тому +2

    the worest and the lowest salary in africa we will leave the country

  • @NahonNahi
    @NahonNahi 5 днів тому

    መቼነው የሚጀመረው

  • @mergabayu8087
    @mergabayu8087 3 дні тому +1

    Minu new መልካም ዜና????

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 5 днів тому +1

    መከለላከያ ጡረተኞች አስቡ

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 4 дні тому

    ኧረ የጡረቶኞች ምን ተባለ? እኛን የሚያስታውስ ቀረ?

  • @Zertuhndayasa
    @Zertuhndayasa 5 днів тому

    የመምህራን ደመዎዝ አብራራልን

  • @act1238
    @act1238 5 днів тому +1

    the worst salary in the world, we are sorry to live and to serve this nation, sorry sorry, sorry

  • @RajihRaju
    @RajihRaju 2 дні тому

    Turategnoch men wachi alebachhu

  • @NardosDemse
    @NardosDemse 5 днів тому

    መች ተሠራ ካዲያ መስከረም

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 5 днів тому

    ለጡረተኛስ መቼ ነው የደመወዝ ጭማሪ የሚደረግላቸው ????????

  • @AsuTadu
    @AsuTadu 5 днів тому

    አዲሱ በሚኒስትሮች ም.ቤት የፀደቀው የደመወዝ እስኬል ወይም ዝርዝር ካላችሁ በውስጥ መስመር ቢልኩልኝ ቢተባበሩኝ ከይቅርታ ጋር

  • @act1238
    @act1238 6 днів тому

    for cabine .20000 for others the worest salary in africa

    • @FikerYilma
      @FikerYilma 5 днів тому +1

      የምህራንን ነገር እንዴትነው አንድ የፅዳት ሰራተኛና አንድ አዲፕሎማ ተመራቀቂ ምህር በአሁኑ እኩል ናቸው በጣም ያሳዝናል

  • @act1238
    @act1238 5 днів тому

    there should not be sallary bellow 20,000

  • @YohannesAssefa-wg4fd
    @YohannesAssefa-wg4fd 5 днів тому

    የተሰማውን እንደ አዲስ በማውራት ደክመህ ታደክመናለህ

  • @adaneewnetu8712
    @adaneewnetu8712 5 днів тому

    ሰነዱኅ በውስጥ መስመር ላኩልኝ

  • @act1238
    @act1238 5 днів тому

    we will not accept this sallary

  • @AdeyeFerede-mp2sq
    @AdeyeFerede-mp2sq 3 дні тому

    ለጡረታስ?

  • @WondemagegnAmare
    @WondemagegnAmare 5 днів тому

    የሚበላው! ምኑነው የሚበላው ?አንተ.

  • @demisdamtie1734
    @demisdamtie1734 5 днів тому

    ,,,,,,,ውሎአበልስ አይስተካከልምወይ ?

  • @bahriwalehegn
    @bahriwalehegn 5 днів тому

    ስታወሩ አታፍሩ