ትክክለኛው የደሞዝ ጭማሬና ሌለኛው ጭማሪ | ባንክ ቤት ገንዘብ ያሰቀመጣች ገንዘባችሁ ሊቆረጥ ነው | New salary scale in Ethiopia | banks

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ትክክለኛው የደሞዝ ጭማሪና ሌሎች ጭማሬወችን በተመለከተ በዚህ ቪዲዮ እናያለን።
    ባንክ ቤት ገንዘብ ላስቀመጣችሁ መስማት ያለባችሁ ነገር አለ፤ ገንዘባችሁ ሊቆረጥ ነው።
    I explained about new salary scale in Ethiopia and additional increments related to new macroeconomic policy.
    Those who depose money on banks, you should listening this video.
    #ethiopiabusiness
    #economicpolicy
    #salaryscale
    #cbebank
    #awashbank
    #Abyssiniabank
    #ethiopianbank
    #inflation
    #imf
    #newpolicy
    #businessnews
    #Ethiopia
    #diaspora
    #ethiopiandiaspora
    #habesha

КОМЕНТАРІ • 52

  • @ErmiasGirma-k1l
    @ErmiasGirma-k1l 6 днів тому +4

    በእውነቱ ሀገራችን መንግሥት የሌለ እስክመስል ድረስ ነው በሕዝቡ ላይ ጫና እየተደረገ ያለው። ሕዝብ የገነባው የህዳሴው ግድብ ሲጠናቀቅ የማብራት ክፊያ ይቀንሳል ብለን ነበር የጠበቅነው። ነገር ግን ጭማሪ ታወጀብን። ስለዚህ ዓይናችንን ወደ እግዚአብሔር እናንሳ

    • @ethio12-b4r
      @ethio12-b4r 5 днів тому

      እና ገዳይ ውሸታም እንጅ መንግስት አለ እንደ

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 7 днів тому +3

    ሽንት ቤት ለመሄድ መክፈል ብቻ ነው የቀረው

  • @abateayano8483
    @abateayano8483 6 днів тому +2

    ሀገር አገልግሎ በጡረታ ያሉስ?

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 7 днів тому +5

    ጭካኔ አይገልፀውም መንግስት ዜጎቹን እያጎሳቆለ በድነት ማጥ እንደመገባ እያደረገ ነው ሀላፌነት የጎደለው አካሄድም ነው ነገዴ ጨመረ ብለን ማማረርም አይገባም ምክኒያቱም ለኑሮ ውድነቱ ዋናው መንግሰት ነው

    • @LilaTebebu
      @LilaTebebu 7 днів тому

      ጡረታ የማይመለከተው ለምድነው

  • @zeynebaali8133
    @zeynebaali8133 День тому

    wey mechnnew tikmet meta ymengest seratgna mereren keferesu garew kedemo

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 7 днів тому +1

    ሰዉ በሀገሩ የመኖር መቡት አለው በስደት እነኳን መልካም አስተዳደር የመኖርን መብት በማክበር ደስተኛ ለማድረግ የሚደረገዉ አሰተዋጽዖ አስተማሪ ነዉ

  • @mezgebebalew1219
    @mezgebebalew1219 7 днів тому +2

    ቀጣይ 2018 ነው ደሞዝ የሚጨመር። ጉቦ ብሉ ፈቅጃለሁደ ጨማሬው ቀርቷል

  • @hailemariamkahsay3086
    @hailemariamkahsay3086 8 днів тому +1

    ye Economy mashashaya yezegochin hiwet/nuro lemashashal yemidereg neber yemimeslegn !!

  • @Coldest_Moment_Tube
    @Coldest_Moment_Tube 7 днів тому +1

    ደመወዝ በባንክ ስንወድም ልንቆረጥ ነው ወይ? ታክስ30 % እንቆረጥ የለም ወይ

    • @loyalbusinessinsider
      @loyalbusinessinsider  7 днів тому

      ለአገልግሎት ከሚከፈል ክፍያ ላይ ነው የሚቆረጠው፤ ደሞዝ ላይ ከገቢ ግብር ውጭ ይቆረጣል ተብሎ አይጠበቅም።

    • @TelahunAbebe-dp5co
      @TelahunAbebe-dp5co 5 днів тому

      ቻለው እንግዲህ

    • @TelahunAbebe-dp5co
      @TelahunAbebe-dp5co 5 днів тому

      Prove it

  • @ShamsheyaNuri
    @ShamsheyaNuri 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemnew09
    @alemnew09 8 днів тому +1

    ጡረተኞችስ

    • @loyalbusinessinsider
      @loyalbusinessinsider  7 днів тому

      ስለጡሮተኞች የተባለ ነገር የለም

    • @alemnew09
      @alemnew09 7 днів тому +1

      @@loyalbusinessinsider መታገስ ዋጋለው ።እነሱ የከፈሉት መታገስዋጋለው።እነሱየከፈሉትዋጋ መረሳቱ ነው በቃ

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 6 днів тому

    Gulbetavhewna ewketachew le hagerChew yabereketu trdtognochs mn tasbewal?

  • @danielBekele-u3b
    @danielBekele-u3b 4 дні тому +1

    ካልተነሳን ጎበዝ አይበጀንም

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 7 днів тому +1

    የጡሮተኞችስ ጭማሪ አለ ወይ ከሌለስ እኛ ተጣልን/ተረሳን ማለት ነው? ቀጣይስ ሃገር ተረካቢ ይኖራል ወይ?

    • @loyalbusinessinsider
      @loyalbusinessinsider  7 днів тому

      እስካሁን ጡሮታን በሚመለከት የተባለ ነገር የለም።

    • @dagabe2107
      @dagabe2107 7 днів тому

      @@loyalbusinessinsider መቼስ ይህን አገር አገልግለው ላስረከቡ ጡረተኞች ይጨከናል?

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 4 дні тому

    ይበለው መብቱን ለማያስከብር ህዝብ እንዲህ ያንድ አምባገነን ግለሰብ መጫወቻ ይሆናል

  • @abdisakitila1919
    @abdisakitila1919 6 днів тому

    ከጭካነም በላይ እንዳይኖር እንዳይሞት ርህራሔ የሌለበት ድርግት ነው።

  • @samritesfaye8252
    @samritesfaye8252 16 годин тому

    የምር ግን ምን ታስቦ ነው እየተቸገር ያለው አኮ ጡረተኛው ነው ቤት የለው በቂ ደሞዝ የለው ኧረ ጡረተኛውን ማሰብ ተገቢ ነው

  • @gebeyehuzerihun7879
    @gebeyehuzerihun7879 7 днів тому

    ባጭሩ ፡ መንግስት ፡ በዕውቀትና ፡ በብስለት ፡ በመመራት ፡ ልማታዊ ፡ ስራ ፡ ሰርቶ ፡ የሀገሪቱን ፡ ኢኮኖሚ ፡ ማሳደግ ፡ አልቻለም። በዚህ ፡ ከቀጠለ ፡ ደግሞ ፡ ውድቀት ፡ ሊመጣ ፡ ነው። ስለዚህ ፡ ገንዘብ ፡ ለማግኘት ፡ ያለው ፡ አማራጭ ፡ አንድ ፡ ነው። እሱም ፡ የማይቆጣ ፡ ህዝብ ፡ ስላለ ፡ ይህንን ፡ አጋጣሚ ፡ በመጠቀም ፡ ከፍተኛ ፡ ታክስ ፡ በመጫን ፡ ከህዝብ ፡ ላይ ፡ ገንዘብ ፡ መንጠቅ ፡ ነው። ያለው ፡ ይከፍላል ፡ ፡ የሌለው ፡ ይሞታል። ዘዴው ፡ ይኸው ፡ ነው።

  • @MubaTube-h3b
    @MubaTube-h3b 6 днів тому

    Ay bedenb lgudachew blo new mengst serategnawm alemerbatun sleayew new tenesu emetu eyalen new 15:02

  • @tikmudubale269
    @tikmudubale269 6 днів тому

    ከክሳችን ገድበን የደገፍነው አባይ ወንዝ እንኳ ውለታ ስመልስ የወጪ ጎርፍ ይዞብን መጣ !

  • @berhanumulugeta9493
    @berhanumulugeta9493 6 днів тому

    ታቅዶበት ሰራተኛውን ለማጋጋት እንጅ የድሐውን ሰራተኛ የመኖር ጫና ለማቃለል ሳይሆን ሁለተኛው የከተማ ጦርነት ነው የአገሪቱን ሐብት እየተጠቀሙ ደሃውን መበደል አግባብ አይደለም !!!

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 7 днів тому +1

    ኡኡኡኡ፡አረ፡አታጭበርብሩን፡በሀቅ፡አገልግሉ፡አረ፡ዝርፊያ፡ብቻ፡ለምን"!!!!!!

  • @dawitgudeta-f8b
    @dawitgudeta-f8b 4 дні тому

    እጅግ የተጋነነ የመኖሪያ ቤት ግብር 2016 የከፈልነውን በሦስት እጥፍ በላይ ማስከፈል ተገቢ አይደለም።የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ሙሉ በሙሉ እንዲሸከሙ የመንግሥት ውሳኔ መሆኑ ለዜጎች ሕይወት ደንታ ቢስ መሆኑ እጅግ ያሳዝናል።በመበራት በባንኮች በዉኃና በቴሌኮም ላይ የተደረገዉምጭማሪ ተመሳሳይ በመሆኑ የሐገሪቱ ፓርላማ ለወከለው ሕዝብ ካልተናገረ ማን ይናገርልናል?????

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 8 днів тому +3

    መግሰት፣አራሱ፣አየጨመረ፣ነጋደዎቸን፣ለምን፣ይቆጣጠር፣ያሰዝናል፣

  • @MubaTube-h3b
    @MubaTube-h3b 6 днів тому

    Ay bedenb lgudachew blo new mengst serategnawm alemerbatun sleayew new tenesu emetu eyalen new

  • @AshebrWeldegebreal
    @AshebrWeldegebreal 6 днів тому

    ከብልፅግና ኣይገኝም ጥሩ ዜና። ከጌታው ኢሳያስ የተማረው ነው።

  • @Gashaw-o8q
    @Gashaw-o8q 5 днів тому

    መምህራንን አያካትትም ዋይ?

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 7 днів тому +2

    ህዝቡን በኑሮ ጫና ማዳከም እንደአቅጣጫ ተይዟል። ህዝቡ እምቢ ያለ ቀን ግን ......

  • @ZELALEMBazezew
    @ZELALEMBazezew 7 днів тому

    The survival of the fittest will live longer..the game is Darwin theory!!

  • @biniyamzewde3450
    @biniyamzewde3450 5 днів тому +1

    ልክ ብለሀል በጣም ጭካኔ ነው! ደሞኮ ለደናነገር ቢሆን ጥሩ! ቤት አያፈረሱ የኮሪደር ልማት ለሚሉት ብልጭልጭ ነገር መሆኑ ነው፡፡ ይሄ መንግስትማ ደሀንና የመንግስት ሰራተኛን ለማጥፋት የመጣ ነው የሚመስለው! ፈጣሪ አንድ ይበለን እንጂ ምንም ተስፋ የለንም!!

  • @MihiretMengistu-wr4ml
    @MihiretMengistu-wr4ml 7 днів тому

    የጨመረውን መልሱ እንዳይል ፍራልኝ

    • @mezgebebalew1219
      @mezgebebalew1219 7 днів тому

      @@MihiretMengistu-wr4ml ተባላችሁ እኮ። አልሰማህም? የተጨመረው ለቀጣይ 2018 ነው።

    • @tikmudubale269
      @tikmudubale269 6 днів тому

      ከክሳችን የገደብነው አባይ ወንዝ እንኳ የወጪ ጎርፍ ይዞብን ይመጣል ??

  • @TedelYedagu
    @TedelYedagu 7 днів тому

    😂😂😂😂

  • @MubaTube-h3b
    @MubaTube-h3b 6 днів тому

    Ay bedenb lgudachew blo new mengst serategnawm alemerbatun sleayew new tenesu emetu eyalen new