''ከበሉ በኋላ መውረድ ከባድ ነው🤣🤣'' | ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ 39 | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 210

  • @Woyneshet-s7t
    @Woyneshet-s7t Рік тому +1

    ክብረት ይስጥልን ጥበብን እንደ ጠቢቡ ሰለሞን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ

  • @yenegenmanyawqal2403
    @yenegenmanyawqal2403 Рік тому

    ለኔ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ።ጊዜ የላቸውም እንጅ ምን አለበት ሰምተውህ ልብ ቢገዙ?

  • @dktube21
    @dktube21 Рік тому +11

    የዘመናችን እንቁ ሰው እጅግ የምወድህና የማከብርህ ታላቅ የጥበብ ሰው ተስፋሁን ከበደ _ ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አትረፍርፎ ይስጥህ። ጥበቡን ያብዛልህ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን እየሰራህ ነውና እናመሰግንሃለን እንወድሃለን። አርትስ ቴቪንም እናመሰግናለን።

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey Рік тому +3

    እግዚሃብሔር ይጠብቅህ እጁግ በጣም በዙ ጀግኖች አሉን በተለያየ የሙያ ዘርፍ ላይ ያሉ ። አንተ ግን ለኔ የዘመኔ ጀግና ነክ !!! አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Рік тому +28

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጦቢያ በጃስ ተናፍቃችኋል ❤የቅኔው አባት ተስፍሽ (ፍራሽ አዳሽ )ያማል ቅኔው ጆሮ ያለው ይስማ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Рік тому +5

    ናፍቆኝ ነበር ተስፍሁን
    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም።

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 Рік тому +8

    ድንቅ ነህ❤ እናመሰግናለን የህዝብን ስሜት በጣፋጭ ቃላት ሰለምታሰተላልፍልን ሰሚ ግን የለም😢 ደግሞም አይገባቸውም

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 Рік тому +10

    የልባችንን በጥበብ የምትናገር የህዝብ ልጂ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @desssiedesssiedesew301
    @desssiedesssiedesew301 Рік тому +12

    የከተማ የህዝብ አገልግሎት አውቶቡስ ሹፊር ላይ የተተወነዉ በክልል ባለስልጣን በእኔ 100% የደረሰብኝ ታሪክ
    ነዉ።

    • @anahmed729
      @anahmed729 Рік тому

      Enem yegetemegn new tesfesh bale mual askefah tebeye negesewgnal

  • @ethiodr4962
    @ethiodr4962 Рік тому +1

    የልባችን ብሶታችንን በጥበብ መስታወት የምታሳየን በጥበብ የምትናገር የህዝብ ልጅ!!!

  • @ashenafimengistu2537
    @ashenafimengistu2537 Рік тому +5

    እንኩዋን ደኸና መጣህልን ወድማችን ተስፋችን ቃላችን 90 ድግሪ የሚቃኝ አይናማዋ ጉጉት ነህ ለኛ ሰላምህ ይብዛ

    • @dagmawitewodros3477
      @dagmawitewodros3477 Рік тому

      የምን 90 ድግሪ ብቻ ነው የምትለው⁉️ ቀሪውን
      270 ውን ለማ ሠጥተኸው ነው ‼️‼️⁉️ 😂

  • @dagmawitewodros3477
    @dagmawitewodros3477 Рік тому +26

    ክብረት ይስጥልን" የእውነት በጣም ትለያለህ መሬት ላይ ያለውን እውነት በጥበባዊ መንገድ መግለፅና ሠሚ ባይኖርም የህዝቡን ስነልቦና ተረድተህ በኪነ ጥበባዊ መንገድ የህዝብ ድምጽ ስለሆንክ እጅግ በጣም እናመሠግናለን 💚 💛 ❤️
    💚 💛 ❤️

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +1

      ❗ አሁንስ እጅ እጅ አለ 🥱

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 Рік тому +3

    ተስፍዬ ፦ አከብርሃሁ ፣ ሰሚ ካለ የቀረህ ነገር የለምና በርታ !

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Рік тому +13

    ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያ💚💛❤እመቤታችን ትጠብቅክ ለገባ ጥሩ ምክር ነው🙋

  • @ysolnet
    @ysolnet Рік тому

    ተስፍስ ሁሌም አዝናኝ እና አስተማሪ ስራዎችህ ያስደስቱኛል ።

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Рік тому +3

    የእኛ ሰው ሰው ሲናገርለት ሲታገልለት ነው የሚፈልገው ይሄ ሁሉ ህዝብ ዝም ብሎ አንድ ጀግና ብሶቱን የልቡን ይናገርለታል ፈሪና ቦቅቧቃ የሆነ ህዝብ ሌላውን እያጋፈጠ እንዲሁ እያጨበጨበና ከንፈሩን እየመጠጠ የሚኖር ህዝብ::

  • @EwunetuBamlak
    @EwunetuBamlak Рік тому +2

    ሄዋኔ እና አዳሜ ሆይ!!! በዚህ ትልቅ አዳርሽ ውስጥ ተጎልተህ/ሺ በፉገራ ቀልድ ስትገለፍጥ አራጁና ዘንዶው የኦሮሞ ብልጽግና ቤትህን እና ቤተስብህን ድራሹን ያጠፋልሃል፡፡ ስለዚህ ተጎልተህ ከምታገጥ በጊዜ የራስህን ድርሽ እና ሃላፊነት ተወጣ፡፡ ሌላ አመቱን ሁሉ ቀልድ መቀልደ ደስ አይልም፡፡ ይህ የሰውን አይምሮ ከአልኮል መጠጥ በላይ ማደንዘዥ ውስጥ በመክተት ህዝብ እየሳቅ እንዲያልቅ የሚያደርግ አደገኛ ተግባር ነው፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡

  • @smdn13
    @smdn13 Рік тому +6

    አንተ ልጅ ጌታ ይጠብቅህ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому

    ተሰፋዬ ከበደ 💖 የልብ ብሶትንና ፣ ሰብራትን ሐዘናዊ ጭንቀትበቅኔአዊ አሰተዋዋቂ 👍🙏

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +18

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @TesfahunMelese-eh3yd
    @TesfahunMelese-eh3yd Рік тому +5

    ተስፋሽ ምርጧ የሆዳችንን ስለምትናገርልን እንወድሃለን

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ

    እውነት መትማምን በጣም ሰለ ጎደል ነው አደዝህ እእራስ በራሳችን እየትበላልን የለነው ማስትውል ይስጥን ከቢድ ነው

  • @yasineshetu1766
    @yasineshetu1766 Рік тому +2

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ድግሞ እንዳያፍኑት ባይሆን

  • @ameley4768
    @ameley4768 Рік тому +2

    ዛሬ ያስተላለፉከው መልክት ድንቅ ነው መድኔአለም ያለውን ነው የሰውልጅ ተመልሶ ሲመጣ እምነትን"መተማምንን" ያገኝይሆን ይሄ በኢትዬጽያ ሳይሆን በአለምላይ ማለት ነው

  • @መከባበርጠፋ
    @መከባበርጠፋ Рік тому +2

    ከተማው ያንድ ሰው ሁኗል ደስ ይላል

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Рік тому +2

    እንኳን ዱህና መጣህ ተስፍሽ ያምራል ኑርልኝ በርታልኝ

  • @mmn6040
    @mmn6040 Рік тому +1

    እውነት አቤት ቅኔ ከብት ብቻ ነው ቅኔ ማይገባው

  • @ትግስትወዳጆቢሰጥ

    ተስፋሁን ከበደ የዘመኑ ጀግና ጥበበኛ ሰው ነህ የምር ለገባው ሰው ሚገርም ስራ ነው

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Рік тому +1

    ትክክል ብልጠት ቅስፈትክን ሊያሳምረዉ ይችላል የዘላለም ቁስል ግን ይሰጥአል ጉበዝ አሯሯጥም እኮ Limit አለዉ👌💚💛❤

  • @BeleNesh
    @BeleNesh Рік тому

    የውነትትለያለህእግዚአብሔርይጠብቅህ

  • @tolerantman2006
    @tolerantman2006 Рік тому +4

    ይመቻችሁ በጣም የሚግርም ሃቅ ከዚያም ሳቅ በሳቅ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ

    የኔ ባለ ቅኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 Рік тому

    ከተማው የአንድ ሰው ሆኖ ነው 😅 እውነት ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤️

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 Рік тому +3

    Fesafshi baretalny fetari yetabakiki yagerl jegana❤❤

  • @yonasmebrat4661
    @yonasmebrat4661 Рік тому +92

    ብሶታችን በጥበብ መስታወት የምታሳየን የዘመኑ ፈርጥ።

    • @amansadu5034
      @amansadu5034 Рік тому +6

      ብሶታችን ማየት መች አቃተን መፍትሔው እንጂ የቸገረን

    • @abeba2241
      @abeba2241 Рік тому +2

      እዉነት ነዉ

  • @hana.6956
    @hana.6956 Рік тому +3

    እውነትም ግራ የገባ ነገር ሆኖብናል እግዚአብሔር ይሁነን።

  • @Nesru23
    @Nesru23 Рік тому +9

    ከክፉ ይጠብቅህ 🙏

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Рік тому +1

    ምርጥ ብቃት ነው ያለህ ፍርናሽ አዳሽየ አድናቂህ ነኝ
    ግን ከይቅርታ ጋር
    ፀጉርህን ፂምህን በስርአት ብትስተካከለው ጭራሮ አስመሰልከው
    የበለጠ ትደምቅ አለህ።
    አሁን እኮ ፍርናሽ አዳሽ ሽክ 😂የሚልበት ዘመን ነው በተረፈ ስራህ መረርጥ ነው

  • @MamiDagi
    @MamiDagi Рік тому +2

    ተስፊሽ ንሩልን።።።።

  • @abushikiyaabushi6613
    @abushikiyaabushi6613 Рік тому +4

    ❤❤❤ምን ልበል ላንተ ቃል የለኝም ❤❤❤ ጥበብ ልጇን አገኘች ።

    • @desalegnasefa5909
      @desalegnasefa5909 2 місяці тому

      አወ ጥበብ ቤቷን እና አወላጇን አግኝታለች።

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 Рік тому +2

    እናመስግናለን ተስፍሽ

  • @YbeltallLamesgen-kk1wz
    @YbeltallLamesgen-kk1wz Рік тому +1

    ጥበብን አክብረህ የያዝክ የዘመናቻን የጥበብ ፈርጥ❤❤❤

  • @kidistyemanebirhan6185
    @kidistyemanebirhan6185 Рік тому

    መተቸት ካልቅረ እንዳተ ነው በግልፅ መንገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Рік тому +2

    እውነት ነው ከተማው የአንድ ሰው ነው 😂

  • @aschaledagnew
    @aschaledagnew Рік тому +2

    ጀግና ነህ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Рік тому +4

    አባተስፍሽ(ፍራሽአዳ)ያማልቅኔውጆሮያለውይስ😂😂😂ማ💚💛❤😆😆😆👏👏😂😂

  • @abiygintamo8454
    @abiygintamo8454 Рік тому +6

    አቦ ይመችሽ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Рік тому

    የሚገርም ልጅ ነው በእውነት !

  • @alazaryosef
    @alazaryosef Рік тому +3

    ጥበብ እንዲህ ነበር በጠባቦች ባይወረር

  • @KemaMuhaj
    @KemaMuhaj Рік тому +9

    ታርጋ ከሌለው መኪና ይሰውርህ ወንድማችን

  • @ewunet417
    @ewunet417 Рік тому +2

    ከተማው የአንድ ሰው ሆኖ ነው😂😂😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому

    እኛም ውድ ተመልካቾች እናመሰግናለን🙏🏾💚💛♥️

  • @eyasubb
    @eyasubb Рік тому +3

    Very talented man and always amazed me good job and also would like to say thank you for the whole staff .

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Рік тому +4

    የቄኔ ማስሮ ነህ ወንድም 🤔 🤣እግዚአብሔር አንተንና ያንተ የሆኑትን ሁሉ ይባርክ🙏🙏🙏

  • @YibeltalAshagrie-k5e
    @YibeltalAshagrie-k5e Рік тому +2

    betam Yemimech ashimur new firash adashu

  • @Girma-fm1zk
    @Girma-fm1zk Рік тому

    በጣም የሚገርመኝ ይሄን ልጅ የሚሰማዉ የለም ማለት ነዉ?
    ዘፈን ተራ ጨዋታ ቢሆን ማንም አይቀድመንም ነበር።
    ይሄ ልጅ የህዝብን ስሜት በሚገርም ቅኔ ግልፅ አድርጎ ነዉ የገለፀዉ።
    እባካችሁ ሰዓት ይዘንኀእንከታተለዉ ሞራል እንስጠዉ። የህዝብ ደምፅ ነዉ የተናገረዉ።
    አንተ ጠብቀኝ የሚለዉ ቃል በጣም ነዉ ዉስጤን ነዉ የነካኝ።

  • @AbulaSintu
    @AbulaSintu Рік тому +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ ጓዶች!

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @woldeyyettiassefa8976
    @woldeyyettiassefa8976 Рік тому +2

    A great message

  • @kedirmenur7352
    @kedirmenur7352 Рік тому +4

    ኑርልን ተስፌሽ የህዝቡ ብሶት ንገርልን

  • @simeraameya6081
    @simeraameya6081 Рік тому

    ❤❤❤❤💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️ ጃል ማሮ ነው ዳኛው ወደድክም ጠላክም ሰፊው ኦሮሞ ጨፍልቆ እየገዛቹ ነው😂😂😂

  • @cozyjazzambience
    @cozyjazzambience Рік тому +3

    The music you bring is amazing, it always makes me happy🎶🎶

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci Рік тому +2

    ችሎታህ ድንቅ ነው

  • @zegelilatube
    @zegelilatube Рік тому

    የልባችንን በጥበብ❤❤❤❤❤

  • @zemenjegna1332
    @zemenjegna1332 Рік тому

    ዘንባጣ ....😂😂😂😂ተመችቶኛል 😂😂😂❤

  • @HassenHassen-wf6tx
    @HassenHassen-wf6tx Рік тому +6

    Ye qine abatttt!!!!!!!! Keep up it

  • @samitube4661
    @samitube4661 Рік тому +2

    ለማይሠማ

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk Рік тому

    ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Рік тому +10

    🙄😞😏ምንዋጋ አለው ስቀን አጨብጭበን ለብሶታችን መልስ ያገኘን እስኪመስለን በፈገግታ እንወጣለን ለሚቀጥለው የመከራን የግፍን አገዛዝ ለመቀበል ቃል እየገባን፣ ይሄኛውስ ለስንት አመት ይገዛን ይሆን⁉️ሌላውስ ተተኪው ባለጊዜ ማን ይሆን⁉️የዘር ፖለቲካስ መች ይቆም ይሆን⁉️አምላኬሆይ ማረን የእኛስ ጉድ ማለቂያም የለው‼️‼️

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 Рік тому +2

    ውይ ጉድ ፈላ ! ግልፅልፅ አደረግኸው። እንዳያስሩህ ፥ ህገመንግስቱን በሳቅ ለመደርመስ የሚል ክስ እንዳይመሰረትብህ።

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 Рік тому

    You are great , hope we ask ourselves who we are and to be good to each other beyond tribalism, religion and zones

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 Рік тому

    Hi berta Abesa you are
    ❤Nazerate Damed
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @angelshimelis3059
    @angelshimelis3059 Рік тому +3

    አንተስ ትለያለክ❤❤❤

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp Рік тому +1

    To me this isn’t an entertainment rather this brilliant young guy’s soul is crying a blood hoping for a divine intervention as he shows his frustrations anger and sadness to the people because most of them are coming to entertain and laugh instead of sharing his frustrations and prepare themselves to sacrifice for change 😢

  • @saleamelaktesfay106
    @saleamelaktesfay106 Рік тому

    ወንማለም የነቀፍኩህ ስለ ባለከዘራው የተናገርከውን ብቻ ነው ስሊላው አላውቅም

  • @habid848
    @habid848 Рік тому +1

    This is the only person who speaks truth in Ethiopia as this time just got back after 2 months😂😂

  • @zedtaye1216
    @zedtaye1216 Рік тому +1

    Tecelelke e/r yetebkehe❤

  • @binyamkassahun136
    @binyamkassahun136 Рік тому +1

    ምርጥ

  • @TadeleBerhanu-b6s
    @TadeleBerhanu-b6s Рік тому

    ጀግና ይመችህ

  • @artinnature2022
    @artinnature2022 Рік тому +1

    ጥበብ ሲሰጥ ለማኅበረሰብ ጌጥ ይሆናል።

  • @balekermohammed5176
    @balekermohammed5176 Рік тому +1

    ቅኔው በደንብ እንዲገባን በሶማልኛ በትግርኛ እና በኦሮምኛ ይተርጎምልን

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 Рік тому +2

    እንደራሴ ህሳቤ የሚነጉድ ትንታግ ከያኔ

  • @destawabate6435
    @destawabate6435 Рік тому +1

    Thanks

  • @عبوداخم
    @عبوداخم Місяць тому

    ምርጥ ሰዉ❤❤😂🎉😂😂

  • @semagzergetaneh
    @semagzergetaneh 3 місяці тому

    ሁሉንም ተብለሀል ብቻ እድሜ ይስጥህ

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 Рік тому +3

    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @solomonalemu2822
    @solomonalemu2822 Рік тому +1

    ደውሮ ደርግ የሸሻለው ሰም ነው አ/ሰላሴ ግዜ ኩሎ ነው የሚባለው እዛው ጌና ቦሣ አይላጣ ቀበሌ በአንድ እኔ ቶፓ ሺት የወረዳውን ልሠራ ነው መሸቶ ነበርና ኦግሬን ያደርኩበት ቤት አ በኝ እንቢ ብል ጌታ የጀቀመዛሙርቱን እግር አጥቧል አለኝ። ኩሎ የቸባሉት ለገበያ ጤፋ ይዘው ሲሄድ ተሸክመው በጭንቅላትዐከዚያ ኩሊ ኩሊ ኩሊ ኩሎ ኩሎ ጭንቅላት ሸክም ሌላ የአማራ ጥፋት የለም።

  • @bereketkibrom9716
    @bereketkibrom9716 Рік тому +1

    Genius, perfection . That’s it. What can I say. This boy is genius.

  • @user-youtubesubscription
    @user-youtubesubscription Рік тому +1

    Great work

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    አሻግራችሁ አለሁ ብለው በሉን 😢ልክ ልካቸውን በጨዋታ መልክ እየማሉ ገብተው ሀገር አፈረሱ 😢

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 Рік тому +1

    አሻጋሪው ድልድዩን አፈረሰው ለማለት ነው ካልገባችሁ እንደገባሁ መኮመቴ ነው መቼም ቅኔ ስለሚገባኘ አልታማም ብዬ ነው

  • @emuyayene5811
    @emuyayene5811 Рік тому +1

    Well said 😂😂😂😂

  • @mesafintmesfin2875
    @mesafintmesfin2875 Рік тому +3

    ጦቢያ የምትለው መድረኩ ላይ ያለችው ፁሁፍ ባንዲራ መልበሱዋ ቀረ እንዴ ??? አረንጓዴ ቢጫ ቀይ እዚህም ገቡ እንዴ ቄሮዋች????

  • @temsgentadesse9651
    @temsgentadesse9651 Рік тому +2

    ንቅናቄያችን

  • @mohammedabdi2626
    @mohammedabdi2626 Рік тому +1

    ሰለ 666 አስጠሊነት ለብዙ አመታት ሰርፆ የጠባብንን በሽታ ለመዋጋት ትዉልዱን ለማዳን ጠንክረህ ሠስራት ይጠበቅብሃል ፤እንዳትዘነጋ እምነት እየጠፋነዉ እንዋጋዉ

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 Рік тому +3

    Top comedy!!😂😂😂

  • @amlakuhailu3874
    @amlakuhailu3874 Рік тому +1

    wonderfull

  • @peace2all51
    @peace2all51 Рік тому +2

    Why every body’s email shows?? IT work on nick names. Thank you so much!!

  • @AltasebWalelgn-kv2wk
    @AltasebWalelgn-kv2wk Рік тому +1

    Tileyaleh fetari yitebikh